እንዴት በ3 ቀን ውስጥ እቃችንን ወደ ሀገር መላክ እንችላለን

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 23 дек 2024

Комментарии •

  • @gebeyamedia
    @gebeyamedia 5 лет назад +24

    እጅግ በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን ምርጡ ሰው፤እንደ አንተ አይነቱን ደግ እና መልካም ሰዎችን ያብዛልን

  • @MediTube1
    @MediTube1 5 лет назад +45

    የኛ መልካም ሰው እናመሰግናለን በርታ 👉🇪🇹ኢትዮን ደግሞ አላህ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃት 😘😘

  • @ሶፊያነኝእናቴንናፋቂ

    በመጀመሪያ ለምታቀረበው ሰላምታህ
    ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱሏህ ወበረካተሁ። ወንድም በርታ
    ለ information በጣም እናመሰግናለን ። ኢትዮ🇪🇹ሀገራችን እና ወገኖቻችን አላህ ይድርስላቸው ጀሊሉ የእሱ ሰላሙን ያውረድ።

  • @AminaAmina-oq5hx
    @AminaAmina-oq5hx 5 лет назад +14

    አላህ ለሀገራችን ሰላምያውርድልን ያረብ በርታወድሜ

  • @zeharatube1277
    @zeharatube1277 5 лет назад +8

    ያረቢ ሀገራችን ሰላም ያድርግል ትክክል ዘር ዘር እያሉ ነው በተለይ ተሳዳቢዎች እባካችሁ አትሳደቡ ስሳደቡም ዝም በሏቸው መልስ አትመልሱ

  • @ሙሉደመቀ-ዠ3ቘ
    @ሙሉደመቀ-ዠ3ቘ 5 лет назад

    እናመስግናለ ወንድሜ በርታ በጣም ምርጥ ነግሮችን ስለምታስተምር እጅግ በጣም ድስ እያለኝ ነው እማዳምጣው

  • @waynigaberegzabeher1408
    @waynigaberegzabeher1408 5 лет назад

    እረጋታ የተሞላው መልእክትህንና ምክርህን እጅግ አረገን እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @እየሱስያድናልያድናልእየሱ

    ትክክል ነው ውንድሜ ተበርክ 🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭💞💞💞💞💓💓💓💓💓💓👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌹🌹🌹🌹🌹🌹💞💞💞

  • @msameina7980
    @msameina7980 4 года назад

    እናመሠግናለን በረታ ድሮስ እኛ ወሎየወች የምንታወቀ በጥሩ ነት ነው

  • @ekrmakemal7212
    @ekrmakemal7212 4 года назад

    ዛሬ በጣም ጥሩ መረጃ ነው እናመሰግናለን 😍😍😍

  • @kefeyalewabeje
    @kefeyalewabeje 2 года назад +2

    ስልክ ብታስቀምጥልን ደስ ይለኛል!!!

  • @ASTUTUBE21
    @ASTUTUBE21 5 лет назад

    እናመሰግናለን 👍🙏

  • @fd7923
    @fd7923 5 лет назад

    እናመሠግናለን ወድማችን በቅርቡ ልልክ ነበር እኳን ነገርከኝ

  • @ዚክራሠኢድ
    @ዚክራሠኢድ 5 лет назад

    አንድ ሺ ጊዜ ላይክና ሰብስክራይብ ቢኖር በመጀመሪያ አንተን ነበር የማደርገው። በጣም እናመሠግናለን የኛ መልካም ወንድም ወሎዬ በመሆኔ ኩራት ይሰማኛል ነፍ አመት ነርልኝ።

  • @ሙሉ.አለም.አሰፊእኔ.የተዋ

    እግዛብሄር. አገራችንን. ሰላም. ያድርግልን. የኔወድም. .ስልክህን. አኑርልን...በጣም. እናመሰግናለን. ተባረክ

  • @jeje1870
    @jeje1870 5 лет назад +3

    እባክህ አብድየ ጀዛክን አላህ ይክፈልክ እና እስኪ ልክ እንደ መርካቶ ቶብ ደሴ ካለ ለምሳሌ ሶፋ ቲቤ የቤት እቃወች የምግቤ ጠረንቤዛወች ባጠቃላይ ማቴሪያሎችን ጠይቅልን

