ፈሪ አይደለሁም! ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ስለ ቤተ መንግስቱ ተናገረ |Shitaye Media ሽታዬ ሚዲያ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 окт 2024

Комментарии • 338

  • @nita8522
    @nita8522 Год назад +21

    ፈጣሪ ትግስቱን ስጠኝ የሚለውን ለመስማት

  • @mulugetaetubdenk1067
    @mulugetaetubdenk1067 Год назад +7

    ለመሆኑ እናተን የሾመሁበት ቀን የተረገመ ይሁን

    • @genetyilma7717
      @genetyilma7717 5 месяцев назад

      አንተም ይህን የፃፍክበት ቀን የተረገመ ይሁን

  • @abrishmichael4465
    @abrishmichael4465 Год назад +5

    ጠይቀህ ሙተሃል! እንዴት መጠየቅ እንዳለብህ ቴድሮስ ፀጋዬን አጠያየቅ መንገድ ብታጠና ጥሩ ነው።

  • @tesfaytewelay7378
    @tesfaytewelay7378 Год назад +18

    ስለ አቋም አወራህ ኡኡኡኡኡ አንተ ልፍስፍስ ካሀዲ ይሁዳ አረመኔ የምታወራው ሁሉ ውሸት ነው!!!ለገፅታ ግንባታ ፈልገህ ነው።ግን ይሁዳ ምንም ቢል የቅዱስ መልዐክን ባህሪ ሊይዝ አይችልም።
    በኢትዮጵያ ታሪክ ድሮ ከነበሩ አባቶች ይሁኑ አሁን ካለው እንዳንተ ዐይነት ሰው ገጥመዋት አያቅም።

  • @bojaleta2835
    @bojaleta2835 Год назад +2

    Even though the journalist questions were try to misleading or challenging, H.E. Daniel was answered the questions Wisely. I respect Him. Real man. As he said if you want to know about Ethiopian situations go to the original areas, i.e. rural area.
    Thank you.

  • @shewalemkassa4498
    @shewalemkassa4498 Год назад +1

    ትክክል፡ነህ፡አሁን፡የተለመደው፡መደብ፡መድበው፡መጋጨት፡ነው።ያንን፡ጠልተህ፡ሁሉኑም፡ማክበር፡ለሰላም፡መንገድ፡ነው፡፡

  • @AAAAAA-lk4ym
    @AAAAAA-lk4ym Год назад +15

    ይህንን ሰውዬ ምን እንደምለው አላውቅም ተረተረት የማይሰለቸው ለነገሩ ተረተረቱን የምንሰማው እኛ ስለሆን ነው እንጂ ህፃናቶች ቢሰሙት ያበላሽብን ነበር የአብርሀሙ ሥላሴዎች ወላዲት አምላክ ልብና ኩላሊትን የሚመረምር ይፍረድ ደሞ ቅርብ ነው እንደዚህ አይነቱ ሰዎች ደግሞ ያዩታል ምን እንደሚሉ ለመስማት ያብቃን።

    • @alembekele3253
      @alembekele3253 5 месяцев назад

      በጣም የገረመኝ ገጠር ሄደን ባላግሩንእንዳናናግር መንገድ ተዘጋግትዋል ብሎ ነጋሽ ሲጠየቅው ይቻላል ከፈለጋችሁ አለ ግን ነጋሽ ለምን ከ አዲስ አበባ ደብረዘይት እንክዋን ለመሄድ በዝዛት ችግር እንዳለ አልጠየቀውም እንክዋን ሌላ የራቀ ቦታ ለመሄድ በበኩሌ ዳንኤል ክብረት ተረት ያበዛል አብይንም ያስተማረው እሱ ይመስለኛል ደግሞ ስለ ኦርቶዶክስ የተጠየቀውን ምን ምላሽ እንደሰጠም አልገባኝም I hope there will be part 2. ሰላም ላገራችን ፈጣሪ ልብ ይስጠን

  • @sentayehuhussen2162
    @sentayehuhussen2162 Год назад +13

    ፈሪ ሳይሆን ይሁዳ ነው ለዛም ነው የህፃናት ሞት ግድ የሌለው

    • @AbiyAhemdundected
      @AbiyAhemdundected 7 месяцев назад

      የአብይ ገርድ አንተ እንዴት ዳቆን ትሆናለህ ? አሳፍሪ

    • @fasikamesfun7232
      @fasikamesfun7232 5 месяцев назад

      ኣርባዕተ ነጥቢ እግዚኣብሄር የክብረለይ ብሓቂ ናይ ይሁዳ ይሁዳ

  • @masaraterooba2344
    @masaraterooba2344 Год назад +5

    Thanks. ti is nice program. Daniel is gentle person . Meskerem balcha from Italy . l love ethiopian

  • @yabibal4788
    @yabibal4788 Год назад +17

    ስንት አመት ነው በሽግግር የምትኖሩት ???? የትስ ነው የምታሻግሩን ????

