ስለ ሳንባ ምች እና የጉሮሮ ቁስለት(ኒሞንያ እና ብሮንካይትስ) በሽታ/New Life EP 269

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 янв 2025

Комментарии • 31

  • @almazzewde543
    @almazzewde543 3 года назад +4

    እግዚአብሄር እዉቀታችሁን አብዝቶ ይስጣችሁ በጣም እናመሰግናለን

  • @tegistendaylalu5563
    @tegistendaylalu5563 3 года назад +1

    በጣም ጠቃሚ ምክርነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ::

  • @IbrahimUmi-yf1bd
    @IbrahimUmi-yf1bd Год назад +1

    ጥሩ ነው እንደዚ አስተማሪ ነገር ልቀቁልን

  • @eeoj4141
    @eeoj4141 4 года назад +1

    እሽ እናመሰግናለን ኤቢኤስ

  • @yobiabi7565
    @yobiabi7565 Год назад +1

    ከምልክቶቹ በተጨማሪ ደም እያስመለሳት ነው ጨንቆኛል

  • @senetibatiro4122
    @senetibatiro4122 4 года назад +1

    Thank. You

  • @gashawaragaw115
    @gashawaragaw115 2 года назад

    ብሮካይትስ ደም የቀላቀለ አክታ አለው እዴ ዶክተር

  • @mohammededris1961
    @mohammededris1961 4 года назад +2

    የሳንባ ህመም ጉሮሮ ያሳምል ወይ ጉሮሮዬን በጣም ያስቸግረኛል ምንም አይነት ቁስለት የለውም አመስግናለሁ

  • @asterjarsa
    @asterjarsa Год назад

    Dr labatu Adis nen en samb mech Al tebiy madiyant 2 Amt bade wosdku Ahun Arbi Hager Nene yalte 3 zur wod hakem wosadu Dr menem yalm Al ahun enane betam eyamamyn naw matnfsh alchalkum Dr bgzhbr est madiyant ngarun Dr amsginlu

  • @saronwas3490
    @saronwas3490 2 года назад

    የሳምባ መታጠፍ ምንድነዉ?

  • @ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ

    well come

  • @jdhdueheheh2523
    @jdhdueheheh2523 4 года назад

    ኧረዶክተር እኔም ጉሮሮየን በጣም ያመኛል ግንአያሥለኝም ሥነካው እንጨትነው ግንበጣምነውየሚያመኝ ትኩሥ ትጠጣ ትንሽቀለል ይለኛል አላህ በያለንበት ይጠብቀን

  • @jani23
    @jani23 4 года назад

    አመሰግናለው

  • @hawayoutube1325
    @hawayoutube1325 2 года назад

    አዱስነኚ ለቤቱ

  • @habimar4434
    @habimar4434 4 года назад +1

    የወንድሜ ምስት እየተሰቃየች ነው አራስ ስትውጣ

  • @ተዋህዶሀይማኖቴ-ዸ7የ
    @ተዋህዶሀይማኖቴ-ዸ7የ 3 года назад +1

    እረ እየተሰቃየሁ ነው ታምሜ ፍቱን መዳኒት እዳለው

  • @habu8902
    @habu8902 4 года назад

    ዶክተር ጎሮሮዬ ላይ እንደ ድንጋይ ሁኖ ቁጭ ያለብኝ ነገር አለ የዚ መውጥትም አይጣ ወይም አይወርድ እና ምን ይሁን

    • @semirakasawe1144
      @semirakasawe1144 3 года назад

      ወይኔ እህቴ እኔ እራሡ እዳችው ያረገኛል ምን ይሆን መዳኒቱ ወር ሊሆነኝ ነው

  • @neymayousef4841
    @neymayousef4841 2 года назад +1

    እረ እኔ ጉሮሮየ ከቆሰለ ቆየ ምን ላድርግ

    • @msultan4802
      @msultan4802 Год назад

      እኔ ጉሮሮየ በጣም ቆስሏል እህት እባክሺን ኮሜቴን ካየሺውመልሺልኝ አሁን እንደትነሺ ተሺሎሺ ከሆነ በምን እንደተሻለሺ ብትነግሪኝ አሁንማ ልቤን እያመመኝነው ከጉሮሮየ አልፎ

    • @ዘይነብወሎዘይነብወሎ
      @ዘይነብወሎዘይነብወሎ 8 месяцев назад

      @@msultan4802 ኧረ እኔም ነኝ

  • @hadiyasied3536
    @hadiyasied3536 4 года назад +2

    ልጄ በስባት ወሩ ታሞብኝ ነበረ ከባድ ነበረ የዛሬ አስራሁለት አመት

    • @ilobabhilobabh9352
      @ilobabhilobabh9352 4 года назад +1

      እናአሁን እዴትሆነልሽ ውድሜን አሞብኝ ነው በምን ዳነልሽእባክሽ

    • @meremwusman6966
      @meremwusman6966 4 года назад

      እኔምአመቱ።ነው።ምንይሻላሉ።ሀኪም።በቤት።ቁሰለት።ነው።እሉኝ።መድሂኑት።አለሻልኝም

    • @harab4451
      @harab4451 3 года назад

      አፍንጫየን በጣምነው የሚዘጋኝ

    • @سارهساره-ق3ر7و
      @سارهساره-ق3ر7و 3 года назад

      @@ilobabhilobabh9352 ሰላማችሁ ይብዛልኝ ተወዳጆች
      የእኔም ወንድም ታሞ ሀኪም ቤት ሲሄድ ጨጓራ እና የሳንባ በሽታ ነው አሉት
      በማርያም መፍትሄውን የምታውቁት ንገሩኝ
      እኔም እንደሱ ሀኪም ቤት አልገባሁም እንጂ በጭንቀት ራሴ ሊፈነዳ ነው
      በፀሎታችሁ አስቡኝ

    • @mrsethiopia5851
      @mrsethiopia5851 2 года назад

      በምን ተሻለው ባአላህ ይሄንኮሜት ካየሺው በምን እደተሻለውንገሪኚ

  • @አሀድንአሀድተወከልቱአላላ

    ዴክተር ባአላህ ከመተፍሻዬላይ ያመኛል ውስጡ አብጦብኛል