Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
አክሊሉ ስዩም የአባቶቻችን ትዝታ
የአክሊሉ ስዩም ሙዚቃ እኮ እሁሉም ልብ ዉስጥ ነዉ ያለዉ ግን አልተወራለትም
አስር አለቃ ተሾመ እና አስር አለቃ መኮንን የጎንደር ክፍለሐገር ፖሊስ ሰራዊት ባደረቦቼ የማከብራችሁና የምወዳችሁ ለሰጣችሁት አስተያየት ምስጋና አለኝ ከእናንተበፊትም አስተያየት የሰጡት ስማቸውን ስለማለውቀው ነው የክብር ናምስጋና አቀርባለሁ ለሁላቸሁም ፈጣሪ እድሜና ጤናይስጥልኝ አክሊሉ ስዩም የምንወደው አርቲስት ነበረ ፈጣሪ ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑርልን የጎንደር ክፍለ ሐገር የፖለስ ኪነትን አባላቱ ፈቃዱ ገለቱ ተሰማ ሌሎችም በህይወት ያሉትም የሌሉትም ዝናና ታዋቂ አድርገውታል እኔ በደረስኩበት ጊዜም የነበረው ተወዳጅነት ገናናነት ቀላል አልነበረም ምንጊዜም ይናፍቀኛል
thank you yitbarek
በጣም እናመሰግናለሁ እንዲህ የሚያስታውስና ጥሩ ጎደኛ ሲኖር ከዘፈናቸው ዘፈን ባህርዳር ላይ በልጅነት አይምሮየ የተቀረጸብኝን አንድ ልበላችሁእሪ በሉ በሉ ዋይ ዋይ በሉ በሉ የስልጣን ሱሰኞች አሻጥረኞች ሁሉ መንገድ ለኮሚኒስት ሲከፈትላቸው እረ እንዴት ትሆኑ እነ ስልጣን ሱሱ
thank you!
እጅግ ያሳዝናል
ስለዚህ ሰው ሁልጊዜ የማወቅ ፍላጎት ነበረኝ።ነገር ግን እስከ ዛሬ አልተሳካልኝም ነበረ።በጣም አመሰግናለሁ!
ቤተሰቦች በተለያየ ሚዲያ እናንተ የጀመራችሁትን የማስታወስ ስራ አጠናክረዉ እንዲቀጥሉ አሳስቧቸዉ
የአክሊሉን የሄዉት ታሩኩን ስፈልገው ነበር 😭😭😭😭😭
ልጆቹ የት ናቸዉ ቤተሠብ ካለዉ ያአባቱ የእናቱ ዘመድ ያሉትን እተርቪ አርጋችሁ አቅርቡልን እንያቸዉ።
ትክክል
ልጁ ቁጭ አባቱን ይባል ነበር ምሽት ክለብ ሲዘፍን ጎንደር ከተማ ግን እናቱ አትፈቅድም እየተደበቀ ነበር ሚሄደው።
በትክክል
ያልተጋነነ ለት ነገር ግን በሰው ለብ ውስጥ ሰርጾ የሚኖር ሰው አርቲስት አክሊሎ ስዩም ነብስህን ይማረው
ኢገጠመ ኢየዜማ ሰይዜምለት የሞተ ሠው አክሊሉ
ክቡራትና ክቡራን የዜማ ኢትዮጵያ ቤተሰቦች እንዴት ናቸሁ? ስለምትከታተሉን እናመሰግናለን፡፡ስለምትጽፉልን ደግሞ እጅግ በጣም ደስ ብሎናል፡፡ የአክሉሉ ስዩምን ሕይወት በሚመለከት በሰራነው ዝግጅት በጣም ብዙ ሀሳቦች ተነስተዋል፡፡ አክሊሉን በአካል የሚያዉቁትን ሰዎች አስተያየት ስመለከት የበለጠ ብዙ ታሪኮች መሰራት እንዳለባቸው ተገነዘብሁ፡፡ ኂሩት ጀምበሩን በስልክ አውርቻት ነበር ፡ለማውራት ፈቃደኛ አይደለችም፡፡ሳራ አክሊሉን እንድታገናኘንም ሞክሬ ነበር፡ፈቃደኛ አየደለችም አለችኝ፡፡አሁንም ወዳጆቹና የምታዉቁት ሰዎች