ኪድ የስደት ቆይታዋን አጫወተችኝ|ከዉብዬ ጋር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 окт 2024

Комментарии • 192

  • @miranasrallah1106
    @miranasrallah1106 Год назад +39

    እውነት ነው የቤሩት አሰሬዎች ብዙዎቹ ጥሩ ናቸው እኔም 6አመት ሌሆነኝ ነው እና ሰዎቹ በጣም ጥሩ ናቸው ግን የአረብ ጥሩ የለውም እኛ ለነሱ ጥሩ ሆነን እስከምንሰራ ድረስ ነው ጥሩ የሚሆኑት እና እግዚአብሔር ይመስገን

    • @bitewm7998
      @bitewm7998 Год назад

      ደምሪኝ

    • @yese7783
      @yese7783 Год назад +1

      የቤሩት ደሞዝስንት ነው እኔአምስት አመትሙሉ ጭማሪየለውም 😢

    • @amenech377
      @amenech377 Год назад

      ​@@yese7783Harami walla😢

    • @zemenaybaye7457
      @zemenaybaye7457 Год назад

      ​@@yese7783እንዴ ለምን የት ነሽ?

    • @AynalemTeshome-ck2lm
      @AynalemTeshome-ck2lm Год назад +1

      እውነት ነዉ

  • @Hayutiwolloyewa
    @Hayutiwolloyewa Год назад +75

    ማሻአላህ በጣም ታምራላችሁ እስቲ እኔም ወደ ሀገሬ ልገባ አንድ ወር ቀረኝ በሰላም ግቢ በሉኝ 🥰🥰🥰🥰🥰🥀🥀🥀🥀🥀

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 Год назад +12

    ሲጨንቃቹ ሲከፋቹ እመቤቴ ሁሌም አለውኝ ትበላቹ🙏🙏🙏❤

    • @fgggtyyyu379
      @fgggtyyyu379 Год назад +1

      አሜን አሜን አሜን 🤲❤🙏

  • @TsfaEusnkey3114
    @TsfaEusnkey3114 Год назад +16

    እውነት እኔ ስደት ያመጣኝ ፍቃድ እግዚአብሔር ነው እው ስርቼ ኑሬየ ተለውጫለው እግዚአብሔር ይመስገን ግን የሰራሁት ገንዘብ ወይም የሰራሁት ቤት ሳይሆን የኔ ትልቅ ነገር ሃጥያተኛ ነበርኩ በቡዙ ነገር እግዚአብሔር ለቤቱ መለሰኝ ለስጋየ ብየ ነው ስደት የወጣሁ ግን በምልየን ገዝቼ መምጣት የማይችለው በኔፃ ቃሉ አስተማረኝ የስደት ደስታየን እግዚአብሔር በማወቄ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉ ነገር

    • @zemenaybaye7457
      @zemenaybaye7457 Год назад +2

      እዉነት ነው ላወቀበት ጎበዝ

    • @Mimi-qg1iq
      @Mimi-qg1iq Год назад

      You are right my sister .

  • @NardosSega
    @NardosSega Год назад +3

    ወድ እህቶች በስደት ሃለም ያላችው ጌታ እየሱስ ምክናወን የስጣቸው በደካማችሁ ላይ ጌታ ጣልቃ የግባ ሰረታችው ተክናውኑ ❤❤የኔ ጅግኑች

  • @StarCell-ze1gs
    @StarCell-ze1gs Год назад +4

    እነሱ ጥሩ ናቸው ብለሽ ስተቀመጭ ነገ ሊላ ስው ናቸዉ

  • @MeazaTegegn
    @MeazaTegegn 11 месяцев назад +1

    የሰው ልጅ ብዙ ያልተሟሉለት ነገሮች ይኖራሉ ነገር ግን መቸም ቢሆን ያሰብነው አይሞላም በከፊል እንጂ ሙሉ በሙሉ የፈለግነውን አናገኝም ።እናማ እህቴ በሀገርሽ ብትኖሪ ከቤተሰብ፣ ከዘመድ፣ከወዳጆችሽ ጋር በሀገርሽ ብትኖሪ እላለሁ።ማለቴ ባትመለሽ ስደት ።

