ቅኔ ግዝል እጣነ ሞገር ምሪት/ ምራታ ከነተለዋጩ ከማብራሪያ ጋር ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያእግዚአ ውላጤ ክረምት አመተ ሁከት ዘኮነት ደመና ለምንት እንተ አንበረ
HTML-код
- Опубликовано: 18 янв 2025
- ቅኔ ግዝል እጣነ ሞገር
ምሪት/ ምራታ ከነተለዋጩ ከማብራሪያ ጋር
ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ
እግዚአ ውላጤ ክረምት አመተ ሁከት ዘኮነት ደመና ለምንት እንተ አንበረ፤ ፤
አመ ተአዘዘት ትቅዳህ ማየ አስተፍስሖ ፍጡረ፤ ፤
እንበለ ነጎርጓር ይእቲ እስመ ኢተሀውር ባህረ፤ ፤
ወይእቲ በአጽልሞ ገጽ ዘትትመየጥ ድህረ፤ ፤
ቅኑየ ሀጋይ ይብሰት በጥንቃቄ ምክረ ቃለ ነቢይ እንተ አዕመረ፤ ፤
ለእግዚአ ተግሣጽ ክረምት መዓቱ እስከነ ህልፈት ተገብረ፤፤
ውእቱ እስመ ዉስተ ቤት ተሠውረ፤ ፤
ማህሌታይ ቲዩብ
ቃለሕይወትያሰማለን
ቃለ ህይወት ያሰማልል በእውነት እዝል ምሪቱ ቤልኩሉኝ ደስ ይለኛል
@@DebeAzanaw ruclips.net/video/0u7POMZaRj0/видео.htmlsi=4qefgv65jmg93QDQ
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን ጸጋዉን ያብዛሎት
🐯🐯🐯🐯🐯🐯🐯
እግዚአብሔር ያክብርልን ዕድሜ ያድልልን በጣም ጠቃሚ ነዉ ተለዋጩ ሙሉ እሚያደርገዉ እሱ ነዉ ይቀጥሉልን ከዋይዜማዉ ጀምሮ❤❤❤❤
አሜን፫❤❤❤
❤❤❤
መወድሱንይጨምሩት
❤❤❤
❤❤