አላችሁ፡፡በወቅቱ እኔ ይሕንን ዝግጅት ስሰራ ስለ አክሉሉ የሚያዉቁ ሰዎችን ማግኘት ከባድ ነበር፡፡ ለምን በብዛት ኤርትራና እስራኤል በመኖሩ ይመስለኛል ፡፡ ብዙ ወዳጆች ሀገር ውስጥ የሉትም፡፡አሁንም እናውቀዋለን የምትሉኝ ወዳጆቹ በዚሕ aturaga1@gmail.com. አድራሻ ብትጽፉልኝ ሌላ ዝግጅት መስራት እንችላለን፡፡ አመሰግናለሁ፡፡በዚሕ ስልክ 0900099633 ይደውሉልን እናመሰግናለን፡፡
እስራኤል ሀገር ኤርትራን ማግባት ማለት እሳት ላይ ቤንዚን ማር ከፍ ከፍ ማለት ነው
ይገርማል
መቼ ነው ግን የሞተው?
2004 e.c
@@zemaethiopia12 ቤተሰቦቹን ልጆቹን እተርቪው ይደረጉ plis
{ዜማ ኢትዮጵያ} በጣም ነው የማመሰግናችሁ እኔም በደጉ ግዜ ዘራችንን በማናውቅበት ከዘፋኝ ታምራት ሞላና አክሊሉን ነበር የምወደው ይገርማል አሁን እኔም ከእስቴ ጎንደር እና ከየጁ መወለዴን ሳጣራ ይገርመኛል ምርጫዬ! አክሊሉ ኤርትራ ፓሊስ ነው የሰራነው አብረን ሚስቱን ምብራቅንም እንዲያገባ ያደረግነው ለጭንቀቱ መፍትሄ ነበር! ነገር እኔም በተመሳሳይ ችግር የሰው ልጅ ልጄ ነው ብዬ አውጥቼ ባደረሱብኝ 911 ደውሎ ውለታ ቢስ ሆኜ በመወንጀሌ ለወንድሜ አክሊሉ ስዩም ሳልደርስለት ቀረሁ ያቃጥለኛል ካቅሜ በላይ ሆነብኝ ነብስህን በገነት ያኑርልኝ አሜን።
ፍሰሀ አለማየሁ አንተ ስለሱ ብዙ ነገር ታውቃለህ ማለት ነው ፡፡ ግን የእኔ ጥያቄ በበሺታ ነው ወይ የሞተው ?
አክሊሉ ስዩም የአባቶቻችን ትዝታ
የአክሊሉ ስዩም ሙዚቃ እኮ እሁሉም ልብ ዉስጥ ነዉ ያለዉ ግን አልተወራለትም
አስር አለቃ ተሾመ እና አስር አለቃ መኮንን የጎንደር ክፍለሐገር ፖሊስ ሰራዊት ባደረቦቼ የማከብራችሁና የምወዳችሁ ለሰጣችሁት አስተያየት ምስጋና አለኝ ከእናንተበፊትም አስተያየት የሰጡት ስማቸውን ስለማለውቀው ነው የክብር ናምስጋና አቀርባለሁ ለሁላቸሁም ፈጣሪ እድሜና ጤናይስጥልኝ አክሊሉ ስዩም የምንወደው አርቲስት ነበረ ፈጣሪ ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑርልን የጎንደር ክፍለ ሐገር የፖለስ ኪነትን አባላቱ ፈቃዱ ገለቱ ተሰማ ሌሎችም በህይወት ያሉትም የሌሉትም ዝናና ታዋቂ አድርገውታል እኔ በደረስኩበት ጊዜም የነበረው ተወዳጅነት ገናናነት ቀላል አልነበረም ምንጊዜም ይናፍቀኛል
thank you yitbarek
በጣም እናመሰግናለሁ እንዲህ የሚያስታውስና ጥሩ ጎደኛ ሲኖር
ከዘፈናቸው ዘፈን ባህርዳር ላይ በልጅነት አይምሮየ የተቀረጸብኝን አንድ ልበላችሁ
እሪ በሉ በሉ ዋይ ዋይ በሉ በሉ የስልጣን ሱሰኞች አሻጥረኞች ሁሉ
መንገድ ለኮሚኒስት ሲከፈትላቸው እረ እንዴት ትሆኑ እነ ስልጣን ሱሱ
thank you!
