ማኅሌት ዘኅዳር ሚካኤል ለጒርዔክሙ ጎሥዓ ልብየ ለዝክረ ስምከ / መልክአ ሚካኤል ለልሳንከ Hidar 12 melkea michael akuakuam

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 дек 2024

Комментарии • 4

  • @Mahiletay1221
    @Mahiletay1221  Год назад +1

    //ህዳር ሚካኤል ወረብ ከነ ምልክቱ ከነ ጽናጽል
    ruclips.net/video/a5--_t-x0s4/видео.htmlsi=4EMy0hxmv22j-TeL
    //ህዳር ሚካኤል ማህሌት ዚቅ
    ruclips.net/video/bdbaSjdADxY/видео.htmlsi=SGzYKMcVpbgdb7ts
    //ላይ ቤት ዘህዳር ሚካኤል መልክዕ አቋቋም
    ruclips.net/video/HZobhbBSx50/видео.htmlsi=zoB1LHMcVCdzZzSN
    //ማኅሌት ዘኅዳር ሚካኤል ለጒርዔክሙ ጎሥዓ ልብየ ለዝክረ ስምከ / መልክአ ሚካኤል ለልሳንከ Hidar 12 melkea michael akuakuam
    ruclips.net/video/1G72sDeAEF4/видео.htmlsi=ZMnPXc30o0z0iCJJ

  • @Mahiletay1221
    @Mahiletay1221  Год назад +2

    ማኅሌት ዘኅዳር ሚካኤል
    ፩. ነግሥ / ለጒርዔክሙ /
    ሰላም ለጒርዔክሙ ስቴ አንብአ ሰብእ ዘኀሠሠ ፤
    ብዑላነ ሞገስ ሥላሴ ኢታንድዩኒ ሞገሰ ፤
    እመትትኃየዩኒሰ ኢትኅድጉኒ ጽኑሰ፤
    ሚካኤልኑ ለአውጽኦ ሥጋየ ጌሠ ፤
    ወእመ አኮ ገብርኤል ወሀበኒ ነፍሰ ።
    ነግሥ / ጎሥዓ ልብየ /
    ጎሥዓ ልብየ ጥበበ ወልቡና፤
    ለውዳሴከ ጥዑመ ዜና፤
    ቅዱስ ሚካኤል ልማድከ ግብረ ትኅትና፤
    አንተኑ ዘመራኅኮሙ ፍና፤
    ወአንተኑ ለእስራኤል ዘአውረድከ መና ።
    ለዝክረ ስምከ / መልክአ ሚካኤል /
    ሰላም ለዝክረ ስምከ ምስለ ስመ ልዑል ዘተሳተፈ፤
    ወልደ ያሬድ ሄኖክ በከመ ጸሐፈ፤
    ሶበ እጼውዕ ስመከ ከሢትየ አፈ፤
    ረዳኤ ምንዱባን ሚካኤል በከመ ታለምድ ዘልፈ፤
    ለረዲኦትየ ነዓ ሰፊሐከ ክንፈ።
    ለልሳንከ / መልክአ ሚካኤል /
    ሰላም ለልሳንከ በነቢበ ጽርፈት ዘኢተሀበለ፤
    በእንተ ሥጋሁ ለሙሴ አመ ምስለ ሰይጣን ተበሀለ፤
    ሚካኤል ክብርከ እምክብረ መላእክት ተልዕለ፤
    ቀዊምየ ቅድመ ሥዕልከ ሶበ አወትር ስኢለ፤
    በብሂለ ኦሆ ፍጡነ አስምዓኒ ቃለ።
    ለኅንብርትከ / መልክአ ሚካኤል /
    ሰላም ለኅንብርትከ ኅንብርተ መንፈስ ረቂቅ፤ ዘቱሣሔሁ መብረቅ፤
    ነግሀ ነግህ አንተ በአዝንሞ መና ምውቅ፤
    በገዳም ዘሴሰይኮሙ ለነገደ ኅሬ ደቂቅ፤
    ሴስየኒ ሚካኤል ሕገከ በጽድቅ።
    አምኃ ሰላም / መልክአ ሚካኤል /
    አምኃ ሰላም አቅረብኩ ለመልክእከ ኲሉ፤
    ለለ፩ዱ ፩ዱ ዘበበክፍሉ፤
    ሚካኤል ክቡር ለልዑል መልአከ ኃይሉ፤
    ተወኪፈከ አምኃየ እምኑኀ ሰማያት ዘላዕሉ፤
    ዕሴተ ጸሎትየ ፈኑ ወአስብየ ድሉ

  • @kalkidancl6493
    @kalkidancl6493 Год назад +2

    Amen፫❤❤❤
    ❤❤❤
    Amen፫❤❤❤
    ❤❤❤
    Amen፫❤❤❤

  • @kumekumekume445
    @kumekumekume445 Год назад

    ❤❤❤