በፅድቅ ይገዛል | ዕብራውያን ተከታታይ ትምህርት ''ክፍል 5'' // በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ | PROPHET TILAHUN TSEGAYE 2024

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 янв 2025

Комментарии • 63

  • @EDENEden-cf9fn
    @EDENEden-cf9fn 10 дней назад +1

    tebarki bubzu tsaga yebzalik kezi belye🥰🥰🥰😍😍😍😍🙏

  • @mismakm8360
    @mismakm8360 17 дней назад +2

    ለቤተክርስቲያን ስጦታ አድርጎ የስጠህ እንዴት አድርጎ ቃሉን የገለጥልህ
    የስራው ባለቤት ጌታ መንፈስ ቅዱስ ይመስግን:: አንተም ስለታዘዝክ ጌታ ይብርክህ ወንድማችን: ጥላሁን::🙏🏾🙏🏾

  • @danyphilip7362
    @danyphilip7362 24 дня назад +4

    የናፈቀንን ንፁህ የእግዚአብሔርን ቃል ስለምታስምረን ኢየሱስ ክርስቶስ ይመስገን። የእግዚአብሔር ባሪያ ጥላሁን ኢየሱስ ይባርክህ።

  • @MeronMengstu
    @MeronMengstu 2 дня назад

    ውይ ጌታ አብዝቶ ይባርክክ የኔ ውድ አባት ጥሌ ባንተ ትምርት የበለጠ ክርስቶስን እንዳውቅ አድርጎኛል መፅሐፍ ቅዱስን የማንበብ ሱስ ነው የያዘኝ ተባረክልኝ ❤❤

  • @donadona5397
    @donadona5397 13 дней назад

    ጌታ ይመስገን ስላ አንተ እግዚአብሔር የሳጣልን ስጦታ ነክ ናብይ ጥሌ ጌታ ኢየሱስ ዛማንክን ያላማልም ፀጋውን ያብዛልክ ታባረክ ባብዙ 🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻😘🥰😘🥰😘😘

  • @Sisaytolla
    @Sisaytolla 26 дней назад +2

    Keep on preaching the real gospel!!!

  • @temesgenpaulos8046
    @temesgenpaulos8046 3 дня назад

    ጌታ የበረከህ ቡሩክ ሰው ነብይ ጥሌ ጸጋ ይብዛልህ ድንቅ ትሞህርት ነው

  • @ButuknaYohanssእየሱስለዘላለ
    @ButuknaYohanssእየሱስለዘላለ 27 дней назад +3

    እልእልእልልእልእልእልእል አሜን ሃሌሉያ ሃሌሉያ እዮሱስ ጌታ ነው ወንጌል ይቀጥላል ዳብሎስ ይዋረዳል ወንጌል ለአለም ሁሉ ብርሃን ነው ለዘላለም የመኖር ተስፋ የሰጠን የታመነ ነው እዮሱስ ለዘላለም ያድናል ይታደጋል ወንጌል ያሸንፋል ኢየሱስ ይመጣል በድንገት አሜን ክብር ለኢየሱስ ይሁን እንጂ ድንቅ መልዕክት ነው ጌታ ኢየሱስ ዘመን ይባርክ ፀጋ ይጨምራል ይስማይ ውረሾ የምድር ጨው ለጠላት መርዝ የምድር እንግዳ የብዙዎች በረከት የወንጌል አርበኛ በኢየሱስ ስም ተባረኪ ነብይ ጥላሁን ❤❤❤❤❤❤❤ እዮሱስ ለዘላለም ጌታ ነው ወንጌል 📖📖📖❤️❤️❤️🌐🌐🌐📢🅰️💯✅

  • @taduuumariki4895
    @taduuumariki4895 16 дней назад

    Waaawwwww Amen hashukone 😢😢😢 yibzlkh tiliye indawalini😢

  • @BeezawitBaaza
    @BeezawitBaaza 24 дня назад +1

    ተባረክ ፀጋዉ ይብዛልህ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን

  • @ammarsgdg9332
    @ammarsgdg9332 27 дней назад +2

    እግዚአብሔር አብስቶ ይባረክ ተበርክ ክብር ሁሉ ለእግዛብሔር ይህን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @seneteyewanulo7895
    @seneteyewanulo7895 27 дней назад +2

    Ameeen❤ Ameeeen❤ Ameeeen❤ Kibir Liyasus Yehuni ጌታ በሳማኖ ስንታን እንድቆም ጌታ ይርዳን መስታዋል ጥበቡ ይስጣን ጌታ ይበርክ ዘማን በጌታ ይበርክ❤❤❤❤

