የናሁሰና ግድያ ሚስጥር || ዳግም የኦሮማራ እንቅስቃሴ ተጀመረ || የአንድ አማራው አኪላ ሚስጥሮች || Update Ethiopia አፕዴት ኢትዮጵያ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 сен 2024
  • Update Ethiopia #UpdateEthiopia #abiyahmed #ዜና #Update #Ethiopia
    የናሁሰና ግድያ ሚስጥር || ዳግም የኦሮማራ እንቅስቃሴ ተጀመረ || የአንድ አማራው አኪላ ሚስጥሮች || Update Ethiopia አፕዴት ኢትዮጵያ
    abiyahmed | demekemekonen | shimelsabdisa | getachewreda | debretsion | aregakebede | mestefe | jalmarro | zemenekassie | eskindirnega | onegshene | shene | fano | amharafano | keybahir | wedeb | asebwedeb | isayas | isayasafewerki | miriewedajo | danielkibret | mesaymekonen | derenews | anchorethiopia | ethio360 | ebc | addiswalta | fana | amico | omn | ethioforum | siyoumteshome | natnaelmekonen | zena | mereja | seberzena | sebermereja | wektawi | war | tornet | gojjam | wellega | gondar | tigray | eritrea | amhara | oromia | amara | oromo | tigre | gurage | wollo | shewa | beteisrael | hamas | israel | palestine | areb | arebhager | yezarezena | mekelakeya | ENDF | ethiopiandefenceforce | drone | yedronetkat | zehabesha | fetadaily | abelberhanu | prosperity | biltsigina | birhanunega | ezema | fetena | yefetenawutet | university | lalibela | lasta | bahirdar | welkait | humera | raya | kobo | ataye | shewarobit | dera | jawar | jawarmohamed | tefenakay | አብይአህመድ | ደመቀመኮንን | ሺመልስአብዲሳ | ጌታቸውረዳ | ደብረፂዮን | አረጋከበደ | ሙስጠፌ | ጃልመሮ | ዘመነካሴ | ጃልመሮ | እስክንድርነጋ | ኦነግሸኔ | ሸኔ | ፋኖ | አማራፋኖ | ቀይባህር | ወደብ | አሰብወደብ | ኢሳያስ | ኢሳየሳፈወርቂ | ምሬወዳጆ | ዳንኤልክብረት | መሳይመኮንን | ደሬኒውስ | አንከርሚድያ | ኢትዮ360 | ኢቲቪ | ኢቢሲ | አዲስዋልታ | ፋና | አሚኮ | ኦኤምኤን | ኢትዮፎረም | ሲዩምተሾመ | ናትናኤልመኮንን | ዜና | መረጃ | ሰበርዜና | ሰበርመረጃ | ወልቃይት | ጦርነት | ጎጃም | ወለጋ | ጎንደር | ትግራይ | ኤርትራ | አምሃራ | አማራ | ኦሮሚያ | ትግሬ | ጉራጌ | ወሎ | ሸዋ | ቤተእስራኤል | ሃማስ | እስራኤል | ፍልስጤም | አረብ | አረብሃገር | የዛሬዜና | መከላከያ | የኢትዮጵያመከላከያሃይል | ሰራዊት | ድሮን | የድሮንጥቃት | ዘሃበሻ | ፈታደይሊ | አቤልብርሃኑ | ብልፅግና | ብርሃኑነጋ | ኢዜማ | ፈተና | የፈተናውጤት | ዩንቨርሲቲ | ላሊበላ | ላስታ | ባህርዳር | ወልቃይት | ሁመራ | ራያ | ቆቦ | አጣዬ | ሸዋሮቢት | ደሬ | ጃዋር | ጃዋርሞሃመድ | ተፈናቃይ | #abelbirhanu #derenews #Zehabesha #shahemene #ሻሼመኔ #ortodox #olf #shene #ቤተክርስቲያን #ethiopia #mekele #getachewreda #abiyahmed #tplf #naodtube #feta #ህወሃት #haddis_media #ሰበር #ethiopia #ethiopianews #ebc #nomore #abiyahmed #eleni #ህወሃት #ሰበር #ህወሃት #ሰበር #abel #abelbirhanu #zehabesha #ዘሀበሻ #አቤል #አቤል_የወይኗ_ልጂ #zenatube #zena #mekele #debretsion #getachew_reda #eleni #ethiopia #haile #haile_gebresilase #ሃይሌ #worku #desie #dese #ደሴ #kombolcha #ኮምቦልቻ #woldiya #kombo #ወልድያ #kobo #ቆቦ #ሃይቅ #haiyk # #worku_aytenew #ህወሃት #ሰበር #zehabesha #ሰበር #ethiopia #ላልይበላ #ላሊበላ #አርሚ #army #breakingnews #breakingnews #የድል #ድል #ብስራት #ethiopianews #ሰበር #ህወሃት #nomore #ebc #abiyahmed #america #usembassy #ህወሃት #ሰበር #zehabesha #ዶክተር #abiyahmed #eleni #getachew_reda #getachewreda #abiy #junta #ጁንታው #ebs #ህወሃት #ሰበር #ዶክተር #mekele #መቀሌ #መቀለ #abiyahmed #eleni #እሌኒ #ethieskindernega #ህወሃት #ሰበር #jawar #jewar #ጀዋር #ጃዋር #እክንድር #ekindir #bekele #በቀለ #zehabesha #ዶክተር #abiyahmed #eleni #ወልድያ #woldia #woldiya #getachew_reda #getachewreda #abiy #gashena #ጋሸና #ደሴ #desie #ጋሸና #ጋሸና #ወልድያ #ወልድያ #gashena #woldiya #fano #fano #ፋኖ #ፋኖ#እክንድር #ባጫ_ደበሌ #ኤድናሞል #ednamol #ተክለብርሃን_አምባዬ #ፋኖ #ፋና_ዜና #ባቲ #bati
    #Ethiopia #Zehabesha #Abelbirhanu #fetadaily #fetadaily #ፈታ #feta #Zehabesha #zenatube #ethiopia #ሰበር #haddis_media #ethiopia #ethiopianews #ebc #nomore #abiyahmed #eleni #ህወሃት #ሰበር #ህወሃት #ሰበር #abel #abelbirhanu #zehabesha #ዘሀበሻ #አቤል #አቤል_የወይኗ_ልጂ #zenatube #zena #mekele #debretsion #getachew_reda #eleni #ethiopia #haile #haile_gebresilase #ሃይሌ #worku #desie #dese #ደሴ #kombolcha #ኮምቦልቻ #woldiya #kombo #ወልድያ #kobo #ቆቦ #ሃይቅ #haiyk # #worku_aytenew #ህወሃት #ሰበር #zehabesha #ሰበር #ethiopia #ላልይበላ #ላሊበላ #አርሚ #army #breakingnews #breakingnews #የድል #ድል #ብስራት #ethiopianews #ሰበር #ህወሃት #nomore #ebc #abiyahmed #america #usembassy #ህወሃት #ሰበር #zehabesha #ዶክተር #abiyahmed #eleni #getachew_reda #getachewreda #abiy #junta #ጁንታው #ebs #ህወሃት #ሰበር #ዶክተር #mekele #መቀሌ #መቀለ #abiyahmed #eleni #እሌኒ #ethieskindernega #ህወሃት #ሰበር #jawar #jewar #ጀዋር #ጃዋር #እክንድር #ekindir #bekele #በቀለ #zehabesha #ዶክተር #abiyahmed #eleni #ወልድያ #woldia #woldiya #getachew_reda #getachewreda #abiy #gashena #ጋሸና #ደሴ #desie #ጋሸና #ጋሸና #ወልድያ #ወልድያ #gashena #woldiya #fano #fano #ፋኖ #ፋኖ
    #እክንድር #ባጫ_ደበሌ #ኤድናሞል #ednamol #ተክለብርሃን_አምባዬ #ፋኖ #ፋና_ዜና #ባቲ #bati
    #Ethiopia #Zehabesha #Abelbirhanu #fetadaily #fetadaily #ፈታ #feta #Zehabesha #zenatube #ethiopia #ሰበር #haddis_media #ethiopia #ethiopianews #ebc #nomore #abiyahmed #eleni #ህወሃት #ሰበር #ህወሃት #ሰበር #abel #abelbirhanu #zehabesha #ዘሀበሻ #አቤል #አቤል_የወይኗ_ልጂ #zenatube #zena #mekele #debretsion #getachew_reda #eleni #ethiopia #haile #haile_gebresilase #ሃይሌ #worku #desie #dese #ደሴ #kombolcha #ኮምቦልቻ #woldiya #kombo #ወልድያ #kobo #ቆቦ #ሃይቅ #haiyk # #worku_aytenew #ህወሃት #ሰበር #zehabesha #ሰበር #ethiopia #ላልይበላ #ላሊበላ #አርሚ #army #breakingnews #breakingnews #የድል #ድል #ብስራት #ethiopianews #ሰበር #ህወሃት #nomore #ebc #abiyahmed #america #usembassy #ህወሃት #ሰበር #zehabesha #ዶክተር #abiyahmed #eleni #getachew_reda #getachewreda #abiy #junta #ጁንታው #ebs #ህወሃት #ሰበር #ዶክተር #mekele #መቀሌ #መቀለ #abiyahmed