  • @fatimaseid4634
    @fatimaseid4634 5 лет назад

    እናመሰግናለን ወንድማችን መካሪአችን አላህ ይጠብቅህ ሁላችንንም አላህ ይጠብቀን በየአለንበት ሁሉ

  • @dineshadinesh2434
    @dineshadinesh2434 5 лет назад

    ሰላምህ ይብዛ ወንድማችን እንዴት ነህ ስለመረጃው ከልብ እናመሰግናለን ስለሀገራችን ወሳኝ መልእክት ነው ያለፈ አልፏል አሁን ብናስተውል መልካም ነው በዚህ ከቀጠልን ያሰጋል በትንሹም በትልቁም ወገኔ በማለቁ አዝኛለሁ

  • @የልብሰላምራሀቱልቀልብ

    Jezak allhe heyre mirte sew berta allhe yagzh

  • @fatimasaeed7568
    @fatimasaeed7568 5 лет назад

    ጀዛከላህኸይር
    ወንድማችን

  • @rahmarahma5680
    @rahmarahma5680 5 лет назад

    ዋአለይኩም አሰላም ወረህመቱሏሂ ወበረካትሁ ዋናው አገር ሰላም ሲሆን
    ነው ወንድም ትክልልልልልል ጀዛኳ አላሁ
    ኸይርን

  • @jemillatube2160
    @jemillatube2160 5 лет назад

    ጀዛከላህ ኸይር

  • @hawaali1121
    @hawaali1121 5 лет назад

    ጀዛ ካላህ ሽኩራን ወድም

  • @fatumaemar6661
    @fatumaemar6661 5 лет назад

    ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ጀዛከሏህ ኸይር ወድማችን በጣም ጥሩ መልክት ነው በርታ ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን ያርብብብ

  • @abebachanal1036
    @abebachanal1036 5 лет назад

    እናመስግናለን ወንድሜ ውድ ናቸው ይቅርቡን

  • @እኔውነኝተስፋያደከመኝ

    ወድም ጀዛከላህ ኸይር የአራሚክሱን እንደት ነው እማገኘው

  • @shemsumusa989
    @shemsumusa989 5 лет назад

    V good I wish you encourage other utubers same thing thank you

  • @user-wk4ep2lz2y
    @user-wk4ep2lz2y 4 года назад

    በጣም እናመሰግናለን

  • @Umitube
    @Umitube 5 лет назад

    ትክክል ደግሞ ይሰማችሁን ሁሉ ውስጣቹ አታስገቡ ባልሰማ እለፉ ሰላም ለሁላችሁ ይሁን

  • @fatumaabdellahra2650
    @fatumaabdellahra2650 5 лет назад

    ጀዛከላህ ኸይረን ወንድማች አላህ ያግዝህ

  • @رحيمهكمال-ه3ن
    @رحيمهكمال-ه3ن 5 лет назад +1

    ዋሊኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካትሁጀዛካለኽይርውንድሜችን ጥሩሰውነው

  • @fareedballo
    @fareedballo Год назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Fhfhg477
    @Fhfhg477 5 лет назад

    ወአለይኩም አሰለም ወራህመቱላሂ ወበራከቱሁ ጀዘከአላሁ ኸይራን ጀዘ ወዲ።

  • @WalidWalid-xi3qe
    @WalidWalid-xi3qe 4 года назад

    ትክክልነህ አህሜ

  • @الوووالووالوو
    @الوووالووالوو 5 лет назад

    ወአለይኩም አሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ጀዛክ አለህ ኸይር

  • @saratiilove8530
    @saratiilove8530 5 лет назад +1

    Wl wr wb
    Beta Arif Hasab new jzk Allah

  • @mahiethiopia
    @mahiethiopia 5 лет назад +1

    ሰላም ነው ጠፍህ ...... እውነት ብለሀል ሶሻል ሚድያ ከጥቅሙ ጉዳቱ እየበዛ ነው ፈጣሪ የሞቱትን ሰዎች ነፍስ ይማርልን..... እናመሰግናለን ለመረጃ

