Hi Eshetu, we really love you're program my mother watch you're program all the time it has a message. I want to ask you something we hear that Eritreans can't buy a house in the Real Estate the program of Real Estate many Eritrean people want to buy a home but they are not allowed to. Why is that?
Berta eche wedefit endante yalu treu etiopiyawi wetatochen tawetaleh 🥰🙏
እኔ የገረመኝ የነሱ ጀግንነት እስኪ እንደኔ በጣም እዉቀታቸዉን ያደነቀ
በጣም እኔራሱ አስደምመውኛል
እኔ ተመልካች እንጂ ኮማች አይደለሁም ዛሬ እስኪ ልኮምት በጣም በጣም ድንቅ ልጆች አዝናኚ ናቸው ወላሂ በጣም ነው የተደነኩባቸው
አሸ እንዳንተ ያሉ ሀገር ወዳድ ኢትዮጵያዊ ልጆች ከጤና ጋር ይሰጥህ
አሚን በል🙏🙏
እሸቱ ለስንት ወጣቶች ስራ የፈጠርክ ጀግና ነህ አተን አለማድነቅ ንፉግነት ነው
ለብቻይ ልብላ የማይል ሐቀኛ ሰው እሸቱ መለሰ ስላምህ ይብዛ
እግዚአብሔር ይስጣችሁ ቀልድ ዜሮ ተመልካች ነበርኩ በአንድጊዜ 1000%እንድጨምር አደረጋችሁኝ።❤❤❤❤❤
እሚገርም ብቃት ያለማድነቅ አይቻልም ሁሉም ይችላሉ ብቻ አይገልጸውም
ዋው የዶንክዩ ቱብ ሰራተኞች ሁሉ በጣም ድንቅ ተሰጦ እና ብቃት አላቸው በርቱልን እሼ ምርጥ ሰው ክፉ አይንካችሁ 🥰
ወደፊት የት እንደሚደርሱ ቁልጭ ብሎ ታየኝ በርቱ የምርጦች ቲም ።
Phison Realistate ቤት ማስታወቂያ ካስተዋወቁት አንዷ በጣም ጎበዝ ተጫዋች ኮሜዲያን ናት እሸቱ አበረታታት
all of them are RESPECT አሚገርሙ ናቸው እማምላክን
100% ብቃት አላቸው
አሼ ብዙ ጀግና አፈረተሀል👏👏👏👏👏
እግዚአብሔር ይባርክህ እሼ፣ እነሱንም እኮ ለገበያ እያቀረብካቸው ነው በጣም የሚገርም በር ነው የከፈትከው አእምሮህ የተባረከ ይሁን አሁንም
በጣም የሚደነቅ ችሎታ ነው ያላቸው በእውነት
በርቱ ለኛም ስራ ፍጠሩልን።
ይህ ፕሮግራም ይቀጥል ምትሉ👍👍👍
እሼቱ የኔ ምርጥ አላህ ይጠብቅህ
አገራችን ኢትዮጵያ ያንተ አይነት መልካም ሰው ያብዛልን እስኪ እንዴ እሼቱ መልካም ቅን ልብ ያላችሁ ብቻ አበርታቱኝ ፕሮፍይሌን🙏😘
እኔጋ እንዛመድ
@@ٱمويسر እሽ እማ ነይ
እሼ ጥበበኛሁ ለሰራተኞችክ ይሄ ማድረግክ በጣም አደኛ ለስራቸው ፍቅር እንዲኖራቸው ታረጋለህ በርታ በጣም አሪፍ ነው