  • @ያጣየዋየፊልምሱስኛ
    @ያጣየዋየፊልምሱስኛ Год назад +13

    ማን እንደ ሳኡዲ መዳሞች ከ 100. 90 በርስቶች በጣም ምርጥ እናት ናችው ማይ ላብ 😍😍ሳኡዲ መዳሞች

    • @Zdyeshewalj
      @Zdyeshewalj Год назад

      በጣም❤

    • @ዮወርድ
      @ዮወርድ Год назад

      በጣም የዉነት ይለያሉኮ ሁሉም አይደሉም

  • @AlFa-wt3bw
    @AlFa-wt3bw Год назад +4

    ❤❤❤አረቦችን ጥሩ የሚያደርጋቸዉ የኛ ጥሩነት ነው እኛ ጥሩ ከሆን እነሱም ጥሩ ናቸዉ ግን ትእግስተኛ መሆን አለብን !!!!

  • @wewee6506
    @wewee6506 Год назад +4

    ውብዬ የኔ እርጎ ስወድሽ እኔም አላህ ከፈቀደ አይሻለው 😊

  • @ፍቅርተስላሴ-ኰ7ረ
    @ፍቅርተስላሴ-ኰ7ረ Год назад +11

    ሀይ ሸቃሎች መቸም ስሙ አያስከፋሹሁም ብየ አስባለው ውቤና ቅድስት 😂 የምር ደስ ትላላቹሁ❤ አዴምጨ እኮምታለው

  • @ZabibhDubiq34-ho1by
    @ZabibhDubiq34-ho1by Год назад +8

    ዩቱብ ክፈችላት ውብየ ስደት አትመለስ❤❤

  • @የድንግልማርያምልጅ-የ9የ

    ቅድስቴ ይቱብ ጠክረሸ ስሪ ወደስደት አትመለሽ እማ በይቱብ እያየናቸው ስንቱ ተቀየረ እና ጠክረሽ ስሪ አትመለሽ

  • @nigistgirema
    @nigistgirema Год назад +2

    እኔም ቤሩት 4 አመት ሠርቻለዉ እና ሠዎቼ በጣም ጥሩ ነበሩ ❤❤❤ በጣም ነዉ እምወዳቸዉ ማርያምን እና እስካዉን እንደዋወላለን እኔ ግን አሁን ኳታር ነዉ እምኖረዉ

    • @meseleberhanu8000
      @meseleberhanu8000 Год назад

      ኢስቲ ሲስተርየ ለሽፈር ሲራ ፈልጊ

  • @user-hx4ep6yv9m
    @user-hx4ep6yv9m Год назад +7

    ዉዶችየ የሰው ሀገር የሰው ነው እና ሁሉንም ችለን ሀገራችን እንኑር ብቻ ሀገራችን ሰላም ያድረግልን እንጅ የኑሮ ውድነት እንደሀገር ነው

    • @zemenaybaye7457
      @zemenaybaye7457 Год назад

      እዉነት ነው ሀገራችን ሰላም ያድርግልን😢😢😢

  • @ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ

    ሴቶችየ አስቡጂ ንኖ በነበርበትእኮ አይቆየንም እጥፍ ደርቡደራርቦነዉ እሚጠብቀን አድስነገር አይሆንባቹህ ቁጭ ብሎ እሚጠብቅ ነገር የለም እየሄደእጂ😅😅 ቆይ እዲሜአችን እደመጣን እዘዉ እደነበር ይመስላቹሀል አልጨመራቹህም ቁጥር እስኪ አስቡት

