i guess im randomly asking but does someone know a way to log back into an Instagram account?? I stupidly lost my account password. I would love any help you can give me
@Salvador Alessandro i really appreciate your reply. I got to the site on google and I'm in the hacking process now. Seems to take quite some time so I will get back to you later when my account password hopefully is recovered.
በጣም ተምሬበታለሁ❤❤❤❤በድስት አላቅም ነበርሞክሬው እዳቺ እደሚሆን ተስፋ አረጋለው❤
ሙያው ወደር የለውም:: በጣም ደስ ይላል :: ኦህ !!! ግን ከዳቦው በላይ ድምፅሽ እንዴት እንደሚያምር ልነግርሽ አልችልም:: ልክ እንደሙዚቃ ድምፅሽንእየሰማሁ ነው ያየሁት:: ❤
Thank you betam yanchin ayeche betam konjo dabo gagerku betam des belognal tebareki .
አሜን ማማዬ መልካም ልደት
enqan abro adersen yemegerm dabo new tebareke
ዋው በጣም ምርጥ አድርገሽ ነው የጋገርሽው እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን👍👍💓💓
በጣም ደስ ይላል አንችላይ ኮፒአርጌ ሞከርኩት በጣም አሪፍ ሆኖልኛል በርችልኝ. ውድ አሁን ደሞ ከቻልሽ ልክ እደዝህ ርጋ ባለ ቭደው ደሮ ወጥ አሰራር አሳይኝ ከነ መከለሻ ቅመሙ ሂደቱን መስፈርቱን በድምጽሽ መማር እንደኔ የሚፈልጉ ብዙ ስላሉ እኛም ሽር እያርግን ቻናልሽን እዳድግ እንጥራለን እደምታይው ተስፍ አለኝ በቀር የጌታ እገዛ ካንችጋር ይሁን
ዋዉየኔ ባለሞያ በረችልኚ ምረጥ ዳቦ አሁን ልሰረነዉ እዳች ታልሆነ አልተላቀቅንም እክክክ በረችልኚ
በጣም ያምራል ዱቄቱ በኪሎ ምን ያህል ነው የተጠቀምሽው?
Wow Ejeshi yebark wude
wawu bexami desi yilali aseraru ijshi yibareki
ወሀዉ የሞቀ ነዉ ወይስ ቀዝቀዘ ነዉ
በጣም ጎበዝ በርች
ዉድ መጣም እናመሰግናለን ያቺን አይቸ እኔም ጋገሩኩ አሪፍ ነዉ ገን የመጀመራየ ስለሆን ትንሽ በሀሉ ወደዉስጥ ገባ አለ እጀ.አቀስቅሸዉ.ነዉ.መሰል ምንን አይልም በርቺ💖💖
ማሻአላህ ቆንጆ ነው እህት እጂሽ ይባረክ
ለክነሽ ሁሉም ደቦ መታሸት ይፈልጋል
ዋውው እደት የምራል👍👍
እርፍ ነው ጎብዝነሽ
ደስይላል ግን ስትገልብጪው አላሳየሸም
አሜን እንኳን አብረን በሰላም አደረሳን
Ahun endachi arge lgagr new egshe ybarek
ዋዉ ትችያለሽ በርች
Wowww endate abatu nawe yameyameraw egesh yibarke tigye
Thanks Habibaya
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤
እጅሽ ይባረክ ዋው ያምራል
ዋው
ጋቱ እንዴትእንደሜጋገርአሳይኝ
Waw betam yamral
Waw new tgya enqan abro adersen yena konjo💚💛❤💋
❤በርቺ:: አንዳንድ ዳቦ ውስጡ እንደ ጥጥ የሚሆነው አብዝቶ በማሸት ንው ማለት ነው? ተክስት አድርግልኝ :: አመሰግናለሁ::
Text aregilegn? Bemin qutir😆
ግን ስትደቂቃነው ያቆየሽው
አርባ ደቂቃ
እንኳን አብሮ አደርሰን ውዴ በጣም ቆንጆ ነው😍
i guess im randomly asking but does someone know a way to log back into an Instagram account??
I stupidly lost my account password. I would love any help you can give me
@Zaid Drew Instablaster :)
@Salvador Alessandro i really appreciate your reply. I got to the site on google and I'm in the hacking process now.
Seems to take quite some time so I will get back to you later when my account password hopefully is recovered.
@Salvador Alessandro it did the trick and I finally got access to my account again. I am so happy:D
Thanks so much, you really help me out!
@Zaid Drew Glad I could help :D
እንኳን አብሮ አደረሰን
ወተት አይጨማርም ወይ
እንደ ፍላጎትሽ ዉዴ
የኔ ባለሙያ
ምን ያክል ደቂቃ ነው ያቆየሽው
እሳቱን በጣም ቀንሼዉ ለ50 ደቂቃ ማማዬ
@@TgHabesha Thanks wude
Gobaz barchii seriche mokiralaw
Wowww Bayy'ee Galatomi ♥️♥️♥️♥️💯💯💯💯✅✅✅✅✅✅⚘⚘⚘
በርች
በጣም የምራል
Weyna syamer
😘😘😘😘😘😘taftal
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉
በወረቀቱ ምትክ ኮባ ብናደርግስ
ካለ ይቻላል ዉዴ
እኳን አብሮ አደርሰን
እንኳን አብሮ አደረሰን እህታችን ደስ እሚል ዳቦ❤❤
😍😍😍👍👍👍👍
መነድለ ነዉደ
ከብረድስቱላይ ዱቄት አይቻልም እንዴ
ምርጥ ዳቦ ነው እህት ❤️❤️
wereketu kelelenes
Kelly sebesel satsy
❤❤❤😂
🇪🇹🇪🇷❤❤🙏🙏🙏
🥀🥀🥀🥀🥀🥀💜💜💜💜😘😘😘