Комментарии • 95

  • @Sarabelhugebre
    @Sarabelhugebre 6 дней назад +2

    Akila banda yebanda lij yeshermut lij new yefano tigil ayiqelebesim tigilu melekotawi new fano yashenifal ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @degolabraha9972
    @degolabraha9972 5 дней назад

    ትክክል አዲሱ ደረበ ጥሩ መልእክት ጆሮ ያለው ይስማ

  • @negedemeberatu9549
    @negedemeberatu9549 6 дней назад +5

    ይቺ ጋዜጠኛ የብልፅግና አፍ ነት አማራን አትከፋፌል አጭበርባሪ አማራ ሐሰተኛ ዜና ተጠንቀቅ

  • @hassetassefa242
    @hassetassefa242 6 дней назад +3

    እስክንድር በፍፁም ይሄንን ዓይነት ሴራ አይፈጽምም።

    • @kumilachewamare8941
      @kumilachewamare8941 6 дней назад

      ዓይንህን ክፈት

    • @user-ww2ph8fp7u
      @user-ww2ph8fp7u День назад

      ፀረ አማራ ግለሰብ ነው መልስ አትስጡት

    • @user-ww2ph8fp7u
      @user-ww2ph8fp7u День назад

      ፀረ አማራ ግለሰብ ነው መልስ አትስጡት

    • @user-ww2ph8fp7u
      @user-ww2ph8fp7u День назад

      ፀረ አማራ ግለሰብ ነው መልስ አትስጡት

  • @kassahuntemteme-bk7nl
    @kassahuntemteme-bk7nl 6 дней назад +6

    አንተና ዘመድኩን ናችሁ ገብልፅግና ጋር የምትሰሩና በግድያው የምትጠረጠሩ።

  • @belayhunkeskes6270
    @belayhunkeskes6270 6 дней назад +2

    የኦሮሞ አማራ የምትሉት ነገር ሁሉ የአማራ የህልውና ትግልን ለማዳከምና ለማጥፋት የተወሰነ አደገኛ ሴራ ነው የእስክንድር ነጋ፣የገዱ አንዳርጋቸውናየአኪላም ጥምረት የአማራን የህልውና ትግል ያዳክም እንድሆን እንጅ ለፋኖ የሚበጀው ነገር የለም ይህ አደገኛ ስብስብ ከጅምሩ መክሰም አለበት!!!

    • @user-ww2ph8fp7u
      @user-ww2ph8fp7u День назад

      ውሸት ነው ይቀደድ ተውት ተጨንቀዋል

  • @abebechekagn9582
    @abebechekagn9582 4 дня назад

    ስብርብር ያርግህ

  • @soumeya-zb8rp
    @soumeya-zb8rp 6 дней назад +2

    የሆዳሙ አማረ ፋኖ ጉበኛ አጋች ዘረፍ አከፋፈይ ቻዉ

  • @user-qc4eq7hx2y
    @user-qc4eq7hx2y 6 дней назад +2

    ከባለፈው መማር

  • @hassetassefa242
    @hassetassefa242 6 дней назад +1

    ፋኖዎች ሆይ በምንም ዓይነት ሁኔታ በፖለቲከኞች ወጥመድ የተጀመረው ትግል እንዳይጨነግፍ።

    • @ritahaile1787
      @ritahaile1787 6 дней назад

      Awooo Amharawuen le lala torenet lemekesekese. 😂😂😂

  • @FekereteGeberyele
    @FekereteGeberyele 6 дней назад

    ይበቃልሰላምስበኩ

  • @mulualemhaile2929
    @mulualemhaile2929 6 дней назад +2

    ትክክል ነው ወንድሜ ተባርክ

  • @ritahaile1787
    @ritahaile1787 6 дней назад

    Atooo Gedu arefew sele selam sebeku.