  • @berybawaneh2045
    @berybawaneh2045 Год назад +4

    ትክክል ያአረብ ጥሩ ያልውም

  • @SELI.Jesus.love7
    @SELI.Jesus.love7 Год назад +3

    አይ ቤሩት ሰንት መከራ😢 ያየውበት ሀገረ
    75%😢ክፉ ናቸው 25% ደግ ናቸው😮
    ብዙ በደል ደረሳብኛል😢😢

  • @ሀብታምዩቲብሀበሻዊት

    የፈለገ ይሁን ስደት አስፈላጊ አይደለም እፁህ አይር ተፍሶ ባገር ይሻላ እዴ እረ ሰደት አይኑ ይጥፈ

  • @fafibatitube5958
    @fafibatitube5958 Год назад +3

    የኔ ሳቂታ ሲጀመር ውጪ ኑሮ የመጣ እኮ ሁሉም ነገር የገባቸው ናቸው አሰተዋይ ነሽ

  • @sofyaseid558
    @sofyaseid558 Год назад +3

    ትክክል አረብ ጥሩ የለውም

  • @asegedmerdewo4069
    @asegedmerdewo4069 Год назад +2

    በጣም የምወዳት ልጅ ነች ኪድ ማለት ሁሌ በቲክቶክ ሳያት ደስ ነው ሚለኝ የኔ ቻይና መሳይ ተወደሻል በያት

  • @እግዚአቢሔርፍቅርነዉ

    እግዚአቢሔር ይጠብቃችሁ እኔስ ስደት ምርርርር ብሎኛን 6አመቴ ነዉ ግን 00000 ነኝ በብሐር ሰለሆየ የመጣሁት በየ ወሩ ያረብ ፊት ማየት ስልችትትት ብሎኛን የኔ በስደት ካጋጠመኝ ከብዙ አዱ ተመትቸ አዉቃለሁ 😢😢😢😢😢

    • @birtukantube8571
      @birtukantube8571 Год назад +5

      አይዞሽ እህቴ ትንሽስሪ ምንምከሌለሽ ሀገር ብገቢም መመለስሽአይቀር😢

    • @eshetubeyene9557
      @eshetubeyene9557 Год назад +1

      በርቺ ሳአዉዲ ከሆንሽ ከሰራሽ ያልፋል ለምን በየወሩ ቤት ትቀይሪያለሽ?

    • @እግዚአቢሔርፍቅርነዉ
      @እግዚአቢሔርፍቅርነዉ Год назад

      @@eshetubeyene9557 ዉጭ ሲሉኝ እቢ አለለ የሰዉ ቤት አደለ

    • @meseleberhanu8000
      @meseleberhanu8000 Год назад

      አይዞሽ እናቴ ያልፋል

    • @Mimi-qg1iq
      @Mimi-qg1iq Год назад

      Ayizon yene Ehit Egziabher keanch gar yihun
      Amen 🙏 🙏 🙏

  • @ሩትየወሎዋቀበጥ
    @ሩትየወሎዋቀበጥ Год назад +2

    ከመጣሁ (11)አመቴ(8) አመቴ ከአንድ ቤት አልሀምዱሊላ ደስተኛነኝ ግን እናቴ ናፍቃኝ አለች ❤❤

    • @123abay
      @123abay Год назад +1

      ልክ እንደእኔ❤

  • @ዉቢት
    @ዉቢት Год назад

    አወ የቤሩት ማዳሞች በጣም ጥሩ ናቸው እናት የሆነች አሰሪዬን ገፍቼ መጥቼ ጆርዳን መጥቼ ግን የተረገሙ ሰዎች ላይ ገጠመኝ

  • @werert2189
    @werert2189 Год назад +5

    ውብየሳቅትንሽ ቀንሽ አትሳቂአይደለም ግን በወሬመህልል ሁሉ አትሳቂስለምወድሽነው ካጠፋሁ ማሊሽ

  • @አዲስኤቤሮ-ጘ6ጸ
    @አዲስኤቤሮ-ጘ6ጸ Год назад +5

    ቤሩት በጣም ጡሩ ናት እኔ 4ዓመት ሰርቼ ነው የተመለስኩት አሁን ጆርዳን ነኝ 2ዓመት ነው ግን ዓይሞላም እድሜኡሩጭ ላይ ነው 😭😭😭😭ዎይኔ

