ከፔጀር አምራቾቹ ጀርባ ሞሳድ? _ ግራ አጋቢው መካከለኛው ምስራቅ ! _ NBC አለም አቀፍ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 сен 2024
  • National Media SC is here to support, the success of our country's
    transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;
    #rafah#israelhamaswar#erdoğan #netanyahu #israel #palstine #hamas #israelwar #freepalsetine #jerusalem #telaviv #እስራኤል #ፍልስጤም #ዜና #NBCmata #NBCማታ #EthiopianNewsToday #የኢትዮጲያ_ዜና #Seber_Zena #ሰበር_ዜና #Top_media #ዜና_ዛሬ #Update_news #zehabesha #Mereja #መረጃ #addis_mereja #አዲስ_መረጃ #ሰበር_ዜና #አማረኛ_ዜና #amaregna_zena #amharic_news #አማራ #daily_news #oromo_news #ኦሮሞ #oromo_oddu #Mn_addis #news #ethio360 #tamagn_mereja #AbelBirhanu #yegna_mereja #tigray #ትግራይ #tikus_mereja #ትኩስ_መረጃ #zena_kemesha #addis_neger #አዲስ_ነገር #Amharic_news #Ethoipian_news #የሀገር_ውስጥ_ዜና #የውጭ_ዜና #ቢዝነስ #ስፖርት #ስፖርት_ዜና #እግርኳስ #ፕርሚየር_ሊግ #premier_league #የምሽት_ዜና #የቀን_መረጃ #zena #mereja #adis_neger #adismereja #አዲስ_ዜና
    #NBC_Ethiopia
    #ሆኖ_መገኘት

Комментарии • 80

  • @ZenebeZoe
    @ZenebeZoe 7 часов назад +11

    ክብር ለሞሳድ!!! የተባረከ ህዝብ

  • @user-zl6ft2kk2r
    @user-zl6ft2kk2r 7 часов назад +6

    ባላቅ አደገኛ እረጋሚ ነበር እስራኤልን እርገምልን አሉት የባላቅ መልስ ፈጣሪ የመረቀውን ማነው የሚረግም እስራኤል የምትሸነፈው ከፈጣሪ ፊታቸውን ያዞሩ ቀን ይቀጠቀጣሉ ክፉ ናቸው ግን ቃሉ አይታጠፍም ይጠብቃቸዋል

  • @بنتسيد-خ3ز
    @بنتسيد-خ3ز 8 часов назад +1

    በርቱ

  • @HanifuHanifu-n8r
    @HanifuHanifu-n8r 7 часов назад +1

    True journalist thanks

  • @rusitasi1401
    @rusitasi1401 5 часов назад +1

    አማሳይ ግባና እርዳቸው

  • @Habeshaking
    @Habeshaking 6 часов назад

    ❤❤❤❤❤

  • @אילהואנקהונה
    @אילהואנקהונה 4 часа назад

  • @טמסגןאסרס-ה6צ
    @טמסגןאסרס-ה6צ 7 часов назад +4

    ከሁኔታችሁ እንደተገነዘብኩት የሀማስ ደጋፊወች ናችሁ የሀማስ መጠቃትም በጣም አሳዝኗችሗል

  • @alethiopian9026
    @alethiopian9026 6 часов назад +2

    ነፃነት ከፈለክ እየበላክ ጉሮሮክ ውስጥ ትከትልካለች

    • @sheger.
      @sheger. 5 часов назад

      😂😂

  • @ZenebeZoe
    @ZenebeZoe 7 часов назад +8

    ድል ለእስራኤል 🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱❤❤❤❤❤❤

  • @አሚናትወለየዋእስልምናየዉ

    ሠላም ለአደምልጆች ሁሉ ግን እናተ ከስሜት የጰዳችሁ ወጣቶች ናችሁ ብዙጊዜ የሀበሻ ጋዜጠኛች ለአድ ወገን ሲጋጋጡ እያየነዉ አላህ ያቃል