እጅግ ያሳዝናል
ስለዚህ ሰው ሁልጊዜ የማወቅ ፍላጎት ነበረኝ።ነገር ግን እስከ ዛሬ አልተሳካልኝም ነበረ።በጣም አመሰግናለሁ!
ቤተሰቦች በተለያየ ሚዲያ እናንተ የጀመራችሁትን የማስታወስ ስራ አጠናክረዉ እንዲቀጥሉ አሳስቧቸዉ
የአክሊሉን የሄዉት ታሩኩን ስፈልገው ነበር 😭😭😭😭😭
ልጆቹ የት ናቸዉ ቤተሠብ ካለዉ ያአባቱ የእናቱ ዘመድ ያሉትን እተርቪ አርጋችሁ አቅርቡልን እንያቸዉ።
ትክክል
ልጁ ቁጭ አባቱን ይባል ነበር ምሽት ክለብ ሲዘፍን ጎንደር ከተማ ግን እናቱ አትፈቅድም እየተደበቀ ነበር ሚሄደው።
በትክክል
ያልተጋነነ ለት ነገር ግን በሰው ለብ ውስጥ ሰርጾ የሚኖር ሰው አርቲስት አክሊሎ ስዩም ነብስህን ይማረው
ኢገጠመ ኢየዜማ ሰይዜምለት የሞተ ሠው አክሊሉ
ክቡራትና ክቡራን የዜማ ኢትዮጵያ ቤተሰቦች እንዴት ናቸሁ? ስለምትከታተሉን እናመሰግናለን፡፡ስለምትጽፉልን ደግሞ እጅግ በጣም ደስ ብሎናል፡፡ የአክሉሉ ስዩምን ሕይወት በሚመለከት በሰራነው ዝግጅት በጣም ብዙ ሀሳቦች ተነስተዋል፡፡ አክሊሉን በአካል የሚያዉቁትን ሰዎች አስተያየት ስመለከት የበለጠ ብዙ ታሪኮች መሰራት እንዳለባቸው ተገነዘብሁ፡፡ ኂሩት ጀምበሩን በስልክ አውርቻት ነበር ፡ለማውራት ፈቃደኛ አይደለችም፡፡ሳራ አክሊሉን እንድታገናኘንም ሞክሬ ነበር፡ፈቃደኛ አየደለችም አለችኝ፡፡
አሁንም ወዳጆቹና የምታዉቁት ሰዎች አላችሁ፡፡በወቅቱ እኔ ይሕንን ዝግጅት ስሰራ ስለ አክሉሉ የሚያዉቁ ሰዎችን ማግኘት ከባድ ነበር፡፡ ለምን በብዛት ኤርትራና እስራኤል በመኖሩ ይመስለኛል ፡፡ ብዙ ወዳጆች ሀገር ውስጥ የሉትም፡፡
አሁንም እናውቀዋለን የምትሉኝ ወዳጆቹ በዚሕ aturaga1@gmail.com. አድራሻ ብትጽፉልኝ ሌላ ዝግጅት መስራት እንችላለን፡፡ አመሰግናለሁ፡፡በዚሕ ስልክ 0900099633 ይደውሉልን እናመሰግናለን፡፡