#ሲኖዶሱ_እና_ያልተጠበቀዉ_ዉዝግብ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 авг 2024
  • በነገሮች ሁሉ የእውነት ባለቤት እና የድንግል ማርያም ልጅ የሆነውን መድኃኔዓለምን በማስቀደም የቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን አስተምህሮ እና ስርዓቶቿን ለዓለም እናሰራጫለን፡፡
    ብፁአን አባቶቻችንን ፣ አገልጋዮችን እና ስርዓቷን አክብረን በማስከበር ስለቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ ብሎም ስለተዋህዶ ክብር ከፊት እንቆማለን እና እባክዎን ሰብስክራይብ በማድረግ ይከተሉን!!!
    #negashbedada #ነጋሽበዳዳ #ነጋሽሚዲያ #Negashmedia
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 438

  • @Hulubesuhone
    @Hulubesuhone 2 месяца назад +17

    አባቶቻችን ሁሉንም መንፈሰ ቅዱሰ ይቆጣጠራቸው ክፎውን ያርቅላቸው

  • @alemayehutesfaye9319
    @alemayehutesfaye9319 2 месяца назад +52

    ነገሽ የደንግል ማርያም ልጄ አብዝቶ ዘመነህን ይባርክልህ !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

    • @AfeworkKidanewold
      @AfeworkKidanewold 2 месяца назад +3

      ክርስቶስ፡ተንሥአ፡ሙታን፡ሲባል፡መምህር፡ደረጀ፡ባርኔጣ፡አድርገህ፡ያውም፡ቁጭ፡ብለህ፡መታየትህ፡ልክ፡አይደለም!!!

    • @duliti7133
      @duliti7133 2 месяца назад

      ​@@AfeworkKidanewoldምክንያቱ አልገባህም

  • @tinbitayele9797
    @tinbitayele9797 2 месяца назад +7

    ሁሌም የምታቀርቡት በጣም ጠቃሚና ትምሕርታዊ ፕሮግራም እከታተላለሁ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ በረቱ። አንድ ነገር ሳልናገር የማላልፈው ግን የአባታችን አለባበስ ትንሽ ከበድ ይላል ሐይማኖታዊ ቢሆን አለበለዚያም እንደ ወንድማችን ነጋሽ ለሚዲያ የሚመች ቢሆን ደስ ይላል የአርቲስቶች አይነት አለባበስ ለእሳቸው አይመጥንም። አመሰግናለሁ

  • @Tigisthailu-iv7zg
    @Tigisthailu-iv7zg 2 месяца назад +25

    መምህር ረጅም እድሜ ይስጥህ
    ነጋሽ ወንድሜ አንተም እግዚአብሔር ይስጥህ ትክክለኛ መረጃ ስለምታደርሰን

  • @MikiasTadesse
    @MikiasTadesse 2 месяца назад +8

    መምህር ደረጀ እግዚአብሔር አዉንም ፀጋውን ያብዛልህ እንዳንተ ስለ እውነት በድፍረት የሚመሰክሩ አባቶች ቢኖሩ እግዚአብሔር ይሰማን ነበር

  • @yemataworkdessalegenworkne4533
    @yemataworkdessalegenworkne4533 2 месяца назад +4

    በርቱቱልን አምላክ እግዚአብሔር የቤቱን ቆሻሻ ያፅዳልን በረከት ያድልልን❤❤❤

  • @ermiasalemu7706
    @ermiasalemu7706 2 месяца назад +4

    ተባርካቹ እንድንባረክ ለምታደርጉን የቤተክርስቲያን አገልጋዬች እግዚያብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቹ፡ልፋታቹን እና ድካማቹን ድንግል ወላዲት አምላክ ትቁጠርላቹ!!!

  • @tsehaydebele2730
    @tsehaydebele2730 2 месяца назад +3

    ወንድሜ የአባታችንን ነገር ስሰማው እጅግ ደነገጥኩ አለቀስኩ አባታችን ሁሉም የተናገሩት ትክክል ነው እናንተም ትክክል ነው ያላችሁት ።ብዙ የከፋ ነገር ሳይደርስ ፈጥነን ማስተካከል አለብን እግዚአብሔር ይህቺን ቤተክርስትያን ያስባት

  • @welansaali674
    @welansaali674 2 месяца назад +4

    ልቀቱጉሀንመምህር ደረጀ ዘወይንየ እና ወንድማችን ነጋሺዬ እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ከጤና ያድልልን