  • @טמסגןאסרס-ה6צ
    @טמסגןאסרס-ה6צ 7 часов назад +7

    ድል ለእስራኤል ምት ለአሸባሪወች

  • @קסטהסמינך
    @קסטהסמינך 9 часов назад +9

    ድል ለእስራኤል 🇮🇱🇮🇱🐅

  • @alichali1533
    @alichali1533 9 часов назад

    We want from you horn Africa analysing

  • @AsheteKebad
    @AsheteKebad 7 часов назад +2

    ነፄ ስሜትህ ለሄ/ላ ነው 😅😅😅 ግን ታማኝ ነህ

  • @addisbirhanu8284
    @addisbirhanu8284 6 часов назад +1

    abatua man new ashebari ayedel ende

  • @GorzeGorze
    @GorzeGorze 7 часов назад +3

    እስራኤል ብዙ መዘዝ አምጥታለች የእያንዳንዱ የአረብ ሙስልሞች ሀገር መሪ የጦር ጄኔራል እስራኤልን ብነካ የዛ ሀገር ሰው የመኖር ዋስትና ሞሳድ ካትዛ እጅ ነው
    rip arabs 😂😂

  • @legese103
    @legese103 7 часов назад +1

    ሲጀመር ከቆሰሉት የሞቱት ይሻላል
    5ሺ አሸባሪ ቆሰሏል 2ሺ ከኪሳቸው ሰለነበረ የዘር ፍሬአቸው ፈሷል 1ሺህ ለማንበብ ሲያሰጠጉት አይናቸው ጆራቸው አይሰራም ብቻ 5ሺህ አሸባሪ ከጥቅም ውጭ ሆኗል

  • @SolomonWondemu-eq1re
    @SolomonWondemu-eq1re 8 минут назад

    ምድረ መሬ ቃቶች ስለውጭ ስታወሩ የተቀመጥክበት ሀገር የሰው ልጅ ተዘቅዝቆ ሲሰቀልና በየቀኑ ሲታረድ ህፃናት ሲደፈሩ እነሱ አልታያቹሁ ያለው ለምን ይሆን እ😎

  • @AzaryaGenetu
    @AzaryaGenetu 8 часов назад +1

    Weshoche

  • @بنتسيد-خ3ز
    @بنتسيد-خ3ز 8 часов назад +8

    ሞት ለአሜሪካ ሞት ለእንጀራ ልጇ ለወራሪዋ ❤❤ ድል ለፍልስጤማውያን ድል ለባለ እርስቶቹ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇪🇹🇪🇹

    • @negadesi3788
      @negadesi3788 7 часов назад +1

      እደተመኘከው ሳታየው አንተው ትሞታለህ ሊጥ

    • @بنتسيد-خ3ز
      @بنتسيد-خ3ز 5 часов назад +1

      @@negadesi3788 ምኞት ብቻ ሳይሆን የተነገረን እውነታ ነው በመጨረሻ አሸናፊ ሁነው ከወራሪዋ እጅ አል አቅሷን ያወጡታል።🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @fasilsetaregachw5308
      @fasilsetaregachw5308 2 часа назад

      @@بنتسيد-خ3زማነው የነገረህ አቶ አላህ ማለቴ አያቶላ ኪኪኪኪኪ

    • @fasilsetaregachw5308
      @fasilsetaregachw5308 2 часа назад

      @@بنتسيد-خ3زሞት ለአረብ እና ለአንተ አብዱል ለጢፍ

  • @WediAmbo-k3q
    @WediAmbo-k3q 3 часа назад

    " ልዥ ያቦካው ለእራት አይበኣም " አሉ። ብሩክ ከበደ : በጣብያው ተንታኝ ብለህ ያስቀመጥካየው ጩጬዎች አሳቀቁንኮ ። ደፍረው አዋቂ አዋቂ ሲጫወቱ አይሸምማቸውምኮ። በነሱማ አይፈረድም ። ካልጠፋ በሳል ሰው ለጋ ወጣቶችን ያለሥርፋቸው አኑረህ። ኧረ ኤዲያልኝ ወዲያ

  • @HafteGoitom
    @HafteGoitom 6 часов назад +1

    Abet.ewokat.alem.akaf.tanetagne.motemota.fete

  • @yisakyisak3908
    @yisakyisak3908 8 часов назад

    Netsanet mitbal denkoro anten bilo gazetegna enatih tibeda ekek

  • @GG-sr5so
    @GG-sr5so 8 часов назад +2

    Why are you not talking about human rights violations in Etiopia? Happened &happening in Amhara, oromia Ana Tigria regions. You seem angry about Israel!

