Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እንኳን ደህና መጣችሁልን በጉጉት ስጠብቃችሁ ነበር ከልብ እናመስግናለን እኔም ከተጠቂዎቹ ውስጥ ነኝ እንደእኔ ተጠቂ የሆናችሁ አላህ አፍያ ያድርጋችሁ የዚህ በሽታ ተጠቂ ያልሆነችሁ ደግሞ ፈጣሪ ከዚህ በሽታ ይጠብቄችሁ ዶክተር ከልብ እማመስግናለን!!!!
Aminnn alah yashiren enes bsobgnal allah kutawun yabrdln
አሜን።ህመሙ ሲነሳ መፈጠር ነው የሚያስጠላው
@@tgmaru4411 አዎ በትክክል ፈጣሪ ይፈውሰን
@@kokikoki-rq1xd አሚን አሚን
ትክክል አላህ ይጠብቅህ የራስ ምታት ቀላል ይመስላል
በጣም እናመሰግናለን።እኔም ከተጠቂዎች አንዷ ነኝ። ቢያንስ በሳምንት አንዴ ያመኛል።በጣም አስቸጋሪ ነገር ነው
የራስ ህመም ጎደኛዬ ነው ቆየ ከጀመረኝ በየቀኑ ነው የኔ ደግሞ አልሃምዱሊላህ የባሰ አይምጣ
እይይይይይይ እይይይይይይይይ ፈጣሪ ምህረቱን ይስጠን ለዛውም በስደት ላይ እልቻልሁም እኔማ ደክቱር እናመሰግናለን እዚህ እማ አልታገስ ብሉኛል ምን አልባት ኢቶዮጵያ ይሻለኝ ይሁን
ለትምርታቹሁ ከልብ እናመሠግናለን እኔ ከተናደድከ። እቅልፌ ከተቃረጠ ። በጣም ፅሃይ ከመታኝ። ብርድ ሢመታኝ ። በጣም ያመኛን ። ያቅለሽ ልሸ ኛን ብቻ አልሃምዱሊላ ። ከመጥፎ ነገር ሁሉ አሏህ ይጠብቀን
እናመሠግናለን ዶክተር
እኔበፊት በጣም ያመኝ ነበር ወደላይ ይለኛል ማጉንበዝ አልችልም ሁሉነገር ነበር ሚያስጠላኝ በፀበል ስለትም በመሳል አምላኬን በመለመን በጣም ቀንሳል ወደላትይ ሚለኝ ቀርታል በጣም ባጠቃላይ ጠፍቶልኛል ማለት ይቀለኛል ክብር ለመዳንያልም እስከናቱ በዝህ ህመም ምትሰቃዩ ሁሉ ምህረትን እመኝላችዋላው የተያዘው ነው ሚያቀው ስቃዩን ።
እኔም በጣም እሚያሰቃየኝ ህመም ነው በዛላይ በሰው ሀገር ከጀመረኝ ያቅለሸልሸኛል ሸርታቴ ያስቀምጠኛል አድ አይኔ አይገለጥም ግማሽ እራሴን እደመርፌ ይወጋኛል ምንም አይነት ድምፅ መስማት አልፈልግም ብርሀናማ ነገር ማየት አልችልም ብቻ እግዛብሔር ይሁነኝ ከባድ ህመም ነው
Eshi doktor ine betam newu ymamechi ine shawer swesdm ynsabchal
Shkuren doctorye endante ayntun yakoyln
Thank you
ይድረስ ለምወድሽእንደምነሽ ውዴእኔ እንዳለሁ አለሁ፡ይሄው ባንድ ሰከንድካንቺ ከተለየሁ፡አይኔ ስር ተቀምጠሽእናፍቅሻለሁ፡አንድ ስንኝ ፅፌአላልቅ ቢለኝ ውድሽስላንቻ ዘርዝሬ፡ግጥም ሰምና ወርቅቅኔ ሆነሽ ፍቅሬ፡ስወድሽ ስወድሽስወድሽ ውላለውስወድሽ አድሬ፡ኢትዮጵያ እናት አለምበልቤ ውስጥ ያለሽአንቺ ነሽ አገሬ።😒 ግጥሙ የተመቸ እና ቅን የሆነ ብቻ ስብስክራይብ አርጉኝ !!!
