- ስራ እንደያዘች አሁንስ ታገባኛለህ? አለችኝ! ጥንዶቹ _6 ምርጥ የፍቅር ታሪክ
HTML-код
- Опубликовано: 30 дек 2023
- #kenatigar #naticomedy #natiabraham
ከልብ እየሳቁ ፣ እየተዝናኑ ፣ ላይክ ፣ ሼር ፣ ሰብስክራይብ በማድረግ ይመልከቱ !
ከዚህ ቻናል ጋር ቤተሰብ በመሆን ይሳቁ ፣ ይዝናኑ ፣ ቁምነገር ያላቸው ዝግጅቶችን ይመልከቱ !!!
ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ !
instagram - / official_nati_abraham
tiktok - nati_abraham - Приколы
የኢየሱስ ልጆች ደስ ሲሉ እውሽ 😍😍🤌 የታመናችሁት ጌታ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ ❤️❤️🙏
እግዚአብሔርን አክብራችሁ ስትናገሩ ደስ ትላላችሁ ተባረኩ።
ኡህህህህ እንደእናንተ ዓይነት የጌታ ፍቅር የገባው ጨዋ የሆነ ትውልድ ይብዛልን። ፍቅር የሆነውን ጌታ ያከበራችሁ እግዚአብሔር ያክብራችሁ። ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጠም መታደል❤❤❤❤❤😢😊
የዘመኑ ምርጥ ሴት ❤
ስታምሩ❤ የልጁ አነጋገር እርጋታዉ ስረአታቹሁ❤ ዉለዱ ክበዱ ብለናል❤
i can listen their conversation for 10 hrs without getting distracted. May the lord bless your union.
ልክናቹ ሞገሳችን ጌታ ነው❤❤❤ ተባረኩ
ስታምሩ ጌታ ይባርካቹ በብዙ በተለይ ጌታ ስትገልጹ ዋዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉ
God bless you. They have amazing relationship. Indeed Admiring
ewnet betam dess telalachu slehiwot yalachu amelekaket betam dess yelale bacheru bertolachuhal.zemenachu yebarek.tebareku!!!!!!
ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ ❤ በጣም ደስ ትላላችሁ🙏🏽💝🙏🏽💝
ስለእናንተ ጌታ ይባረክ :: የተረጋጉ ልጆች ስታምሩ ❤❤❤ እሰይ እግዚአብሔር እስከፍጻሜዉ ከእናንተ ጋር ይሁን
እግዚአብሔር ይርዳቹ። የቆረጣችሁለት እግዚአብሔር በትዳራችሁ ይከበር ። መቲ ግን ፀጋ በዝቶልሻል ትዕግሥት በዝቶልሻል ማስተዋል በዝቶልሻል። ይሄ ሁሉ ዘመን መጠበቅሽ እራሱ ይገርማል ያውም በአማን አለመወሰን። አሁን ግን አትርፈሻል። አሁንም እግዚአብሔር ይርዳቹ!!😍 ናቲ አንተም በዚህ ትዳር ሪሌሽን ሺፕ በቀለለበት ዘመን ምሳሌ የሚሆኑ couples እያቀረብክልን ስለሆነ።
ጌታ ኢየሱስ ይርዳችሁ ያከበራችሁት ጌታ ያክብራችሁ
ዋው ያከበራቹት ጌታ እየሱስ ያክብራችሁ ❤
በጣም በጣም ደስስስስስስ ትላላችሁ በጣም በሳል አእምሮ ያላችሁ ልጆች ናችሁ ጌታ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Egziabeheren masak yaleshiw desbelognal ,tebareku!