  • @zekariyaszeleke9016
    @zekariyaszeleke9016 5 дней назад

    የማይመሥል ነገር ለሚሥትህ አትንገር !!!!!!!🥵🥵🥵🥵🥵🥵🥵🥵🥵🥵🥵🥵🥵🥵🥵🥵🥵🥵

  • @Aynekulu.kinfegabriel
    @Aynekulu.kinfegabriel 6 дней назад

    EBC

  • @Lucy70968
    @Lucy70968 6 дней назад

    Will never happen
    Monsters

  • @ethiopianism22
    @ethiopianism22 6 дней назад +1

    ጎጃም ሁልጊዜም ኢትዮጵያዊነት ነው
    ከመጀመሪያው የኢትዮጵያ መጠሪያ የኢትዮጵ ኢትኤል በዓለም ንግስና መቀመጫ ነችና ጉጃም ሁልጊዜም እንደዚህ ናቸው

  • @WoldeDana
    @WoldeDana 4 дня назад

    አላምንም ሊሆን አይችልም!!

  • @SemanyawBekele
    @SemanyawBekele 5 дней назад

    ትግሉ ይሞታል የሚሉ ትግሉን መግደል የሚፈልጉ ናቸዉ እሄም ልጂ አሁን ወጦ እሄን ማዉራት ከፋፋይነት ነዉ

  • @BerukBeruk1212
    @BerukBeruk1212 6 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Gudetabekoji8888
    @Gudetabekoji8888 6 дней назад +1

    ጥንቃቄ ሊደረግበት ይገበዋል ትግል ጠላፋዎችና አስጠላፊዎች በዙሪየያው አሉበት ስልጣን በደማቸው ደም ስራቸዉ የገባባቸው ስብስቦች ናቸው የተሰገሰጉበት ልምደኞች ናቸው ። አማራው ተራራው ብቻ ይበቃል።

  • @yemisrachworeta4739
    @yemisrachworeta4739 6 дней назад

    አዲሱ ሚል ያምርበታል ጀግናነው ያውቃል ብልህ ነው ።

  • @kassaaddisu2964
    @kassaaddisu2964 6 дней назад +1

    ታዲያ መነሻችን አማራ መድረሻችን ኢትዬጵያ ሲባል ለምንድነው የተንጨረጨራችሁት?

  • @merarawyinager4675
    @merarawyinager4675 6 дней назад +1

    ❤ኦሮሞ ለአማራ ካሳ ክሶ
    ይቅርታ ከጠየቀ መሆን ግድ ይላል ❤
    የኦሮ ማራ ይጀመር የሚሉ ቀና ሀሰብ ነው ።ነገርግን ወደፊት ፋኖ 4ኪሎን ከተቆጣጠረ በኋላ መሆን ይሁን ።
    ሌላው አማራ ሀገር በበበመመስረት በታሪክናቀዳሚ መሆኑ ኦሮሞዎች መቀበል ይኖርባቸዋል ።ከ1520ዓም ወዲህ በግራኝ አባራሪነትና ኦሮሞ አማራኖ ከግራኝ ጋር ጨፍጭፎ የደገኛውን ረባዳ ምድር ነጥቆ እንደወረሰና የኢትዮጵያን ከፍታ እንዳፈረሰ አሁንም በገነቡት የአኖሌ የሀሰት ትርክት ታሪክ በአማራው ለ ሁለተኛ ዘር ከፍተኛ ጥፋት እንደፈጸመበት አምኖ በትሪሊዮኖችብር ካሳ ክሶ በይቅርታ ጠይቆ በአሁን ጊዜ በወንጀል የተጨማለቁ በአማራ ዘር ያጠፉ ሁሉ በህግ እንዲጠየቁ ከአመኖበት ካልሆነ ታጥቦ ጭቃ ይሆናል ።