Egziabhir yebeshitan menfes ygestew
እኔ አለብኝ በቃ በጣም ነዉ የሚያመኝ ብቻ አልሀምድሊላህ
የኔ ሃይለኛ ነው በጣም ያሰቃየኛል ስራ መስራት አልቻልኩም በልጀነት ነው የጀመረኝ ምንም መድሃኒት አለገኘሁም ደሞ በጣም ሲያመኝ አንዳንዴ ቢጫ ከለር ያለውን ያስተውከኛል አንዳንዴ አረንጎዴ እንዲሁም ውሃ መሳይ ትውኬ ይለኛል ማስተጋሻ በሁለት ቀን 8ፍሬ እወስዳለሁ በእራሴ ላይ ችግር እያመጣሁ ነው ምን ይሸለኛል ምክር ስጡኝ
እውነት እኔ እራሥ ምታት መታመም ገጀመርኩ 13አመትየ አሁን ፀጉሬም ተነቃቅሎ አለቀ በዛላይ በጣም እራሥየ ሁሌ የአቃጥለኛል ጀሮየን የአመኛል በቃ እኔ ሰወቸ ሀኪም ቤት መውሰድ አይወድም በቻ ሀገሬ ለመግባት 10ወር ቀርቶኛል ግን ከባድግዜ ሆነብኝ
አይዞሽ ማር ግን Google search አድርጊ መንስኤው እና መፍትሄው በደንብ ለማወቅ ይረዳሻል ...እኔ . search እያነበብኩ ነው እና ለውጥ አግቻለው
እኔ ከልጅነቴ ጀምሮ ነው ያአላህ ህመሙ ህመም አይደለም ወላሂ ሢነሣብኝ አልተኛም ወደላይ ይለኛል ምግብ አልበላም ሺታ አልፈልግ ድምፁ አልፈልግ በቃ እራሤን አጣብቄ ሠው እንዳነግረኝ አልፈልግም እንባየ ይወረዳል እፍፍፍፍፍ ዛሬ ዛሬ እማ እየባሠብኝ ነው በሥደት ላይ አይይይይይ
@@jessicamariyo6202 እረ ድመደሀኒት ካለው እራስ ህመም ልሞት ነው
እኔማ አለሁ ቀለብ አርጌው በነዶል በምሂድበት ቦታ ሁሉ ይጀ ነው ካልወሰድኩ በነዶል አዙሮ ይደፋኛል
፣አንዳንዴ ነው ሚነሳብኝ በጣም ነው ሚያመኝ ፣ኪኒንም አያሽለኝም፣ዶክተሩያሉት በሙሉ እውነት ነው ፣የሚያስጠ ላሽታ፣ረሀብ፣መብራት፣የሚጮክ ሙዚቃ፣ጭንቅላቴ ሊፈነዳ ነው ሚደርሰው ፣ስራም ምቀርበት ቀን አለ ፣መዳኒቱ ምን ይሆን፣
ውይ ባሌ እና አማቴ በጣም ያማቸዋል ባሌ ካመመው ይተኛል ከዛ ይሻለዋል
ወይኔ።እሄናጋር ያኔ እማም ናው። ከልጅናቴ ጃምሮ ያረስ። ምታት እማም ታኛ ናኝ። በጣምምም ናው ምያማኝ ከታናሳብኝ። እፀን።ልጅ በእሳት።ብጋባ አላናሳም። አይኔም አያይም .