  • @YoniYoni-pp7hu
    @YoniYoni-pp7hu 2 месяца назад +12

    መምህር እንኳን ደህና መጡ

  • @selamethio8557
    @selamethio8557 2 месяца назад +2

    ወንድሜ ነጋሽ ኑርልን እግዚአብሔር ረዥም ያገልግሎት ዘመንን ከጤና ጋር ይስጥህ። 🙏🙏🙏

  • @serkalemmulneh7059
    @serkalemmulneh7059 2 месяца назад +2

    ነጋሽ በጣም አክባሪህ ነኝ ይህንን ማስታወቂያ በመስራትህ ሰምተናል የአቅሜን እረዳለሁ መምህር ደረጀም በጣምደስ የሚል ትንተና ነው የምታረጉት እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላቹ ነጋሽ ወድሜ በርታ ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @andargetadese4381
    @andargetadese4381 2 месяца назад +3

    መምህር ደረጀ ወይንዬ ----- ትልቅ ትልቅ አክብሮት አለኝ የዛሬ 20አመት ሳነሳው ሰጠይቅ ሰናዳድ የነበረውን ሃሳብ ስለነሳህ በጣም ደስ ብሎኛል እርሱም ቅዱስ ሲኖዶስ በየዓመቱ የጥቅምቱ ና የግንቦቱ ስብሰባ ላይ ሁሌም ዘመን የማይሸረው ከየሃገረ ስብከቱ ስንት ብር ገባ እንጂ ስንት ነፍሳት ዳኑ ስንት ነፍሳት ተጠመቁ ስንት ገዳማት ተስፋፋ አይደለም የሚያሳዝነው እናም ድምፅ ስለሆንም እናመስ ግናለን --- ወንድማችን ጋዜጠኛ ነጋሺ እናመሰግናለን 🙏

  • @TigistBirbo
    @TigistBirbo 2 месяца назад +16

    ወንድም ነጋሸ የምተሰሩት መልካም ነውና አምላክ ይርዳችሁ

  • @TehayneshAbebe
    @TehayneshAbebe 2 месяца назад +6

    ወይኔ ትከከል እንዴት በምንቃል ላመስግናችሁ ተባረኩ።ዕድሜ ይሰጣችሁ መች ተነገረ ወድማችን ነጋሽ ዕድሜ ይሰጥኽ።

  • @asegedechligaba1137
    @asegedechligaba1137 2 месяца назад +3

    ነጋሺ ወንድማችን በጣም ጀግና ነህ. እውነትን ተናግሪ ነህ እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይገባዋል በርታ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤

  • @dawit5033
    @dawit5033 2 месяца назад +3

    ነጋሽ ወንድሜ በርታልኝ።
    ጉባዔውን እግዚአብሔር በፈቀደው መንገድ ተጀምሮ እንዲጠናቀቅ ዘንድ የዘወትር ጰሎቴ ነው።
    እግዚአብሔር አምላክ ሀይማኖታችንን ኢትዬጵያችንን ይጠበቅልን።

  • @user-nv3ym1dz5x
    @user-nv3ym1dz5x 2 месяца назад +1

    የራሳችንን ድርሻ ልሙት አንሳው ሚካኤል አንወጣ (ለጠቢብ አንድ ቃል ይበቃዋል )ይላል!ለዚህ በረከት ያበካቺሁን ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቃችሁ

  • @amanueleyasu7014
    @amanueleyasu7014 2 месяца назад +3

    ደሬና ነጋሽ እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቹ

  • @Endale-yn9qv
    @Endale-yn9qv 2 месяца назад +5

    እግዚአብሔር እንደናንተ አይነቱን ወንድሞችን ያብዛልን የቤተክርስቲያን ድምፆች እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @asegedechligaba1137
    @asegedechligaba1137 2 месяца назад +2

    መምህር እውነት እውነት ነዉ ቃል ሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-np6eb4cl7r
    @user-np6eb4cl7r 2 месяца назад +1

    ወንድማችን ነጋሽ ተባረክ ብዬ ለማመስገን ነው

  • @tarikuatadesse8486
    @tarikuatadesse8486 2 месяца назад

    እናመሰግናለን አሪፍ ቆይታ ነበር በርቱልን

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 2 месяца назад

    አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤

  • @tteklu
    @tteklu 2 месяца назад +2

    Negash - The Lord bless you & your mesaage. Thank you .