    • @genetyilma7717
      @genetyilma7717 5 месяцев назад

      አንተ እንደ አንተ አይነቱን ለማሻገር አልተቻለም ብትችል ጎትተህ ማስመጥ ትፈልጋለህ አልቻልክም እንጂ

  • @yeshiwasalemu1759
    @yeshiwasalemu1759 Год назад +1

    ዳንኤል ከታመምክ ቆይተሃል ራስህን ፈትሽ ከራስህ ጋር ተነጋገር ጥላቻን ስትሰብክ በሏቸው አጥፏቸው ስትል ነው የከረምከው አሁን ራሱ አቀማመጥህ የምናውቀው ያስለመድከን ትህትና የለበትም እግርህን አውርድ የጫማህን ሶል አታሳየን።

  • @tezeragesesse285
    @tezeragesesse285 Год назад +12

    "ከሜዳህ ስትወጣ" ... ከከፍታህ እንደምትፈጠፈጥ ... በራስህ ህይወት ስላሳየከን እናመሰግናለን
    የነበርከውን ሰው ብቻ ብትሆን ኖሮ ኢትዮጵያን ከማንም በላይ ትጠቅማት ነበር

  • @SolemenketyeblBelchaw-hf9zd
    @SolemenketyeblBelchaw-hf9zd 7 месяцев назад

    እባብ የእባብ ልጅ
    ጋዜጠኞች አብራችሁ ያጨበጨባችሁበት ዘመን
    ሐይ ኢትዮጵያ

  • @solomonyalemzwede9480
    @solomonyalemzwede9480 Год назад +1

    የእርሱ ድፍረት ወይም ፈሪነት የሚፈይደው አንድም ጥቅም የለም። የእርሱ ቃል ግን መንቀልም መትከልም ይችላል። እርሱ ነው በአግባቡ ሊታሰብበት የሚገባው።

  • @ጀግናዉምሬወዳጆነኝ
    @ጀግናዉምሬወዳጆነኝ Год назад +31

    ጊንጥ ነህ ግን በድርጊትህ ሁሉ የምታፍርበት ቀን ይመጣል

  • @2gt166
    @2gt166 Год назад +11

    you are going down to the hale Danie!

  • @MuluworkHagos
    @MuluworkHagos 7 месяцев назад +2

    አለማፈርህ ገበሬውን ጠይቀው ትላለህ 6000 ፌስ ቡክ ተጠቃሚውን ነው የምትሰማ የምትለው 6000 ፌሰ ቡክ ተጠቃሚ እኮ የገበሬውን ብሶት እያቀረቡት ነው ገበሬው እራበኝ ኑሮ ተወደደ ማዳበርያ አጣሁ ከበቴ ተፈናቀልኩ ተገደልኩ እያለ በድምፁ ቀርቦ እየሰማ ነው ነው ለነገሩ አንተ ከመ ጀመር ያውም አንተ ዲየቆን ሳትሆን ፖለቲከኛ ነህ አሜሪካእየመጣህ አባቶችን እየተሳደብክ ቤተክርስትያንን ህዝቡን ስትከፋፍል የነበርክየወያኔ አሽከር ነበርክ። አንተ ብሎ አማራ ወጣት እንደቀጠለ እየረገፈ አንተ ባለ ስልጣን ሁነህ ምንም እንዳልተፈጠረ ደግሞ ታወራለህ ማፈርያ ።

  • @zekariasdemisedemise9028
    @zekariasdemisedemise9028 Год назад +1

    ለእውነት ቁም "ስህተት አድልዎ እያየህ ዝም ትላለህ።ለሚገደሉ ለሚሞቱ ለሚፈናቀሉ ድምጽህን አታሰማም"

  • @mamakonjo7972
    @mamakonjo7972 7 месяцев назад

    ዲያቆን ሰጥናኤል እውነት ይሕ ቀን አልፍ የአባቶቾና የእናቶቾ እንባ ምን እነደሚያደርስሕ ማየት ይናፍቀኛል።

  • @addistasew2199
    @addistasew2199 Год назад +29

    ዳንኤል ክስረት እንደዜጋ በአንተ አፍራለሁ

    • @Geramesay
      @Geramesay Год назад

    • @hirutemekonnen4125
      @hirutemekonnen4125 Год назад

      አሁን ከሚናገረው ምን የሚያሳፍር ወግ አለ ቅናት ይገላል

  • @2gt166
    @2gt166 Год назад +7

    ከክብር ወደ ውረደት፤ ከ ልዕልና ወደ እንጦሮጦስ የወረደው የትናንቱ ሙዓዘ ጥበባት ዲያቆን የዛሬው የሳጥናኤል ታናሽ….አንተን ብሎ ከላይ ገበሬው ከታች ሳጥናኤልም ከላይ ነበር ግን አሁን ያለው….እንጦሮጦስ ነው

    • @nikodemoterzyan3195
      @nikodemoterzyan3195 Год назад

      ቂቂቂቂቂ ባዶ ጭንቅላት ገልቱ ነህ

    • @2gt166
      @2gt166 Год назад

      @@nikodemoterzyan3195 Hi friend what makes you surprise, this is because of his double behaviour....empty mind means 0 memory like as Pr.Ministor told you it's you

