ወደ ታይላንድ የሚጓዙ ሰዎች ሊያዉቋቸው የሚገቡ ጉዳዮች/Thailand# Ethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 фев 2025
  • በዚህ ቪዲዮ ወደ ታይላንድ ባንኮክ የሚጓዙ ሰዎች ሊያዉቋቸው የሚገቡ ወሳኝ ጉዳዮችን የተመለከተ መረጃ ያገኛሉ፡፡
    On this video, you will Get Essential Information about Bangkok/Thailand
    እባክዎ ላይክ ሼርና ሰብስክራይብ ማድረግዎን አይርሱ:-
    Please Don’t Forget to Like, Share and Subscribe to Our RUclips Channel www.youtube.co....
    Face Book / ferehiwot-ge. .
    Blogger.Com www.blogger.co....

Комментарии • 68

  • @biniyammengiste7413
    @biniyammengiste7413 Год назад +1

    Very useful information, thank you

  • @yimamendro5062
    @yimamendro5062 Год назад +1

    thanks more

  • @shimelisalemu9853
    @shimelisalemu9853 3 года назад +2

    ስለ መረጃሽ እጅግ አመሠግናለሁ

  • @ethiopiahappytube736
    @ethiopiahappytube736 Год назад +1

    ስራ እንዴት ማግኘት ይቻላል

  • @footballhistory2139
    @footballhistory2139 3 года назад +2

    do u have any cheap hotel recommendation????

  • @Adissuadaaye
    @Adissuadaaye 7 месяцев назад +2

    Keza kehedn behuala ሕግ የለም ያለ አግባብ ነው ጉልበት ይበዘብዛሉ" ዪቲበሮች ገለፁ ጥሩ ነገር ብቻ ሣይሆን የጎንዮሽ ጉዳት እየነገርሽን

  • @MintesinotAlemayehu-v3i
    @MintesinotAlemayehu-v3i 7 месяцев назад

    please sister ke addis abeba wode lela ager mehed ychalal

  • @midrehabesha3580
    @midrehabesha3580 Год назад

    Please lememtat asbiyalehu mintmekrignalesh

  • @assebetesfaye6973
    @assebetesfaye6973 8 месяцев назад

    thanks

  • @ethiopiahappytube736
    @ethiopiahappytube736 Год назад

    እባክሽ እህቴ በታይላንድ ስራ እንዴት ማግኘት እችላለው እባክሽን

  • @GebretsadikHaileselassie
    @GebretsadikHaileselassie Год назад

    በስልክ ላገኝሽ እችላላው

  • @XuiomX
    @XuiomX 7 месяцев назад +2

    እህቴ ለስራ መሄድ ፈልጌ ነበር ምን ትመክሪኛለሽ

    • @zeynebyilma7962
      @zeynebyilma7962 4 месяца назад

      ከመሄዳችሁ በፊት አጣሩ አደጋ ነው

    • @Dejen1221
      @Dejen1221 4 месяца назад

      ​@@zeynebyilma7962እንዴት

    • @ExcitedElectricGuitar-zo9fk
      @ExcitedElectricGuitar-zo9fk 2 месяца назад

      ታይላን እዳትሂዱ ወገን እረ ተው ታይላድ በጣም ቄሺሺ ነገር ነው የሜሰር እረ ተው

  • @musedagne2625
    @musedagne2625 Год назад

    Eza lemekretiss ?