  • @AdafirTadesse-gi9vi
    @AdafirTadesse-gi9vi 2 месяца назад +3

    ነጋሽ በርታልን እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @rutrtshe9628
    @rutrtshe9628 2 месяца назад +1

    የኔ ባት ቅዱስ ሚካኤል ዳግም የበረከቱ ተሳታፊ ይድራገኝ

  • @user-uy2qu6py6n
    @user-uy2qu6py6n 2 месяца назад +3

    ነጋሽ ወንድማችን በጣም አከብርሐለው ነገር ግን ሁሌም ምታቀርባቸው ሰዋች ባነሱት ሀሳብን ሁሌም ደግማችሁ የምታነሱት (ሰአታችሁን)የምታቃጥሉት ቀድማችሁ ጥፍትን ማታጋልጡት ህዝቡ ከእዉነታጋ ነው ይረዳችዋል ክርስቶስ ያስተማረን ቤቴ የፀሎት ቤት ትባላለች እናንተ የወንበዴ ዋሻ አደረጋችሁት ይላል እንግዲ እያየን ዝም የምንል ሁላችንም ተጠያቂ እንሆናለን ሙስና በቤተ ክርስታናችን ከመንግስት መስራ ቤት እየበለጠ ነው ባካችሁን በርቱ የአባቶች ጥፍት ዛሬ በየባታው ምእመኑን መጠበቅ ጥለዉ ለራሳቸው ሆድ የሚጮሁት እግዚአብሔር አንድነትንና ሰላምን ለሐገራችን እንዲሁ ም ለአለም ሁሉ ብዝት ያርግልን።

  • @Yeshiembet-co3cd
    @Yeshiembet-co3cd 2 месяца назад +4

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ መምህራኖቻችን !!!!

  • @asmarech591
    @asmarech591 2 месяца назад +1

    መምህራችን ወንድማችን እግዛብሔር ይባርክልን ከክፎ ነገር ይጠብቃችው

  • @user-hu2qc2fx3r
    @user-hu2qc2fx3r 2 месяца назад +1

    ወንድማችን ነጋሽ መምህር ደርጀ ዘወይንዬእግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ሁልጊዜአቆምዎ ወጥ እምወድዎት እማከብርዎት ለቤተክርስቲያን ለሀገር ተቆርቆሪ ምናለ እንድርስዎ እውነትንና እውነት ያላቸውን ቢያበዛልን. ማስመሰል ጥቅማ ጥቅም የማያታልልዎ. ❤❤❤እናመሰግናለን. ወንድማችን ነጋሽ.

  • @GeDo-um6oh
    @GeDo-um6oh 2 месяца назад +4

    ለሁላችንም እግዚአብሔር ምህረቱን ያምጣልን

  • @abebebelete9126
    @abebebelete9126 2 месяца назад +2

    ወንድም ነጋሽ በአ/አ/ሀ/ስ/ቤ/ክ የሚሠራዉን ወንጀል አቡነ ገብርኤል ያነሱትን በማንሳትህ እናመሰግናለሁ! አኔ የጎፋ ቅ.ዑራኤልና ቅ.አርሴማ ቤ/ክ ተሽጬ ከሥራ ተባርራለሁ።

  • @mesheshabekele6215
    @mesheshabekele6215 2 месяца назад

    ነጉዬ ሥለምታደርሠን መረጃዎች ሁሉ ክብር ይሥጥልኝ ከጠላት ወጥመዶች ሁሉ አምላክ ከለላ ይሁንህ የመብርሀን ዘርፋፋ ቀሚሷ ሽፋን ይሁንህ

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 2 месяца назад +1

    በትክክል በትክክል በትክክል አባታችን!!! አሁኑኑ አፅዱት!!!

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6q 2 месяца назад +2

    እዉነት ነዉ ደረጀ ዘወይንዬ ኑርልን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @YilmaNadew
    @YilmaNadew 2 месяца назад

    እባክህ ነጋሽ የአባታችን አቡነ ናትናኤል አድራሻ ንገረን

  • @YoniYoni-pp7hu
    @YoniYoni-pp7hu 2 месяца назад +8

    ወንድሜ ነጋሽ እንኳን ደህና መጣህ

  • @haymanotanagawu1102
    @haymanotanagawu1102 2 месяца назад +1

    በርቱ ወንድሞቼ ይህንን ችግር በድፍረት ለጌታ ቤት ተቆርቁራችሁ ይህን ሁሉ ማለታችሁን ሣላመሰግን አላልፍም ግን መፍት ይኖረዋል ብዬ አላስብም እግዚአብሔር የደነደነዉን ልባቸዉን ይስበርልን እንጂ ከባድ ነዉ ወገኔ

  • @user-vv8vz2un8j
    @user-vv8vz2un8j 2 месяца назад +1

    አገልጋይ እና መምህራን ቤተሠብ እንዳለው ሠው ብፁዕ አቡነ ገብርኤል የተናገሩት በጣም ትክክል ነው። ለቤተክርስቲያን የሚጠቅም እውነት እና ሀቅ ሲነገርም ከእውነት ጎን መቆም አለብን ያንን ግለሠብ ስለተቃወምነው ብቻ መሆን የለበትም።