    • @ሰላምለአለም-ቐ3ከ
      @ሰላምለአለም-ቐ3ከ Год назад

      @@nikodemoterzyan3195 ምነው አሽቃበጥክ አንተ ሰውዬ ንፁሀን እየሞተ ነው መንግሥት ያስቁም ይመን ነው ጥያቄው

  • @Mebadt2016
    @Mebadt2016 Год назад +9

    ቤተክርስቲያን ከመቸውም በላይ የከሰረችበት ዘመን ቢኖር ይህ ዘመን ነው 1.5 ሚሊዬን ክርስቲያኖችን ያጣንበት ዘመን ነው ነግር ግን ይህ ህዝብ ከእንቅልፉ ሲነቃ ምን ሊፈጥር እንደሚችል እናውቃለን

  • @habari9063
    @habari9063 Год назад +1

    ዎንድሜ እኒህ ሊቅ ስለእትዮጲያና ስለ"የዘመኑ ገዢዎች ነንባዮች፡ አስተዳዳሪዎች አላልኩም" ባያወሩ የሚሻል ይመልስለኛል፡ አለበለዚያ ቢዙ ሰዉ (እኔነም ጭጨምሮ) እያስከፉ ይቀጥላሉ ባይ ነኝ። አመሰግናለሁ

  • @rasselasimlack5716
    @rasselasimlack5716 Год назад +1

    ዳኒ ፈሪ ሳይሆን አድርባይ ነው። ጥቅም ከክርስትናውና እውነት በልጦበት ነው።
    ክርስቲያኖች ሲታረዱ ዝም ያለ ቦሀላ "ስታረዝ አለበሳችሁኝ፣ ስታመመን ጠየቃችሁኝ ወይ ሲባል ምን እንደሚል ማየት ነው።

  • @marymenegesha9894
    @marymenegesha9894 Год назад +10

    ሞኝ አይሙት እንዲያጫውት።

  • @gismebelete4496
    @gismebelete4496 Год назад +3

    በሰው ነፍስ ትቀልዳለህ እግዚአብሄር ይፋረድህ ለዘላለም ለማትኖራው ህይወት ምን አለ ከመሞትህ በፊት ጥሩ ነገር ሰርተህ ብትሞት ምን አለ ከዚህ ከህዋት የባሰ ነፍሰ ገዳይ ኦነግ ብልፅግና ጥርቅም እራስህን አገልለህ ሃገር ወዳድ ከሁኑት ኢትዮጵያዊ ጋር በትቀላቀል እመነኝ አንድ ቀን ያጠፋሃል ሃይማኖት ከለለው ቡድን ጋር ነው ያለኸው ውጣ ጥቅም ይቅርብህ ይህን የከለት ሰበካህን ተው

  • @user-mf7hf1eu5u
    @user-mf7hf1eu5u Год назад +14

    ሆዳም ለስልጣን ብለህ እራስህን ህዝቡንም እየዋሸህ እስከ መች ታሳፋራለህ

  • @tsehayegirmay3261
    @tsehayegirmay3261 Год назад +5

    ሰው ጠልቼ አላውቅም ይኅግን እስስት ነው ።

  • @frewoineabera6216
    @frewoineabera6216 Год назад +3

    አይይይ ሰዉ እንዲህ እጅ እጅ ይላል

  • @asnakeayalew3710
    @asnakeayalew3710 Год назад +17

    አምላክ ድፍት ያርግህ

    • @as-vs8zm
      @as-vs8zm Год назад

      ለምን ይደፋ ለልጆቹ ይኑርላቸው

    • @Blen370
      @Blen370 Год назад

      @@as-vs8zm ልጆች ያለው አባት በሌሎች ሰዋች ልጆች ሞት ይሰማዋል ይሄ ግን ድንጋይ ነው
      አፉን አለሳልሶ መርዝ ይረጫል

  • @helenaddise4565
    @helenaddise4565 Год назад

    ህዝቤ ሆይ አትሞኝ ጥቅም የማይቀይረው ሰው የለም ዳንኤል 2500 ካሬ ሜትር ቦታ በተለምዶ ወሰን ተብሎ የሚጠራ ቦታ ላይ የተገነባው ቅንጡ የመኖሪያ ቤት እንክዋን የመጀመሪያ ልጅህን ክርስቶስን አስክዶሀል

  • @hewanendewaza5207
    @hewanendewaza5207 Год назад +26

    ቢቀርብህ ይሻል ነበር በሰላም ልጆችህን ብታሳድግ ፣ ለአራት ኪሎ ጥይት እና ቦንብ አቃባይ ሆነህ ከመኖር ! ከአንድ ሚሊዮን በላይ ወጣቶቻችን ውድ ህይወታቸውን ላጡት የመጀመሪያው ተጠያቂ ነህ !!!!