  • @ሀያትሰኢድየአፋራያውምየአ

    በጣምእናመሰግናለንወድም
    በጣምያዛዝናልፈጣሪአገራችንወገናችንንጠብቅልንአሚን

  • @anshaomar2434
    @anshaomar2434 5 лет назад

    እንኳን ሰላም ተመለስክ አህሜ

  • @yifatew1
    @yifatew1 5 лет назад

    *_እናመሰግናለን ምረጥ ሰው አቦ ሰላምህ ብዝት ይበል_*

  • @zeharyseid1605
    @zeharyseid1605 5 лет назад

    ዋው ምርጥ ሰው አላህ ይጨምርልህ

  • @ጌታሆይተመስገን
    @ጌታሆይተመስገን 5 лет назад

    ምርጥ ወንድማችንን እናመሠግናለን ውዶችየ አገራችን ሰላም ያድርግልን ዘርኛና ዘርኞችን ከምድራችን ያጥፍልን ሰላም ሰላም ላገራችን ኢትዮጵያ

  • @bint-ahmed-welloyewa8322
    @bint-ahmed-welloyewa8322 5 лет назад

    ወአለይኩም እሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ 🌹🌹🌹🌹🌹👍👍👍በጣም ትክክል ነህ ወንድማችን ሶሻል ሚዳያ ላይ የሚታየው ሁሉ share የሚደረገው ሁሉ ሰላምን የሚነሳ እንጅ ፍቅር የሚያመጣ አይደለም አላህ ብቻ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ህዝቦቿንም አላህ ንፁህ ልብ ይስጠን አሚንንን

  • @hm3183
    @hm3183 5 лет назад

    እናመሰግናለን ወድማችን

  • @belayneshchanie8013
    @belayneshchanie8013 5 лет назад

    በጣም አመሰግናለሁ ወንድማችን

  • @smm7507
    @smm7507 5 лет назад

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ
    በጣም አሰተዋይ ነክ እናመሰግናል ባለህበት አላህ ይጠብቅህ
    ሰለ ቡቲክ ሰራ እና ቢዝነሰ ሰት እደሚያሰፈልግ እድሁም ጁዝ ቤት ለመክፈት የሚያሰፈልገዉ ማተርያል ቢዝነሰ ንገርኝ እሰኪ ? እደምትመልሰልኝ ተሰፍ አደርጋለሁ

  • @rmhtrmht957
    @rmhtrmht957 5 лет назад

    ወአለይኩሙሠላም ወራህመቱላሂ ወበራካትሁ ።ወንድማችን. ጀዛኩሙልኸይር። ኢቶጵያን ከነህዝቧ በያለንበት አላህ በራህመቱ ይጠብቀን ያረብ

  • @የድንተማሪነኝአልሀምዱሊላ

    ጠቃም መረጃ በፊጥነት ሥለምታቀሪብልን እናመሠግነለን ወንድም

  • @samirababa4151
    @samirababa4151 5 лет назад

    እናነሠግናለን ወንድም በጣም !!!!

  • @semhalmezgebe9491
    @semhalmezgebe9491 5 лет назад

    enamesegnalen wendmachin egziabihir edmina tena ysth

  • @ላታህዘንኢነላህስዴተኛነኝ

    ዋአለይኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካቱ አህለን ወንድም💐💌💖💖👌👍

  • @ashutube6458
    @ashutube6458 5 лет назад

    እናመስግናለን በርታ ወንድማችን

  • @betelhemlema4218
    @betelhemlema4218 5 лет назад +19

    Wollo tube አድናቂ ማነው እስኪ ልያችሁ

  • @የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ

    ጄዛከላህ ኽይር

  • @ራቢወርባቦ
    @ራቢወርባቦ 5 лет назад

    አህመድ ወሎየ ጀዛከላህ ከይር አላህ ይጠብቅህ ክፍ አይንካህ አሁን ልብስ ለመላክ የከርጥ አስተያየት ያርጋሉ ወይስ እንደዛው ውድ ነው

  • @محمدمحمد-ج6ث5ث
    @محمدمحمد-ج6ث5ث 2 года назад

    ከኢትዮጵያ ወደ ሳውድ የትምህርት መረጃ ለማስላክ ፈልጌ ነበር

  • @zuzuuyeeemuleta9623
    @zuzuuyeeemuleta9623 5 лет назад +1

    Allah salemune Yawuredilatti La hagerachingii Like your idea....!