ሰላም እሼ እንዴት ነህ? የምሰራቸዉ ስራዎች ሁሉም በጣም ይመቹኛል በተለይ ስታንዳርድ ቀልዶችህ ። ስሜ አለማየሁ ዘውዱ እባላለሁ እናም የምኖረዉ አለልቱ በምትባል ከአዲስ አበባ 55 ኪሎ ሜትር የምትገኝ ትንሽዬ ከተማ ዉስጥ ነዉ ። እንዳዉም የሆነ ጊዜ ላይ ለሆነ ፕሮግራም ገበያ ዉስጥ መተህ ነበር ካስታወስክ። የኔ ጉዳይ ነበረኝ አንተም እንደምትረዳኝ እርገጠኛ ነኘ ።ከተማችን ባለህ ተሰጦ ብዙም የምትታይባት አይደለችም ። እናም እኔ ስነ ጽሁፍ ዉዝዋዜ እናም የዘፈን ገጥሞችን እንደ ፕሮፌሽናል ባየሆንም እንደራሴ እችላለሁ። ግን ያለኝ ተሰጦዬ እኔዉ ጋር ነው የቀረዉ ። እናም አንተ እኔን ብቻ አይደለም ሌሎችንም ተሰጦ ያላቸዉን ።እንድታግዘን በአከብሮት እጠይቃለሁ። ከቻልክ ከ አረቲስቶች ጋር ብታገናኘን ።Please Please ይህን መልአክት እንደምታነበው አልጠራጠርም። ስላስቸገርኩህ ይቅርታ።ስልክ ቁጥር 0928324014
ለሀገራችን ሰላም ዘወትር በፀሎት ትጉ ሰላም ሲኖር ነው ቁጭ ብለን ቪዲዮ የምናየው🙏👍
ጥረታችሁን አለማድነቅ አይቻልም የምር ጀግና ናችሁ
Amazing 👏 everyone done excellent jobs 👏 👌 👍
what a creativity from lidia and mickael
እሼ መሌ እንኳን ሰላም መጣክልን የኛ የዘመናችን የምርጦች ምርጥ አላህ ከክፉ ሁሉ እሱ ይጠብቅህ ዋው ምርጥ ማስታወቅያ ሳላደንቃቸው አላልፍም በጣም ትችላላቹ
Donkey tube ሰራተኞች ሲወዳደሩ በጣም ነው ሚመቹኝ ፈታ ያደርጋሉ ደስ ሲሉ
ዋው እሼ ሰራተኞችህም በጣም ጎበዞችናቸው
ተባርኩ በእውነት ትችላላቹህ
በርቱ...ከምወዳቸው ፕሮግራሞች መሀከል አንዱ ነው።
ሰላም ለናተ በጣም አሪፍ ቁይታ የሼይ መሊ ክሩሞች እጅግ በጣም ሊደነቁ የሜችሎው ችሎታ ና እውቀት እድላቸው ያሳያል 😍👍🙏
የማዳም ክመሞች የእሸ አፍቃሪዎች አላቹልኝ 🥰 እግዚአብሔር በያላችሁበት ጉልበታችሁን ይባርክልኝ 🙏የኔ ጀገኖች 💚❤️
እሚገርም ነው ጎበዞች ናችሁ ጠንክሩ😘❤
ደስ ትላላችሁ በርቱ ሰላም ለእምየ ኢትዮጵያ
ችሎታቸውን ሳላደንቅ አላልፍም 👌
በጣም አቅም ያላቸው ለጆች ናቸው
በጣም አስተዋይና ጀግና ልጆች ናቸዉ
እሸቱ ዳኝነቱን የዲጂታል ሚዲያ ባለሙያ ኮመንት ብታክልበት አሪፍ ይሆን ነበር !
እጅግ ብዙ እይታዎች ከባለሙያ ይቀርቡበት ነበር ::
ይህቺ ባለ 10 ብር እሽግ😂😂😂 በተረፈ የዶንኪ ቲዩብ አባላት እጅግ የሚያስደንቁ ናቸው። Wow አስገራሚ ወጣቶች !!!
ጎበዛች በርቱ
ሰላም ሰላም እሼእና ሰራተኞት ሰላማችሁ ይብዛልኝ ስወዳችሁ።🤗🤗🤗🤗🤗😘😘😘😘😘😘😘ሰላም ጤና ፍቅር ለሀገራችን።
በርቱ ይሄ ፕሮግራም ይቀጥል
ውድ የሀገሬልጆች አላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ አሸመልካምሰው
Ashe ante eko sew neh lijochihnm agobezk kerasih alfeh bertalign yene jegina wendm ❤❤❤fetari kante gar yhun
ዋው ደስ ሲል
እሚገርም ጉልበት ያላቸው ልጆች አሉ እሸ
ምርጥ ስራ ነዉ በርቱ
ሀገሬ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ
ዋውው ማስታወቂያቹ በጣም ያማሙሩ ነበሩ
Woow Eshe Bezi achir seat wust yemtayibet Angel wow 1gna neh Eshe !
