ማኅሌታይ ቲዩብ   Mahiletay tube ፀቃውዕ
 ማኅሌታይ ቲዩብ   Mahiletay tube ፀቃውዕ
  • Видео 105
  • Просмотров 151 037
ታሕሣሥ ቅዱስ ገብርኤል• ምልጣን• እስመ ለዓለም mltan
እስመ ለዓለም
ክብሮሙ ለመላዕክት ከመ መንኮራኩር ወረደ መልአክ እግዚአብሔር ኀበ ማርያም ድንግል ዘተናገሮ ለሙሴ በኀበ ዕፀ ጳጦስ ዕፀ ጳጦስ ይእቲ ማርያም ገብርኤል ሰበከ ለዜና ዘለአኮ ነገራ ።
ምልጣን
ወእንዘ ትፈትል ወርቀ ወሜላተ አስተርአያ ገብርኤል ግብተ ወይቤላ እስመ ረከብኪ ሞገሰ በኀበ እግዚአብሔር ወትቤሎ ይኩነኒ በከመ ትቤለኒ ።
***ታህሳስ ገብርኤል ማህሌት ነግስ tahisas gebriel mahilet ታሕሣሥ ቅዱስ ገብርኤል መልክአ ቅዱስ ገብርኤል አቋቋ***ruclips.net/video/LspAeBqXt14/видео.html
***#ታህሳስ፟_ገብርኤል_ወረብ #ዘማህሌት tahisas gebriel ወረብ mahilet ወረብ*** ruclips.net/video/hR5ZhNRc0iI/видео.html
***ታሕሣሥ ቅዱስ ገብርኤል የሚጸነጸለው መልክአ ቅዱስ ገብርኤል የላይ ቤት አቋቋም*** ruclips.net/video/lbCx0EAHwAk/видео.html
Просмотров: 458