ደስ ስትድሉ አላማችሁ እግዚአብሔር ማሳቅመሆኑ ❤❤❤❤ ትዳራችሁ ይባርክ
Betam Des yilal.Be tidar hiywot zemenachihu Geta yikber.Tebareku
Wow as achristian target❤ stay blessed amanu&mati
ጎበዞች ጌታ ይርዳችሁ አብዝቶ ይባርካችሁ የአባቴ ልጆች ያከበራቹት እግዚአብሔር ያክብራችሁ ❤❤❤❤❤❤መልካም ትዳር ☝️☝️☝️🙏🏻🙏🏻🙏🏻😍😍😍😍
በጣም ነው ደስ የምትሉት እግዚአብሔር ይባርካችሁ
እውነት አስተማሪ ነው ያሳለፉችሁት ..❤❤👍👍🙏🙏 ቀሪ ዘመናቹ ያማረ እና የሞቀ ትዳር ይሁንላቹ
Egziabher zemenachun yebarek yeregetachuten weresu lemelemu ❤❤❤❤Nate beruk neh❤❤❤❤
What a beautiful couple ❤ may God bless everything in your life ❤
Sitamiru geta yibarikachu iske mecheresha yatsinachu❤❤🙏🙏
ዋው ያከበራቹት ጌታ ያከብራቹዋል በብዙ ብሩክ ሁኑ እውነት በኔ ውስጥ ያለው ሀሳብ ነው ያወራቹት ያከበራቹት እግዛብሕር ያከብራቹዋል
ተባረኩ ዘመናችሁ ይለምልም😍😍🙏🙏
Amaniye Des Mil Interview Neber Tebarekulign.❤
May God bless your marriage ❤❤yetamenachubet amlaki be tidarachu yikiber!! Ewedachuhalewu
“..የምነደርገውን ሁሉ ለእግዚአብሔር ክብር ነው……” ተበራኩ።
በጣም ደስ ይላሉ❤ናቲ ሳምሪ እና ሳሚን አቅርባቸዉ🙏🏽😍
glory to God. blessed be the name of the Lord.
Tebareku....Demo setameru
Desstlo begeta betam new mwedachu ena tebareku demo enatshe betam tru enat nat like my mom yeewnet tebareku
መቆየታችው ጠቀማችው ❤❤❤❤
Wow tebarku egezabeher yetebeqachwe
Tebarekuleng tesga yebezalachu🙏
ንጉሳችን እየሱስ ሚከብርበት የተባረከ ትዳር ያድርግላቹ
Amen
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ የሚል ነገር ነው ❤አንቺ ሴት ከአንቺ ጋር እግዚአብሔር አለ እውነት ክልብ እንወዳቹሃለን እናትሽ ትባርክ ❤❤
እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባር እግዚአብሔር ያከበሩትን ያከብራል ለሚያገቡ ጥሩ ትምህርት እግዚሐብሔር ይባርካችሁ በአግዚአብሔር መኖር በጣም ደስ የሚል ህይወት ነው በጣም ደስ የምትይ ረጋ ያልሽ አነጋገርሽ አለባበስሽ ሁሉ ደስ የሚል እሱም ኦርጋታው ሥነሥርአቱ ንግግሩ በአጠቃላይ ቤተሠብ አክባሪነታችሁ በጣም ደስ የሚል ነው ተባረኩ እግዚአብሔር ይርዳችሁ አና ደግሞ መልካም ሠርግና የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ
Metiye geta zemeneshen yebarek ke beza feloship jemero mesalewoche nachu anchime eheteshem geta beneger Hulu akem yehuneshe
Tebareku!
እሰይ እንኳን ጌታ ረዳችሁ
Beautiful couples!
Wow btm dess yemitilu nachu
የልጅቷ እርጋታ ደስ ሲል የዘመኑ ልጅ አትመስልም
wow Tabrekuu blessed takanawonu😘😘😘
ዘመንኩም ይባረኽ ንበረኸት ኩኑ
sitamru tebarekuln ....yegna mirtoch
Woooow des stelu e/r bfker bslme ytmrachu fetun ybrlchu ylbchun mshat ystachu❤
So beautiful ❤
Nice and pretty couples ❤ god bless u
ወዱ 100ከላይ እስከ ታች ዉብ ነዉ ሴቷ መቀመጫዋ አይኗ ❤❤❤
ዘመናቹህ ይባረክ 🥰
Thank you benetachu tebareku
ደስ ሲሉ አስተማሪ ነው በጣም
Beautiful couple may god bless you more
God bless you both!!!
Geta tamgn new ke gariwe feresu balamasekedemachu redachu .
Let the protection on God multiple on you❤
Thanks for sharing your journey!