ለሀገራችንሠላም ያድርግልን እድህ ቁጭብላችሁ የምታስተዋውቁት ሠላምበመሆኖነው እናሀገራችንን ሠላም ያድርግልን ማስታወቂያ ሠራቶኞችም ይችላሉ👌
በረቱ በጣም አረፈ ነዉ
ሁሉም ጎበዞች ናቸው
አዝናኝ አስተማሪ እናመሰግናለን
እኢአ ሀገራችን ድንቅ ቤት ይሁን ፈጣሪ ይርዳን
እጅግ ልዩዩዩ ናችሁ❤❤❤😍
ነፃነት ጥግ ድረስ የእሺ ሰራተኞች
I think if all Ethiopian start thinking outside of tab box and use their talent to resolve tel issue , Ethiopia will have a feature !
ኧረ ለእናንተማ ቃላት አጣሁላቹ👏👏👏👏👏👏💞💞💞
እኔግን ማህደሪ ያሸንፋል ብየነበር በጣም አሪፍ ስራ ነበረ የሰረው
ዶንኪ tube betam des mel you tube chanal
ስላም ለእናንተ ይሁን የእግዚአብሔር ቤተስቦች እንዴት ናቸው እሽ በርቱልን
ጀግና ነህ ምንም መፍጠር ትችላለህ እሸ
Eshe yesew eshet
Berta Eshe 👏🇪🇹🇲🇦
እሼ ምርጥ ኢትዮጵያዊ
Wow hulachehum betam gobezoch nachehu 👍
ሁላችሁም ጀግና ናችሁ
እሸቱ ምርጥ ሰው
አሚን ብለናል
ዋው ዋው የእሼ ቤተሰቦች እንዳለ ምርጥ በርቱ
only donkey tube can make us watch 30 minutes of ads with smile on our faces.
Exactly 😂 there is no end to their creativity bravo 👏 team donkey tube
በጣም ደስ ስትሉ
ለኛም ስራ ብሰጡን
ይችቡና ቡናጦጦትእንስማትነብር በሬድዬ
Hi Eshetu, we really love you're program my mother watch you're program all the time it has a message. I want to ask you something we hear that Eritreans can't buy a house in the Real Estate the program of Real Estate many Eritrean people want to buy a home but they are not allowed to. Why is that?
ዋው
Creativiy high. backbone of eshetu
እነቤተልሄም ግን ዘና አድርገውኛል😂😂😂😂😂
ዋው 1ኛ ናችሁ ሁላችሁም
eshy yhyn nger normal program adrgachu be wuddr melk bikerb arif yimeslegnal ke sposer ga honachu ende anki andebetoch wuddr bihon des mil program new
ለሁሉም አርባ አርባ ሺ ብር ይገባቸዋል!!!!!!
Never seen promotion entertained n Over again.
በጣም ጎበዝ ናቹህ በርቱ
I am proud of you bro
ስደት ነኝ እንዴት መመዝገብ እችላለሁ?
excellent
Jagenawoche nachu❤❤😘😘
ይገርማል
ዋውው ደስ የምል ቀይታ ነበር በርተልኝ
ደስ ስትሉ በጣም ምርጥ ነዉ
አሼ መለካም ሰው
Woow 😂😂😂👍❤️❤️❤️
Eshetuu Melesee selam
waw it was so amazing
እሸቱ እወድሐለሑ በስራሕ አድናቂሕነኝ
Eshe frinki yesera aware new yaleh
እንኳን ደስ አላችሁ
እሽዬ እስከነክሩውቡድኑ ስወዳችሁ በርቱልን
የውነት የሚገርም ነው
Visit Addis Ababa
ወዉወወወወወዉዉዉዉዉ
ቆይ ለኛ ለመዳም ቅመሞች ምን ይሁንልን እረ ተው እሽ
ድንቅ