    • @nikodemoterzyan3195
      @nikodemoterzyan3195 Год назад +1

      የት ነበርሽ አንቺ ዘገምተኛ ጦርነቱን ማን እንደጀመረ የኢትዮጵያ ህዝብና የምዕራባዊን ሽንት ጨርቅ አጣቢዉ የሆነዉ ህወኋት እንኳን ያዉቃል

    • @bediluayele2375
      @bediluayele2375 Год назад

      Denkoro Banda

    • @danielmengesha5873
      @danielmengesha5873 Год назад

      እውነት ነው

    • @selamselam8531
      @selamselam8531 Год назад

      @@nikodemoterzyan3195 ዘግምተኛ እሳ ሳተትሆን አንተ ነክ የብልግና ዳይፐር የካድሬ ትራፊ ለቃቃሚ ስለሆንክ ህሌናክን ለሆድ እንደ ዳንኤል ክስረት አግዝለት ግም ለግም አደላቹ አንተ እራስክ ጣርነት ሲያፍፍም የታባክ ነበርክ ህሌና ቢስ ህዝቡን ጨርሱት ሲል ከርሞ በአደባባይ አደል እንዴ ቆይቶ በሰላሙ ደስ አለኝ ያለው ለነገሩ ላንተ አይነቱ አራጋቢ ድንጋይ ማስረዳት ድንጋይ ላይ ውሀ፣ሃ እነደማፍሠስ ነው

  • @ethiohager9100
    @ethiohager9100 Год назад +3

    Ahunim Af Alegn bileh taweraleh

  • @kissmiahailu7914
    @kissmiahailu7914 5 месяцев назад +1

    ፈሪ ካልሆነ ለምን የጠ/ሚ አጎብጓቢ ሆነ ? ለወንበር ; ለሆዱ ; ለገንዘብ ? አፈ-ጮማ ሆዳም!!

  • @Lomi-Wuha
    @Lomi-Wuha Год назад +9

    ዲቁናውን አላፈረሰም እንዴ😅😅😅
    ሲጀመር ከአንድ የሃይማኖት መምህር ነኝ ዲያቆን ነኝ ባይ እግር እንደዚህ አድርጎ መቀመጥ ነውር ነው that’s disrespect
    የኦሮሞሙማ ፈረስ

  • @hailedawitsolomon9998
    @hailedawitsolomon9998 Год назад +3

    አእምሮ ያልበራለት ሰው ቁራሌው ነው ሲባል ሰምቻለሁኝ !!!

  • @noealyarednoealyared3437
    @noealyarednoealyared3437 Год назад +2

    ትላንት ህወሀት የሰራውነገሁሉ ከምድረገጽ ይጥፋ

  • @birhanugebrab1091
    @birhanugebrab1091 Год назад +1

    ዳኒ እውነትን እምነትን ኢትዮጲያዊነትን ና ማህበራዊ ህይወትን ከአንድ እውነት እንደሚቀዱ አያምንም አስረግጦ የነገረንም የተለያዩ እንደሆኑ ነው፤ይህ ደግሞ እውነት በአንድ ባህርይ ይገለጻል ወይም ይንጸባረቃል ከሚለው የተዋህዶ እምነት ይለያል ፤ይህ አይነቱ እምነት ደግሞ እውነት ወይም አምላክ ሁለት እና ከዛ በላይ ባህርይ አለው፤ስለሆነም መንፈሳዊ ቦታ ያለው እውነት ሌላ ሥራና ማህበራዊ ቦታ ያለው እውነት ደግሞ ሌላ ነው የሚሉት የመናፍቃን አስተምሮት ነው።ዳኒ ለዚህም ይመስለኛል እውነት በሌለበት የፍልስፍናና የፖለቲካ ህይወት ውስጥ መገኘትህ።

    • @tigistfeleke9820
      @tigistfeleke9820 Год назад

      ፓ ትፈላሰፍ የለ ¡ አታስቀኝ የፃፈውን አንብብ የተናገራቸውን በአግባቡ አዳምጥ ወንድሜ ከምንም በላይ ለሀገሩ እየከፈለ ያለውን መስዋዕትነት ተመልከት የናንተን የአንድ መደብ ደጋሪ ፍረጃና አልቧልታ በየቀኑ እየሰሙ እንዳልሰሙ ማለፍ ትልቅ ጥንካሬ ይጠይቃል

  • @habtamumose4566
    @habtamumose4566 Год назад +3

    muaze mehayiman

  • @ethiohager9100
    @ethiohager9100 Год назад +1

    Daniel the most koshasha!!!!!!!!!!!!!!! Person

  • @fanoabyssinia
    @fanoabyssinia Год назад +3

    ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ስለማትችሉት አትነካኩት🇲🇱🇪🇷🇲🇱🇪🇷🇲🇱🇪🇷🇲🇱

  • @Lomi-Wuha
    @Lomi-Wuha Год назад +7

    4 ኪሎ ያለው ሽታ ሸኔ ሸኔ ይሸታል😅😅😅

  • @debebe9993
    @debebe9993 Год назад

    ምን ያህል ቢከፍልህና ቃል ቢገባልህ ነው ለዚህ ከሀዲ; አሽቃባጭና ፀረ ኦርቶዶክስ የአብይ አህመድ ታማኝ ምስለኔና አዝማሪ መድረክ መስጠትህ

  • @hailedawitsolomon9998
    @hailedawitsolomon9998 Год назад

    ግራ የገባኝ ድግስ ብቻ ይደገስ ድ የሚል ፊደል ካይሁኝ ድርግም ነው ። ድገስን የፈጠርክ አምላክ ተመስገን !!