ጌታ ሁል ጊዜ ከእናንተ ጋር ይሁን ከተሰወረ ጥቃት ይታደጋችሁ በህይወት ዘመናችሁ ሁሉ ጌታ ኢየሱስ በህይወታችሁ ይክበር
አሜን
እኔም በጣም ነው የወደድኳችሁ❤❤❤❤
ዘመናችሁ ይባረክ
Aman im happy for you and God bless your marriage.
❤❤❤❤Btam dse tlalachu bziu tmerabachalhu mecersachun yasmerlachu
ደስ ስትሉ ተባረኩ።
ሶራ አቅራቢው የምታቀርባቸው ፕሮግራሞች በጣም አስተማሪ የሆኑ ነገሮቾን ነው የምታቀርበው ብዙ ወጣቶችም ደሞሞ ትላለሰቅ ወጣቶችም ልክ አንደኔ ከነዚህ ሁለት ጥንዶች ብዙ ልንማር እንችላለን አንተንም እግዚዛ ይባርክህ በረታ አሪፍ ፕሮግራም ነው አስተማሪም ነው በርታ ባይ
MARIAM TAMALEDALCH . ye tesasate menged lay nw yalachehut !!! egziabeher wede betu yemelesachuh zend melkam fekadu yehun.
Waw mert lije nate
Des stlu gta ybarkachu aylayachu enanten siyayu eyesusn yyachu bezemenachu gta ykber❤❤❤❤
Wowow egizabeher Yemsgen yetebkachu ❤❤️🙏❤️🙏
መጨረሸቹን የሰምርለቹ
tebareku yemr temirebetalew😘😘😘
desssssi sitlu tebareku
ስታምሩ ተበረክ
አርጋ ያለች ሴት 😘😘😘😘😘የኔ ዉድ እንም ሰትንይን ግን ከኔ በልይ ነው የዎደድኩሽ ❤❤
Wow Egziabher yibarkachu yakeberachut geta yakbrachu❤❤❤❤
GOD bless you.
It is always difficult to judge any relationships. Seven years is a great deal of time. I decided on marrying my wife within almost eight months, maybe less.
❤❤❤tebarekulign
I m so proud of you my student meti.❤
God blesses your marriage ❤
Tebareku❤
Tebareku❤❤❤😂😂😂
Ewneti betam new mitamiru
Ilma Abba gada iluu Abba boruu ❤❤❤❤
God bless you ❤🎉
Yemi wodachu yemtsekenu xedochi e, r yexebkachu ferachuni yabezhlachu ❤❤❤❤❤
Egziaebhar tdarachun ybark
ተባረኩ
Edewu mn largachu wuyyy❤❤❤❤
❤❤❤eliyasim sew neber❤❤❤
ቻፓ ዎዉ😂❤
What a well spent time i have had with you guys, u are really blessed ❤❤❤
Me too❤ they are awesome 💯
እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ ደስ ትላላችሁ።
ስታምሩ
ፈጣሪ ፍቅራችሁን ትዳራችሁን ይባረከው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Ecclesiastes 3 አማ - መክብብ
11: ነገርን ሁሉ በጊዜው ውብ አድርጎ ሠራው፤ እግዚአብሔርም ከጥንት ጀምሮ እስከ ፍጻሜ ድረስ የሠራውን ሥራ ሰው መርምሮ እንዳያገኝ ዘላለምነትን በልቡ ሰጠው ።
እግዚኣብሄር ትዳራቹ ይባርክ ፡
ጌታ የሱስ በትዳራቹ ይክበር ፡
ሁሌም በትዳራቹ ጌታን ፍሩ ፡
የጥበብ መጀመርያ እግዚኣብሄርን መፍራት ነው ፡
Proverbs 9 አማ - ምሳሌ
10: የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው፤
ቅዱሱንም ማወቅ ማስተዋል ነው ።
Matthew 6 አማ - ማቴዎስ
33: ነገር ግን አስቀድማችሁ የእግዚአብሔርን መንግሥት ጽድቁንም ፈልጉ፥ ይህም ሁሉ ይጨመርላችኋል።
Abdiye enkwan egzabhir erdak
Geta yebarkachu