  • @siyelee2405
    @siyelee2405 Год назад +1

    Hy feri can u pls tell me how to go there and start a job nd leave there

  • @frdosali2189
    @frdosali2189 2 года назад +2

    ታይላንድ ስላለው የጥርስ ህክምናና ሰርጀሪ ህክምና መረጃ ብትነግሪኝ

  • @adyamseged9474
    @adyamseged9474 6 месяцев назад

    ተባረኪ የኔናት የበለጠ መረጃ ለማግኘት ካች ስልክሺን የምናገኝበት ሁኔታ ካለ

    • @RoseMeha
      @RoseMeha 5 месяцев назад

      እት እስቲ መልሺልኝ የታይላን ብር ኢቶ ምንዛሬ ስት ነው❤❤

    • @Dejen1221
      @Dejen1221 4 месяца назад

      Hii Thailand le sra mehed efelgalew tru new ageru​@@RoseMeha

  • @GeneteFire
    @GeneteFire 3 месяца назад

    እባካችሁ በቅርቡ ወደ ታይላንድ ልመጣ ነበር እና በሰው የሄደ ጎደኛ እኔንም ሊወስደኝ ነው እና ስራ አለ ብሎኝ ነው ከዚህ በፊት የጉዞ ታሪክ የለኝም መጀመሪያ ምን ማጣራት እና ምን ማድረግ አለብኝ

    • @ExcitedElectricGuitar-zo9fk
      @ExcitedElectricGuitar-zo9fk 2 месяца назад

      እዳቴጅ እቴ በጣም የማሰጠላ ሰራ ነው የምሰሩት እቴ ይቅርብሺ

  • @AmanweldishAman-bu9pm
    @AmanweldishAman-bu9pm Год назад

    ለሀበሻ ሚሆን ስራ አለ ?

  • @MintesinotAlemayehu-v3i
    @MintesinotAlemayehu-v3i 7 месяцев назад

    ከአድስ አበባ ውጭ ላለ ቦታ አይቻልም

  • @سميرهاحمد-ت6ه
    @سميرهاحمد-ت6ه 7 месяцев назад

    እህቴ ላወራሽ እፈልጋለሁ

  • @tigistlema6194
    @tigistlema6194 8 месяцев назад

    እህቴ ይቺን ጥያቄ መልሽልኝ የምታውቁም ካላችሁ ካረብ ሀገር እድሉን አግኝቼ ብመጣ መጥፋት እችላለኩ???

    • @Dejen1221
      @Dejen1221 4 месяца назад

      Hii Thailand hedshi weys

  • @dagimayelign4671
    @dagimayelign4671 2 года назад

    በርች ጓደኛ

  • @anewmuslim6038
    @anewmuslim6038 3 года назад

    እና አንድ ሰው እዛ ሄዶ መኖር ቢፈልግስ እንዴት ነው ለኑሮ ይመቻል ወይ ስራስ ይገኛል

    • @fereshow6374
      @fereshow6374  3 года назад +1

      ውድ አይሻ..... ብዙ ኢትዮጵያዊ እዚያ ኑሮውን ሲያደርግ አይታይም። አንደኛ የአየር ሁኔታው ከባድ ነው። ሁለተኛ የሚሰራ ስራ ብዙም የለም። ትንሽ ንግድ ላይ ያሉ ጥቂት ኢትዮጵያ ዊያን ነው ያሉት። የታይላንድ ዜጋ የሆኑ ሰዎች ታይዋን ና ሌሎች ሃገራት በስደት ሄደው ሲሰሩ ይታያሉ።

  • @dawoodosman9945
    @dawoodosman9945 9 месяцев назад

    ሰላም እኔ ከአረብ አገር መጥቼ መጥፌት እፈልጋለው በናትሽ ተባበሪኝ እችላለው ወዮስ አልችልም

    • @ExcitedElectricGuitar-zo9fk
      @ExcitedElectricGuitar-zo9fk 2 месяца назад

      አይ ማር ታይላድ ላይ ሰው መርዳት እኩ አይቻልም በጣም የቆሸሸ ሰራ ነው የሚሰር

  • @anewmuslim6038
    @anewmuslim6038 3 года назад

    የትራንስፖርቱ ብር ግን በጣም ውዴ ነው
    እና እህት ለንግድ ግን እንዴት ነው አንድ ሰው ቢሄድ ማለት ለምሳሌ ምን ያክል ገንዘብ ያስፈልገኛል ብቻዬን ብሄድስ እንዴት ነው