  • @fasikamesfun7232
    @fasikamesfun7232 5 месяцев назад

    ቁማርተኛ ሱር መስቀል ይሁዳ ልቢ ይሃብካ ፈጣሪ ይመልሰልካ 😏😏😏🇪🇷

  • @mamdad782
    @mamdad782 Год назад +2

    ፍየልወድያቅዝምዝምወዲህእወነትተናገርአትዘባርቅ

  • @AlgocodeAlgocode-gj1zi
    @AlgocodeAlgocode-gj1zi 7 месяцев назад +1

    አቶዳንኤል አውርተህ ሙተሐል ባለጌ

  • @yohanneshailu3544
    @yohanneshailu3544 Год назад +13

    የሰሜኑ ጦርነት ላስከተለውን ችግር ሁሉ ተጠያቂ መሆንህን እንዳትረሳ!!!

    • @nikodemoterzyan3195
      @nikodemoterzyan3195 Год назад

      ሂድ ሌባ ሂድና አጎቶችህን ጠይቃቸዉ

    • @yohanneshailu3544
      @yohanneshailu3544 Год назад +1

      @@nikodemoterzyan3195
      አላወክም እንጂ የኔአጓቶች ያንተም አጓት ናቸው ወንድሜ,ሁሌ ለእውነት ቁም,ያኔ ከሰው እኩል መናገርም ማውራትም ትችላለህ,ለማንኞውም አመሰግናለሁ🙏🙏

    • @Geramesay
      @Geramesay Год назад

      really?

  • @bramagna7618
    @bramagna7618 Год назад +2

    አውን አይታወቅም ቤተመንግስት ተቀምጠ ስጋ እና ጠጅን እየጠጣ ምን ይታወቃል የቤተክርስቲያን ችግር አይገባም አንተ አስመሳይ ሰው አድር ባይ

  • @hirutemekonnen4125
    @hirutemekonnen4125 Год назад +2

    ስለምታሸንፋቸው መልስ የላቸውም እርግማናቸው ምርቃት ይሁንህ አቦ

    • @selamselam8531
      @selamselam8531 Год назад +2

      አዎ ሴጣን ስለሆነ ለሴጣን የናቶች እንባ ይስመማዋል ጌታ ጊዜውን ጠብቆ ግን ይከፍለዋል

  • @hailedawitsolomon9998
    @hailedawitsolomon9998 Год назад +1

    እኛ የቸገረን እንዴት ነው ቀራሌው መሆን የሚቻለው !?

  • @koofoodtube1941
    @koofoodtube1941 Год назад +1

    ትግራይ እና አማራ እንደዚ እንዲሆኑ ከፈትኛው አስተዋጾ ያንተ ነው እንኳን ሳለክ አፋጀካቸው

  • @hunegnawmelese8552
    @hunegnawmelese8552 4 месяца назад

    እሱን በመምረጤ በጣም አዝኛለሁ

  • @berhanegebreyesushabtu588
    @berhanegebreyesushabtu588 Год назад +3

    እስቲ ለማስተማመን ወደ ምዕራብ ኦሮሚያ ገጠር ገበሬውን ለመጠየቅ እጅ ለእጅ ተያይዘን እንሂድ ብለሕ ለምን አትጠይቀውም ነበር?

  • @tesfaytewelay7378
    @tesfaytewelay7378 Год назад +3

    ደሞ አያፍርም እዚህ መጥቶ ተረት ተረቱን ይቦተርፋል።ሙሀዘ ጥበባት ደሞ ተባለ ጠንቋይ ሰው አራጅ ሳጥናኤል የሠው ደም ጠጪ።አሳፋሪ ውርደተኛ።ይብላኝ ለልጆችህ መሰሪ።

  • @Sani_abacha
    @Sani_abacha Год назад +3

    Thank you Dani 🙏🙏

  • @AbeAbe-re5ps
    @AbeAbe-re5ps Год назад +1

    ዲያቆን መባል አይገባህም

  • @user-Eftahmedia724Ethi
    @user-Eftahmedia724Ethi Год назад +2

    ቲሽ የማከብርህ ሰው ነበርክ አሁን ከክብር በታች ነህ አንተን ብሎ ዲያቆን 😏😏😏

  • @yohanneshailu3544
    @yohanneshailu3544 Год назад +6

    ማፈሪያ ዳንኤል ክብረት እንደሰው ያወሪል!!
    ተረተረት ብቻ

  • @fresenaytrading8178
    @fresenaytrading8178 Год назад

    እጅግ ድንቅ ሰው ያንተ ጥበብና መገለጥ ያልገባቸው ብዙ ይዘባርቃሉ አንተ ግን ብርቱ ነህ እባክህ በርታ ወደ ወቃሾችህ ስንፍና እንዳትመለስ ተጠንቀቅ ........

  • @GrrenScreen
    @GrrenScreen 9 месяцев назад

    ከፖዘቲቭ እንነሳ ብለዋል። ልክ የማንግባባበትን ማስቀደም ጥሩ አይደለም። ሀሳብንም በትንኮሳ መግለጽ ተቃራኒው በእልህ ተቃርኖ እንዲቀር የሚገፋፋ ኮሜንት ማቅረብ ብልሀታዊ አይመስለኝም። ዲ/ን ክብረት አቋማቸውን እደግፋለሁ ከኔ ጋር እንመሳሰላለን። ግን ጽሁፋቸው የብሽሽቅ ዓይነት ይሆንና ተቃዋሚውን ለጠረጴዛ የሚጋብዝ ሳይሆን እልህ ውስጥ ገብቶ በሸፈተበት ልብ እንዲቆይ የሚያደርግ ይመስለኛል። ስለዲፕሎማሲ ፖለቲካ ያላቸውን ግንዛቤ ቢመረምሩት የተሻለ ይመስለኛል። ስለዚህ ቢጠየቁ ደሰ ይለኝ ነበር።

  • @tedtig1169
    @tedtig1169 Год назад +4

    What a shameful guy. he completely lost his credibility. what he has been saying so far showed how cruel and inhuman he is.

