ዝነኛዉ የታሪክ መምህር ታዬ ቦጋለ በማን እና እንዴት ተመረዙ? | Ethiopia | Taye Bogale

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 сен 2024

Комментарии • 294

  • @hibsttadese2982
    @hibsttadese2982 3 года назад +1

    ንፅህ ኢትዬጵየዊ መምህር ጀግና አቶ ታዬ ቦጋለ ኑሩልን ዘወትር እፀልያለሁ እመብረሐን ዉሸት ታድርገዉ አሜን።ደ።።

  • @seidmohammed2759
    @seidmohammed2759 3 года назад +1

    አላህ ያሽርህ አንተ ለኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን ለመላው አገር ታስፈልጋለህ ዘረኝነት ጥንብ ናት ኑርልን

  • @user-uq9vv4ig1y
    @user-uq9vv4ig1y 3 года назад +1

    እግዚአብሔር ከአተ ጋር ይሁን አንተ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀንልጅ ክፋህን አያሰማን ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 2 года назад +1

    ፈጣሪ ይጠብቅህ መምህር ታዬ ቦጋለ።💚💛❤💒💒💒🙏🙏🙏🕌🕌🕌☝☝☝🇪🇹🇪🇹

  • @mibrahim8937
    @mibrahim8937 Год назад +1

    እግዚአብሔር ይማርህ ታየ ቦጋለ አንተን ማጣት አንፈልግም ኑርልን የሀገር ባለውለታ ነህ ጀግናየ
    ፍትህ ለዘመነ ካሴ ፍትህ ለፋኖ አባላት በሙሉ
    ፍትህ ለአባት ታደወስ ታንቱ ፍትህ ለወለጋ ንፁሀን አማራወች

  • @myilovemyilove9172
    @myilovemyilove9172 4 года назад +8

    የምር ምርጥ ሰው ነው ብቻ እግዚአብሔር አትግረፍ አንልም አትቁረጥ ነው እንጅ ፈጣሩ ይማሩው የልጁ አምላክ ወደ ጤናው ይመልሰው አምላክ እስራኤል

    • @edasooganamoo7092
      @edasooganamoo7092 4 года назад

      ክፉህን አንስመ አይዞህ አበተችን።

  • @lemlemalelign4238
    @lemlemalelign4238 3 года назад +1

    ውድ የኢትዮጵያ ልጅ ጀግና ኢጆሌ ቦሬ

  • @user-ve5oe4dt5b
    @user-ve5oe4dt5b 4 года назад +5

    እኚህ ምርጥ እትዮጰያዊ
    የቦረን ተዋላጅ እትሞትም ሞት ለጠላታችን ታሪክ ሰረተሀል ግራ የገባውን
    ሁሉ እስተምረዋል
    እይዞህ ጀግናው ወንድሜ