  • @MuluMekonnen-sk5zj
    @MuluMekonnen-sk5zj 6 дней назад

    Eskaw Game Chenger 🦾

  • @Sarabelhugebre
    @Sarabelhugebre 6 дней назад

    Yenahu senai ina yeabinezer asgeday tababari inshilalitu isikinidir ina habtamu leadyboy nachew lefano tigil inqfat insu nachew

  • @girmaguttabeerew5004
    @girmaguttabeerew5004 5 дней назад

    አንድ አማራ መዋቅሩን በተለያየ ሠራዊት ውስጥ ዘርግቷል ሲነገረን አናዳምጥ ካልን በተለይ የሸዋና የጎንደሩን ፋኖ ከአደጋ ከተውታልና አባል የሆነ የፋኖ አባል ለአማራ ሲባል እራሱን ያጋልጥ ልጅ ተድላ መላኩ የተባለው ሙሁር ነኝ የሚልና ሊጋለጡ የማይፈልገው መከታውን ከወጥመድ የከተተው እሱ ነውና ይታሰብበት

  • @mohammedyouya5887
    @mohammedyouya5887 6 дней назад

    ገዱ ዘመኑ ስላለፋብህ አድበህ ብትቀማጥ እሻለሀል

  • @HabtamuAy-q9i
    @HabtamuAy-q9i 6 дней назад +1

    አንት ጉድ ኤርትራ ኦሮማራ "ሮ"ን ምን አገባው ከአማራ ውስጥ?!!!!
    ሮን አውጣ!!!

  • @ethiopianism22
    @ethiopianism22 6 дней назад

    እስክንድር እኮ በቀጥታ ደውሎ መናገር ስራው ነው ስለምን በመጥለፍ ትላለህ

  • @walesebhat465
    @walesebhat465 6 дней назад +1

    H😂😂 no more convince and confused politics of OPP OLF shenne it's over. Leba

    • @veracity8968
      @veracity8968 4 дня назад

      Abiy gave 3 M to these rats to try to divide Amharas ! Ain’t working so far !!!

  • @nasamscadane5302
    @nasamscadane5302 2 дня назад

    ante dedebele ante gebie magegna ataregewe ye hezebe tegele nw
    , esekinder yehezebe leje nw

  • @SisayGirma-rw5th
    @SisayGirma-rw5th 5 дней назад

    ፈና፡የደንቆሮና፡የጅል፡ሰብስብ፡ገዱ፡በሰተርጅና፡አንደወጣ፡ቀረ፡ዘመና።ከሴና፡አሰክንድር፥ሁለት፡ሀለት፡እግራቸዉ፥ተቆርጦ፡እናያቸዉአለን።ዘመነ፡የታወቀ፡ቡዳ፡ነዉ።

  • @habtamumengesha7866
    @habtamumengesha7866 4 дня назад

    ቀጣፊ

  • @ያሬድጥላሁን
    @ያሬድጥላሁን 4 дня назад +1

    አንት የሸርሙጣ ልጅ አንተን ብሎ ጋዜጠኛ : የአብይ ገረድ

  • @abebechekagn9582
    @abebechekagn9582 4 дня назад

    ኦሮማራ ስልት የ ኡስ ባንዳ ነው

  • @abebechekagn9582
    @abebechekagn9582 4 дня назад

    በፎቶሾፕ ስልጠና

  • @adamuabiy1938
    @adamuabiy1938 6 дней назад

    ኦሮማራ የሚባል ነገር ነለም። በሬ ካራጅ ጋር?

  • @adonay7097
    @adonay7097 5 дней назад

    አሽከር እና ሎሌ

  • @BetiAyehu-wu8wy
    @BetiAyehu-wu8wy 6 дней назад






    ???????????????????????????