  • @serkalemabate8133
    @serkalemabate8133 6 месяцев назад

    እኛ ከእናተ ከወያኔ መንፈስ ከተሞላችሁ ምንም አንፈልግም ቤተሰቦቻችንን አትግደሉብህ ከአማራ ክልል ደፍሪዌቻችሁን አጋንታችሁን አውጡልን ? አማራትጠላላችሁ አይደል በቃ አትምጡብን በቃ ሎሲፈራችሁን ይዛችሁ ተቀመጡልን አፈር እየበላን እ/ር በሰጠን ምዲር ላይ እንኑርበት ??

  • @rasselasimlack5716
    @rasselasimlack5716 Год назад

    ይገርማል ዳንኤል
    እንደዛ ህዝብ ይወድህ የነበረ ከነፍሰ ገዳዮች ጋር አብረህ የህጻናት ደም ሲፈስ ጥቅምት ከጽድቅህ በልጦ ዝም አልክ። ስንት የምታውቅና የምታስተምር ሰው በሙገሳ ሀጥያት በልብህ ሲገባ አልገባህም።
    ሄዋንን ሰይጣን በልቧ የገባው አንቺ እኮ ይሄንን ብትበዪ እንደ ፈጣሪ ትሆናለች ብሎ ነው። አንተም አንቱ ለመባል ልብህ ሲሻ ከቤተክርስትያንና ከመእመናኑ ተለየህ ተናቅክ።
    አትጠራጠር ልብህ እውነቱን ያውቃል ስጋህ ግን ጥቅም መላጊ ስለሆነ ሰው ሲታረድ ይህ ሀጥያት ነው እንኳን ማለት ፈራህ።
    ብዙ ምሁራን ብዙ ዶክተሮች ለመንግስቱ፣ ለመለስ አድርገው ወድቀዋል።
    የዚህኛውም የመጨረሻው ምእራፍ ደርሷል ይሄዳል። የንጹሀንን ለቅሶና እንባ ከፈጣሪ ይደርሳል።የተነሳው ሀይል ሥራውን ይዞ አራት ኪሎ ከደረሰ መጀመሪያ አንተን ነው የሚያትደው። አንተም ከማማህ ወርደት ነጠላ ለብሰህ ከቤተክርስቲያን ጥላ ተኝተህ ለንስሀ ህይወት ያብቃህ። በሚመጣው ሰይፍ ይጠብቅህ። ለልጆች ያልሳሱ ላንተ አይሰንፏም። ታሪክህም በግ ካሬጁ ውሎ ይሆናል።

  • @fillimawitantenehgiday3266
    @fillimawitantenehgiday3266 Год назад +2

    እኔ ምለው ዶክተር አብይ ወደ ስልጣን የመጣው ገጠር በተነሳ አመፅ ነውን ?

  • @asrataklilukidane4610
    @asrataklilukidane4610 Год назад +1

    ይህ ትልቅ አስተምህሮ ነው በቅንነት በመልካም አስተሳሰብ በእውነት ካስተዋልና እና ከተረዳነው ግን ጊዜው ሳያውቁ ያወቁ ጥቂት ሰዎች ሕዝቡ በሰላም በፍቅር በአንድነት..... እንዳይኖር ኦያደረጉት ነው

  • @OliZawde
    @OliZawde 9 месяцев назад

    መተት ሰእለማ ይወድ ነዉ የጠልት ስርአቸዉን ያቃል

  • @amhafantaye512
    @amhafantaye512 Год назад +5

    I SWEAR TO GOD That i prefer to die than to live like daniel kibret.

  • @sisaymengiste7425
    @sisaymengiste7425 7 месяцев назад

    የአፋር ቤት
    ሲቃጠል አይታይም ጭሱ
    እምነት በሌላቸው ፈረሰ መቅደሱ።

  • @AmlakuBelete
    @AmlakuBelete 7 месяцев назад

    Kemejemeria eskemechesha teret

  • @hailedawitsolomon9998
    @hailedawitsolomon9998 Год назад +3

    እእምሮው ያርበራለት ሰው ። አንደበቱ መቅዘፍት ነው። እግዚአብሔር ሆይ አእምሯችንን አብራልን ።

  • @Anonymous-iy2ew
    @Anonymous-iy2ew Год назад

    እውነትክን መለክያህ ህሰት ነው!

  • @green-yellow-red2252
    @green-yellow-red2252 8 месяцев назад +1

    Enateh trends ante ye leba leje
    Tebeke ande kene teshegnakeh

  • @tube-hd7hf
    @tube-hd7hf Год назад +1

    ሀሀሀሀሀሀሀሀሀ

  • @tilahundamena8175
    @tilahundamena8175 6 месяцев назад

    Lezih new yetenekele zaf yemitekelew?