Видео

ታሕሣሥ ቅዱስ ገብርኤል የሚጸነጸለው መልክአ ቅዱስ ገብርኤል የላይ ቤት አቋቋም ሰላም ለዝክረ ስምከ  ሰላም ለአእዛኒከ  Tahsas gebriel laybet
Просмотров 476Месяц назад
ታሕሣሥ ቅዱስ ገብርኤል የሚጸነጸለው መልክአ ቅዱስ ገብርኤል የላይ ቤት አቋቋም  ሰላም ለጉርዔክሙ  ሰላም ለክ ገብርኤል ላዕክ  ሰላም ለዝክረ ስምከ  ሰላም ለአእዛኒከ  ሰላም ለአቁያጺከ  አልቦ እምሰብዕ ታህሳስ ገብርኤል ማህሌት ነግስ tahisas gebriel mahilet ታሕሣሥ ቅዱስ ገብርኤል መልክአ ቅዱስ ገብርኤል አቋቋ ruclips.net/video/LspAeBqXt14/видео.html #ታህሳስ፟_ገብርኤል_ወረብ #ዘማህሌት tahisas gebriel ወረብ mahilet ወረብ ruclips.net/video/hR5ZhNRc0iI/видео.html ታሕሣሥ ቅዱስ ገብርኤል የሚጸነጸለው መልክአ ቅዱስ ገብርኤል የላይ ቤት አ...
ዘአምላኪየ ቅኔ ምሪትምራታ ከነተለዋጩ ከማብራሪያ ጋር ለዓርከ መርዓዊ ዮሐንስ ተሠዶተ ርኁቅ ድልወቱ ፤እዳ ክንፍ እንበለ ገቦሁ እስመ ወድቀ ቦቱ qine kine
Просмотров 2769 месяцев назад
ዘአምላኪየ ቅኔ ምሪትምራታ ከነተለዋጩ ከማብራሪያ ጋር ለዓርከ መርዓዊ ዮሐንስ ተሠዶተ ርኁቅ ድልወቱ ፤እዳ ክንፍ እንበለ ገቦሁ እስመ ወድቀ ቦቱ qine kine
ሚበዝኁ ቅኔ ምሪት/ምራታ ከነተለዋጩ ከማብራሪያ ጋር ሀሜተ ክልዔቱ አኀው ዘኢፈርሃ ወልድ በልዓ በተከብቶ፤ሥጋ ጥዑመ እንዘ የአጹ ኆህቶ
Просмотров 9809 месяцев назад
ሚበዝኁቅኔምሪት/ምራታ ከነተለዋጩ ከማብራሪያ ጋር ሀሜተ ክልዔቱ አኀው ዘኢፈርሃ ወልድ በልዓ በተከብቶ፤ ሥጋ ጥዑመ እንዘ የአጹ ኆህቶ፤፤ ወፍሉጠ ሞት ኮነ ባህቲቶ ዘበልዓ እስመ ኢመዉት ባህቲቶ፤፤ ማኅሌታይ ቲዩብ
ዘአምላኪየ ቅኔ ምሪትምራታ ከነተለዋጩ ከማብራሪያ ጋር ለዓርከ መርዓዊ ዮሐንስ ተሠዶተ ርኁቅ ድልወቱ ፤እዳ ክንፍ እንበለ ገቦሁ እስመ ወድቀ ቦቱ qine kine
Просмотров 69810 месяцев назад
ዘአምላኪየቅኔምሪት/ምራታ ከነተለዋጩ ከማብራሪያ ጋር ለዓርከ መርዓዊ ዮሐንስ ተሠዶተ ርኁቅ ድልወቱ ፤ እዳ ክንፍ እንበለ ገቦሁ እስመ ወድቀ ቦቱ፤፤ እመኒ ኢክህለ ርዕሰ ዚአሁ ውእቱ ፤፤ ማኅሌታይ ቲዩብ
ወረብ፦ ወስኑሰ ለያዕቆብ 'ዘይቤ'/፪/ ያዕቆብ/፪/'ይእቲ ሥጋ'/፪/ እማርያም እንተ ነሥአ መድኅን
Просмотров 17411 месяцев назад
ወረብ፦ ወስኑሰ ለያዕቆብ 'ዘይቤ'/፪/ ያዕቆብ/፪/ 'ይእቲ ሥጋ'/፪/ እማርያም እንተ ነሥአ መድኅን ዚቅ እምሰማያት ወረደ ወገብረ መድኃኒተ በማዕከለ ምድር፤ ኖላዊ ኄር ኖላዊሆሙ ለ፳ኤል፤ ወረደ ስ ለያዕቆብ ዘአፍቀረ፤ ወስኑሰ ለያዕቆብ ዘይቤ ይእቲ ሥጋ እንተ ነሥአ፤ መድኅን እማርያም።
wereb anstiho sigaha ወረብ'አንጺሆ ሥጋሃ'/፪/ ላዕሌሃ ኃደረ/፪/ቀዲሶ ኪያሃ 'ሃሌ ሉያ'/፪/ ይቤላ ለድንግል/፪/
Просмотров 19111 месяцев назад
ወረብ 'አንጺሆ ሥጋሃ'/፪/ ላዕሌሃ ኃደረ/፪/ ቀዲሶ ኪያሃ 'ሃሌ ሉያ'/፪/ ይቤላ ለድንግል/፪/ ዚቅ አንጺሆ ሥጋሃ ቀዲሶ ኪያሃ፤ ኃደረ ቃል ላዕሌሃ፤ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፤ ወይቤላ ለድንግል፤ ሃሌ ሃሌ ሉያ፤ ሰሎሞን ይቤላ እኅትየ መርዓት ርግብየ ሠናይት፤ ፍናወ ዚአኪ ገነት፤ እስመ ኪያኪ ኀረየ ለታዕካሁ፤ ከመ ትኩኒዮ ማኅደረ ለልዑል