    • @AlFa-wt3bw
      @AlFa-wt3bw Год назад

      ❤❤❤አይዞሽ ዉዴ እኔ አራት አመቴ jordan

    • @ሰኒፍቅር-ቈ7ጸ
      @ሰኒፍቅር-ቈ7ጸ Год назад

      ጆርዳን እንዴትነው እኔም ጆርዳን ነኝ

    • @አዲስኤቤሮ-ጘ6ጸ
      @አዲስኤቤሮ-ጘ6ጸ Год назад

      እግዚአብሔር ይመስገን ለኔ በጣም ጡሩ ናት

  • @Almas-nw5mt
    @Almas-nw5mt Год назад +4

    😂😂😂😂 ኪድ and ውቤ የምወዳችሁ ደስስስ የምትለኝ የኔ ወያኔዎች 😂😂😂 ስታምሩ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @SomaSoma-nr7qw
    @SomaSoma-nr7qw 11 месяцев назад

    ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤የኔ ም ማዳም እጅግ በጣም ጥሩ ናት እግዚአብሔር መጨረሻየን ያሳምርልኝ እናቴ ልንግል ማርያም ትጠብቀኝ ❤❤❤ እግዚአብሔር ሐገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @warkanshwarkanash6060
    @warkanshwarkanash6060 Год назад +1

    አረ ውብዪ መከሪት እዳትመለስ እዚው ትስሪ ታግባ ሴት ልጂ በግዛው ነው የማምረባት እና እዳትመለስ እድሜም ዪኢዳል ብሪ ግን ከስረሽ ታገኚዋለሽ

  • @mahiethiopia-vf5dm
    @mahiethiopia-vf5dm Год назад

    እድለኛ ነኝ በይ እጂ እደ አርቦች እርጉም የሰው ክብር የሌላችው አሪወሶች ናችው

  • @yoshe23
    @yoshe23 Год назад +4

    ዉብዬ በጣም ደስ ትላላቹ የምር❤

  • @ERiChiyetaliji
    @ERiChiyetaliji Год назад +5

    Enkani dana matachu ❤❤❤❤ yene wedoche

  • @etheth9843
    @etheth9843 Год назад +3

    ለምን ግን ትሞላቀቂያለሽ እንግዳዋ አረጋጊው

  • @azeetube198
    @azeetube198 Год назад +3

    Tamerlachu qonojo ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ራኬብ
    @ራኬብ Месяц назад

    ይቺን ልጅ ስወዳትት❤ትት❤❤❤❤❤❤

  • @YfggfGhhgyj-gc6ks
    @YfggfGhhgyj-gc6ks Год назад +1

    ወይኔ ስታምሮ የእኔ አበሸወች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Yነኝየናቴናፋቂ
    @Yነኝየናቴናፋቂ Год назад +2

    ሊባኖስ ለመኖር ኢ/ት በኑሮ ውድነት አይሻልሽም ክክክክ😅😅😅😅😅😅

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 Год назад +1

    በሠላም ለሀገራችን ያብቃን እኔ 6ተኛ አመቴ ነው ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን 😢 ኪ

  • @ሀያትወለዬዋ-ጠ9ኘ
    @ሀያትወለዬዋ-ጠ9ኘ Год назад +2

    ዩቱብ ክፈቺ እዛዉ ስሪ እባክሽ ዬሠዉ ቤት አይሠለችሽም ቤት ካለሽ አትምጪ ሀታ ቤትም ባይኖርሽን ዩቱብ ስሪ ሠዉ እዬተቀዬረበት ነዉ ስደት አትምጪ😢

  • @zizosalah1987
    @zizosalah1987 Год назад +3

    ስራ የሚባል የለም እህት ዱባይ አልፎበታል እሺ ሰውበዛ

  • @allhahakebre2638
    @allhahakebre2638 Год назад

    እስት በአለህ ቪዘ ሰንህዝ ወደ ሀገር ገብቴን እንዴት ሆኔንነዉ ቅድምየ ቤተችን መመለስ ምንችለዉ ወይም እቀመ ይዞ ይሄዱትኘቸዉ

  • @tammyashebo
    @tammyashebo Год назад +2

    እኔ ባሳባት ዓመት አንዴም ዎጥቼ አለቂም

  • @kokobebeyn5815
    @kokobebeyn5815 Год назад +1

    ኢትትዮጵያዬ አልመጣም ቀረሁኝ በቃ ቀረሁሁሁ

  • @achutube1688
    @achutube1688 Год назад

    ሰላም ለዚህ ቤት እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ናቹ እውነት ነው. ይከብዳል