  • @masesisay5008
    @masesisay5008 2 месяца назад +1

    እውነት እውነት የልባችንን ሃሳብ ነው የተናገራችሁት ለፈረሱ ገዳማት እና እጣንና ጧፍ ላጡ አልተሰጠም ለደሃ አይረዳም እና እውነት ነው የተናገራችሁት በርቱልን ቤተክርስቲያን የኛ የደሆች መሸሸጊያችን ናት

  • @mulugetatewabe
    @mulugetatewabe 2 месяца назад +5

    ወንድሞቻችን አባቶቻችን እሄ ዘመን ቤተክርስቲያንን የምንታደግበት ወቅት ነው። ቤተክርስቲያን መቸም አትጠፋም።ግን በዚህ ዘመን ጠላት ያሰበው ከተሳካለት ይህ ትውልድ አደጋ ላይ ይወድቃል።እንበርታ።

  • @Aynalem291
    @Aynalem291 2 месяца назад +3

    ለሁላችንም እግዚአብሔር ይደረሰልን እየሱሰ ክርሰቶስ ቤተክርስቲያን ያፅዳው

  • @user-ny7wq5vy2c
    @user-ny7wq5vy2c 2 месяца назад +3

    የምናየው ውይይት እጅግ በጣም ጥሩ ነው ፈጣሪ አንደበታቸሁን ያበርታ

  • @marysam9193
    @marysam9193 2 месяца назад +65

    ወንድም ነጋሽ ሆይ አቡነ አብርሃም ገና ሲጀምሩ ለምን አቋረጥከዉ ሳይጨርሱ እየቀነጫጨብክ አታቅርብ ወይ ማቅረብህን አቁሙ ወይ የሁሉንም አባቶች ሙሉዉን ንግግር አቅርብ ወይስ እነደተባለዉ አሉ የተባሉ አባቶችን ከህዝብ ለመለያየት አብይ ዳቀደዉን አጀንዳ ለማስፈጸም ዳር ዳር እያልክ ነዉ ጠንቃቄ አድርግ ለምታደርገዉ ነገር የአቢነ አብርሃንን ንግግር ቆርጠህ ያቀረብከዉ ገና ይዉጣ አይዉጣ በሚለዉ ቃል ሲሉ ነዉ ያቋረጥካቸዉ ለምን እስከሚጨርሱ አልጠበክም መጀመሪያ የተናገሩትን አባት እንዳስጨረስካቸዉ እናማ ጠንቀቅ በል ለምታደርገዉ ነገር

    • @seladngay2906
      @seladngay2906 2 месяца назад +1

      tekkel

    • @AlgocodeAlgocode-gj1zi
      @AlgocodeAlgocode-gj1zi 2 месяца назад +3

      ሲጀመር ዘረኛ ሳይሆን አይቀርም የሆነ ግዜ ምን አለ ክልሎች እንደዚህ የሚሆኑት ትክክለኛ እርምጃ ስላልተወሰደ ነው አለ አማራን ክልል ጭምሮ ከዚህ ውጭ ምን እንደፈለገ አይገባኝም

    • @mezgebuyimezgeb9890
      @mezgebuyimezgeb9890 2 месяца назад +2

      tewu yalesiraw simun Atatefut. cherisachihu adamitutina firedu. degimo ke tilik sew gar new yalew. Mastawoqiyawun adamitew-mut ansa michael -Its from central gondar zone. He is doing well with Zemarit Bezawork,Lemilem -ye enatuan metasebia endisetu Yaderege yedegefe wondimachin new. enam egnam eyastewalin

    • @HaregewoinFirew-zj4oy
      @HaregewoinFirew-zj4oy 2 месяца назад

      ይህን ግፍ በሐገረ ስብከቱ ተገኝተህ አቅርበህ የተሠጠህ መልስ ከአለ ብታቀርቡልን?

    • @user-et2ny6cy8g
      @user-et2ny6cy8g 2 месяца назад +2

      የአቡነ አብረሀምን ነገ እናቀርባለን አለ እኮ ለምን አንሰማም ግን

  • @bekeledoji
    @bekeledoji 2 месяца назад +1

    አቡነ ገብርኤል እግዚአብሔር አምላክ ይባርኮት ከዚህ በፊት ብዙ አገልጋዮች አንስተው ነገር ግን ባልታወቀ ምክንያት ዝም ብለዉ ተደብቀው ይሸሸጋሉ። እርሶ ግን የዘመኑ አቡነ ጴጥሮስ ኖት እድሜዎትን ያርዝምልን።