  • @እምነትተስፋፍቅርትዕግስት

    ጀዛከ ሏህ ኸይር ወንድሜ

  • @muna1645
    @muna1645 5 лет назад

    መልካም ሰው ሰላምህ ይብዛ

  • @kamela3871
    @kamela3871 5 лет назад

    ጀዛካላህ

  • @ኡሙቢላል-ጠ8ኈ
    @ኡሙቢላል-ጠ8ኈ 5 лет назад

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሒ ወበረካቱ እናመሰግናለን

  • @Tube-yi3vo
    @Tube-yi3vo 5 лет назад

    እናመሰግናለን ወድማችን
    አንድ ሰው ወደ ሀገር ሲገባ
    ስንት ላብቶፕ ይዞ መግባት ይችላል
    ስንት ሞባይል??
    ሌላው ደግሞ
    ስንት ኪሎ ሻንጣ ነው የሚፈቀደው??
    ከቻልክ መልስልኝ

  • @saraarayi4542
    @saraarayi4542 5 лет назад +1

    እግዝአብሄር: ሀገራችንን: ሰላም: ያድርግልን:
    በጣም: እናመስግናለን: የእኔ: ወንድም:

  • @saharahismael5040
    @saharahismael5040 5 лет назад

    ws wr wb ሰላም ወድሜ እናመሰግናለን

  • @asgedederebadereba426
    @asgedederebadereba426 5 лет назад

    እናመሠግናለን አሜን ኢትዮጵያን ፈጣሪ ይጠብቅልን

  • @Habibawolo
    @Habibawolo 5 лет назад +2

    አመሰግናለሁ ወድም ኢትየሰላም ትሁን

  • @nunshamitku7834
    @nunshamitku7834 5 лет назад

    መልካም ሰው እግዚአብሔር ይስጥልኝ አመሰግናለሁ ።

  • @ፍቅርክገብቶበደሜአባቴ

    ጀዛከላህ ወንድሜ እስኪ በዚ በመላክእና በአየድ ይዞ ከመየድ የቱ ይሻላል
    በቅርብ እገባለዉ ወደሀገር

  • @bedriwollotube3474
    @bedriwollotube3474 5 лет назад +1

    ሰላም አህሜው ሀሪፍ ነው ፓስታ ማለት ነውዴ?

  • @እሙእረያንነኝ-ፀ3ቀ
    @እሙእረያንነኝ-ፀ3ቀ 5 лет назад

    አህሚ በርታ

  • @marta-mw8cn
    @marta-mw8cn 5 лет назад

    ትክክል ብለሃል ከቅዴ ውስጥ አንዱ ከዝህ እቃ ያለ መግዛት ነው የኢትዮጵያ ውስጥ ላለዉ ሰላም ማጣት እውነትህን ነው ሚድያ ነው እያባባሰ ያለዉ አሜን አሜን አሜን

  • @fantubirhanu7407
    @fantubirhanu7407 4 года назад

    ሠላም ወድመቺን ከቤሩት ስንት ስልክ ይዞ መሄድ ይቸለል እቀውስ ስንት ክሎ ነው ይዜን መሄድ የምን ቺሎው

  • @rahimakheder7641
    @rahimakheder7641 5 лет назад

    ወአ ወራ ወበ ኢሻ አላህ ጀዛከላህ አሚን

  • @aradatv1
    @aradatv1 5 лет назад

    እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @ሮዚነኝ-ኈ3ፐ
    @ሮዚነኝ-ኈ3ፐ 5 лет назад

    ወለየው አይ እኮ ስወድህ ጥሩ ሰው ነህ አወ ሰላምህን ያብዛል ። ግን ቲቪ መላክ እፈልጋለሁ እህቴ ላኪልኝ ብላ ጉሮሮየ ላይ ቁማለች ይሄውልህ

  • @ሁሉምሀገሬYouTube
    @ሁሉምሀገሬYouTube 5 лет назад

    እናመሠግናለን ወንድማችን

  • @الوووالووالوو
    @الوووالووالوو 5 лет назад

    ትክክል ነህ ሁሉም ሰው እደንተ ብየስብ አሪፍ ነበር

  • @fousiyaallahyetbekhiqusetz4766
    @fousiyaallahyetbekhiqusetz4766 5 лет назад