    • @abbsam4997
      @abbsam4997 4 года назад

      No he is not borana proper, but misbegotten mercenary

    • @user-ve5oe4dt5b
      @user-ve5oe4dt5b 4 года назад

      aman kadiro
      እንሰሳ እንኳን ይማራል
      እናተ የማትማሩ
      ድንጋይ እራሶች
      የግዴ ልጅ

  • @loveethiopian5399
    @loveethiopian5399 4 года назад +5

    አይዞት የኛ ጀግና አባት እመብርሀን ከነ ልጅዋ እቅፍ ድግፍ አድርጋ ታድነሆ ክፍ አይንካሆት

  • @fatumayousif9309
    @fatumayousif9309 4 года назад +1

    ውድ የፖለቲካ መምህሬ አላህ ካንተጋይሁን ሰውበታመመአይሞትም የኔአደበተመልካም

  • @emebetayalew3178
    @emebetayalew3178 4 года назад +14

    እግዝያብሄር ይማርህ ድንግልማርያም እኔአለሁትበልህ አይዞህ ትድናለህተስፋአለን

  • @እምየምንሊክየነፃነትአርማ

    የኔ ጀግና አንተሥ እንዳትሞት ስንት ሚሞት ቀሽሞች እያሉ ፈጣሪ ምህረቱን ይሥጥክ

  • @ggf9611
    @ggf9611 4 года назад +1

    ውድ የእትዮጵያ ደንቅ ልጅ አይዞህ ስለ አገርህ ተዋግተህ ስለህዝብህ ተሟግተህ ስለእውነት መስክረህ ብትሞትም ቅንጣት ታህል አትቆጭም ምክንያቱም አንድ ሰው ለእውነት ሲቆምና እውነትን ሲመሰክር ሞቱን ያፋጥናል እናነው አይዞ የእውነት አምላክ ሁሌም ከእውነት ሰዎች ጋር ነው ስለዚህ አትሞትም ገና ስለእውነት ትዋጋለህ እውነትን ለትውልድ ታሻግራለህ እውነትን መስክረህ ይህችን ቅድስት ሀገር ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ትታደጋለህ ሁሌም አምላክ ይጠብቅህ የቅዱሳን አምላክ ህይወትህን ከነቤተሰብህ ይታደግልህ መልካም ቀሪ ዘመን

  • @ደበሌሌንጮ
    @ደበሌሌንጮ 4 года назад +9

    🙏🙏🙏 እግዚአብሔር አለልህ
    የሠራዊት ጌታ ።ይጠብቅልን

  • @hayuademhayuadem2708
    @hayuademhayuadem2708 4 года назад +4

    አንተንማ ምንም አይንካክ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነክ እኮ የአላህህህህ ሁሌም ደግ ሰው አይቆይም አፊያክን ይመልስልክክክ ያረብብብ !!! ምን ነበር አላህ የኢትዮጵያን ሰላም የማይፈልጉ ጀዝባወችን ቢያነሳቸው ኡፍፍፍፍ

  • @አዝማችስለሺየድንግልማርያ

    ከእግዚአብሔር ጋራ እራስን ጠብቅ ማንንም አትመን
    የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቅ
    ጨርሶ ይማር አይዞህ ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኑር 💚💛❤

  • @mitikebekato6147
    @mitikebekato6147 4 года назад +13

    ፈጣሪ ይማርህ መምህር አሁን ለኢትዮጵያ ታስፈልጋታለህ 😢😢😢

  • @rodasyemareyamlij4030
    @rodasyemareyamlij4030 4 года назад +2

    የድንግል ማርያም ልጅ ሙሉ ጤናህን ይመልስልህ የልጆችህ አምላክ አንተን ያትርፍልን አንተስ አትለፍ ስንት የማይረባ ከንቱ ሰው አለ

  • @user-kb7xe8zz3w
    @user-kb7xe8zz3w 4 года назад +4

    የእኔ አባት፣ ነእኔ ጀግና አላህ ይድረስልህ ። አይዞህ የእኔ አባት ስው እደታመመ አይሞትም አይዞህ አላህ ስበቡን ይላክልህ የእኔ ጀግና ። ምን አይነት ዘመን ደረስን ባአላህ ያረብ አላህ አንተ ሠላሙን አውርድልን።

  • @hamzaaba1235
    @hamzaaba1235 4 года назад +1

    ሰዉ ምድር ላይ የሚወደዉን አምላክ ስለምወደወዉ ሳይበከል ብወስደዉ ለሱ ጥሩ ነዉ እዝህ ለሚቀሩት ግን ከባድ ነዉ ፡፡ ቀኑ ደርሶ ብሞትም መመሞቱ ላይቀር ለሌሎች ተስፋ ሆኖ ያለፈዉ ይበልጣልም ወዳጁንም ያፅናናልና....ተጨማሪ እድሜና ጤና ተመኘሁለት....ኩሩ የሀገር ልጅ፡፡

  • @beletebelaylakew1080
    @beletebelaylakew1080 4 года назад +1

    እግዛብሄር ይማርህ የምትወዳት እና የምን ወዳት ደንግል ማራያም ትጠብቅህ ዋስጠበቃ ትሁንህ

  • @whsbdhdyhebd9346
    @whsbdhdyhebd9346 4 года назад +10

    እግዚአብሔር ይማሮት አባቴ

    • @user-ky6nw4oe2i
      @user-ky6nw4oe2i 4 года назад

      አላህ ያሽረወት አባትየ ጀግና አይሙት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😔😔

  • @freedomfirst2790
    @freedomfirst2790 4 года назад +3

    ታየ በጎአለ ለኢትዮጵያ የከፈሉትን ካላወቅን እና በደረሰባቸው ጉዳይ ሀዘናቸዉ ሀዘኔ ነው ካላልን ነገ ስለ ኢትዮጵያ የሚታገል ማነዉ?