    ል?????????
    ተነቅቶብሀል

  • @girmaybirhanu9157
    @girmaybirhanu9157 6 дней назад

    ይሄ እየዘገብክ ያለህው የአብይ ገረድ ነህ ምንም ይበሉ ተከፋዩች ከምድረ ገጽ ትጠፋላችሁ ፋኖ ያሽንፋል

  • @ZenewZeney
    @ZenewZeney 6 дней назад +1

    ይሄ ደግሞ ከየት የመጣ አለቅላቂ ነው። ትንሽ ቅንጥብጣቢ ፍርፋሪ ለዚች ብችላ ወርውረውላታል መሰለኝ።

  • @JoteGemechu
    @JoteGemechu 6 дней назад

    Yihin hasab yanesu yeOromo elites bet'am dinzizoch nachew biyalehu!

  • @patricelumumba8683
    @patricelumumba8683 6 дней назад

    በመጀመሪያ ይህ ወታደር በእርግጥ ወታደራዊ ሥልጠና ወስዷል? እንዴት አንድ ወታደር የክፍለጦሩን ምክትል አዛዥ ኮ/ልን አንተ ብሎ ይናገራል? ታዲያ እነኝህን ይዞ እንዴት ወደ ዘመቻ ይኬዳል?አሳፋሪ!!!

  • @wondwosenzerfu4465
    @wondwosenzerfu4465 6 дней назад

    ሌላ ፡ አጣቢ ፡ ደግሞ ፡ መጣ

  • @ሰውለሰው
    @ሰውለሰው 4 дня назад

    ኦሮማራ፥ ለዳግም ሽወዳ?

  • @TesfayeZergawu
    @TesfayeZergawu 6 дней назад

    No single Oromoo unit with the racist Amhara

  • @ErgetteWoldesemayat
    @ErgetteWoldesemayat 6 дней назад

    ውሸታም አማራን በማባላት የተሰጣችሁን ለምንእስክንድር ላይ ይህ ሁሉ ቅናት

  • @BashaDewol
    @BashaDewol 2 дня назад

    Ethiopia is destroyed

  • @ritahaile1787
    @ritahaile1787 6 дней назад

    😂😂😂 hoooo le torenet propaganda eyeserah naw???? Amhara sera laye naw. No war wiv Egypt. Peace to all Ethiopians. 🙏

  • @DiresYigzaw-lw9pt
    @DiresYigzaw-lw9pt 5 дней назад

    አንተ የዓማራን ትግል ወደ ኋላ ለመመልስ ምሰሎህ ከሆነ ተሳስተሃል በቀን ሰንት ነው የሚከፈልህ እባክህ አንተ ቦዘኔ በድጋሜ ኦሮ አማራ ትላለህ እንዴ ለአማራሕዝብ ከፋተኛ ቺግር ጭፍጨፋ ራሱ ገዱ ተጠያቂ ነው

