የጭንቀት መፍትሄ ታወቀ ለኢትዮጵያ || ብርሃን ክፍል #25 ||ማንያዘዋል እሸቱ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • ጭንቀት የህይወት ህይወት መርዝ ነው፡፡ጭንቀት የህይወታችን እና የአለም መጥፎ ነገር ላይ ሀሳብን አጉልቶ መትከል ነው፡፡ጭንቀት የህይወትን በረከት የሚገድብ ውስጣዊ መሰናክል ነው፡፡ጭንቀት መፍትሄ የለውም ማለት ግን አይደለም፡፡በዚህ በ25ኛው ለኢትዮጵያ ብርሃን የራዲዮ ዝግጅት ጭንቀትን በምን አይነት ጥበብ መርታት እንደምንችል ተብራርቷል፡፡መልካም ምልከታ፡፡
    #manyazewaleshetu #motivation #ethiopia #amharic

Комментарии • 56

  • @mordecai4675
    @mordecai4675 3 года назад +5

    እናንተ የዚህ ትውልድ የኛም የሁላችን በረከቶቻችን ናችሁ፤

  • @nardosmandefro3410
    @nardosmandefro3410 4 месяца назад

    በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው እናመሰግናለን

  • @birhanjommy
    @birhanjommy 2 года назад +1

    ሕብረተሰቡ እስከ አሁን የጎደለውንና ያጣውን ነገር አሁን እያገኘ ነው። በሥነ-ልቦና ሰፊውን ሕዝብ ለመቀየር መልካም አጋጣሚ ነው። እንዚህ ሰዎች በዕድሜያቸው ገና ናቸው ግን ወንድም እህት ዜጎቻቸውን እንዲህ በቅንነት ለመርዳት መፈለጋቸው በጎ የሆኑ ሰዎች ስለሆኑ ነው።
    ልጅትዋ ጎበዝ ናት። ለዕድሜዋ እንዲህ ብዙ መገንዘቧ ትልቅ ነገር ነው። የልጁ መኖር በአሁን ሠዓት ወጣትም ሆኑ ጎልማሶች ሊጠቀሙት ይገባል። ሕብረተሰቡ ክአዘቅት መነሳት አለበት። የልጁን ኃይል መጠቀም ይኖርባቸዋል። እራሳችንን ከችግር ማውጣት አገርንና ሕብረተሰብን በእጅጉ የሚቀይር ዋናው ምክንያት ነው።

  • @abdulfetahmustefa4141
    @abdulfetahmustefa4141 3 года назад +4

    ማናዘዋል እሸቱ ጨምረሀል ሁሌም ጥሩ የሆነ መሻሻሎችን እያየሁብህ ነው :: በደንብ ታዳምጣለህ በርታ ወንድሜ :: እንዳንተ አይነቱን ጀግና ያብዛልን እህታችንም በጣም ጎበዝ ናት ግን ንግግሯ ለተማሩት ብቻ ነው ሊገባ የሚችለው please ንግግርሽ በአገላለፅ ቀለል አርገሽ አቅርቢው በተረፈ ለኔ 1 ኛ ጀግና ነሽ በርቺ :::::

  • @ayeshaaysha7820
    @ayeshaaysha7820 3 года назад +2

    የናንተን ትምህርት ከፍዬ ብማር ደስ ይለኛል እናመሰግናለን

  • @yeabserabekele6890
    @yeabserabekele6890 Год назад

    It was very helpful thank you guys

  • @Haftom-en8gl
    @Haftom-en8gl 4 месяца назад

    ማንየ እና ሰላም በርቱ።

  • @merhawitmerhawit7920
    @merhawitmerhawit7920 2 месяца назад

    ፍላጎት እና ምርጫ😢መፍትሄ መፈለግ😢ለጭንቀት😢ምላሽ❤ውጤት❤እኔ ስሜታዊ ነኝ😢እዚ ጋር ስሜት የሚነካ የለውም😢ግን ችግር እውነት ቻለንጅ ጭንቂ መፍቴሄ 😢ኣላማ ፅናት ....