  • @GirmaB
    @GirmaB Год назад +1

    ትንሽ ሰው ስለተናገረ ሀገር የፈረሰ የሚመስለው ሰው አላ ጎበዝ ሀገሪትዋ እያደገች ነው ሄደናል

  • @mengistuzelalem7015
    @mengistuzelalem7015 Год назад

    አቶ ዳንኤል ክብረትን እንደመሪ ወይም አማካሪ አድርጎ መጠየቅ እውነት አሳፋሪ ነው። ሀይማኖተኛ መሳይ የአዳምን ዘር አምርሮ የሚጠላ ብሄርን እንደብሄር ይጥፋ ብሎ የሚፈርጅ ከተረትና ምሳሌ የዘለለ እውቀት የማይበራበት እጅግ አሳዛኝ ግለሰብ ነው።

  • @addisumetaferia1697
    @addisumetaferia1697 Год назад +1

    ዳንኤልን ለመተቸት ከዳንኤል በላይ መሆንን ይጠይቃል!

  • @Henon-f3q
    @Henon-f3q 8 месяцев назад

    እንዴት ዛሬ ብቅ አለ ከመጽሐፉና ከስብከቱ ተምረናል ዛሬ ግን አያስተምረንም ስለ እሱ አቋም መስማትስ ምን ያደርግልናል

  • @teddikebedet9230
    @teddikebedet9230 Год назад +1

    ወዳጂ የእግዛብሔር ፀጋ በረከት ከራቀው የአሳደገቸው ተዋህዶ የአባቶቹን የአብነ ጎርጎሬዪሰ
    ቃል ኪዳነ ከካደ የእናት ጦት ነካሸ ምንም አንጠብቅም ኃየር አይል ይዬ አይኖች የተባረኩ ናቸው በየአንዳንዶ ከተማ አንድ ቦንብ ጥሎ ማጥፋት የቻላል ብሎ የተናገረ እንደሰው ሰታቀርቡ የሕናተ ጤና ከአሸቃባጭነት አተላቀቀም

  • @abrahamabebe2817
    @abrahamabebe2817 Год назад +1

    He is acrually philosophizing while Ethiopias are dying. Please ask him what he says/advises to the pm when he sees people are masacred in his own country.

  • @yaregalyaregal3446
    @yaregalyaregal3446 Год назад +3

    የኢቴጲያዊ ዋና መሃመዲ ግራይ ደንአል ነዉ

  • @bizuayehugebru
    @bizuayehugebru Год назад +2

    ክበርልኝ መምህሬ❤🙏
    የማያነብና የማያስተውል ትውልድ ነው አፉን የሚከፍት አንተ ግን ዛሬም አንተ ነህ😊

    • @ሰላምለአለም-ቐ3ከ
      @ሰላምለአለም-ቐ3ከ Год назад

      አሽቃባጭ የንፁሀን ደም አይገዳችሁም

    • @bizuayehugebru
      @bizuayehugebru Год назад

      @@ሰላምለአለም-ቐ3ከ የፃፍኩትን አናነበብሽም እንዴ

    • @ሰላምለአለም-ቐ3ከ
      @ሰላምለአለም-ቐ3ከ Год назад

      @@bizuayehugebru አይ አንብቢለሁ ይሄ ሰውኮ ወለጋ ላይ በየቀኑ እንደ ዶሮ በነ ሽመልስ አብዲሳ እየታዘዘ ለሚጨፈጨፈው አማራ ምንም የማይለውን ወይም በተዘዋዋሪ የሚደግፈውን አብይ እያሞካሸ ነው ስለዚህ መወገዝ አለበት ፍትህ ለንፁሀን ገበሬዎች

    • @ethiohager9100
      @ethiohager9100 Год назад

      Tebeji

  • @drwasihun8698
    @drwasihun8698 Год назад

    Ethiopia won AFCON tournament only in 1962.

  • @Mebadt2016
    @Mebadt2016 Год назад

    ዳንኤል እንደ መለስ ዜናዊን የሽንገላ ወሬ ጀመረ ዘንጥ በክርስቶስ የሆነው ዬናታን የተናገረውን እንኮ ማመን አይችልም ቅድስናው ጠፍቶበታል ምቾት ላይ ካለህ ምንም አይታይህም ዳኒ ህዝቡም ምቾት ላይ ቢሆን ኖሮ ጥያቄ አኖረውም 😢

  • @ethiopianortofocsrsongbisw8244

    ጊንጥ ብለሽ ያልሽው ወይም ያልከው ስርእት የሌላቸው ስድብ ነው የተማራችሁት እውቀት ያንሳችሁ

  • @user-mf7hf1eu5u
    @user-mf7hf1eu5u Год назад +2

    ጪራሺ ኦሮሞ ገብተህ ስትል አታፋርም ህዝቡ እየተጨፋጨፋ አተሆዳም እመነኝ በሰፍሩት ቁና መሰፍር አይቀርም እረ ትንሺ እፍር

  • @AAAAAA-lk4ym
    @AAAAAA-lk4ym Год назад +1

    እንደው ይህቺ ሽበቱ እገታ ተደረገባት እንዴ እኛ እኮ ሙሉ ነጭ ሆንን አይ ኦርቶዶክስ

  • @eliastsegaye9688
    @eliastsegaye9688 Год назад +2

    He was my favorite writer and preacher! Not now. Tell him to think twice before he said something pain!!!