  • @ShemsuHussen-ek7rt
    @ShemsuHussen-ek7rt 3 часа назад

    የሚያሳዝነው አይሁዶች ሙስሊሞች ናቸውይንስ ከሰርስቲያ የሚለው ብዝዎቻችን አለማወቃችን ሲሆን እነዚህ ህዝቦች ሁሉንም ነብያት ያስባበሉ ፈጣሪ የተቆጣባቸው ህ/ ናቸው

  • @rusitasi1401
    @rusitasi1401 5 часов назад +1

    ደቆሮ ስራኢልን አትካ ትሆናለህ አርየነካ

  • @HafteGoitom
    @HafteGoitom 8 часов назад

    Netal.koshash

  • @AbemelekCheru
    @AbemelekCheru 6 часов назад

    ነስረላህ እንደዚህ አይነት ጥቃት አልገጠመንም ይላል አንተ ህፃን ትላለህ ኦኪቶኪ እና ፔጀር ምን ያረጋል

  • @robelfesseha2999
    @robelfesseha2999 6 часов назад

    Ethiopia yalewune ye lejoch ena ye setoch htsanate yalewune gedya atnsuteme

  • @et2507
    @et2507 6 часов назад

    Fear mongering tricks
    ==================
    ደባ ራሱን ስለት ድጉሱን:: ንቀህ እለፍ:: Proceed with Caution.

  • @gvrlmlada
    @gvrlmlada 8 часов назад

    ሰላም እርግጠኝ ሁነህ አትናገር ይመስለኝል በል የኔ ወንድም

  • @kasimmahamudmahamud9729
    @kasimmahamudmahamud9729 8 часов назад +4

    ምትደግፏቸው አሸባሪዎች እየጠፉነው ከእስራኤልጋር ቀልድ የለም፣

  • @HafteGoitom
    @HafteGoitom 7 часов назад

    Motmota.kura.fete.tentnashe.motashale.

  • @seblustifanosss2746
    @seblustifanosss2746 7 часов назад

    የአብርሐም ዘር የኪዳን ህዝብ ነው የሚነካችሁ የአይኑን ብሌን የሚነካ ነው ተብሎ በመፅሐፍ ቅዱስ ላይ እግዚአብሔር ተናግሯል እስራኤላውያንን ባይነኳቸው ይሻላል

  • @abdidewid6624
    @abdidewid6624 3 часа назад

    Uoluom yasewi liji bezin zemen amiruo yeasitasasabi . shigiri bisha sayiuon...ke oweneti rakuo Iye nuore meuonuon yasayali

  • @meleseayichew2011
    @meleseayichew2011 3 часа назад

    8 የሂዝቦላ ስወች ነዉ የሞቱ ስትል ፔጀር የሂዝቦላ መጠቀሚያ ከሆነ ከሌሎች ለምን ተገኘ ብልህ ራስህን አልጠየቅህም?

  • @addisbirhanu8284
    @addisbirhanu8284 6 часов назад

    eyewurerechi aleh ende anet kit atabi gena min ayeth israeln yenka hulo yetefal anetn chimro

  • @hunieadd
    @hunieadd 7 часов назад +2

    እስራኤልን ለማንኳሰስ የሄዳችሁበት እርቀት ምንም ቢሆን ትንሽነታችሁን ያመለክታል ለአሸባሪወች ሁልጊዜ ድምፅ መሆናችሁ ያሳዝናል።ፍትህ ለእውነት ለስሜት አይሁን!!!