  • @eramelaseid5217
    @eramelaseid5217 4 года назад +4

    ፍጣሪይ ይረዳህ ውድ አባታችን አይ እማአ ሀገሬየ መከራሺ በዛ ፍጣሪይ እረ እዘንልን

  • @helenbaba2870
    @helenbaba2870 4 года назад +6

    እግዚያብሄር ይመራችሁ አባታችን !!!

  • @meskeremyilma2614
    @meskeremyilma2614 Год назад

    በእውቀት እና በታሪክ ማሸነፍ የማይችሉ ዘረኖች ሰውን በማጥፋት ያምናሉ መምህርን እግዚአብሔር። ይማርልን

  • @hdghjklxchhj3050
    @hdghjklxchhj3050 Год назад

    አይዞህ ጀግናችን ምንም አትሆንም ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @aminayasin7552
    @aminayasin7552 4 года назад +1

    አላህ ያድንልን መልካም ቅን ሀቀኛ ሰው ናቸው መልካም ዜናቸውን ያሰማን ጤና ና ረጅም እድሜ አላህ ይስጥልን!!!!!

  • @westesfaye5684
    @westesfaye5684 4 года назад +1

    The real Ethiopian hero. We've very proud of you Prof. Taye. Get well soon. The real Ethiopian's ars with you all the time. Medahenalem and the guardian angles be with you and your good family🙏🙏🙏🙏

  • @alhamdulilahyaaraabii2217
    @alhamdulilahyaaraabii2217 4 года назад +1

    አላህ ያድናወት አባታችን መቸም ለእውነት የሚቆም መከራ ይበዛበታል ለበጎ ነው። ፈጣሪ ይጠብቀውት የሱጥበቃ ይበልጣልና

  • @user-ff5cv1zj5g
    @user-ff5cv1zj5g 4 года назад +6

    እፎይ እግዜብሔር ይማርህ እመቤቴ ትዳስህ መቸም ጥሮ ሠው አይሠነበትም እፎይ አይዞህ

  • @lovefkr9154
    @lovefkr9154 4 года назад +7

    እውነት ሁሌም እከታተልሃለው

  • @omerdawud5256
    @omerdawud5256 4 года назад +8

    ፈጣሪ ጤናቸውን ይመልሥላቸው

  • @melakutilahun9646
    @melakutilahun9646 4 года назад +9

    ወይ ሀገራችን ምነው ደና ሰው ፈተናው ብዙ ነውእግዛብሄር ይማርህ

  • @merkuriwaleligne20
    @merkuriwaleligne20 4 года назад +10

    አይዞህ እምነትህ ያድንሃል አትሞትም

  • @meklitmimi5660
    @meklitmimi5660 Год назад

    እኔን ይመመኝ መምህር ፈጣሪ በምረት እጁ ይዳብስህ

  • @user-ux9us9ou1j
    @user-ux9us9ou1j 4 года назад +6

    እግዚሀቤር ይማረወት

  • @arega3874
    @arega3874 4 года назад +11

    እግዚአብሔር ይማርው

  • @messimessi5627
    @messimessi5627 4 года назад +2

    አዎ ይህቺ ሀገር ለሷ የሚጠቅማት አይበረክትም ወይ እግዚአብሔር ይማርህ ወደጤናህ ይመልስህ አሜን አሜን

    • @ጎፈር
      @ጎፈር 4 года назад

      ewunetim poletika korenti new keyazut yiyizal ayleqim ezger yimarot yeneta

  • @zerihunbeyene5753
    @zerihunbeyene5753 4 года назад

    አቶ ታዬ ማለት የኢትዮጲያ የቁርጥ ቀን ልጅ! ጀግና፤ሀቀኛና፤ለጥቅም ያልቆመ ምርጥ የሀገር ልጅ፤፤እ/ር ይማርህ አባቴ.