    • @fereshow6374
      @fereshow6374  3 года назад

      ውድ አይሻ ... አሁን በኮረና ምክንያት ሁሉም ነገር ጨምሯል። ከዚህ በፊት ያልነበረ የጤና ኢንሹራንስና የኮቪድ ምርመራ ክፍያ አለ። ዶላርም ጨምሯል። ከኮረና በፊት 74 ኪሎ ሻንጣ እቃ ለማምጣት እስከትራንስፓርቱ እስከ መቶ አስር ሺህ ብር አካባቢ ይጨርሳል። አሁን እስከ መቶ ሃምሳ ሊደርስ ይችላል ብየ እገምታለሁ ። በርግጥ ከኮረና በሁዋላ ታይላንድ አልሄድኩም። ታይላንድም በሯን ለረዥም ጊዜ ለውጭ ዜጋ ዘግታ ነው የቆየችው።
      ብቻውን ልሂድ ላልሽው ለመጀመሪያ ጊዜ አልመክርሽም። ሀገሩን የሚያውቅ ስው ያስፈልግሻል።

    • @nigistworku6563
      @nigistworku6563 3 года назад

      አሁን ግን ተከፍቶአል?

  • @mitikugirma8950
    @mitikugirma8950 2 года назад

    በኤጄሲ ታይላንድ ለመምጣት pirpement የለሁም ግን Thia work visa ሲመጣ 150,000 Ethiopia ብር ተከፍሎ monthly payment 50,000-60,000 bhat ነው ሚከፈለው ብለውኝ ልመጣ አስቤ ነበር ! ምን ትመክርኛለህ?

    • @AdamAdam-zj5er
      @AdamAdam-zj5er 2 года назад

      እሄነን ነገር እኔም ልሞክረው ነበር እውነት ነው ግን

    • @peace.756
      @peace.756 Год назад

      Hi mitiku girma I need your phone number to telling you all information thanks!!

    • @KidiKidi-lk9ve
      @KidiKidi-lk9ve Год назад

      Enane. Awege

  • @liyasntayhu6871
    @liyasntayhu6871 2 года назад

    እህቴ ስልክ

  • @bitukanabayyoutube4717
    @bitukanabayyoutube4717 Год назад

    እባካችሁ ታይላንድ ያላቹ አዋሩኝ 🙏

  • @solumulu
    @solumulu 4 месяца назад

    10qs

  • @ማሚ-ደ8ወ
    @ማሚ-ደ8ወ Год назад +1

    ታይላንድ የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን አለ? እባካችሁ ካለ የት ❤

  • @HrkrgdFdjdvvdhd
    @HrkrgdFdjdvvdhd Год назад

    ኢኒዴት።ነሽ።ኢህት።ሊማጣነበረ።ሚንትመክሪኘለሽ❤❤❤❤❤❤
    4:16

  • @tdf7482
    @tdf7482 3 года назад

    ከታይላንድ ወደ ሌላ ሃገር መሄድ ይቻላል

    • @fereshow6374
      @fereshow6374  3 года назад +1

      ውድ ነጻነት ወደ ቻይና የሚጓዙ ሰዎች ትራንዚት የሚያደርጉት ታይላንድ ላይ ነው። የተወሰነ ሰአት ታይላንድ አርፎ ነው አውሮፕላኑ ወደ ቻ ይና የሚጓዘው። ከታይላንድ ወደሌላ ሀገር ህጋዊ የሆነ ቪዛ ከሌለ እንዲሁ መሄድ አይቻልም።

    • @HabtamuYilma-yw7qd
      @HabtamuYilma-yw7qd Год назад

      ​@@fereshow6374ከኢትዮጲያ ባንክ ወደ ታይላንድ ገንዘብ ማስተላለፍ አይቻልም

  • @TekiMaya-zo8bb
    @TekiMaya-zo8bb 7 месяцев назад

    thanks