አደገኛ ጠንቋይ መነኩሴ ተያዘ Pastor Tizitaw Samuel E.L.M

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 сен 2024
  • አደገኛ ጠንቋይ መነኩሴ ተያዘ Pastor Tizitaw Samuel E.L.M
    #Support_This_Ministry
    1000369555007 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
    Zelle - Tizitaw Kassa +14083269924
    www.tizitawsam...
    www.paypal.me/... tizitawsamuel@gmail.com
    venmo.com/u/Ti...
    cash.app/$Tizi...
    #purchase_My_Songs
    / werashu-weresen
    Eternal Life International Church
    www.paypal.com...
    #Follow Me on Facebook
    / pastortizitaw
    Mailing Address - Tizitaw Samuel
    PO Box 39481 Denver Co.
    zip code 80239

Комментарии • 122

  • @user-di7mz9pb9b
    @user-di7mz9pb9b 25 дней назад +13

    ጌታ ከዚህ ጨለማ ስላወጣን ስሙ ይባረክ ለዘላለም

  • @user-mp1tj8zx6x
    @user-mp1tj8zx6x 26 дней назад +10

    አይ ትዜ ቤቱ ጥንቆላ ነው የሞላው። አንተን ብቻ አይደለም እኔንም ጭምር አስመለጠኝ ጌታየ ስሙ ይባረክ

  • @Wassie12
    @Wassie12 25 дней назад +18

    ፖስተርዬ..ለዚህ ምስክር ነኝ! ጎረቤት የሆነን አንድ አደገኛ ደጋሚ መናፍት ጠሪ ቄስ አለ..ለዛውም የልደታ ቤ/ክ አገልጋይ ነኝ የሚል..የማይሰራው አጋንታዊ ስራ የለም..እንድርቢ ያልከውን አይነት ክፉ ስራ እንደሚሰራብን ዝቶብን..በድንጋይ ቤታችንን የውስጥ የሳሎንና የመኝታ ቤቶች ሁሉ ሳይቀር ያስወረውርብን ነበር..በእግዚያብሔር ፊት ነው የምናገረው ያላደረገው የሞት ድግምት ያላደረገው ክፉ ስራ የለም..ራሱም ሰዉዬም በአደባባይ ይናገራል..እኛ ግን ምንም ሳንሆን በሞገስ ከጌታ ኢየሱስ ምህረት የተነሳ ይኸው አለን! በሌላ በኩል ያሉትን ጎረቤቶች ላይ ተመሳሳይ ነገር አድርጎ..3 ልጆቻቸውን (አንድ ጎደኛችን ነው) ሞተዋል..አባትና እናት ተለያይተዋል..በጣም የሚያሳዝን ነው..የሚገርመው የአካባቢ ሰውአይናገረው..በቄስ ነኝ ስም ዘና ብሎ ይኖራል..ይኸው ነው እውነቱ!! እግዚአብሔር ጣልቃ ይግባ እንጂ በተለይ መስተፋቅርና ለሀብት በሚል ብዙ ሰዎች አእምሮአቸውን እየሳቱ ነው..

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 24 дня назад

      Awo Orthodox tinkola ena teret teret nat yeminilew yale mikinyat aydelem 😂😂😂

  • @SleepyBurger-pv9en
    @SleepyBurger-pv9en 19 дней назад +1

    ተባሬክ ፓሲተር በጣም ደስብሎይናል።

  • @LidiyaAbera-yv2nd
    @LidiyaAbera-yv2nd 26 дней назад

    በጌታ በየሱስም የፈረሰ ይሁን ፓስተር ትዝዬ ተባረክ ❤️❤️

  • @user-gc2bq3sq2z
    @user-gc2bq3sq2z 23 дня назад +4

    ጌታ ሆይ እኔንና ሙሉ ቤተሰቤን ያዳንከኝ ኢየሱስ አመሰግንሐለው ትዜ ተባረክ።።

  • @bethlehemseboka
    @bethlehemseboka 25 дней назад +6

    ኑ ወደ ኢየሱስ

  • @demissiekebede22
    @demissiekebede22 25 дней назад +7

    በዚህ ዘመን ኢትዮጵያ ውስጥ ጥንቁልና አይሰራም እግዚአብሔር አምላክ በልጅ በእየሱስ ክርስቶስ ሰብሮልናል።

  • @AbebechAbraham
    @AbebechAbraham 26 дней назад

    ጌታ ብርክ ያርግህ ትዙዬ ዘመንህ ይባረክ የሰይጣን ጉድ እያሰስክ ህዝብን እያስመለጥክ ነው ቀላል ነገር አይምሰላችሁ ንቃ ህዝቤ::
    🎉