  • @ayinalemabebe4316
    @ayinalemabebe4316 Год назад +4

    Betam asgeday anten bilo dakon

  • @manenet2867
    @manenet2867 Год назад

    .., በዓለም ላይ እንዲህ ዓይነት ''የውሸት'' ሰው መሳይ አውሬ ገጥሞኝም ሰምቼም አላውቅመ።።
    እንኳንስ ጋንኤል ክብረት .., እዚህ ውስጥ ስለሱ በማድነቅ የሚፅፉለትን ሰዎች ሳይ..., በዚህች ዓለም ሐሰት እና ሃጥያት ምን ያህል እንደነገሰ ምልክት ሆነው ነው የሚታዩኝ።

  • @romanhailegiorgis1675
    @romanhailegiorgis1675 Год назад +4

    Dani is peaceful person he stand for truth regardless social media activist propaganda . May God give him strength 💪

  • @dawitegedile3141
    @dawitegedile3141 Год назад

    ዲያቆን ዳንኤል በጣም ከሚያከብሩህ ከሚወዱህ አንዱ ነኝ ብዬ ማለት እችላለሁ እኔ ፈሪ አይደለሁም ማለትህ ለትላንትናው ህይወትህ ትክክል ነውዛሬ ግን ከፍርሀትም ፍርሀት ውስጥ ነህ ብዬ ለማሰብ ተገደድኩ ምክንያቱም ጆሮህ የሚሰማውን አልሰማሁም ማለት ምን ማለት ነው ለመሆኑ በየቀኑ ስለ ፖለቲካ ምንም እውቀት የሌላቸው በማንነታቸው በማህተማቸው እየተገደሉ መሆኑን አታውቅም ለማለት እቸገራለሁ እውነቱን እውነት ሀሰቱን ሀሰት ብለን የምንኖረው መቼ ነው አቡነ ማቲያስ ወደውጪ ኃገር ሲሄዱ ስለትግራይ ህዝብ በተናገሩበት ወቅት ለመናገር የቸኮልኸውን ያክል በተረኞች ወገን ሲሞት ለመናገር ያልቻልከው ፍርሀት አይደለም ማለት ይቻላል? እዚህ ቅርብ ገብረጉራቻ በካህናት ላይ የተፈፀመውን አንተ ስታስተምር የነበርክበት ጐኃፅዮን የሚፈፀመውን ግፍ አልሰማሁም ማለት ይቻላል ? እንዲያውም ስሰማህ ኢትዮጵያ ውስጥ ያለህ አይመስልም ጋዜጠኞችም ለምትጠይቁት ጥያቄ ምንአለበት ለጠየቃችሁት ጥያቄ መልስ ስታጡ በመረጃ የማትጠይቁት ወይንም ውይይቱን ላይቭ አድርጉት ለእኔ የትላንቱ ዳንኤል ሳይሆን አዲስ ሰው በአስተሳሰብማለ እችላለሁ ።

  • @SerkalemTesfaye-s9u
    @SerkalemTesfaye-s9u 7 месяцев назад

    ዲያቆን. ልቦና. ያድል. 😂

  • @africansava8782
    @africansava8782 9 месяцев назад

    ይደረሰለዳኒኤል (ለሳጥናኤል) ስታወራቀላልመስሎሀል አንተየምተስራዉነገረ 17 ትዉልድ እንደሚደረሰ አትዘንጋዉ

  • @ሰላም-ኘ4ዸ
    @ሰላም-ኘ4ዸ Год назад +6

    የሰጣን ልጅ ዳንኤል ክስረት የትግራይ ህዝብ ጭፍጨፋው ኣሁን ደሞ የኣማራ አና የኦሮሞ ህዝብ እያለቀ ኖው የሀ ደፍተራ ከቤቴ መንግስት መውጣት ኣለበት ,

  • @simenehhmichael5183
    @simenehhmichael5183 Год назад +1

    ዳኒ ሀገራችን ኢትዮጵያ ካሏት የስስት ልጆች ዋነኛው ነው እግዚአብሄር ጥበቡን እና እውቀቱን አብዝቶ ሰቶታል አሁንም አብዝቶ ይጨምርለት።
    ቅርሻት እና ክርፋት የሚወጣው ከቆሻሻ ማጠራቀሚያ ውስጥ ነው ስድብም እንዲሁ ነው ኢትዮጵያውን የምንገለጥበት ጨዋነት ይሻለናል👍

  • @tizibt6026
    @tizibt6026 Год назад

    ሙታሙት የሙቶች መጨረሻ የቆሻሻ ዝቃጭ አታፍርም የምን ዲያቆን አረጋዊ አትደርስም እውነትም ተፈሪ ነው ትክክል

  • @sologreat4251
    @sologreat4251 Год назад +1

    መንግስት ሆይ እኔ ላማክርህ ? 🤔

  • @mimiyilma9211
    @mimiyilma9211 Год назад +1

    He is so miserably sad human being anyway thanks for sharing 🙏🏽