ወረብ በጎንደር ሊቃዉንት ኃዲጎ ፺ወ፱ ነገደ/፪/ማዕከለ ባሕር ቆመ ማዕከለ ባሕር/፪/
Просмотров 30911 месяцев назад
ወረብ በጎንደር ሊቃዉንት ኃዲጎ ፺ወ፱ ነገደ/፪/ማዕከለ ባሕር ቆመ ማዕከለ ባሕር/፪/ ወረብ ኃዲጎ ፺ወ፱ ነገደ/፪/ ማዕከለ ባሕር ቆመ ማዕከለ ባሕር/፪/
ላይ ቤት ዘህዳር ሚካኤል መልክዕ አቋቋም lay bet ye hidar michael melkoch akuakuam hidar 12
Просмотров 713Год назад
ላይ ቤት ዘህዳር ሚካኤል መልክዕ አቋቋም lay bet ye hidar michael melkoch akuakuam hidar 12 ማኅሌት ዘኅዳር ሚካኤል //ህዳር ሚካኤል ወረብ ከነ ምልክቱ ከነ ጽናጽል ruclips.net/video/a5 _t-x0s4/видео.htmlsi=4EMy0hxmv22j-TeL //ህዳር ሚካኤል ማህሌት ዚቅ ruclips.net/video/bdbaSjdADxY/видео.htmlsi=SGzYKMcVpbgdb7ts //ላይ ቤት ዘህዳር ሚካኤል መልክዕ አቋቋም ruclips.net/video/HZobhbBSx50/видео.htmlsi=zoB1LHMcVCdzZzSN //ማኅሌት ዘኅዳር ሚካኤል ለጒርዔክሙ ጎሥዓ ልብየ ለዝክረ ስምከ / መልክአ ...
ማኅሌት ዘኅዳር ሚካኤል ለጒርዔክሙ ጎሥዓ ልብየ ለዝክረ ስምከ / መልክአ ሚካኤል ለልሳንከ Hidar 12 melkea michael akuakuam
Просмотров 456Год назад
Hidar 12 melkea michael akuakuam እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!!! ማኅሌት ዘኅዳር ሚካኤል ለጒርዔክሙ ጎሥዓ ልብየ ለዝክረ ስምከ / መልክአ ሚካኤል ለልሳንከ Hidar 12 melkea michael akuakuam //ህዳር ሚካኤል ወረብ ከነ ምልክቱ ከነ ጽናጽል ruclips.net/video/a5 _t-x0s4/видео.htmlsi=4EMy0hxmv22j-TeL //ህዳር ሚካኤል ማህሌት ዚቅ ruclips.net/video/bdbaSjdADxY/видео.htmlsi=SGzYKMcVpbgdb7ts //ላይ ቤት ዘህዳር ሚካኤል መልክዕ አቋቋም ruclips.net/video/HZobhbBSx50/виде...
ክበበ ጌራ ወርቅ ጽሩይ ማህሌት mahlete tsige
Просмотров 94Год назад
ክበበ ጌራ ወርቅ ጽሩይ ማህሌት mahlete tsige
ጽጌ ወረብ tsige 5 gna senbet wereb enze tehakifiyo
Просмотров 116Год назад
ጽጌ ወረብ tsige 5 gna senbet wereb enze tehakifiyo
ስርዓተ ማኅሌት ዘጽጌ የሶስተኛ ሰንበት ጥቅምት 11/2016ዓ ም ለኩልያቲክሙ ፣ትመስል እምኪ፤ከመ ታቦት ሥርጉት ፤እንዘ ተሐቅፊዮ፤ክበበ ጌራ ወርቅ tsige
Просмотров 911Год назад
ሥርዓተ_ማኅሌት_ዘወርኃ_ጽ ጌ 🆂🆄🅱🆂🅲🆁🅸🅱🅴 ስርዓተ ማኅሌት ዘጽጌ የሶስተኛ ሰንበት ጥቅምት 11/2016ዓ ም ነግስ  ሰላም ለኩልያቲክሙ ማኅሌተ ጽጌ  ትመስል እምኪ ማርያም  ከመ ታቦት ሥርጉት  እንዘ ተሐቅፊዮ ለሕጻንኪ  ክበበ ጌራ ወርቅ ጽሩይ ሰቆቃወ ድንግል  ተንስኢ ወንዒ ሌዋዊተ ሓና
ስርዓተ ማኅሌት ዘጽጌ የሁለተኛ ሰንበት ሰላም ለአፉክሙበከመ ይቤ መጽሐፍፄነወኒ ተአምርኪ  እንዘ ተሐቅፊዮ ለሕጻንኪ ፣እፎ ጐየይኪ tsige mahlet
Просмотров 683Год назад