  • @yirgeduchekole5106
    @yirgeduchekole5106 26 дней назад

    ኧረ ህያው በሆነው በእግዚአብሄር ልጅ በእየሱስ ስም ለዘላለም የተወጋ ይሁን። እየሱስ ያድናል!!! እየሱስ ጌታ ነው!!!

  • @mante_1993
    @mante_1993 24 дня назад

    እግዚአብሔር ሆይ ለሕዝባችን አንተ ድረስና ከዚህ እስራት አዉጣልን

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 25 дней назад +5

    የጥንቆላ የሟርት የድግምት የአፍዝ አደንግዝ መንፈስ እግዚአብሔር ይገስፀው

  • @netsanetfiseha2781
    @netsanetfiseha2781 26 дней назад

    በርታ ፓስተር ትዜ ጌታ አንተን የጠራህ አስቀድሞ ለይቶ ከዚህ ጉድ ያወጣህ
    የቀባህ ወገናችን የታሰሩበትን የመከራ የአጋንት ገመድ ለመበጠስ ነፃ ለማዉጣት ነው
    ያመነን ጉባኤ መስበክ ብቻ ሳይሆን
    በሞት አሰጅ ላሉት በጨለማው ሰፈር ገብቶ በወንጌል ከፍ ያለዉን ሀሰት እያጋለጡ ህዝብን ወደ ወንጌል ማምጣት ትልቅ ተጋድሎ አገልግሎት ነው ትዜ በርታ

  • @netsanetfiseha2781
    @netsanetfiseha2781 26 дней назад

    በአንተ አገልግሎት አይናቸውን የገለጡ ብዙ ናቸው አደባባይ ወጥተው ባይናገሩም በልባቸው እንደሚቀበሉህ እርግጠኛ ነኝ ቀጥል
    ከሰዉ ክብር ፍለጋ ላለመሰደብ ለመወደድ ዝም በማለት የወንጌል እዉነት አይሸፍንም

  • @CookSimple12
    @CookSimple12 26 дней назад

    Yalemawek....eko newe....Geta yabralet....yasaznal sewyew!!

  • @ObseGose-jq2dg
    @ObseGose-jq2dg 14 дней назад

    አረ ሰሞኑን ድንጋይ ሲወረወርብን ከወገኖቼ ጋር ሆነን በፀሎት ስራው በእየሱስ ስም ፈረሰ ድንጋዮም ቆመ ጌታ ስሙ ይባረክ እውነት ነው ጌታ ባይኖረን ኖሮ ስራቸው ክፉ ነው በጌታ በእየሱስ ስም አንደረቢ ሟርት ድግምት ከእጃቸው ላይ የተበተነ ይሁን

  • @JosephBezabih
    @JosephBezabih 17 дней назад

    ፓስተር አግዛብሔር ይባርክህ

  • @natnaelkassahun8111
    @natnaelkassahun8111 23 дня назад +2

    መዳን በሌላ የለም በኢየሱስ ብቻ ነው

  • @bayisagada684
    @bayisagada684 25 дней назад +4

    አግዚአብሔር ስራቸውን ያፍርሰው!!!

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 25 дней назад +2

    ፓ/ር ትዝታው እግዚአብሔር ይባርልህ ፀጋውንም ያብዛልህ

  • @bethlehemseboka
    @bethlehemseboka 25 дней назад +2

    ተባረክ ወንድማችን ትዜ እግዚአብሔር መልካም ነው!

  • @Haregshiferaw
    @Haregshiferaw 25 дней назад +2

    ጌታ ስምህ ይባረክ ከዚህ ያወጣከኝ

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 25 дней назад +3

    ኢየሱስ ብቻውን ያድናል ይታደጋል

  • @godlovesyouthroughjesus4541
    @godlovesyouthroughjesus4541 22 дня назад +1

    አቤት ይህም አለ!! በመጀመሪያው ወይም በመሃሉ አሊያም በመጨረሻው ከእግዚአብሔር ስም አገናኝቶ በመደምደደም ወንጌል እና ቅዱስ እንዴት ይሆናል ተሃድሶ ያስፈልጋል ወደ ቃሉ እንመለስ ከሰባት ጊዜ በላይ የተፈተነ ነው። ዘመንህ ለበረከት ይሁን ትዜ!!