  • @LoveHub
    @LoveHub 3 года назад +4

    👆👆👆እናመሠግናለን Mane ጭንቀት የህይወት መርዝ ነው 100% true እንኳን ደናመጣሕ🔴 ❗️

  • @nabarsisi
    @nabarsisi 3 года назад +4

    ዋዉ ዛሬ ፪ኛ ነኝ ሰላም #ሰላምዬ #ማነዬ መልካሞቹ 💖💖💖💖 #እናመሰግናለን

  • @korerimarima1441
    @korerimarima1441 3 года назад +3

    ሰላም ለእናንተ ይሁን!
    ጥሩ ሀሳብ ነው የዛሬው እኔ ገና ትንሽ እያለሁ የ5ኛ ክፍል ተማሪ እያለሁ ነው ጭንቀት የጀመረኝ ያም ከሚያሳድጉኝ ከቤተሰቦቼ እናም ለእረዥም አመት እናም እራስህን ማራቅ ነው አንዱ መፍትሔ ከባድ ውሳኔ ያስፈልገዋል መድሀኒት ተጠቃሚ ሆኛለሁ ብቻ ሰላም ብዙ ገልጠሽዋል ማኔም እንደዛው ይህ በትምህርት ቤት ውስጥ ተማሪዎች አንዴ በሣምንት ትምህርቱ ቢሰጥ ጥሩ ነው እላለሁ በተለይ እናት ወይም አባት የሌላቸው ሲቀጥል ዘመድ ጋር የሚኖሩ ልጆች ።

  • @TheYesakor
    @TheYesakor 3 года назад +3

    Very interesting .I ‘ve been through depression for many years .so go and tell for someone else ,pray ,forgive then let it go out .Finally you get internal peace and freedom.

  • @alemtsehaykibret9368
    @alemtsehaykibret9368 2 года назад

    Thanks my brother and sister 🙏🙏🙏

  • @addismersha2904
    @addismersha2904 2 года назад

    እንኳን አደረሳቸሁ አደረሰን ለመስቀል በዓል አሜን አሜን አሜን

  • @user-li1bc1nz3f
    @user-li1bc1nz3f 3 года назад +3

    ማሻአላህአላህይጨምርላችሁ።ማኔ።እኔስሁሉነገርአላህሱብሀኑተአላሰቱኛል።ግን.ሰውችእኔንንበጭራሽአይውዱኙምእኔግንሰውችንንበጣምከኔፍሴበላይእውዳቸኅለሁኝ።ግንንሰውች.ሲያጥላለኝሳይውዱኝሲቀርለምይጠሉኛልብን48ስአትበውስጤአብስለስላለሁኝአሁላይየጭንቀትበሽታእናየጨጓራበሽታ.የብቸኝነቲውዘትነገሮችበሽታያዘኝሀታእንቅልፍእማልተኛበትለሊቱሳይቀርርርእያበስላለልኩኝእራሴንንጉዳሁኝ።

    • @ayeshaaysha7820
      @ayeshaaysha7820 3 года назад +1

      እህት ኣይዞሽ ወንድ ሁን ሴት ኣላውቅሁም ይቅርታ ለማንኛውም ሰዎች እንዲወዱን ከፈለግን መጀመሪያ እራስን መውደድ በራስ መተማመን ኣለብን እኔ ለራሴ ውድ ነኝ ከማንም ኣላንስም በለኝ ነገር እብቃቃለሁ ከማንም በላይ ነኝ እኔ ጎበዝ ነኝ ብለሽ ለራስሽ በተደጋጋሚ ንገሪው ኣይዞሽ ከማንም ኣታንሽም ከፈለግሽ በውስጥ ኣናግርኝ

  • @hassetwolde4638
    @hassetwolde4638 3 года назад +1

    Mane you look calm today. You both are amazing.

  • @Love-kw5eg
    @Love-kw5eg 3 года назад

    ማኔ ሁሌም አድናቂህነኝ በርታልን እህታችንም ሠላማቹ ይብዛ የፍቅር ኪኒኖች

  • @YET64
    @YET64 3 года назад +1

    Brain waves 1. Betta 2. Alpha 3. Teta 4. Delta it is good to know each.

  • @wubetebelayworkie5767
    @wubetebelayworkie5767 3 года назад

    Egthabher tegawen yabzalachue💚💛❤

  • @eyoalebest611
    @eyoalebest611 3 года назад +4

    የሃሳቦች እና የጭንቀቶች ልዩነቶች ምንድን ናቸው።
    ብዙ ግዜ እያስብን እየመሰለን ነው ህወታችንን በመጨንቅ የምንገፋው።

    • @user-ts2dm5ju3i
      @user-ts2dm5ju3i 2 года назад

      ማሰብ ኣላማ ነው ወይምደም ፕሮግርም ማውጣት ወይም ደሞ መመኘት ነው መጨነቅ ደም ኣለማመን ወይም መጠራጠር የሚፈጥረው ኣይነት ጎጂ ልማድ ነው መሰለኝ

  • @nurmoha402
    @nurmoha402 3 года назад

    በጣም አመሰግናለው

  • @israeltafesse8288
    @israeltafesse8288 3 года назад +1

    mame betam amsegenalw kelebe.......