  • @HiHi-g9t8q
    @HiHi-g9t8q 9 часов назад +3

    : ይህ አይነቱ ቴክኖሎጂ ሂዝቡላህን ለማጥፋት ተብሎ ሳይሆን ሂዝቡላህ ከመፈጠሩ በፊት ኢስላምን ለማጥፋት ታቅዶ የተሠራ ነገር ነዉ:: እናንተን ግን እናመሰግናለን. :

  • @ShemsuHussen-ek7rt
    @ShemsuHussen-ek7rt 3 часа назад

    ኢሻአላ እራኤል መሸነፋ አይቀርም መክንያቱም አነይሁዶች በምድር ላይ ግፍ ይፈጽማሉ በመጨረሻም እራሳቸው ሲጠፉ በታሪክ ያየነው ሀቅ ነው በነገራችን ላይ አይሁድ ኢስላም ነው ወይንስ ክርስቲያ ያሳዝናል የ2ቱም ጠላት መሆናቸው አለማወቃችን ነው

  • @fasilsetaregachw5308
    @fasilsetaregachw5308 2 часа назад

    የአሸባሪ ደጋፊዎች ናችሁ አብሶ ነፃነት ተብዬው ልወደድ ባይ

  • @gelegudizaw1008
    @gelegudizaw1008 6 часов назад

    አቤት ፈጠሪ እንዲት ያለ ዝብርቅርቅ፣ መደገፍ መብት ነው ግን እንዲሕ ሕዝቡን ማደንቆቅ ባልገባቹሑ ነገር።

  • @بنتسيد-خ3ز
    @بنتسيد-خ3ز 8 часов назад +1

    ወራሪዋ መቼም ከስህተቷ አትማርም ምክንያቱም እሷ እንደሰው አታስብም እንደሰው የሚያስብ ነውኮ ከስህተቱ የሚማረው❤

  • @מסגנאוטשלה
    @מסגנאוטשלה 8 часов назад +1

    በጣም ዘረኛ ናቸው

    • @henokhenok6171
      @henokhenok6171 7 часов назад

      አንተ ሰገጤ አገርአልባ ፈላሻ ቆምጬ

  • @godadawmelkie4809
    @godadawmelkie4809 8 часов назад +2

    እንደዚህ ቀዝቀዝ ብላችሁ አውሩ እንደ ጋዜጠኛም ሚዛናዊ ብቻ ሳይሆን ያለዉን እዉነታ አቅርቡ ,, እስራኤል ስትጠቃ እያቃለላችሁ አረቦች የመልሱን ምት መቐቐም ሲያቅታቸው ደንዝዛችሁ አትምጡ ,,,
    እስራኤል ራሷን የመጠበቅ መብት አላት ሂዝብላንና ሃማስን ብቻ ሳይሆን ኢራንንና መሰሎቻቸወውን በገዛ መሳሪያቸው ልታጠፋ አቅሙ አላት , ,
    ኢትዮጵያዉያኖችም በንግግራችሁ ተጠንቀቁ ,

    • @بنتسيد-خ3ز
      @بنتسيد-خ3ز 8 часов назад

      😂😂😂ጭራሽ ከወራሪዋ ተጠንቀቁ አታስቁኝ የኢትዮ ካፊሮች

    • @henokhenok6171
      @henokhenok6171 7 часов назад

      እናትህ ትበዳ አንተአገር አልባ ፈላሻ

    • @yeshanewrede6520
      @yeshanewrede6520 6 часов назад

      ​@@بنتسيد-خ3ز🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮

    • @hunieadd
      @hunieadd 6 часов назад

      ከእውቀት ነፃ የሆነ ሰው ስድብ ይቀድመዋል።መቃወም በመረጃ እንጂ በስድብ ከሆነ,,,,,,,, ሙያ በልብ ብላለች እስራኤል፣ በአፍ ያወሩ, ,,,,,,, ብላለች,,,,,

    • @بنتسيد-خ3ز
      @بنتسيد-خ3ز 5 часов назад

      @@hunieadd የ75አመት ታሪኳን ይዛ ወደመጣችበት መበተኗን ነው ሙያ በልብ ያለችው😂

  • @Esam628
    @Esam628 6 часов назад +1

    ሰብአዊነት የግድ ነው እናንተን ሳላደንቅ አላልፍም ህፃናት ጋዛ ላይ 15ሺ ህፃናት ሞተዋል ጦርነቱ ንፁሀኑን እንጂ ከ ወታደሩ ጋር ጦርነት የለም ማለት ይቻላል ያሳዝናል በጣም😢