ስርዓተ ማኅሌት ዘጽጌ የሁለተኛ ሰንበት ሰላም ለአፉክሙበከመ ይቤ መጽሐፍፄነወኒ ተአምርኪ  እንዘ ተሐቅፊዮ ለሕጻንኪ ፣እፎ ጐየይኪ tsige mahlet ༒ ሥርዓተ_ማኅሌት_ዘወርኃ_ጽጌ ༒ የ፳፻፲፮ ዓ.ም የጥቅምት ፬ ሰባተኛ ዓመት ሁለተኛው ሰንበት የጽጌ ማኅሌት ሥርዓተ ማኅሌት መጀመሪያ (ሥርዓተ ነግሥ) ሥምዓኒ እግዚኦ ጸሎትየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ወይብጻሕ ቅድሜከ ገዓርየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ወኢትሚጥ ገፀከ እምኔየ፡ በዕለተ ምንዳቤየ አጽምእ ዕዝነከ ኃቤየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ አመ ዕለተ እጼውአከ ፍጡነ ስምዓኒ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ለዓለም ወለዓለመ ዓለም፡ ሃሌ ሉያ ዘውእቱ ብሂል፡ ንወድሶ ለዘሃሎ እግዚአብሔር ልዑ...
ቅኔ ጽፋት ዕዝል እጣነ ሞገር እግዚአብሔር ጸውአ እምነ ገሊላ አንስተ፣ወእምነ ሰማይ ቀጸበ መላእክተ፣በሌሊተ እሑድ ለትንሣኤሁ ከመ ይኩንዎ ሰማዕተ፣
Просмотров 1,4 тыс.Год назад
ሃሌ ሃሌ ሉያ ዕዝል እጣነ ሞገር እግዚአብሔር ጸውአ እምነ ገሊላ አንስተ፣ ወእምነ ሰማይ ቀጸበ መላእክተ፣ በሌሊተ እሑድ ለትንሣኤሁ ከመ ይኩንዎ ሰማዕተ፣ አመኒ በጊዜ ሞተ፣ ሰጠቀ ኰኵሐ እብናዌ ወመቃብረ ከሰተ፣ ወልድ ከመ ዘእምርእሱ ያሰስል ሐሜተ፣ ብርተ ሊባኖስ ጽኑዕ ኢያሱ እንበለ ያትሉ ወዓልተ፣ ያመዘብር ነግሀ ባሕቲቶ ዘአጽራሪሁ ዐረፍተ፣ ጥቅመ ኢያሪኮሰ ዘነሰተ፣ ዖደ ነዋ ሰብአተ ዓመተ፣ ወበኃይሉ ቀተለ ነገሥተ
ቅኔ ግዝል እጣነ ሞገር ምሪት/ ምራታ ከነተለዋጩ ከማብራሪያ ጋር ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያእግዚአ ውላጤ ክረምት አመተ ሁከት ዘኮነት ደመና ለምንት እንተ አንበረ
Просмотров 3,9 тыс.Год назад
ቅኔ ግዝል እጣነ ሞገር ምሪት/ ምራታ ከነተለዋጩ ከማብራሪያ ጋር ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያእግዚአ ውላጤ ክረምት አመተ ሁከት ዘኮነት ደመና ለምንት እንተ አንበረ
ወረብ ዘጽጌ ከምልክትና ጽናጽል wereb ze Tsige መዓዛ ጣዕሙዐይኑ ዘተገብረ ፈውስእንዘ ተሐቅፊዮ ለሕጻንኪክበበ ጌራ ወርቅ ጽሩይከማሃ ኃዘን
Просмотров 324Год назад
ወረብ ዘጽጌ ከምልክትና ጽናጽል wereb ze Tsige መዓዛ ጣዕሙዐይኑ ዘተገብረ ፈውስእንዘ ተሐቅፊዮ ለሕጻንኪክበበ ጌራ ወርቅ ጽሩይከማሃ ኃዘን
ስርዓተ ማኅሌት ዘጽጌ የመጀመሪያ ሰንበት ሰላም ለኩልያቲክሙ ጽጌ አስተርዐየ ሠሪጾ እም ዐጽሙ ዐይኑ ዘተገብረ ፈውስ እንዘ ተሐቅፊዮ ለሕጻንኪ
Просмотров 1,4 тыс.Год назад
ስርዓተ ማኅሌት ዘጽጌ የመጀመሪያ ሰንበት ሰላም ለኩልያቲክሙ ጽጌ አስተርዐየ ሠሪጾ እም ዐጽሙ ዐይኑ ዘተገብረ ፈውስ እንዘ ተሐቅፊዮ ለሕጻንኪ
ወረብ ዘማኅሌት ዘጳጒሜን ቅዱስ ሩፋኤል wereb ye pagume Rufael ኖላዊ ትጉህ ,ሀበነ እግዚኦ ,ነዐ ነዐ ማዕከሌነ ቁም,ሐመልማለ ወርቅ"
Просмотров 485Год назад
ወረብ ዘማኅሌት ዘጳጒሜን ቅዱስ ሩፋኤል wereb ye pagume Rufael ኖላዊ ትጉህ ,ሀበነ እግዚኦ ,ነዐ ነዐ ማዕከሌነ ቁም,ሐመልማለ ወርቅ"
የነሐሴ 24 አቡነ ተክለ ሃይማኖት ማኅሌት ወረብ nehase 24 wereb zeteklehaymanot
