እነዚህ 9 ነገሮች አሁን ላይ ከሌሏችሁ ሀብታም መሆን አይታሰብም! | 9 things you make you rich.

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 39

  • @Smret-ww3fb
    @Smret-ww3fb 5 месяцев назад +12

    አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ እፈልጋለው በትምርቴ ጎነዝ ለመሆን እፈልጋለው ግን እዴት እደማደርገው አላውቅም እዲሁም እራሴን ከሌሎች ሶዎች ጋር አወዳድራለው ምን ባደርግ ይሻለኛል እባክህን አንድ ቪድዎ ስራልኝ🙏🙏🙏

    • @Sisayfufa-dy7hn
      @Sisayfufa-dy7hn 5 месяцев назад +1

      timrtun akumina wade business giba silemin timrt nw bro

    • @hiwel9209
      @hiwel9209 5 месяцев назад

      @@Sisayfufa-dy7hn🙄🙉

    • @hiwel9209
      @hiwel9209 5 месяцев назад +2

      የሁሉም ሰው እውቀት የተለያየ ነው አንብብ አጥና አስተማሪህን ከልብ አዳምጥ ትምህርት ቤት ስትሆን ትምህርትህን ልትማር እስከሄድክ ድረስ ሌላ ነገር ከአይምርህ አውጥተህ ትምህርትህ ላይ አተኩር በእርግጠኝነት የደረጃ ተማሪ የማትሆንበት ምንም ምክንያት አይኖርም በተለይ ሶሻል ሚዲያ ላይ ጥንቃቄ አድርግ ሊረዱህ የሚችሉ ነገሮችን እንጂ የተገኘው ላይ ግዜህን አታባክን የሰውን ግዜ በማባከን ትልቅ ድርሻ ስላለው ተጠንቀቅ ፉክክር ለመልካም ጥሩ ቢሆንም ምናልባት ከምናያቸውና ከምንፎካከራቸው ይልቅ የኛ ሊበልጥ ይችላልና ቅድሚያ እኛጋ ያለውን እንመልከት

    • @hiwel9209
      @hiwel9209 5 месяцев назад +2

      ሀብታምነትን ሳይሆን ባለፀጋነትን ነው እመኘው ሲኖረኝ ለብቻዬ ተሸክሜ ስስታም መሆንን ሳይሆን ሲኖረኝ ከሌለውጋ እየተካፈልኩ በእርካታና በምስጋና መኖርን ነው ለኔ ደስታ ይሰጠኛል የምለው ሀብት በወንጀልም በሀጢያትም በአጭር መንገድ ሊመጣ ይችላል ለዛም ነው ጥቂቶችጋ የሚኖረው ባለፀግነት ግን ከእግዚአብሔር ብቻ ነው እሱንም በላባችን በድካማችን የሚባረከው

    • @eyobtube7372
      @eyobtube7372 5 месяцев назад +1

      ራስሽን ሆነሽ ትጓዥ ሌሎችን ከራስሽ ጋር አታወዳድሪ ውጤቱ ውድቀት ነውና።

  • @film_becha
    @film_becha 5 месяцев назад +3

    Enamsegnalen🙏🎉

  • @ngestiturebab9655
    @ngestiturebab9655 5 месяцев назад +1

    Thank you ❤❤🎉🎉

  • @GhhgGgy-s7q
    @GhhgGgy-s7q 5 месяцев назад +1

    Thenkyou bro enamesegnalen ❤❤

  • @ObsaMokionen
    @ObsaMokionen 5 месяцев назад +1

    Thanks from my heart

  • @HjxDighx
    @HjxDighx 5 месяцев назад

    Ameeen Tebarekilin Miretu Wedemachin!❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mariamomar9146
    @mariamomar9146 5 месяцев назад +1

    ጥሩ ትምህርትነዉ👍👍

  • @ሰላምማንደፍሮ
    @ሰላምማንደፍሮ 5 месяцев назад

    ጥሩ ምክረ ነው በረታ

  • @asterwarga14
    @asterwarga14 5 месяцев назад +1

    Thanks for sharing ❤❤❤

  • @ahmadahmad-te4uv
    @ahmadahmad-te4uv 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤እናመሰግናለን

  • @MesoudalebachewLiben
    @MesoudalebachewLiben 5 месяцев назад +2

    Wow i like👍

  • @sultanmohamed8538
    @sultanmohamed8538 5 месяцев назад

    Okay

  • @natitadesse1702
    @natitadesse1702 5 месяцев назад

    😎we will see it! Quite stunning

  • @FuadGebi
    @FuadGebi 5 месяцев назад +1

    🙏🙏🙏

  • @Indrias-m8b
    @Indrias-m8b 5 месяцев назад

    Wow it's right 100% I like it keep on!!