  • @AbiyAhemdundected
    @AbiyAhemdundected 2 месяца назад +1

    መምህራችን እግዚአብሔር ርጅም እድሜ ይስጦት ለ እውነት የቆሙ ወንድማችን

  • @user-qf5th6st5n
    @user-qf5th6st5n 2 месяца назад +2

    Negash keenyaa nuf jabaadhu 🙏🙏🙏ጌታ betkrstianachnin yitebkat

  • @tekabetsegaye3735
    @tekabetsegaye3735 2 месяца назад +1

    መምህራችን.እድሜ.ጤና.ይስጥልን.ምንም.ለውጥ.የለም.ብትናገሩ.ብትጮሁ.የቤ.ክትያናችን.ነገር.እግዚያብሔር.ካልገባበት.ምእመናኑም.ሰልችቶታል.እመብረሐን.ትድረስልን.ምን.ይባላል.በርቱልን🎉🎉🎉🎉

  • @asterendale5361
    @asterendale5361 2 месяца назад +2

    ተባረኩ ተባረኩ ተባረኩ!!ምን ልበል ነጉ። እግዚአብሔር ይባርካችሁ። መነሳት ያለበት ሃሳብ። ምክንያቱም እየመረቀዘ ለዚህ የበቃነው በመሸፋፈኑ ነው። ስርዓት ሊኖር ይገባል እውነት ነው።

  • @kokebendale8918
    @kokebendale8918 2 месяца назад +1

    መምህር ሊቀ ትጉሀን እንደርሶ ያለ ያብዛልን ትክክለኛ እይታ ነው።

  • @mamakonjo7972
    @mamakonjo7972 Месяц назад

    አኔ የፐሮቴስታንት ተከታይ ነኝ ምንጨ ኦርቶዶክስ ነኝ በጣም የሚያሳፍረኝ ነገር ቢኖር የአገረ ስብከት ጉቦ ነ አየከን። 19:56 ው ወንድሜ ነጋሽ በእግዚአብሔር ስም የምለምንሕ የጉቦ ነገር አስብበት

  • @tinahailu748
    @tinahailu748 2 месяца назад +1

    Betesebochea Medhanialem Kirstos Yetebekachehu Yebarkachehu Yekedesachehu Enate Hagerachinin Ethiopia Medhanialem Kirstos Kemetaw Maebel Kinelijocha Yetebekelin Yebarklin Yekedeselin. Ethiopian Orthodox Tewahido Churches Lizelalem Nuriligne Nuriligne Nuriligne Kibereligne Kibrae Nashena Meshesegayea!God bless and protect EOTC and It's people 🙏 Long live EOTC 🙏 Keep praying 🙏 praying 🙏 praying 🙏 praying for Ethiopia and EOTC !

  • @aynalemtolaa3521
    @aynalemtolaa3521 2 месяца назад +1

    ትልቁና ዋነኛው ነገር እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ጉባኤውን ይምራ እርሱ ለቤቱ ምን ማድረግ እነዳለበት ያውቃልና

  • @tezerashalemu6312
    @tezerashalemu6312 2 месяца назад

    ወንዲሜ ኢትዮጵያ የአለም ብርሃን በምባለው ቻናል ይህንን ጉድ ከሰማሁ በጣም ቆየሁ እናንተ ግን እያወቃችሁ እስከ ዛሬ በምዲያህ ምንም ቃል አልተነፈስክም ለአቡነ ገብርኤል ክብር ይገባቸዋል ብረፊዴም ይህ ሁሉ የሆነው እያወቅን እውነቱን መናገር እንፈራለን ቆራጡ እውነተኛውማ አባታችን አለቃ አያሌው ታምሩ ነበሩ በረከታቸው ይደርብን

  • @wondwosenyadesa9058
    @wondwosenyadesa9058 2 месяца назад +1

    እውነት ብላችዋል ወንድሞቼ እያንዳንዱ አጀንዳ ልክ ብላችዋል እጅግ በጣም ያሳስባል የአዴሳባ ሐገረ ስብከት : አባታችን አቡን ገብርኤል ለሲኖዶሱ ያቀረቡት አሳሳቤ ጉዳይ ነው አባቶች ይህንን ትኩረት ሰትውበት ውሳኔ ቤሰጡበት መልካም ነው🙏

  • @buza554
    @buza554 2 месяца назад +2

    እባካችሁ እግዚአብሔር ቤቱን ሊጎበኝ ፈልጓልና ፅዋዉ ሞልቷልና የዚህ አይነት ሠዎችን አስነስቷልና እባክህን እንዳትተው ዱርዬዎችን እናውጣ