Просмотров 629Год назад
የነሐሴ 24 አቡነ ተክለ ሃይማኖት ማኅሌት ወረብ nehase 24 wereb zeteklehaymanot
ቅኔ ዕዝል እጣነ ሞገር ምሪት/ ምራታ ከነተለዋጩ ከማብራሪያ ጋር ሃሌ ሃሌ ሉያ እግዚአብሔር ጸውአ እምነ ገሊላ አንስተ፣ወእምነ ሰማይ ቀጸበ መላእክተ፣
Просмотров 19 тыс.Год назад
ቅኔ ዕዝል እጣነ ሞገር ምሪት/ ምራታ ከነተለዋጩ ከማብራሪያ ጋር ሃሌ ሃሌ ሉያ እግዚአብሔር ጸውአ እምነ ገሊላ አንስተ፣ወእምነ ሰማይ ቀጸበ መላእክተ፣
አመ ፲ ወ፱ ለሓምሌ ቅዱስ ገብርኤል ወረብ ይቤላ ሕጻን ለአሙ ኢትፍርሂ እም ኢትፍርሂ እም ነበልባለ እሳት፤ዘአድሃኖሙ ለአናንያ ለአናንያ ወአዛርያ ወሚሳኤል።
Просмотров 110Год назад
አመ ፲ ወ፱ ለሓምሌ ቅዱስ ገብርኤል ወረብ ይቤላ ሕጻን ለአሙ ኢትፍርሂ እም ኢትፍርሂ እም ነበልባለ እሳት፤ዘአድሃኖሙ ለአናንያ ለአናንያ ወአዛርያ ወሚሳኤል።
ነግሥ፪ቱ አዕሩግ አመ በከዩ ብካየ ረከቡ ወለተ ዘታስተሠሪ ጌጋየ ለወንጌላውያን ኲልነ ዘኮነተነ ምስካየ ኢያቄም ወሐና ወለዱ ሰማየ ሰማዮሙኒ አሥረቀት ፀሐየ
Просмотров 61Год назад
ነግሥ፪ቱ አዕሩግ አመ በከዩ ብካየ ረከቡ ወለተ ዘታስተሠሪ ጌጋየ ለወንጌላውያን ኲልነ ዘኮነተነ ምስካየ ኢያቄም ወሐና ወለዱ ሰማየ ሰማዮሙኒ አሥረቀት ፀሐየ
ወረብ በ መጋቤ ኣእላፈ የኔታ ክቡር እና መምህር የኔታ ልሳነ ወርቅ ጎንድር በዓታ ማርያም wereb yeneta kibur and yeneta lisanework
Просмотров 575Год назад
ወረብ በ መጋቤ ኣእላፈ የኔታ ክቡር እና መምህር የኔታ ልሳነ ወርቅ ጎንድር በዓታ ማርያም wereb yeneta kibur and yeneta lisanework
የንግስ በዓል መዝሙሮች ethiopian orthodox yebeale nigis mezmuroch #eritrea # Ethiopian Orthodox Mezmur
Просмотров 93Год назад
የንግስ በዓል መዝሙሮች ethiopian orthodox yebeale nigis mezmuroch #eritrea # Ethiopian Orthodox Mezmur
ወረብ ዘሰኔ ሕንጸተ ቤታ ለማርያም ፳፩
Просмотров 74Год назад
ወረብ ዘሰኔ ሕንጸተ ቤታ ለማርያም ፳፩
ሰኔ ሚካኤል ወረብ ማኅሌት ከምልክትና ከጸናጽል ጋር በአንድ ላይ sene michael wereb milktna tsenatsil. /ሰኔ ፲ ፪/
Просмотров 375Год назад
ሰኔ ሚካኤል ወረብ ማኅሌት ከምልክትና ከጸናጽል ጋር በአንድ ላይ sene michael wereb milktna tsenatsil. /ሰኔ ፲ ፪/
ወረብ እምሐና ወኢያቄም ተወለድኪ አላ በሩካቤ ዘበሕግ
Просмотров 182Год назад
ወረብ እምሐና ወኢያቄም ተወለድኪ አላ በሩካቤ ዘበሕግ
ወረብ ዘግንቦት ልደታ ለማርያም በሐኪ ማርያም ዘገነት ኮል ዕፀ ጳጦስ መዝገቡ ለቃል behaki maryam
Просмотров 243Год назад
ወረብ ዘግንቦት ልደታ ለማርያም በሐኪ ማርያም ዘገነት ኮል ዕፀ ጳጦስ መዝገቡ ለቃል behaki maryam
ምልጣን ዘግንቦት ልደታ ለማርያም ዮም ፍሥሃ ኮነ በእንተ ልደታ ለማርያም እምሐና ወኢያቄም ከመ ትቤዙ ነቢያተ ወጻድቃነ አማን ተወልደት እመብርሃን
Просмотров 419Год назад
ምልጣን ዘግንቦት ልደታ ለማርያም ዮም ፍሥሃ ኮነ በእንተ ልደታ ለማርያም እምሐና ወኢያቄም ከመ ትቤዙ ነቢያተ ወጻድቃነ አማን ተወልደት እመብርሃን