  • @hiwigelaye6509
    @hiwigelaye6509 27 дней назад +1

    “ኢየሱስ ክርስቶስ ትናንትና ዛሬ እስከ ለዘላለምም ያው ነው።”
    - ዕብራውያን 13፥8

  • @simagn-on6jc
    @simagn-on6jc 19 дней назад

    ተባረክ ድቅ መገለጽ ነው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AmanAgide
    @AmanAgide 26 дней назад +2

    በዘመናች እግዚአብሔር እንደ ጥሌ አይነት ነቢይ አሰተማር ይስጠን ዘመን ይባረክ

  • @junefirst500
    @junefirst500 27 дней назад +5

    የዕብራውያን መልእክት ለኢትዮጵያን፥ የአይሁድ ዘርና ባሕል ላለን ሕዝብ ነው! ተባረክ በትነህ ስለምታስተምረን።

  • @genetdesta2403
    @genetdesta2403 26 дней назад +2

    Egizabher La zelalami tsanto yinorali Taberki Tilye❤❤❤❤❤

  • @yemisrachfeseha9995
    @yemisrachfeseha9995 22 дня назад

    ኢየሱስ የዘለዓለም አምላክ ነው፡፡

  • @ButuknaYohanssእየሱስለዘላለ
    @ButuknaYohanssእየሱስለዘላለ 27 дней назад +1

    እልእልእልልእልእልእልእል እልእልእልልእልእልእልእል እልእልእልልእልእልእልእል እልእልእልልእልእልእልእል እልእልእልልእልእልእልእል 👏🏻👏🏻 አሜን ክብር ምስጋና ውዳሴ አምልኮ ለወደደን ለመረጠን ልጆች ላደረገን ክብር ለኢየሱስ ይሁን ❤

  • @Rose-nl9pv
    @Rose-nl9pv 26 дней назад +1

    እግዚአብሔር ብቻዉን ለዘላለም ፀነቶ ይኖራል አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @selamayaleneh
    @selamayaleneh 24 дня назад

    ጥልሽ ተባረክ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ።

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese2694 27 дней назад +2

    እግዚአብሔር ለዘላለም ፀንቶ ይኖራል
    ጥሌ እግዚአብሔር ይባረክህ እወድሃለሁ ዘመንክ ይባረክ አሜን ለዚህ ድንቅ ትምህርት እግዚአብሔር ይመስገን ፀጋውን ያብዛልህ 🎉❤

  • @ItelA70-b5u
    @ItelA70-b5u 27 дней назад +2

    ሰላም ለዚ ቤት ❤️❤️እንኩዋን በደና መጣ የብያቺን 😘😘

  • @freweynikahsay-d4i
    @freweynikahsay-d4i 27 дней назад +1

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yob765
    @yob765 27 дней назад +1

    አሜን...ጸጋና ምህረት ይብዛልህ ❤❤❤

  • @rabincall2859
    @rabincall2859 27 дней назад +2

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ነብይ ጥሌ

  • @manewalew2845
    @manewalew2845 26 дней назад

    Amen

  • @marthaayela2787
    @marthaayela2787 27 дней назад +1

    አሜንንን አሜንንን ኢየሱስ ከ ሁሉ ይባልጣል ኢየሱስ ጌታ ነው ሃሌሉያ 📖🥛❤ አሜንንን እግዚአብሔር ላዛላላም ፅቶ ይኖራል ❤

  • @Sisaytolla
    @Sisaytolla 26 дней назад +1

    More grace and wisdom for Tile in the name of JESUS!!!!

  • @SelamsolomonSelam-s8b
    @SelamsolomonSelam-s8b День назад

    ❤❤❤Tebarekkk

  • @God-q7y
    @God-q7y 27 дней назад +1

    አሜን አሜን ሀሌ ሉያ በአንቴ ቆሞ የምናገር ጌታ ኢየሱስ ይባረክ ተባረክ በብዙ ፀጋ

  • @AyinalemManigasha
    @AyinalemManigasha 27 дней назад +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ጌታ ኢየሱስ ይባርክ ውንድሜ

  • @YakMms
    @YakMms 27 дней назад +1

    አሜሜሜሜሜን ተባረክህ ጥለ ጌታ እየሱስ ዪባረካዉ ፀጋ ይብዛልህ ክፉ አይንካዉ🎉🎉🎉🎉

  • @ggghhh9965
    @ggghhh9965 27 дней назад +1

    Yes 💯 👏🏻 💯 👏🏻 amen amen ❤ ❤🙏 ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rabincall2859
    @rabincall2859 27 дней назад +1