  • @የምክርየማርያምልጆየምክር

    የኛ ጅግና ናቸዉ።

  • @RadzoI
    @RadzoI 4 года назад +3

    እመቤቴ እሷ ትማሮት ለቤተሰቦቹ እግዚአብኤር አለላቸው እርሶን እድሜና ጤና ይስጦት እኳን እርሶ ሌባም እየኖረ ነው

  • @zewdumisge3273
    @zewdumisge3273 4 года назад +1

    የልጅህ አምላክ ምህረቱን ያምጣልህ ብዙ የሚሞቱ እያሉ አንተንም በጭራሽ አይሆንም

  • @bosenagashu5349
    @bosenagashu5349 4 года назад +9

    ጌታ ሆይ አትርፍልን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @temimaibrahim7179
    @temimaibrahim7179 4 года назад +1

    ህልምህ እውን ይሁን ዘንድ ፈጣሪ ጤናህ ይመልስልህ

  • @hudas9367
    @hudas9367 4 года назад +6

    ኢቶጲያጥሩሰዉመቸይበረክትላታልና።

  • @gfhhgh1300
    @gfhhgh1300 3 года назад

    ወድማችን፡ፈጣራ፡ድግልማርያም፡በሽታህን፡ታሳልህ፡እዉነት፡እሚናገር፡ሰዉ፡አይወደድም

  • @نوافالشامسيالشامسي
    @نوافالشامسيالشامسي 4 года назад +6

    አላህ ይማርህ እውነት ተናጋሪ አይሞትም አላህ አለ

  • @tegestenegashe6716
    @tegestenegashe6716 4 года назад

    እኔን የኔ ጀግና እግዚአብሔር ይርዳህ እናቴ ድንግል ማርያም አለው ልጅ ትበልህ

  • @user-dh8uv1fv5i
    @user-dh8uv1fv5i 4 года назад +11

    ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ የኔ አባት 🧡🧡

  • @የምክርየማርያምልጆየምክር

    ወይኔ በናቱህ እግዚአብሔር። ይማርው በእውነት። በጣም። የም ውድው እግዚአብሔር። አምላክ ቅዱ ገብርኤል። አባቱ። ይማርው ይጠብቅልን

  • @tensaibelete2537
    @tensaibelete2537 4 года назад

    EMEBERHAN TEMAREWET!! AYZOWET YEDENALU!!!! I AM FROM GONDER!

  • @user-bt3lh9ip5r
    @user-bt3lh9ip5r 4 года назад +2

    ኸስቡነላህ ወኒመል ወኪል አላህ ይድረስልህ ያረብ
    አይ ኢትዮጵያ መጨረሻሽ ምን ይሆን አላህ ያብጀው ያረብ

  • @rozitube2064
    @rozitube2064 4 года назад +17

    የልጆችህ አምላክ አፊያህን ይመልስልህ ።መቸም ደግ አይበረክትም

    • @MmMm-gm8zw
      @MmMm-gm8zw 4 года назад +1

      አላህያሺርህወንድሜችን

    • @sahaitolosa3276
      @sahaitolosa3276 4 года назад

      አባተፈጣሪኢየሱሲክሪሲቶሲይዲረሲሎቲ

    • @sarax123rpa4
      @sarax123rpa4 4 года назад

      የድንግልማርያምልጆከአተጋረነው

    • @hudamultimedia1980
      @hudamultimedia1980 4 года назад

      አንቺ ደግሞ ጅላንፎ ነገር ነሽ! የሀይማኖትሽ ጠላት ለሆነ ሠው ስታሽቃብጪ ሼም አይዝሽም? ወይስ ሠውየውን አታቂውም?