  • @konjonesh
    @konjonesh Год назад +3

    ፍቅሩን ያብዛላችሁ❤❤

  • @Tube-ig2qj
    @Tube-ig2qj Год назад

    እዉነት ነው ሁሉ ሰዎች ጥሩ አይደሉም

  • @emukalid25
    @emukalid25 Год назад

    እሽ እባክ ሀበሻስ ሁሉ ጥሩ ናቸው አያልሽ ነው

  • @EMUETHIOTUBE-lh3gi
    @EMUETHIOTUBE-lh3gi Год назад

    የኔ ቅመሞች በፍቅር እወዳቸዋለሁ ❤❤❤❤❤❤❤ውብዬ እኔንም እንተርፌው ታሪጊኛለሽ አንድ ቀን ፈጣሪ ሲፈቅድ❤😅

  • @eiscadaaa7451
    @eiscadaaa7451 11 месяцев назад

    ዱባይ መዳሞች አብዛሀኛወቹ ክፉ ናቸዉ

  • @ረድኤት
    @ረድኤት Год назад +4

    ቤሩት አሪፍ አገርነች ነፅነቷ ሁለት አመት ሰርቸበተለሁ

    • @ፍሬህይወትከወሎ
      @ፍሬህይወትከወሎ Год назад +3

      ክፍያው የሞተ ነዉ

    • @madina3828
      @madina3828 Год назад

      ከጆርዳን አያንስም

    • @BebaBeba-m7u
      @BebaBeba-m7u Год назад

      ​@@ፍሬህይወትከወሎአረ ከድሮ ይሸለል አዉን ዶለሪ ከፊሎ ያቸለ ጡሩ ነዉ አሁን

    • @SELI.Jesus.love7
      @SELI.Jesus.love7 Год назад

      ደጉም አሉ ክፉም አሉ
      እኔ ብዙ መከራ ደረሳብኛል😢

  • @bitewm7998
    @bitewm7998 Год назад +2

    ቤሩቶች ጥሩ ናችው እኔ 6 አመት አብረን ነው የምንበላ የምንጠጣ ግን አሁን ቤሩት ያለችበት ሆኔታ አስከፊ ነው

    • @Bezwitetube
      @Bezwitetube Год назад

      እስቲ ንገርኝ እረብሻ አለ ወይስ ዘመድ ነበርኝ ግን ማግኘት አይችልም

    • @bitewm7998
      @bitewm7998 Год назад

      @@Bezwitetube አዎ አለ ግን ሸኑብ ወደሚባለው አለ ግን ቤሩት ሊባኖስ እስካሆን ስላም ነው አይዞሽ አታስቤ ደውይላት አስፈሪ ነው ይላሉ እግዚአብሔር ይጠብቀን ብቻ