    እግዚአብሔር ብቻ ለዘላለም ጸንቶ ይኖራል አሜንንንን

  • @mahletteklemariam9318
    @mahletteklemariam9318 27 дней назад +1

    Amen! Kale hiwot yasemalen

  • @rabincall2859
    @rabincall2859 27 дней назад +1

    ኢየሱስ ጌታ ነው

  • @TigistSelemon
    @TigistSelemon 27 дней назад +1

    Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤my God bless you ❤❤❤

  • @Wosenyelesh-ub4tk
    @Wosenyelesh-ub4tk 27 дней назад +1

    ተባረኩልኝ🙏🙏

  • @YosefLamiboro
    @YosefLamiboro 27 дней назад

    Amen Amen 🎉🎉🎉🎉❤❤❤🙏🙏

  • @MintasnotTasfaye4005
    @MintasnotTasfaye4005 27 дней назад

    ኡፉ እንኳንም የእየሱስ ሆንኩ

  • @TibebuMengesha-o5l
    @TibebuMengesha-o5l 27 дней назад

    አሜንንን ❤❤❤❤

  • @genetdabbie5964
    @genetdabbie5964 27 дней назад

    አሜን እየሱስ ብቸኛ🙏❤

  • @SINAHEINA
    @SINAHEINA 27 дней назад

    አሜን አሜን

  • @birtukan9565
    @birtukan9565 27 дней назад

    ተበረክ❤❤❤🎉🎉

  • @freweynikahsay-d4i
    @freweynikahsay-d4i 27 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @challayashibrget
    @challayashibrget 27 дней назад

    ተባርክ🙌🙌🙌🙌

  • @robashow12
    @robashow12 27 дней назад

    ❤❤❤❤❤

  • @Gere-y3u
    @Gere-y3u 27 дней назад

    አምላክ ሆይ ያለው አብ ኢየሱስን ሳይሆን ዳዊት ኢየሱስን ነው ይስተካከል ።ሉቃ20:44 ጌታ ጌታዬን ያለው አብ ሳይሆን ዳዊት ነው ።ሰው የጠበቀህ እግዚአብሔር አምላክህ የሚለውን የምትለውን ለመስማት ነበር ታዝበውሀል።

    • @ProphetTilahun
      @ProphetTilahun 27 дней назад

      እሱ ክፍል የሚናገረው ሌላ ሀሳብ ነው የሚቀጥለው መልእክት ላይ ይለቀቃል

  • @TamirMelaku
    @TamirMelaku 11 дней назад

    ፖስተርዬ, የትኛውን ትርጉም ነው እያነበብክ የምታስተምረው?

  • @yemisrachfeseha9995
    @yemisrachfeseha9995 20 дней назад

    ኢየሱስ በመለኮትነቱም ሆነ በሰውነቱ በማዳን ስራው ወደር የለውም፡፡

  • @JonTafaraa-w5d
    @JonTafaraa-w5d 27 дней назад

    ኢየሱስ የአብ መንግስት ንጉስ እንጂ ራሱ ኢየሱስ አብ አይደለም።የፍጥረት በኩር ነው(ከተፈጠሩት ሁሉ የመጀመሪያ ነው:ሌላውን ፍጥረት በሙሉ ከአብ ጋር በመታዘዝ አብሮ ፈጥሯል!!!ዘፍ1:26: አብን ማየት የሚችል የለም:ትዝ ይልሀል ቸር በሰማይ ያለው አባታችን ነው እያለ እየሱስ ሲያስተምር:ጥሌ እወድሀለሁ ነገር ግን መፅሐፍትን መርምር ከዚች ትንሽ ነቀፋ አምልጥ:ጅማ ነው ያለሁት (ተጨማሪ)።)

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 27 дней назад

    አሜን አሜን❤❤

  • @aidabelay4749
    @aidabelay4749 25 дней назад

    Amen

  • @Wasan-sc7hn
    @Wasan-sc7hn 15 часов назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @freweynikahsay-d4i
    @freweynikahsay-d4i 27 дней назад

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @malkamolgira8672
    @malkamolgira8672 27 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @abebechtanga3751
    @abebechtanga3751 26 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @AzebBekele-c3z
    @AzebBekele-c3z 26 дней назад

    Amen 🙏

  • @GenetLKO
    @GenetLKO 27 дней назад

    Amen ❤❤

  • @ngussebayou9288
    @ngussebayou9288 8 дней назад

    ❤❤❤