    • @rozitube2064
      @rozitube2064 4 года назад

      @@hudamultimedia1980 አውቀው እንደሁ ምን አሳወቀሽ ቀድመሽ ለስድብ አፍሽን የምታሞጣሙጭው ምን ቤት ነሽ አይደብርሽም እንደ ሳይጠሩሽ አቤት

  • @selamawit.ethiopialove3480
    @selamawit.ethiopialove3480 4 года назад

    እግዚአብሔር ይማረው

  • @mebrahtuberhe306
    @mebrahtuberhe306 4 года назад

    ጌታየ ሆይ ምህረተቱን አሰማን ፈጣሩ ይማሩው

  • @rezenehabte6206
    @rezenehabte6206 Год назад

    አይዞህ ወንድሜ ቤተሰብህን ብግሌ ለመርዳት ፍቃደኛ ነኝ

  • @user-id8sv4gq1d
    @user-id8sv4gq1d 4 года назад +1

    እግዚአብሔር ጤናቸውን ይመልስ ጥንት እነመለስ በሱዳን መተት ነበር ሚመሩት ሰውንም ሚጨርሱት😎
    ዛሬ ደግሞ እነጃዋር በግብፅ በፈሮን እርዝራዥ መሰረዝ ነው ህዝብ ሚጨርሱት ዳቢሎስ ጥቂት ግዜ ስለቀረው እየተራወጠ ያለ የሌለ ሀይሉን አሟጦ ሊጨርስ አትኩሮ ይሰራል
    ስጋን እንጅ ነፍስን መግደል ለማይችሉ ለዳቢሎስ ቡችሎች አትፍሯቸው።
    አቶ ታዬ ይችን አለም ቢለዮም የሰማህትነት ማእረግ ነው በሰማይ ሚጠብቃቸው !
    ይብላኝ ተቅበዝባዥ ለሆንከው ጃዋር😎

  • @kediryasin6712
    @kediryasin6712 4 года назад

    አላህ ይድርስልክ አይዞክ ትድናልክ

  • @mekuriagezahegn7222
    @mekuriagezahegn7222 4 года назад

    ፈጣሪ ይማርህ ለኢትዮጵያ የምታስፈልጋት ጀግና ነህ፣ ሁሉም ለበጎነው ታገስ።

  • @asefachewtesfaye9392
    @asefachewtesfaye9392 3 года назад

    አይደረግም በፈጣሪ አምላክ ይጠብቅህ

  • @yiftuahmed2065
    @yiftuahmed2065 4 года назад +1

    Amen amen amennnnnn Ethiopia lrthalalmalem tnoralehl 😍😍😍

  • @ayeleermias7436
    @ayeleermias7436 4 года назад

    እግዛብሄር ይማርህ ውድ መምህር አይዞህ........ጊዬርጊስ ካንተ ጋር ይሁን፡፡

  • @elsabetabebe6789
    @elsabetabebe6789 3 года назад

    የድንግል ልጅ ከአንተ ጋር ይሁን አሜን አሜን አሜን ።

  • @tigisttigist8273
    @tigisttigist8273 4 года назад +5

    ፈጣሪ ይማርህ

  • @እምየምንሊክየነፃነትአርማ

    እናመሠግናለን ጥሩ አቀራረብ ነው

  • @TIGTIG-z
    @TIGTIG-z 4 года назад

    እኚህ መምህር በሚጽፉት የፈጠራ ታሪክና 'የሚኒሊክ ጠበቃነታቸው' በጣም በጥላቻ የተሞሉ ሰው መሆናቸው ብዙሀን አይወዳቸውም ከሚቃወሙት ከዛም በላይ ሙሁርነታቸው ከሚጠረጥሩ አንዱ ብሆንም ይሄ ድርጊት እሳቸው ላይ ይሁን ማንም ላይ መደረግ የሌለበት ነው ዜናው እውነት ከሆነ "እንካን አምላክ ማርዎት ጨርሶ ያድንዎት" እላለሁ

  • @tamrumisganaw9620
    @tamrumisganaw9620 Год назад

    አረወገን እነሱ ሰወች ጭንቅላት የላቸውም እንዳይገሉት እባካችሁ ወደመሀል አምጡት

  • @AAa-qd7sh
    @AAa-qd7sh 4 года назад

    ያአላህ.ታየቦጋለአላህይድርሰልህየመረዘህ.ይመረዝ.ሰውያለቀኑ.አይ ትም.አይዞህ.የቁርጥልጅ

  • @habhabo5500
    @habhabo5500 4 года назад

    የእዉነት አምላክ ይማርህ አይዞህ አትመመኝ አይባልም ኧረ ለልጆችህ ብቻ ሳይሆን ለእኛም ኑርልን ሀገር ወዳጅስለሆንክ

  • @ilasharma5550
    @ilasharma5550 4 года назад

    መምህር ታየ ፈጣሪ ምረቱን ይስጥህ አይዞህ ምንም አትሆንም ምክዜም ቢሆን ፈሪና ሰይጣን መርዛቸውን ነው የሚረጩት ሊላማ አቅምና ጉልበት የላቸውም ጥይታቸው እስክብሪቶና ምላሳቸው ነው አይዞህ ወድሚ ሞት ለጠላቶችህ