Комментарии

  • @tazabibihere-ethio4980
    @tazabibihere-ethio4980 12 дней назад

    I like the melody in the background. Anyone knows if it is available online and what is the name of it?

  • @WadeaWadea-i9q
    @WadeaWadea-i9q Месяц назад

    ኣቤትድምፅመታደልነው

  • @WadeaWadea-i9q
    @WadeaWadea-i9q Месяц назад

    ኣቤትድምፅ፡እግዚኦ፡ኣምላኬሆይ፡መታደል❤❤❤❤❤❤

  • @WadeaWadea-i9q
    @WadeaWadea-i9q Месяц назад

    ቃለህይወትንያሰማልን፡ኣባታችን፡እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DebeAzanaw
    @DebeAzanaw Месяц назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልል በእውነት እዝል ምሪቱ ቤልኩሉኝ ደስ ይለኛል

    • @Mahiletay1221
      @Mahiletay1221 Месяц назад

      @@DebeAzanaw ruclips.net/video/0u7POMZaRj0/видео.htmlsi=4qefgv65jmg93QDQ

  • @DebeAzanaw
    @DebeAzanaw Месяц назад

    ❤❤

  • @Bekie2119
    @Bekie2119 Месяц назад

    ❤❤❤❤❤

  • @abiytizazu9602
    @abiytizazu9602 Месяц назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @Mahiletay1221
    @Mahiletay1221 Месяц назад

    ** ታሕሣሥ ቅዱስ ገብርኤል መልክአ ቅዱስ ገብርኤል አቋቋ***ruclips.net/video/LspAeBqXt14/видео.html *****#ታህሳስ፟_ገብርኤል_ወረብ** **#ዘማህሌት** tahisas gebriel ወረብ mahilet ወረብ*** ruclips.net/video/hR5ZhNRc0iI/видео.html ***ታሕሣሥ ቅዱስ ገብርኤል የሚጸነጸለው መልክአ ቅዱስ ገብርኤል የላይ ቤት አቋቋም*** ruclips.net/video/lbCx0EAHwAk/видео.html

