እንዴት የውስጣችን መሃንዲስ እንሁን ? || ለኢትዮጵያ ብርሃን #37 || ከዮፍታሄ ማንያዘዋል ጋር
HTML-код
- Опубликовано: 15 окт 2024
- የፍታሄ ማንያዘዋል ወጣት የኪህነ ህንጻ እና የስብእና መሀንዲስ ነው፡፡ላለፉት 15 አመታት ራሱ ላይ በመስራት እውነተኛ ማንነቱ በማፈላለግ ኢንቨስት ቢያረግም ገና አልጀመርኩም ይላል፡፡የፍታሄ khul world መስራች ሲሆን khul world በመላው አለም ግለሰቦች እና ድርጅቶች በመንፈስ በአእምሮ በሰውነትና በሌሎችም የማንነታቸው ክፍል ላይ በጎ ተጽኖ እንዲያመጡ አልሞ የሚተጋ ማህበራዊ የንግድ ስራ ድርጅት ነው፡፡የፍታሄ ለኢትዮጵያ ብርሃን 37 ላይ ተገኝቶ የብርሃን ሀሳቦቹን አጋርቶናል፡፡ሙሉውን ተከታተሉ፡፡Khul work የቴሌግራም ሊንክ : t.me/KhulWorld
#ethiopia #yoftayemanyazewal #manyazewaleshetu
ድንቅ ኘሮግራም ድንቅ ሰዎች!ክበሩልኝ🙏🙏🙏
I Love you so much manyazewal Eshtu!!
It is wonderful sharing
Amazing! I love your stillness Yoftiye. You are my mentor, i need you more!
Yoftahi, you are cool and intelligent. Keep it up!
እናመሰግናለን
ስታምሩ በርቱልን
Thank God we get to be inspired by peeps like you guys!
Woww good job ❤❤❤❤✌👍👍👍👍🙏
ማንያዘዋል በጣም እወድሀለው ትምህርትክ በጣም አሪፍ ነው ድምጽህ በጣም ይረብሻል ብትሽል ቀን ሰው ትኩረታችን ትምህርቱ ላይ ሳይሆን ጩወትክ ላይ እየሆነ ተቸገርን
😉😉
we need more of Yoftahe pleaseeeeeeeee??? he is amazing and collective. the point he mention is very imortant like how to come over of fear or low self esteem...etc needed more explanation for the steps etc...
እባካቹ እንደገና ጋብዙልን?
by the way is he single? (እንደሱ አይነት ራሱን የሚያቅ አበሻ አግኝቸ አላውቅም) ;-)
የሚገርም እውቀት ነዉ ያለህ በርታ ወንድማችን እናመሰግናለን።
Guys I have impressed by your great ideas. I think you’re open mind, I highly recommend you study the holy Quran .
ክፍል 2 ካለ በእናታችሁ በጣም ነው የተመቸኝ እረጋ ብሎ ነው የሚያስረዳን
ምርጥ ሃሳብ ነው ያነሳችሁት !
በጣም ገራሚ ነው እግዚአብሔር ይስጣቸው
Phenomenal
he is smart and deep
Wow! Bertulen and we need to hear more from your guest. God bless you all!
ደስ ይላል
ተክሎች ሴንስ ያደርጋሉ በጣም ተመችቶኛል
He is so calm the way he explained things it goes to your heart thank you so much for this amazing helpful video keep it up
Man pls part 2 plz guys no words 😶 keep doing bless up
አንደኛ
ኢንስትራከተር ዮፍታሔ ማንያዘዋል ሀሳብ እና ስራ ተግባሩ በዮኒቨርስ ደረጃ የሚያስበው እየሰራ ያለው በተግባር በግብር እገለፀ ያለው ነው ይበል ይበል ይበል ኢንስትራክተር
Yena mertoce bertu
Mane dawit dreams gabzulin please
የይፍታየ ማንያዘዋል ሊምክ ፈልጌ ኣጣሁ
47 dekika 5 dekika hone ende betam fetenebghn
many antn Agegnicha Ye Hayemro Megeb Felegalew Egezeabher Yetebeke Abat
ሰላም ማኔ የተቀነሰ ፕሮግረም ነገር አለ.ስጠብቅ ትጠፋላችሁ
Ye aemero kurs new yetekenesew
ስለ ድስፕሊ ያስተማረውን ላኩልኝ እኔ አጠሁት በናታችሁ???
አረ ይሄን የሚጮህ ሰውዬ ከአጠገባችው አባሩት እንዴት እናዳምጣችው
ግን ማንያዘዋል ትምህርትክ በጣም ደስ ይላል ድምጽህን ትንሽ ብትቀንሰው ጭወትህ ይረብሻል
😉
2ኞ
ማንያዘዎል በጣም ይጮሀል
ድምጽህን ትንሽ ብትለስልስ ብጣም ይመረጣል
@KhulWorld
Yena mertoce bertu