  • @gentaeysus4182
    @gentaeysus4182 2 месяца назад +3

    ሥርዓት ይጠበቅ መጀመሪያ የመወያያ አጀንዳ መቀረጽ አለበት በሚቀረጸው አጀንዳ አንድ ጉዳይ ሆኖ ነው የአዲሰ አባባ የሚሆነው አባታችን ትክክል ናቸው ዕድሜ ይሰጣቸው።

    • @seladngay2906
      @seladngay2906 2 месяца назад

      @@AkliluMitiku mgemra wedsdb sanhade gudayne enrda.agenda yemrtut 21 bcha neber ezawest musna alnebrm

  • @LovelyBanyanTree-tb9qo
    @LovelyBanyanTree-tb9qo 2 месяца назад +1

    ሰላም. ሊገራእ. እውነቱን. ስለ. ዱራይ. የቤትክራስትይን. ሰዎቺ

  • @daneldanel114
    @daneldanel114 2 месяца назад +10

    አሁን መምህር ደረጀ አለባበስህ ምን ይሉታል አክተር መስለህ ድላው ኮፍያው የምን ሾው ነው ምናለበት አለባበስህ እንኳን ቅጥ ቢኖረው የምታወራው ስለ ቤተክርስቲያን አንተ እራስህ መች ያለጥቅም ትንቀሳቀሳለህ እናነተም መፈተሽ አለባችሁ ዘማሪነኝ ሰባኪነኝ የምትሉት በጭንቁ ሰአት ከህዝቡጋር የት አላችሁ ተሽቀርቅራችሁ ሚድያላይ መታችሁ መኮፈስ

  • @BelayGatoma-sz5se
    @BelayGatoma-sz5se 2 месяца назад +1

    ወንድሜ ነጋሽ እድሜናጤና ይስጥህ ስትናገር ከውስጥህ ነው ግን ምን ያደርጋል እደኔ እዳትጨፋ እግዚሐብሔር ይጠብቅህ ለምን ጠፋህ እንዳትለኽ ቁብይደፎ መነኩሴ ነን ባዮች ሚሰሩት ተወው ብዙ አልልም የፈጡራን ሁሉ ፈጣሪ እግዚሐብሔር ሁሉን ነገር ያስተካክለዋል ለሁሉም ጌዜ አለው

  • @woinshetdejene918
    @woinshetdejene918 2 месяца назад +1

    ደግነቱ ሁሉም ይሞታል ሀብቱንም ጥሎ አፈሩን ይበላል

  • @Efriemfe
    @Efriemfe 2 месяца назад +2

    በርቱልን

  • @bsmMsb-wp4dw
    @bsmMsb-wp4dw 2 месяца назад +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህሮቻችን

  • @meronkassa6626
    @meronkassa6626 2 месяца назад +1

    ነጋሸ እግዚአብሔር ይባርክህ በርታልን ወንድሜ 🙏🏻🙏🏻

  • @AaBb-kr3bi
    @AaBb-kr3bi 2 месяца назад +1

    መምህር ኑርልን ምን ያደርጋል ሁሉም ሰው እንዳንተ ቢያስቡ

  • @birukdese-wh1og
    @birukdese-wh1og 2 месяца назад +1

    ❤❤❤❤እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጣቹ🙏!!

  • @kiflem5056
    @kiflem5056 2 месяца назад +1

    ነጋሼ በርታልን ወንድማችን ፈጣሪ ከክፉዎች ይጠብቅህ:: ሊቀ ትጉኀን ቤተክርስቲያን ሰው ባጣች ወቅት ሁሉ ከፊት የሚጋፈጡ ነውና እመ አምላክ በምልጃዋ ትጠብቅዎት:: አርአያም ወንድሜ በርቱ

  • @mahig1003
    @mahig1003 2 месяца назад +1

    አትቸኩል ለራሳችን ሰንት መከፋፈል አልብን ተጨማሪ አትሁን ዋናዉን እንለፈ እና አንድ ሰንሆን ይሄ ይደርሳል😢

  • @eyobatube9450
    @eyobatube9450 2 месяца назад +2

    ነጋሽ ሚድያ በእውነት ፈጣሪ ይባርከህ በውስጤ ያለውን ጥያቄ ነው ያነሳኀው የገጠር ቤተክርስቲያኖች ከሲኒዶስ በጀት የላቸውም ወይ ብዬ ግራ እስከሚባኝ ድረስ በእውነት ፈጣሪ ቤቱን ያጽዳ