  • @aderaaddis8902
    @aderaaddis8902 4 дня назад

    የውሸት ዜና ይመስለኛል አቶ ገዱ እኮ የአማራ ጠላት ነው

  • @abebechekagn9582
    @abebechekagn9582 4 дня назад

    አርሰህ ወይም ነግደህ ብላ

  • @EibroYmame
    @EibroYmame 6 дней назад

    ዝም፡ብለህ፡አትቀደድ፡፡

  • @Ybkid
    @Ybkid 2 дня назад

    አንች የብልፅግና ሰው

  • @yemisrachworeta4739
    @yemisrachworeta4739 6 дней назад

    ምንየሚባል ፋኖ ከምትለው ጋር ነበር አሉህ.
    ከሳምሪው ጋር ሳምሪየተባለው ትግሬ ፋሺሺት ተንቤየሚገኝ አንድ ቀበሌነው በዛ ስምነው
    የውዳቂነትህ እና ወረኛ መሆንህ. ምስክርነቱ. ማርሸት. ሳምሪ ትግሬው የሚቀርበው. እኮ ለማርሸት ነው ።
    የአማራህዝብ. ጎንደር ቢያንስ የማያውቀው ነገር አለብለህ ልታስረዳ መሞከር ያስቃል.
    ወልቃይት ማይካድራ. አማሮች የታረዱ. በሀገራቸው ነው በትግሬ ፋሺሺት ።
    ጀግናው. አማራ ዳግማዊ ቴድሮስ. ሺዋ አዲስ አበባ ታጥቆ ሲገባና ሲገትም ቦሌላይ. መንፈስ ሁኖ አይደለም. ሞት ጠፉቶት አይደለም ጀግና ይቻላል ማለታቸው ነው. አማሮች. ስለሆኑ. ለዛ ጎንደር. መሰረቶ. ስለሆነም. አትቃዥ. የሚሰማ የለም
    የአዲስ አበባ ህዝብ እስኪገረም. ገትመዋል ሶስት ጀግኖች. አማሮች ።
    የሚሰማችሁም የለም. ጀቶኔው. ዘመድኩም. ህዝብ አማራ ፋኖ መሩ. በመግለጫ. ከራሳችን ውረዱ ብሎ ነገራችሁ. አልሰማችሁ. ይሁና. የሚረሳችሁ ግን እደለለ ልታውቁ ይገባል ።
    ድል ለጀግናው. አማራ ሰፊው ህዝብ ፋኖ መሩ
    ሞት ለሙታን ፋሺሺት አሸባሪ ወራሪ አውዳሚ ዘራፊ ኦሮሞ አለቃና ምንዝሩ አብይ ሀመድ አሊ ከነ ምርኮ ጁላና ባጫ ወዘተ የጋኔል ጭፍሮች ።

  • @ethiopianism22
    @ethiopianism22 6 дней назад

    እስክንድር ነጋ የፕሮፌሰር አስራት ግድያ የመጀመሪያ ደሞዝ አድርጎ የተጠቀመበት ግድያ ነበር,,,.....ሚሊዮን አስገድሏል

  • @YohanseHmi
    @YohanseHmi 5 дней назад

    አንተ ደዳብ ሌላ ግዜ አንድ አማራ ብቻ ነዉ የዝህ ትግል በለቤት ስትል አልነበር ጅለፎ

  • @sosinayoni
    @sosinayoni 5 дней назад

    በጣም ቆሻሻ ጎጃሜ ነህ ከናሁሰናይ ጋ የነበረ በህይወት ሰው እንዳለ እንኳን አታውቁም ባለጌዋች ናችሁ ሸዋ ምድር የበላይ ለመሆን ትጋጋጣላችሁ እባቦች የደም ነጋዴዋች

  • @ermi7983
    @ermi7983 5 дней назад

    ጅል

  • @YohanseHmi
    @YohanseHmi 5 дней назад

    አንተ ዘራ ብስ አንተን እዘዉ ማረሸን ነበር

  • @MessayB.Eshete
    @MessayB.Eshete 6 дней назад

    ዋጋ ሳከፈል ትግል አለ እንዴ ? የዚህ ጋዜጠኛ የመከፋፈል ንግግር እንደኔ ተስፋ ቁረጡ እያለ ነው።

  • @Mulukentarekegn-u9g
    @Mulukentarekegn-u9g 6 дней назад

    ቱልተላ

  • @mesfintsegaye7236
    @mesfintsegaye7236 6 дней назад

    አንተ ደሞ ከየት መጣህ? አለቅላቂ። ድምፅህም አያምርም። ሥራ ከአጣህ ለምንህ ብላ።

  • @BashaDewol
    @BashaDewol 2 дня назад

    This is stupid media

  • @brity2501
    @brity2501 6 дней назад +2

    እመነኝ መቼም ቢሆን ከደብተሮች ጋር የኦሮሞ ህዝብ አይደመርም ይሄን ከሚያደርግ ደግሞ ሞት ይሻለዋል

    • @MikeMo-pj8ix
      @MikeMo-pj8ix 6 дней назад

      😂😂😂😂 thanks ...we don't need you

  • @BetiBe-sf6vi
    @BetiBe-sf6vi 6 дней назад

    በአዲ ዓምት እንካን አትዋሺ ተከፈይ የአደነች የሚዲያ ሰራዉት ሁዳም ወጣት ሁነ ለሁድ ያደረክ አሳፋሬ አሳፈሬ ምንም እማይገናኝ ሳምሬ እና ፍኖ እያል አትዘባረቅ ወሬ

  • @bekelegebregebregiorgis9221
    @bekelegebregebregiorgis9221 6 дней назад

    ነውረኛ ሚዲያና መሸጦ ጋዜጠኛ

  • @abebeeshetu5232
    @abebeeshetu5232 4 дня назад

    ቆሻሻ ውዳቂ