    • @najahaajibril5134
      @najahaajibril5134 4 года назад

      Mooti allahijnaw manim sawen madan ayichilim magidalim ayichilm fatarri bichaa new lesaw liji mottin yemnyu irrasachun tizi Balu ❓🅾️❌⭕️nachuu qeerro yaachanfal❤️💚❤️ye qeerro talati yewdamI ❌🚭🚫❌🚷🚯🚯🚷🌚🌚🌚🌚🌚🌚

  • @Roz2747
    @Roz2747 4 года назад +2

    ፈጣሪ ይማርህ መምህሬ ክፉ አይንካህ

    • @ጎፈር
      @ጎፈር 4 года назад

      jawar eyalema sayhon

  • @alo2428
    @alo2428 3 года назад

    እግዛብሄር ይማርወት

  • @asmarech591
    @asmarech591 4 года назад

    Egzabare. Yemark. Mamer. Taya. Bogal. Fater. Offff

  • @እናቴብርታቴ-ቸ7ዐ
    @እናቴብርታቴ-ቸ7ዐ 4 года назад +7

    የኔ ጀግና 💚💛💖ሞትህን ለኔ ብያለሁ ያንተንም የኔንም ሞት ለገዳይ ቄሮ ያድርገው እረ ምናባታቸው ፈጣሪ ይጨርሳቸው እኔን እና አንተን መሰል የኦሮሞ ልጆችን አይወክሉም 😡
    አንተን ግን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ከነ መላው ቤተሰብህ 😍🙏

    • @shamutasow8082
      @shamutasow8082 4 года назад

      ፍቅር አያረጅም

    • @shamutasow8082
      @shamutasow8082 4 года назад

      .

    • @ናርዶስአየለ
      @ናርዶስአየለ 4 года назад +1

      ቅርሻታም ጀዋር ብሏል ዝናብ ሲቆም ጀዋር ነው ያስቆመው
      ይላሉ አለ እውነት ነው

    • @እናቴብርታቴ-ቸ7ዐ
      @እናቴብርታቴ-ቸ7ዐ 4 года назад

      @@ናርዶስአየለ
      በየ ኮመንቱ እየዞርሽ ቅርሻት ላሺ ባለጌ ስድ ዲንጋይ እራስ ለሊቀ ሴጣን ጀዋር ጥብቅና ይቅርብሽ እየረገፈ ያለው ወገንሽ ነው ሀዘናቸው በቤታቹ ይግባ 😭🙏

    • @zaramohamed9877
      @zaramohamed9877 Год назад

      መልካም ሠው አላሕ አፌያሕን ይሥጥሕ ኢትዮጽያጄግና ኑርልን

  • @user-ym5kq8rh6y
    @user-ym5kq8rh6y 4 года назад +3

    እግዚአብሔር ይማርውት

  • @zamzamsuri6446
    @zamzamsuri6446 3 года назад

    አላህ ያሽርህ ወድማችን አይዞህ

  • @user-rp1pr6xi5f
    @user-rp1pr6xi5f 4 года назад +1

    ጌታይማራሁ ወንድሜችንን

  • @derbesalam2645
    @derbesalam2645 4 года назад

    የኔ ጀግና የድንግል ልጅ ይማርህ

  • @zuberapp4239
    @zuberapp4239 4 года назад

    ጀግና አይሞትም ቢሞትም አይሞትም ሞትህንም ለጠነሰሱ ፈጣሪ የጃቸውን ይስጣቸው እነሱ አይሙቱ ምድር ላይ ስቃያቸውን ያብዛው

  • @TheEthiolion
    @TheEthiolion 4 года назад

    Memhir Taye, Egziabeher kante gar Yihun!!!! Egziabher Yimareh Yene wondim!!!!!