  • @user-nm6ce7yk6c
    @user-nm6ce7yk6c 5 месяцев назад

    ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @esateesate2555
    @esateesate2555 3 года назад

    እናመሰግናለን

  • @mulugetadamteyegezawdamte4596
    @mulugetadamteyegezawdamte4596 2 года назад

    Tnx.... You are amazing

  • @tsiondubale1293
    @tsiondubale1293 3 года назад

    Tebareky saykatrist ga enqan endayikedd yenga hizib amelekaketuuu yeweredee nw betam mewerat yalebet mefite nw kebad kebad neger nw betam meseratt alebet

  • @orionthehunter836
    @orionthehunter836 3 года назад

    be ewnet tebareku tlik neger new yawerachihun

  • @kdaksa9589
    @kdaksa9589 3 года назад

    እናመሰግናለን በርቱልን

  • @raahaa3525
    @raahaa3525 Год назад

    ጎበዞች ናቹህ በረቱልን

  • @amentekela1877
    @amentekela1877 3 года назад

    ምርጥ ምርጡን ለኢትዬዽዬ ልጆች

  • @asnemindaa7411
    @asnemindaa7411 3 года назад

    💖💖💖💖🌷🌷🌷🌷.yene jagnoche.

  • @saras9696
    @saras9696 3 года назад +2

    👍👍👍🙏

  • @ET-gu2fu
    @ET-gu2fu 3 года назад

    Your guys are so amazing, I have learned a lot of things from you, keep it up God bless you all .

  • @getubirhane8612
    @getubirhane8612 3 года назад +1

    smart idea

  • @jonanicsmusic3079
    @jonanicsmusic3079 Год назад

    Ante eko ejig betam chnktam sew nek

  • @yezinamulu6727
    @yezinamulu6727 2 года назад

    Egiziyabhir yimesigen betam arif new

  • @seble106
    @seble106 3 года назад

    ዋው ምርጥ ሀሳብ ነው በርቱ

  • @yohanesnega6717
    @yohanesnega6717 2 года назад

    I know her she's a nice girl!!!Seli betam dase belognale selayahush I hope ande kane eneganagnalen.

  • @semiralove1228
    @semiralove1228 3 года назад

    Waww stamruu 🔥❤️ Tanks ❤️👍

  • @abebalema4080
    @abebalema4080 3 года назад +2

    zare slene yawerachu new yemeselegn le sew rasu eko mawrat ayichalem Ethiopia lay abedech yilehal even bireduh ant befelekew dereja enkuan ayireduhem ya demo more yanadal more depression wust yiketehal balnegerkuachew telaleh beraseh tebesachaleh

  • @getubirhane8612
    @getubirhane8612 3 года назад

    keep it up manyazwal

  • @mihertshiferaw1218
    @mihertshiferaw1218 2 года назад

    በጣም የምወደዉ ፕሮግራም ማኔ

  • @MestisEthopianKitchen
    @MestisEthopianKitchen 3 года назад

    Thanks so much guys.

  • @user-oy2wy9qq8z
    @user-oy2wy9qq8z 3 года назад

    ግሩም ምክር ነው ኑሩልን

  • @wubetebelayworkie5767
    @wubetebelayworkie5767 3 года назад +1

    Selameye ,manye selamachue yebza.bewente ene yetechgerkubete rese newe .betame echnkalehu meknyatume beheywete bezue weta werde newe eyasalfekute yalkute .gene lemashnfe eteralkue .yenante mekere degmo asetemarye newe .

  • @meskimeski5419
    @meskimeski5419 3 года назад

    Selam nachuh mirtochye,,,, Selu be amaregna betgelchiln dese yilenal lemsale ene le mom segabzat andand negrochen atsemachwem meknyatum english language atsemam,,,betrefe ewodachuhalew

  • @alemyadengilmaryemliji4936
    @alemyadengilmaryemliji4936 3 года назад +1

    Eunkan dena matchu wudoche

  • @dannylemi8802
    @dannylemi8802 3 года назад +2

    ከፈጣሪ ጋር መኖር ነው እምፈልገው ኣልክ።እግዚኣብሔር ይባርክህ።ማኔ

  • @moontefera1667
    @moontefera1667 3 года назад +1

    please sister try to talk in amharic if you realy want to help the ethiopians
    GOD bless you dear

  • @sara-tm9uy
    @sara-tm9uy 2 года назад

    ድንቅ መልዕክት እስከዛሬ የት ነበርኩ እስክል ድረስ እናመሠግናል

  • @MisgoodTube
    @MisgoodTube 3 года назад

    mane senow skareko new hon bilo aydelm.. nifas semola new yemechowew

  • @MisgoodTube
    @MisgoodTube 3 года назад

    mane wendime aref mikir new

  • @daruselammuhidin1839
    @daruselammuhidin1839 3 года назад +1

    ላይክን ግን ለምን አንዴ አረጉት? ዛሬ አነሰብኝ አመሰግናለው

  • @hirafaruqyoutube8455
    @hirafaruqyoutube8455 3 года назад

    ስለኔ እስኪመስለኝ አደመጥኩ ማኔ በርታruclips.net/video/iAXUNjUFkbM/видео.html