    • @Bezwitetube
      @Bezwitetube Год назад

      @@bitewm7998 እሺ አማ አመሰግናለሁ 😍

  • @user-ev9dp5tf3
    @user-ev9dp5tf3 Год назад

    ስወድች ሁ
    አግዚአብሔር ይጠብቀች ሁ ❤❤❤❤

  • @AbiAbi-fn5gr
    @AbiAbi-fn5gr Год назад +10

    አልቆየሽም 6አመት ምን አላት 15አመት ተቀምጨም ቆየሁ አልልም

  • @abuyetube
    @abuyetube Год назад +1

    ውይይይይ ሞልቃቃ ንግግር ለካም ወደው አይደለም ኢትዮጵያ ሲገቡ ቅይር የሚሉት😂😂😂😂

  • @TeferiTilahun-b1j
    @TeferiTilahun-b1j 11 месяцев назад

    እኔም 6 ዓመት ከ 6 ወር ቆይቻለሁ ቤሩት 😢😢😢😢በጣም ጥሩ ነው አሁን ዱባይ ነኚ ሁሌ አለቅሳለሁ 😢😢😢😢😢😢

  • @akramkhatib5744
    @akramkhatib5744 Год назад +1

    Pls lebonon hin deebin biyyaa bira deemi❤❤

  • @TigistEyasu-el7eh
    @TigistEyasu-el7eh Год назад

    Enkno.dana.matachu❤❤❤❤yene.wedoche

  • @tenuasrat8814
    @tenuasrat8814 11 месяцев назад

    Kidu abern temernal ebed neberche wey kidu🥰🤣

  • @AsoebwoqHwhwiv
    @AsoebwoqHwhwiv Год назад

    ሠላም ሠላም እዴትናቹህ ማን እደሠ ኡዲ መዳምይሆንልየምር ፈቅር ናቸዉ ❤❤❤ከመት 100 ይገባቸዋል ❤❤❤✌✌✌👌

  • @AddisHilm12
    @AddisHilm12 Год назад

    Wubye enem yemawerashi tarki alegn .... contactshn bemni magiget echlalew?

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd Год назад

    መስብና መሆን ይለያያን ግን አገሽ በርች

  • @sutumedere8131
    @sutumedere8131 Год назад

    Yet nawu mitizorowu zim bileshi atakabji guregha ke kushina atiweci iza inde hager yet ale lelelawu asibi

  • @aynalemtadesse3742
    @aynalemtadesse3742 Год назад +3

    Are burucuko hule yesebeku new kkkkk

  • @aaamithaylay5718
    @aaamithaylay5718 Год назад

    እህት 6 ዓመት ብዙ ነው ሴት ነሽ

  • @BayushMamuye-oz1gt
    @BayushMamuye-oz1gt Год назад

    Area sistu esk mach sedat baqa edama erasuu alekal eko

  • @Freeadis
    @Freeadis Год назад

    Webye benateshe sewedeshe eko enyeneme demerge bexeferory sew yawexalegeme sedete new yalewete ena semexa bageshe dese yelegale fekadeshe bewene

  • @umunuhኡሙኑህ
    @umunuhኡሙኑህ Год назад

    ኮሜንቴ ካነበብሽ ልምከረሽ አሁን በስራሄል ጦርነት ያሰጋል ልብኔን ሊላው ደሞ ራስሽን መለወጥ ምትፈልጊ ከሆነ ዱባይ ነኝ ትንሽ ነው አትለወጭም እኔም ቤሩት ነበርኩኝ አሁን ዱባይ ነኝ አልሃምዱሊላህ እኛ ስደት የምንወጣው ራሳችንን ልንለውጥ ነው ሰዎቹ ጥሩ እያልን አላማችን እንረሳለን የተሻለ ያለበት ቦታ ማየት አይፈልጉም ከቤሩት ዱባይ ስመጣ በጣም ነው ሚወዱኝ የመዳሜ እናት ነገ ልቴጂ ነው ዛሬ አቅሬሽ ነው ማድረው ብላኝ እንደናት ብራኝ ነው ክፍሏ ትታ ከናጋ ፍራሽ ላይ የተኛችው

  • @GanatMasr
    @GanatMasr Год назад

    ተገላገልሽ ከቤሩት

  • @retaagta9014
    @retaagta9014 Год назад +1

    ❤❤

  • @qalkidansahle7041
    @qalkidansahle7041 Год назад

    Kidiyee yankebex setmelshe awuriny isstii ineBeruti nenyii betkirsstiyaanbagnyati biyeetemenyhu

  • @meseleberhanu8000
    @meseleberhanu8000 Год назад

    አረ እኛም ውሰጅን

  • @Freeadis
    @Freeadis Год назад

    Yenye derbaba❤❤sewedeshe eko😊

  • @kidistmenetesnot9943
    @kidistmenetesnot9943 Год назад

    Edelgna nachehu ena sent bat endegebahu fetari ykuterew birut 5 ameta

  • @የድንግልማሪያምልጅነ-ጰ6ዠ

    ስወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ታምራላችሁ አይለያችሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @kwtkuw7717
    @kwtkuw7717 Год назад

    ታምራላችው ውዶቼ ውብዬ ስወድሽ ከነባለቤትሽ ደርባባ ነሽ ባልሽም ጥሩ ይመስላል እኔም እመጣለው ትቀበይኛለሽ???