  • @medanbelelabemanmyelm1236
    @medanbelelabemanmyelm1236 4 года назад

    እግዚያብሔር ይማሮት መምህር

  • @lemlemyoutube9428
    @lemlemyoutube9428 4 года назад +6

    አንተስ እዳትሞት ስንት ደነዞች እያሉ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን የሴጣን ጆሮ ይደፈን ምንም አትሆንም ላንተ የመጣዉ ለጅዋር ያርገዉ

  • @balembalembalem3087
    @balembalembalem3087 4 года назад +2

    እግዚአብሔር ይማርህ
    በአሁን ሰሀት ገዳይና ዘረኛ ሌባ ነው እድሜው እሚረዝም የሚመረቅ ሰው ችግር አያጣውም እግዚአብሔር ጤናህን ይመልስልህ አባታችን

  • @teddysileshi7404
    @teddysileshi7404 4 года назад

    i am not aware that much about mr Taye Bogale but i am deadly sure that he is marvelous and smart person pls GOD SAVE HIM AND JUDGE THE MISTAKE SOMEONE DID UPON HIS LIVFE

  • @funinawfandaro9154
    @funinawfandaro9154 4 года назад

    Memhir Taye we hear you !!! May God help every one the family !!! your enemies will fallen apart very soon !!!

  • @አቀስታደርቶጋዳ
    @አቀስታደርቶጋዳ 4 года назад

    እውነት ከሆነ እባካችሁ እንረባረብለት አላህ ይጠብቅህ

  • @tesfayeabate1439
    @tesfayeabate1439 4 года назад

    Egziabher fewsun yistih.

  • @sweetnegashi747
    @sweetnegashi747 4 года назад +3

    Egziabher ymarh

  • @kiyasilubo6111
    @kiyasilubo6111 4 года назад

    እግዛብሄር ጬርሶ ይመራ ድረ እውነትን ሰው አባረካትም ፈጥሩ ይመረ አበቴ

  • @selammousa750
    @selammousa750 4 года назад

    ደስይላል

  • @lishangggg6989
    @lishangggg6989 4 года назад

    ያረቢ አላህ አፍያውን ይመልስለት ግን አንድ ጥያቄ አለኝ አንድ ሰው ሳይታመም ሳይሞት ለምን እድህ ያለ ጀግና ሰው እስከዛሬ ቢወራለት ለሱም ሞራል ይሰጠው ነበር ግን የኛ ችግራችን ከሞተ ወድያ ማጨብጨብ ነው ይህ ታሪክ ቀደም ብሎ ቢነገርለት ጥሩ ነበር ባይ ነኝ አላህ አፍያህን ይመልስልህ የሀገራችን ጀግና

  • @martaethiopan3095
    @martaethiopan3095 4 года назад +1

    እግዚአብሔር ይማር የኔ ጌታ አይዞ

  • @fatumahusan6668
    @fatumahusan6668 4 года назад

    አላህ ጤናህን ይመልስልህ መቼም መልካም ሠው ችግሩ ብዙ ነው

  • @kalkidangizaw3743
    @kalkidangizaw3743 4 года назад

    ያማል አይዞህ አንተ የኢትዮጵያ አርበኛ አትሞትም
    ገና ታሪክ ታያለህ ሁል ግዜም ጠላቶችህ ስለማይተኙልህ ስትወጣ ስትገባ ፀበልህን እየጠጣህ ውጣ ምንም አይነካህም ጠላትህ አፈር ሳይበላ አንተ አትሞትም

  • @asimaruatnafu5157
    @asimaruatnafu5157 4 года назад +2

    እግዚአብሔር ይማርህ

  • @eskedardemisi9230
    @eskedardemisi9230 4 года назад +4

    አምላክ ይማርክ

  • @natnaelgirmay8223
    @natnaelgirmay8223 Год назад

    Mat God help him he is a lovely and gentle man

  • @ftddcfed4242
    @ftddcfed4242 4 года назад

    ፈጣሪ ይማርህ መምህር ታየ

  • @NaNaNaNa-jy3wl
    @NaNaNaNa-jy3wl 4 года назад +1

    እመቤቴ ትማርኦት አይዞት