  • @Mahiletay1221
    @Mahiletay1221 Месяц назад

    ** ታሕሣሥ ቅዱስ ገብርኤል መልክአ ቅዱስ ገብርኤል አቋቋ***ruclips.net/video/LspAeBqXt14/видео.html *****#ታህሳስ፟_ገብርኤል_ወረብ** **#ዘማህሌት** tahisas gebriel ወረብ mahilet ወረብ*** ruclips.net/video/hR5ZhNRc0iI/видео.html ***ታሕሣሥ ቅዱስ ገብርኤል የሚጸነጸለው መልክአ ቅዱስ ገብርኤል የላይ ቤት አቋቋም*** ruclips.net/video/lbCx0EAHwAk/видео.html

  • @Mahiletay1221
    @Mahiletay1221 Месяц назад

    ** ታሕሣሥ ቅዱስ ገብርኤል መልክአ ቅዱስ ገብርኤል አቋቋ***ruclips.net/video/LspAeBqXt14/видео.html *****#ታህሳስ፟_ገብርኤል_ወረብ** **#ዘማህሌት** tahisas gebriel ወረብ mahilet ወረብ*** ruclips.net/video/hR5ZhNRc0iI/видео.html ***ታሕሣሥ ቅዱስ ገብርኤል የሚጸነጸለው መልክአ ቅዱስ ገብርኤል የላይ ቤት አቋቋም*** ruclips.net/video/lbCx0EAHwAk/видео.html

  • @Truthmediasami
    @Truthmediasami Месяц назад

    ❤❤❤❤ቃለ ሂወት የነታየ 🙏

  • @MakeItAuto
    @MakeItAuto 2 месяца назад

    ...ወንኢ ሰናይትዬ ምስለ ገብርኤል ፍሱሕ❤️

  • @dsadshdasid292
    @dsadshdasid292 2 месяца назад

    ❤❤❤

  • @Habrom1988
    @Habrom1988 2 месяца назад

    ጥሩ ቅሌት ነው።

  • @FkremaryamAdis
    @FkremaryamAdis 2 месяца назад

    አቋቋም አስተምሩኝ የኔታ

  • @sira-l9z
    @sira-l9z 3 месяца назад

    ❤❤❤

  • @kalaabnegasi9464
    @kalaabnegasi9464 3 месяца назад

    እንዴት ነው ማግኘት የምችለው ለነዚህ መርጌታ

  • @kalaabnegasi9464
    @kalaabnegasi9464 3 месяца назад

    ሰለም መርጌታ አስቲ ሃይ ይበሁኝ በጣም ፈሊጌዎታለሁ

  • @Buudlaዩቱብ2
    @Buudlaዩቱብ2 3 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @MGebremeskelHaileslasie-fv8oi
    @MGebremeskelHaileslasie-fv8oi 3 месяца назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን የመምር አስተርአየ ሁሉም ክብረበአልና መዝሙር እንደዚሁ በምስል በትልኩልን

  • @KedistKedist-eo1pk
    @KedistKedist-eo1pk 4 месяца назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @BeletZegeye
    @BeletZegeye 4 месяца назад

    የመምህር አስተራዬ ዚቅ የለም እንዴ ያወጡት??

  • @ተሥፋሁንዓለምነው
    @ተሥፋሁንዓለምነው 4 месяца назад

    በእውነት የመላእክትን ዝማሬ ያሰማል! ይህ በእውነት ልቦናን መስጦ ሠማየ ሠማያት የሚያደርስ ዜማ ነው። ለእንቁ ሊየቃውንቶቻችን እድሜ ማቱሳላህን ያድልልን። ተተኪ ሊቃውንትን አያሳጣን

  • @kapitaltekle-m9g
    @kapitaltekle-m9g 4 месяца назад

    በመጀመርያ ቃለ ህይወት ያሰማልን።እናመሰግናለን! ጀማሪ ነኝ እና ከዚ ነው የምንጀምረው?