    ሽኩረን ጀዛካላህ ኢንሻአላህ

  • @አልሀምዱሊላህአለኩልሻዪቀ

    ወአለዪኩም ሠላም መልካም ሰዉ ጀዛከአላህህ አገራቺንን ሠላም ያርጋ ያርብ

  • @zeharatube1277
    @zeharatube1277 5 лет назад

    ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወሎ ጀዛከላህ

  • @enatestotaye6312
    @enatestotaye6312 5 лет назад

    እናመሰግናለን ወንድማችን
    🙏

  • @fggh6226
    @fggh6226 5 лет назад

    Ya wello tube bateam enmsgnlen ወርቅ malaki yichalali masilogn nabera awuni kante taradichewl.lapitom ka cargo gar kalaku qaraxu bizuna wayis endetnw.

  • @ኢክሩወሎየዋየእናቴልጅ

    ሠብሥክራይብ አደረኩህ እኔ ልሙት የወሎ ልጅነህ መሠል

  • @ፈቲየበህርያየመተሀራዋ83

    ምርጥ ሰው እስቲ ስለ ጥርስ ህክምና ዋጋና የተሻለ የት ነው ሀገር ውስጥ ወይስ አረብ ሀገር ከዋጋ ጭምር ጠይቅልን

  • @MesiGemechu
    @MesiGemechu 5 лет назад

    Wawu betam des yilal thanks

  • @tube-wp1ni
    @tube-wp1ni 5 лет назад

    ዋአለይኩም ሰላም ወርህመቱላህ ወበርካትሁ ያርሀገራችንን ሰላምአድርግልን ያከሪም ጀዛከላህኽይር ወድም እዳትጥሩእሚያስቡትን ያብዛልን

  • @madinaqaasim1735
    @madinaqaasim1735 5 лет назад

    As wr wb eqaa kargo sinaderg labtop ke lebs gar qelaqlen melak inchilalen ?

  • @እኔውነኝተስፋያደከመኝ

    ወድም የአራሚክሱን ቁጥር እንደት ነው እማገኘው

  • @hussainjuma9778
    @hussainjuma9778 5 лет назад

    እናመሠግናለን

  • @merimamustefa9869
    @merimamustefa9869 5 лет назад +1

    በጣም እውነት ብለሀል ሁሉም ሰው መጥፎ ነገር ነው ሼር የሚያደርጉው በጣም መጥፍ ነው አላህ ሰላም ያአርገው አገራችንን

  • @sadaabdu4972
    @sadaabdu4972 5 лет назад

    Wa wr wb jzk kayer jeza

  • @ሥለሁሉእግዚአብሔርይመሥገ

    ሰላምህ ብዝዝት ይበል እናመሠግናለን

  • @zedabc1279
    @zedabc1279 5 лет назад

    ስለ መረጃው እናመስግናል ወንድማችን

  • @Samee-ie4ge
    @Samee-ie4ge 5 лет назад

    ጀዛኩም አላህ

  • @رحيمهكمال-ه3ن
    @رحيمهكمال-ه3ن 5 лет назад

    እደትነውበፓስታቤት ቲቪ ላክቶብመላክይቻላል አንተስወየትነህቁጥርህንብስጠኝ ብዙምጠይቅህጥያቄአለኝ

  • @ሰአዲወሎወረባቦሰአዲወሎወ

    ትክክል ወንምድም

  • @habibaseid8642
    @habibaseid8642 5 лет назад

    እኔ እምገርመኝ አስተማሪው በዛ ተማሪ ጠፍ ግን ለምን ??????? መጀመሪያ እንማር ከማስተማር መማር ይበልጣል እና

  • @youtube6249
    @youtube6249 5 лет назад

    ጀዛከ አላህ ወደም

  • @genibehayilu7753
    @genibehayilu7753 5 лет назад

    Enamesegnalen wendmachin

  • @iprocc6814
    @iprocc6814 5 лет назад

    እናመሰግናለን አሜን ሠላም እና ፍቅር ለኢትዮጲያ