  • @Nahom8x
    @Nahom8x 5 месяцев назад +1

    Enastekakelalen❤

  • @MerryMerry-iq4ej
    @MerryMerry-iq4ej 5 месяцев назад +1

    ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @YirgaBayeh
    @YirgaBayeh 5 месяцев назад

    10Q

  • @Marakielectronics
    @Marakielectronics 5 месяцев назад

    Ene chemro

  • @abdulmejidkedirbeyene3278
    @abdulmejidkedirbeyene3278 5 месяцев назад

    Yih sew eny negn welahi

  • @OfficialYoni-hg4sh
    @OfficialYoni-hg4sh 5 месяцев назад +2

    አንተ እንድናሳካ የምትነግረን ለምንድ ነው...አንተ ለምን ሀብታም አልሆንክም....🤔

    • @Fikare_kewakibt
      @Fikare_kewakibt  5 месяцев назад +1

      እንዳልሆንኩ በምን አወክ🤔... ለማንኛውም አለመሆን መብትህ ነው!

  • @uarz7202
    @uarz7202 5 месяцев назад

    Wowowowo bxmii siirrxii miikrno amsgnlo

  • @hiwel9209
    @hiwel9209 5 месяцев назад

    ወንድሜ አየህ እያስተዋልክ ብትመክር መልካም ነው ሀብታም መንግስተ ሰማያትን አይወርስም እኮ ያለው ሀብታም ወይ ድሀ ሳይሆን እራሱ የፈጣሪ ቃል ነው ሌላው ገንዘብ ሀጢያት ነው አልተባለም ገንዘብን መውደድ የክፋት ሁሉ ስር ነው ነው የሚለን ቃሉ በተለይ በዚ ዘመን ገንዘብ ከእናት ልጅ በልጦ ወንድማማቾች ሲጣሉ ስንት ደረጃ ሲደርሱ በዚሁ በሶሻል ሚዲያ ሁሉ ሳይቀር እያየን አይደል እንዴ???? ሰው ለሁለት ጌታ ይገዛ ዘንድ ፈፅሞ አይችልም ይለናል ቃሉ ይህም አንደኛው አራሱን ሲሆን ሁለተኛው ገንዘብን ነው ጌታ የሚለው እኮ ገንዘብን በአግባቡ ካልተጠቀምንበት ወንጀል መስሪያ እናደርገዋለን ስለዚ ሰውን እግዚአብሔር በራሱ አምሳል ሲፈጥረው ገንዘብን ግን ሰው ነው የሚሰራው ዞሮ ዞሮ ካልተረዳን ገንዘብም ሆነ ቅራቅንቦ ወደዚያኛው አለም ስንሄድ አይከተለንም እዚቹ ትተነው እራቁትችንን ነውና የምንሄደው ቁጥር 4 ትንሽ አትመችም ከሁሉ በላይ በዚ ግዜ ቁጥር 1 2 7 እና ቁጥር 9 ይመቻሉ እውቀት ከሀብትጋ መልካም ነውና ትምህርቷም ትታሰበት

    • @Fikare_kewakibt
      @Fikare_kewakibt  5 месяцев назад +1

      በመጠኑ ያልሽው ልክ ነው ገንዘብ ሀጢያት አይደለም መውደድ ሲባል ግን ትርጉሙ ለገንዘብ ተብሎ መጥፎ ነገር ሲደረግ ያ ሀጢያትና የክፋት ሁሉ ስር ነው እንጂ ገንዘብን ጠልተሽ ተጠቀሚው እንደማለት አይደለም የትኛውም የሀይማኖት ተቋም ያለ ገንዘብ መቆምና መቆየት አይችልም ይህን ያልኩት ገንዘብ ምን ያህል አስፈላጊ እንደሆነ ለማሳወቅ ነው ።
      4ኛው ደግሞ ሰው በሄደበት አይሄዱም ሲባል አንድ ምሳሌ ላስቀምጥ አንድ ቢዝነስ ያዋጣል ተብሎ ሁሉም ሰው አንድ ላይ በሚገባበት ጊዜ እነዚህ ሰዎች እዛ ቢዝነስ ላይ አይገቡም ም/ቱም 1ኛ ትርፍ ይቀንሳል 2ኛ ኪሳራ ያመጣል እና ፍላጎት አይተው ነው ሚሰሩት ለማለት ነው።