Eff. Enes liyasabdey nowagerelgeba. 7 wer aley. Sewechem hkmna. Yelewumaluy
Tanxs
selam endet nachihu yehe hikmimena mistbet bota kaweqachihut share argugne
ኡፍፍፍፍ እረ እኔም እያሰቃዬኝ ነው በጣም ያመኛል ያስመልሰኛል ልቤ እስኪጠፋ
እናመሰግናለሁ ጥሩው ትምህርት ነው መነፅሩን እዴት ነው ማግኝት የሚቻለው
ኣረ እኔ ትንሽ ፀሓይ ኣና ራብ ኣልችልም በጣም እራሴ ያመኛል
Hhh J
Adrisacw yat naw ebaqachw
ከይቅርታ ጋ የኔ ራስ ምታት የሚነሳው ባባ ደመወዜን ሲያቆይብኝ ብቻ ነው 😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜ማለቴ የመዳም ባል😂
Bemaykeled atkeldu
kkkk
@@danialamare9876 ትክክል ማሬ ያልተያዘ ሠው ግልግል ያቃል እኔ እንደት እንደምሠቃይ ሢነሣብኝ ገሎ ነው የማነሣኝ ያረብ አላህ አፊያ ይሥጠን
@@rabyaemer9956 ameen qonjo
@@rabyaemer9956 ትክክል እህት እኔም ተሰቃየሁ
ena.anda.kegmergne.samnt.derse.aylkegnm.gn.ahun.eyknselgn.new.siyamgn.sew.hulu.yasetlagneal.demtes.mesmat.alwdm.mabrat.mayt.alwdm
እንኳን ደህና መጣችሁልን በጉጉት ስጠብቃችሁ ነበር ከልብ እናመስግናለን እኔም ከተጠቂዎቹ ውስጥ ነኝ እንደእኔ ተጠቂ የሆናችሁ አላህ አፍያ ያድርጋችሁ የዚህ በሽታ ተጠቂ ያልሆነችሁ ደግሞ ፈጣሪ ከዚህ በሽታ ይጠብቄችሁ ዶክተር ከልብ እማመስግናለን!!!!
Aminnn alah yashiren enes bsobgnal allah kutawun yabrdln
አሜን።
ህመሙ ሲነሳ መፈጠር ነው የሚያስጠላው
@@tgmaru4411 አዎ በትክክል ፈጣሪ ይፈውሰን
@@kokikoki-rq1xd አሚን አሚን
ትክክል አላህ ይጠብቅህ የራስ ምታት ቀላል ይመስላል
በጣም እናመሰግናለን።
እኔም ከተጠቂዎች አንዷ ነኝ። ቢያንስ በሳምንት አንዴ ያመኛል።
በጣም አስቸጋሪ ነገር ነው
የራስ ህመም ጎደኛዬ ነው ቆየ ከጀመረኝ በየቀኑ ነው የኔ ደግሞ አልሃምዱሊላህ የባሰ አይምጣ
እይይይይይይ እይይይይይይይይ ፈጣሪ ምህረቱን ይስጠን ለዛውም በስደት ላይ እልቻልሁም እኔማ ደክቱር እናመሰግናለን እዚህ እማ አልታገስ ብሉኛል ምን አልባት ኢቶዮጵያ ይሻለኝ ይሁን
ለትምርታቹሁ ከልብ እናመሠግናለን እኔ ከተናደድከ። እቅልፌ ከተቃረጠ ። በጣም ፅሃይ ከመታኝ። ብርድ ሢመታኝ ። በጣም ያመኛን ። ያቅለሽ ልሸ ኛን ብቻ አልሃምዱሊላ ። ከመጥፎ ነገር ሁሉ አሏህ ይጠብቀን
እናመሠግናለን ዶክተር
እኔበፊት በጣም ያመኝ ነበር ወደላይ ይለኛል ማጉንበዝ አልችልም ሁሉነገር ነበር ሚያስጠላኝ በፀበል ስለትም በመሳል አምላኬን በመለመን በጣም ቀንሳል ወደላትይ ሚለኝ ቀርታል በጣም ባጠቃላይ ጠፍቶልኛል ማለት ይቀለኛል ክብር ለመዳንያልም እስከናቱ በዝህ ህመም ምትሰቃዩ ሁሉ ምህረትን እመኝላችዋላው የተያዘው ነው ሚያቀው ስቃዩን ።
እኔም በጣም እሚያሰቃየኝ ህመም ነው በዛላይ በሰው ሀገር ከጀመረኝ ያቅለሸልሸኛል ሸርታቴ ያስቀምጠኛል አድ አይኔ አይገለጥም ግማሽ እራሴን እደመርፌ ይወጋኛል ምንም አይነት ድምፅ መስማት አልፈልግም ብርሀናማ ነገር ማየት አልችልም ብቻ እግዛብሔር ይሁነኝ ከባድ ህመም ነው
Eshi doktor ine betam newu ymamechi ine shawer swesdm ynsabchal
Shkuren doctorye endante ayntun yakoyln
Thank you
ይድረስ ለምወድሽ
እንደምነሽ ውዴ
እኔ እንዳለሁ አለሁ፡
ይሄው ባንድ ሰከንድ
ካንቺ ከተለየሁ፡
አይኔ ስር ተቀምጠሽ
እናፍቅሻለሁ፡
አንድ ስንኝ ፅፌ
አላልቅ ቢለኝ ውድሽ
ስላንቻ ዘርዝሬ፡
ግጥም ሰምና ወርቅ
ቅኔ ሆነሽ ፍቅሬ፡
ስወድሽ ስወድሽ
ስወድሽ ውላለው
ስወድሽ አድሬ፡
ኢትዮጵያ እናት አለም
በልቤ ውስጥ ያለሽ
አንቺ ነሽ አገሬ።😒 ግጥሙ የተመቸ እና ቅን የሆነ ብቻ ስብስክራይብ አርጉኝ !!!