    • @mekedsagana5644
      @mekedsagana5644 5 часов назад

      የማንንም ሞት አንፈልግም 😢😢😢

  • @negadesi3788
    @negadesi3788 7 часов назад +2

    ጥያቄ ለራሳችው ላዘጋጆቹ ንፁሃን ሞቱ ስትሉ ውሌ እሰማለው እኒህ የመገናኛ ዘዴዋች ተራ ዜጎች ቤት ምን ይሰራሉ ነው አሸባሪው አባቷ ወስዶ ባስቀመጠው እስራኤል መወገዝ አለባት አንድ ሀገር የዜጎቹን ደህንነት ለመጠበቅ ማንኛውንም እርምጃ እደሚወስደው እስራኤልም ትወስዳለች አመዛዛኝ ለመሆን ሞክሩ

  • @avihaile372
    @avihaile372 4 часа назад

    አሃ ዋሻ ውስጥ እንደ በግ ንጹህ እስራኤላውያን ሲታረዱ ግን ቅርጭ አይልህም ? ደሞ ምንም መረጃውየለህም ስለምታወራው ነገር

  • @AyanaAlemu-h9n
    @AyanaAlemu-h9n Час назад

    Kemenagerachihu befit asibu libanos emitfelgew kegaza gar enkon torinet binakom eso ehin tikat atakomim torinetun kakominen eko teshenefin malet new nege libanon eko lik endehamas besemen bekul yogebalu

  • @negadesi3788
    @negadesi3788 6 часов назад

    ያንተን ህግ ጠብሰህ ብላው ሰባዊነት ከተሰማህ በሀገርህ እሚረግፍትን ህፃናት ቁምላቸው አንተን ብሎ ተንታኝ

  • @fasilsetaregachw5308
    @fasilsetaregachw5308 2 часа назад

    ፈስ አንተ ተቃወምክ ደገፍክ ምን ትቀየረራለህ

  • @gechfentahun2031
    @gechfentahun2031 8 часов назад +3

    እነዚህ ፈሳሞች ለእስራኤል ጥለሠቻ አለባቸዉ አረብ የሚባል ገዳይ ዘር ማጥፋት አለባት እስራኤል 😊

    • @بنتسيد-خ3ز
      @بنتسيد-خ3ز 8 часов назад

      የ75አመት ታሪኳን ይዛ እዳጠፋባችሁ😂

    • @henokhenok6171
      @henokhenok6171 7 часов назад

      ብሄርህ ምንድነው

    • @GorzeGorze
      @GorzeGorze 5 часов назад

      😂😂😂አቡኡበይዳ ጃራ የጥንት ሙስሊሞች የአቡበከር የኡመር አቃጣሪ ነፍሰ ገዳይ ወሮ በላ ስደተኛ ሙሀጅር ነው የእስላም ቆሻሻ ታርክ አንብብ 😂😂😂😂
      የአንሳሮች ሙሀጅሮች ታርክ አንብብ እስልምናን ትተትህ ራስህን ታጠፋለህ​@@بنتسيد-خ3ز

    • @GorzeGorze
      @GorzeGorze 5 часов назад

      ​@@بنتسيد-خ3زየአሸባሪ የሞተ ስው ስም አትጠቀም አቡኡበይዳ ይደክልህ ከብት ቂጥ ጎርጉዋሪ

  • @hunieadd
    @hunieadd 6 часов назад +1

    አንተ እስራኤልን ተቃወምክ ምንም አታመጣም አንድ ተራ ሰው ነህ እራስህ እንደ አንድ ተፅኖ ፈጣሪ አድርገህ አትስብ "እስራኤልን ምትቃወም ከሆንክ የአሸባሪ ደ ጋፊ " መሆንህን እየገለፅክ ነው አማረብኝ ብለው ከሚናገሩት ይከፋብኛል ብለው የተውት ይሻላል ። አደብ ግዛ!!!!