I think 1/ For Axum obelisk the Greeks 2/ For Lalibela Rock Hewn Churchs the Egyptians 3/ For Gonder palace the Portuguese and 4 / For Addis Ababa the Italian Architects played pivotal role otherwise if all those majestic edifices were built by Ethiopians without the knowledge of algebea/ Geometry and trigonometry i think that itself has to be added as the 8th Wonder of the world.
በእውነት ምርጥ ስራ ነው ኢትዬይያ ብዙ እውቀትና እገር የሚቀይሩ ስዎች አሉን በርቱ ለቱሪስት በጣም ምርጥ ነው ለትውልድ ማስተማሪያ ነው
Nice 👍
አዲስ አበባ እንዲህ አይነት ድንቅ ታሪክ እያላት፤ ታዲያ ከየት አምጥተው ነው ሸገር ጂኒ ቁልቋል እያሉ መከራ የሚያሣዩን??🤔
መምህሩና ደቀመዝሙሩ ስለከተማችን ኪነ ህንጻ ሙያዊ ዕውቀታቸውን አካፍለውናል።"ስምን መላክ ያወጣዋል" እንዲሉ ደቀመዝሙሩ አቶ ማህደር ልክ እንደስማቸው ስለከተማችንና ህንጻዎቿ ከማህደር እያወጡ የሚነግሩን ነበር የሚመስለው። አቶ ፋሲልም የአገራችንን ኪነህንጻና ቅርስ የዘመናት ታሪክ በተመለከተ የዳበረ ዕውቀታቸውን አካፍለውናል።
ለሁለቱም ሙያተኞችና ለአዘጋጅዋ ከፍ ያለ ምስጋናዬ ይድረሳቸው።