  • @ትግራይዓደይ-ኰ6ዐ
    @ትግራይዓደይ-ኰ6ዐ Год назад

    ❤❤❤❤የነ ስዴትስ መቸ ኖው እማበቃው😭😭

  • @እግዛብሄርፍቅርነዉእማፍቅ

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tringotri6479
    @tringotri6479 Год назад

    ስታምሩ❤

  • @hussenseid6056
    @hussenseid6056 Год назад

    ውብየ እችን ልጅ እደምወዳት አፈቅራታለሁ ዳሪኝ

  • @HanaDoha-t6w
    @HanaDoha-t6w Год назад

    Ewenetnew.kebadnew..😢😢😢😢😢ufffff yeheneyayen.endat..enegeba

  • @ሱሱነኝያሀላሌብቻ
    @ሱሱነኝያሀላሌብቻ Год назад +16

    እስክ ዱባይ ያላቺሁ ስራ ፈልጉልኝ ለህቴ 😢😢😢😢??

  • @alexhundessa5314
    @alexhundessa5314 Год назад

    Hi nahi

  • @KikiNasser-ll4ze
    @KikiNasser-ll4ze Год назад

    What about Lebanon there is nothing

  • @BirhaneTasfaye
    @BirhaneTasfaye Год назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alexhundessa5314
    @alexhundessa5314 Год назад +1

    Kidin agenagnign

  • @brhombrhom5508
    @brhombrhom5508 Год назад

    ሁብዬ፣በረበሬ፣ሹሮ

  • @memeaddis7928
    @memeaddis7928 Год назад +2

    ውብዬ እንግዳ መቀበል ጥሩ ነው ግን ፓስተር ቸሬን አዳምጪ የሴት እንግዳ እህትሽም ብትሆን በተመለከተ እሱን ብታዳምጭ ጥሩ ነው

    • @yese7783
      @yese7783 Год назад +5

      ኦቶዶክስና ጴንጤ ለዩ እነሱ አይመለከታቸውም ስለ ፒስተርቸሬ

  • @123abay
    @123abay Год назад

    ውየ በበቆሎ ቂጣ ተጫወትሺባት❤😂

  • @simgenmamo5180
    @simgenmamo5180 Год назад

    Webe Leke nashe erasen masamne nw

  • @تيتيعبتيتيتيتؤتبهق

    Agibitesh.wuleji.bohala.yiqocishali.agibi.qidistiye.wanawu.xena.huletagna.liji.newu.
    Wubiye.agebita.wolidalechi.isuwam.inde.anichi.madam.qimemi.nati

  • @ruthkassu6304
    @ruthkassu6304 Год назад

    የኔ ቀጫጫስታምሩ

  • @brhombrhom5508
    @brhombrhom5508 Год назад

    ሠለምነቺ፣እሂቴ፣ቤሩት፣ከሆሺ፣እቀአጭልን

  • @sarayayi6928
    @sarayayi6928 Год назад

    😘💚💛❤

  • @RahimaRoro-u2q
    @RahimaRoro-u2q Год назад

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹

  • @woraseshitaw2066
    @woraseshitaw2066 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @nanikifle3401
    @nanikifle3401 Год назад

    Nuro eudent hulum gs new ataskabch arb ager madam sela metgeza newa asbeza wudnetun yematkw 🤫

  • @yaredweldeab2883
    @yaredweldeab2883 Год назад

    🥰🥰🥰🥰🥰

  • @saragasa174
    @saragasa174 Год назад

    💕💕😘😘🎉🎉🎉

  • @KikiNasser-ll4ze
    @KikiNasser-ll4ze Год назад

    Don't talk to much don't talk about Ethiopia
    If you are working you will make in ethiopia