Egziabhir yebeshitan menfes ygestew
እኔ አለብኝ በቃ በጣም ነዉ የሚያመኝ ብቻ አልሀምድሊላህ
የኔ ሃይለኛ ነው በጣም ያሰቃየኛል ስራ መስራት አልቻልኩም በልጀነት ነው የጀመረኝ ምንም መድሃኒት አለገኘሁም ደሞ በጣም ሲያመኝ አንዳንዴ ቢጫ ከለር ያለውን ያስተውከኛል አንዳንዴ አረንጎዴ እንዲሁም ውሃ መሳይ ትውኬ ይለኛል ማስተጋሻ በሁለት ቀን 8ፍሬ እወስዳለሁ በእራሴ ላይ ችግር እያመጣሁ ነው ምን ይሸለኛል ምክር ስጡኝ
እውነት እኔ እራሥ ምታት መታመም ገጀመርኩ 13አመትየ አሁን ፀጉሬም ተነቃቅሎ አለቀ በዛላይ በጣም እራሥየ ሁሌ የአቃጥለኛል ጀሮየን የአመኛል በቃ እኔ ሰወቸ ሀኪም ቤት መውሰድ አይወድም በቻ ሀገሬ ለመግባት 10ወር ቀርቶኛል ግን ከባድግዜ ሆነብኝ
አይዞሽ ማር ግን Google search
አድርጊ መንስኤው እና መፍትሄው በደንብ ለማወቅ ይረዳሻል ...እኔ . search እያነበብኩ ነው እና ለውጥ አግቻለው
እኔ ከልጅነቴ ጀምሮ ነው ያአላህ ህመሙ ህመም አይደለም ወላሂ ሢነሣብኝ አልተኛም ወደላይ ይለኛል ምግብ አልበላም ሺታ አልፈልግ ድምፁ አልፈልግ በቃ እራሤን አጣብቄ ሠው እንዳነግረኝ አልፈልግም እንባየ ይወረዳል እፍፍፍፍፍ ዛሬ ዛሬ እማ እየባሠብኝ ነው በሥደት ላይ አይይይይይ
@@jessicamariyo6202 እረ ድመደሀኒት ካለው እራስ ህመም ልሞት ነው
እኔማ አለሁ ቀለብ አርጌው በነዶል በምሂድበት ቦታ ሁሉ ይጀ ነው ካልወሰድኩ በነዶል አዙሮ ይደፋኛል
፣አንዳንዴ ነው ሚነሳብኝ በጣም ነው ሚያመኝ ፣ኪኒንም አያሽለኝም፣ዶክተሩያሉት በሙሉ እውነት ነው ፣የሚያስጠ ላሽታ፣ረሀብ፣መብራት፣የሚጮክ ሙዚቃ፣ጭንቅላቴ ሊፈነዳ ነው ሚደርሰው ፣ስራም ምቀርበት ቀን አለ ፣መዳኒቱ ምን ይሆን፣
ውይ ባሌ እና አማቴ በጣም ያማቸዋል ባሌ ካመመው ይተኛል ከዛ ይሻለዋል
ወይኔ።እሄናጋር ያኔ እማም ናው። ከልጅናቴ ጃምሮ ያረስ። ምታት እማም ታኛ ናኝ። በጣምምም ናው ምያማኝ ከታናሳብኝ። እፀን።ልጅ በእሳት።ብጋባ አላናሳም። አይኔም አያይም
.