  • @fikirtebekele-up9cu
    @fikirtebekele-up9cu 2 месяца назад +1

    እጅግ በጣም ተባረኩ የልቤን ነው የተናገራችሁት

  • @SofanitWorku
    @SofanitWorku 2 месяца назад +1

    እንኳን ደህና መጣቹ መምህር ደረጄ እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ነጋሽ ባለፈው በጎርፍ ሊጠፋ ነው ብለው ብር ሲሰበሰብ ስለሆነው ጉዳይ የት ደረሰ ቅዱስ ሲኖዶሱ ስለ አዲስ አበባ ሀገር ለምን ኦዲት ማደረግ አይለምድም እኛስ ምንምን ለምን ዝም እንላለን

  • @workugebre3602
    @workugebre3602 2 месяца назад +6

    CMC ሚካኤል ያን የመሰለ ህንጻ ቤተክርስቲያን ከሰሩ በኋላ፡ ፊት ለፊቱን በመሸቀጫ ህንፃ እየከለሉት ነው። በጣም ያሳዝናል። 😢😢😢

  • @berhanberhan2792
    @berhanberhan2792 2 месяца назад +1

    Amenñnnnn amenñnnnn amenñnnnn kale eywetn yasemaln bertuln fetari yeteshalewn yamitaln❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Sewasw23
    @Sewasw23 2 месяца назад

    በየዘመኑ እግዝያብሄር ሰው ያስነሳል አቡነገብርኤል አንደበታቸው አምላክ ከፈተው እውነት አናገራቸው

  • @TeklemariamTesfagabr
    @TeklemariamTesfagabr 2 месяца назад +1

    በትክክል ፈጣሪ ይርዳን

  • @Tewoflos1606
    @Tewoflos1606 2 месяца назад +1

    ጥሩ ገለፃ እማምላክን

  • @user-qq5bb5zd1c
    @user-qq5bb5zd1c 2 месяца назад +1

    Thank you so much, God bless you guys.❤❤❤

  • @sintayehuhailmichael7888
    @sintayehuhailmichael7888 2 месяца назад +1

    ነጋሽ ወንድሜ አንተም እግዚአብሔር ይስጥህ ትክክለኛ መረጃ ስለምታደርሰን በቤተክርስቲያን አካባቢ ያሉት ሱቆችን በተመለከት እዉነት ብለሃል እባካችሁን እንጩ ሁላችንም

  • @yaredkebede9519
    @yaredkebede9519 2 месяца назад +1

    በየመሥሪያ ቤቱ የሚያቃጥለን ሙስና እናት ቤተክርስትያንን እንዲህ ይለብልባት! የእርዳታ እጃችሁን ዘርጉላት ብለህ ያስተዋወከን ቤተክርስቲያን አይነት ብዙ እንዳሉ እሰማለሁ። ዘለቄታ የሚሆነው በሀገራችን እንዲህ የተቸገሩትን በሙሉ ዘርዝረንና አረጋግጠን በእቅድ የአዲስ አበባ ስው የሆን ሁሉ እዚህ ያለውን ተውት አርገን እጃችንን ወደነዚህ የተጎዱ ቦታዎች መዘርጋት አለብን። ማን ያስተባብረን? መሰል ሥራዎችን የሚሰሩ ካሉ አስተዋውቁን።

  • @HappyCap-qj6co
    @HappyCap-qj6co 2 месяца назад +1

    መምህር ሚኪያስ ዘደብረአሚን በርታልን

  • @fritaeth8620
    @fritaeth8620 2 месяца назад +1

    wendemachin Negash Ebakeh ለበኬ መድሐኒአለም tebelo Betiktok Yetesebesebe20 000 000 Birr Botawem Altegezam Yihew Birun Beltewetal Benchohem Mels Yemiseten Atan Dimtse Hunen🙏🙏🙏😥😥

  • @addisabeba505
    @addisabeba505 2 месяца назад +1

    ♢□♢ ሰላም እና ጤና አብዝቶ ይስጥልኝ ። ኑሩልን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ። ♢□♢

  • @feyidageletu6655
    @feyidageletu6655 2 месяца назад +1

    ነገ ሌቦች የሚጫወት አጀንዳቸውን ለመሠረዝ ነው በርታ ።

  • @AmarechKibret
    @AmarechKibret 2 месяца назад +2

    እግዚአብሔር ቤቱን ያጥራ

  • @eagle4452
    @eagle4452 2 месяца назад +6

    ወሪኛ ዘ ወይንየ የተገነጠሉትን የጉጃሙን እና የትግራዬን ኦርቶዶክስ ለመናገር አትደፍርም

    • @tamratsisay6950
      @tamratsisay6950 2 месяца назад +2

      መፀሀፍቅዱስ አትሳደብ ይላል ካስከፋሁሽ ይቅርታ እህቴ❤

  • @DegenMedkisa
    @DegenMedkisa 2 месяца назад +1

    መምህራችን የቅድስት ቤተ ከርስቲያገናችን ላምባዲና እንኳን ደህና መጡልን!!!