  • @AzmaBikis
    @AzmaBikis 5 месяцев назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህር

  • @fasikaadmasu7673
    @fasikaadmasu7673 5 месяцев назад

    ❤❤❤

  • @አባወልደአባወልደጊዮ
    @አባወልደአባወልደጊዮ 5 месяцев назад

    መወድሱንይጨምሩት

  • @አባወልደአባወልደጊዮ
    @አባወልደአባወልደጊዮ 5 месяцев назад

    ቃለሕይወትያሰማለን

  • @mekuwondu1354
    @mekuwondu1354 5 месяцев назад

    የቪዲዮ መግቢህ መንፈሳዊነት ይጎለዋል በመዝሙር ቢሆን ደስ ይላል በተረፈ እግዚአብሔር የመላዕክትን ዝማሬ ያሰማልን በረከታቸው ትድረሰን።

  • @SiemAndebrhan
    @SiemAndebrhan 5 месяцев назад

    ቃለሂወት የስማዕልና

  • @TesfaDestaw-i7r
    @TesfaDestaw-i7r 5 месяцев назад

    ያሬድ በትክክል አልሞተም።

    • @Dazeryio
      @Dazeryio 5 месяцев назад

      ምን ማለትህ ነው ?

    • @AregawiTazebe
      @AregawiTazebe Месяц назад

      ድሮም ዓረጓል እንጂ ገና ኣልሞተም

  • @HamelmalHajjsb
    @HamelmalHajjsb 6 месяцев назад

    በረከቶው ከኛጋ ይሁን ታድልዎት ነዎት

  • @tarikuashagire2804
    @tarikuashagire2804 6 месяцев назад

    ስጦታነው ከፈጣሪመታደለ አንዱ እንደዚህ በጸጋይታደላል እንዳዱደግሞ በእግዚአብሄር በተመቅደስ ሙስና ይሰራል

  • @HamelmalHajjsb
    @HamelmalHajjsb 6 месяцев назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @Zeyewdase
    @Zeyewdase 6 месяцев назад

    ጥሩ ምሪት እናመሰግናለን

  • @AfewarkBelay
    @AfewarkBelay 7 месяцев назад

    ውሸት

  • @AfewarkBelay
    @AfewarkBelay 7 месяцев назад

    ባዷ ነው

  • @yaredasmare4589
    @yaredasmare4589 7 месяцев назад

    በጣም ጥሩ ነው😮😮

  • @ShamaAcademy-cy7bo
    @ShamaAcademy-cy7bo 7 месяцев назад

    ❤❤❤❤

  • @kalkidancl6493
    @kalkidancl6493 7 месяцев назад

    ❤❤❤❤

  • @GezaeAfera
    @GezaeAfera 7 месяцев назад

    ቃለሕይወት ያሰማልኝ

  • @EsuEsa-vq9fs
    @EsuEsa-vq9fs 7 месяцев назад

    ኮፒራይት

  • @yaredasmare4589
    @yaredasmare4589 7 месяцев назад

    Dms mrewa🙏🙏😮😮

  • @abrahamtegegnye7221
    @abrahamtegegnye7221 7 месяцев назад

    የምር ሌላ ሀገር ደርሼ መጣሁ ተመስጬ

  • @yazebkassa9886
    @yazebkassa9886 7 месяцев назад

    በረከታቸዉ ይደርብን

    • @kiduskiros3030
      @kiduskiros3030 7 месяцев назад

      ዝም ብሎ በረከት ምናምን አይባልም ወገን

  • @Tesfaye723
    @Tesfaye723 8 месяцев назад

    Thanks ,,,,,Keep it up

  • @HaileG-2020
    @HaileG-2020 8 месяцев назад

    Memhr endem alu? መልክዐ አቋቋም ዘክብረ በዓል metshaf be pdf ylakulgn. keykrta gar

  • @medhaniye
    @medhaniye 8 месяцев назад

    yh yemimesl kele amlak eyefeseses view gn yelem betam yasaznal

  • @medhaniye
    @medhaniye 8 месяцев назад

    ybel memhrachn betam yemigerm new.