  • @BiniBini-er5kl
    @BiniBini-er5kl 2 месяца назад +1

    Bereketun yabzalachehu wendemoche!!!

  • @sabahaddis295
    @sabahaddis295 2 месяца назад +1

    🙏🙏🙏

  • @rutrtshe9628
    @rutrtshe9628 2 месяца назад +1

    ሰላም ለህዝቦቻችን ሰላም ላገራችን ሰላም ለሀለም ሁሉ

  • @user-cz4wh4we3d
    @user-cz4wh4we3d 2 месяца назад +1

    ወንድሞቼ እንዴት ናችሁ እኔ ሁልጊዜ በሁዳዴ ፆም በምኩራብ ሳምንት ወንጌሉን ያለመሸማቀቅ በድፍረት ሲያነቡት ላስተዋለ ሰው ትዕግስቱ ግርም ይላል ሌላው ደግሞ ቤተክርስቲያን የተሳለምኩ መስሎኝ ሱቅ የተሳለምኩት ሃሳቤን ሰለገለፃችሁልኝ ተባረኩ ሌላም ብዙ ማለት ይቻላል

  • @user-hu7nv7uj3y
    @user-hu7nv7uj3y 2 месяца назад

    በእውነት በእናንተ ፈጣሪ ብዙ ስራ እንደሚሰራ እምነት አለኝ በርቱልን ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ግን መፍቴውንም አስቀምጡልን ህዝበ ክርስትያኑ ምን ያድርግ በተለይ አዲስ አበባ ያለው ህዝበ ክርስቴን እሚሰጠውን አስራት በኩራት መባ ሁሉም ወደ ገጠሪቱ ቤተክርስቴን እንዲልክ መንግዱን አመቻቹ አብዛኛውን ወጣት እኔን ጨምሮ ስለቤተክርስትያን ሲነሳ አዲስ አበባ ያሉ አባቶችም ሆነ አሰራሮች ያንገሸግሹናል ስለዚህ መፍቴው በወጣቱ እጅ ነው ሌላ ከማንም አጅ አይደለም አንዳንድ አባቶች እኮ ንስሃ አባት ለመሆን የአዲስ አበባ መታወቂያና መኖርያ ቤት አለ ከለዛ አንሆንም እሚሉ አሉ በጣም እኮ እሚያሳዝኑ አባቶች እኮ ነው ያሉት ብቻ መፍቴው ላይ ብንሰራ እናንተንም ድንግል እስከ ልጇ ትባርካችሁ

  • @ElaelaHgebrel
    @ElaelaHgebrel 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ሐሳባችሁ ላይ ይጨመርበት ነገር ግን ፍቅራችሁ ያለግብዝነት ይሁን እንዳለው መጽሐፍ የእናንተም ስላላገኘን በሚል እንዳይሁን በፍጹም እግዚአብሔርን በመፍራት ይሁን

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 2 месяца назад +1

    Girum new Tebareku!

  • @finote_senaytube1320
    @finote_senaytube1320 2 месяца назад

    ነጋሽ ወንድሜ አዎ በጣም ከመንግስት ብሰዋል የእውነት ምንጭ የሆነችውን ቤተክርስቲያን እንዲህ አደረጓት ሁሉም ምዕመን የአየውን የሠማውን መቃወም ይጀምር እስከ መቼ ዝም....

  • @Leilete6
    @Leilete6 2 месяца назад +1

    Abune mekariyose 🙏🏽

  • @HabtamMelkuTades
    @HabtamMelkuTades 2 месяца назад +1

    ❤❤❤❤

  • @daniyifru9727
    @daniyifru9727 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ በርቱልን የዘመኑ ሙሴ እናንተን ባህረ ኤርትራን የምታሻግሩ ብያለሁ በርቱልን ቃላት ያጥረኛል 🙏✝️🙏

  • @tadelebonga6138
    @tadelebonga6138 2 месяца назад +1

    በየቤተክርስቲያኑ በዘረኝነትና በቡድንተኝነት እየተደራጁ ምዕመኑን የሚበጠብጡ ብዙ አባቶች አሉ።

  • @BiniBini-er5kl
    @BiniBini-er5kl 2 месяца назад +1

    Memeher ka Ajendachen weche Asteyayet bemestete yekerta yederegelegne. Ke chamawot Anseto Eskelay yalewen Alebabesoten Kemadneq weche qalat yelegnem!!!❤❤❤Gobezz dezayner nw yeseraw!!! Hulem yemerebot memeher Ewedotalew!!!!❤❤❤