  • @natnaelkassahun8111
    @natnaelkassahun8111 23 дня назад +2

    አግዚያብሔር ብምድራችን ያለውን ሐይማኖት ይመስላል ግን የሙታን መንፈስ ነው ክርስቶስ እንዳያዩ ተሸፍኖባቸዋል በእየሱስ ስም ቃልኪዳናቸው የፈርሰ ይሑን

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d 26 дней назад +1

    በጌታ በኢየሱስ ስም ስሯህ ይፍረስ ትውልዱን የምታምስ መንፈስ እግዚአብሔር ይገልብጥህ😮

  • @emebetgebremariam153
    @emebetgebremariam153 26 дней назад +2

    የፈረሰ ይሁን

  • @wutsihftwodajo9298
    @wutsihftwodajo9298 23 дня назад +1

    ወንድምና ፓስተር ትዜ ዘመንህ ይባረክ፤ የጠላት የትኛውም ስራ የፈረሠ ይሁን፡፡

  • @MulugetaAbebe-ff4rz
    @MulugetaAbebe-ff4rz 26 дней назад +2

    ተባረክ

  • @diborahdiborah2639
    @diborahdiborah2639 26 дней назад

    የኔ ውድ ፓስተር ትዜ ናፍቀኸኝ ነበር እንኳን ደህና መጣህ ❤ኦርቶ ውስጥ አንድ ቢያዝ 1 ሚልዮን ጠንቋዮች ይቀራሉ ስራቸው በጌታ በእየሱስ ስም ይፍረስ❤

  • @meskit1035
    @meskit1035 24 дня назад

    አሁንም ጌታ ያዋርዳቸው

  • @menyotteklehaimanot1840
    @menyotteklehaimanot1840 23 дня назад +1

    ጌታ ከዚ ሁሉ ጨለማ ስለወጣን ስም ጌታ ይባረክ።❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-zq5ye5gz3y
    @user-zq5ye5gz3y 26 дней назад

    Be geta be yesusim yenekalali xokaye ayeserami be mederelay

  • @deberege
    @deberege 24 дня назад

    ጌታ እድረስላችሁ። መዳን ተወደደም ተጠላ ያለጌታ እየሱስ የለም!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @HHHH-p5b6d
    @HHHH-p5b6d 26 дней назад +1

    አሜንንንንንን ጌታ እግዚአብሔር ይባረክ ተባረክ

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d 25 дней назад +3

    እግዚአብሔር ትውልዱን ከመጥቆራ ይታደግ

  • @hanaafework6300
    @hanaafework6300 26 дней назад +2

    ሠላም ወንድሜ ትዝታው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @blenmamoye1723
    @blenmamoye1723 13 дней назад

    ኢየሱስ ይገልብጠው

  • @Makonenlakew-vz6un
    @Makonenlakew-vz6un 26 дней назад

    I am happy to hear u coming back.
    Keep on serving stay blessed in Jesus name.

  • @davidthorpe1399
    @davidthorpe1399 25 дней назад +1

    ይሰማል

  • @ayelebeyene7856
    @ayelebeyene7856 26 дней назад

    Pastor;thank you very much❤❤

  • @kokobk4017
    @kokobk4017 26 дней назад +1

    እግዛብሄር ይገስፅህ የክርስቶስ ተቃዋሚ

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 25 дней назад +1

    ትክክል ብለሀል ፓ/ር ትዝታው ለዚህ ህዝብ ኢየሱስን ካላወቁ ምንጊዜም በሰይጣን ግዛት ውስጥ ናቸው ።
    ኢየሱስ ያድናል ይታደጋል
    ኑ ወደ ኢየሱስ

  • @amykussa7270
    @amykussa7270 26 дней назад +1

    Pastor tizitaw God bless you 🙏

  • @BirhaneBaraki
    @BirhaneBaraki 26 дней назад

    geta yegesetsew. ante gen berta wendem tiztaw geta yebarkeh

  • @SaruBela-vs8yu
    @SaruBela-vs8yu 26 дней назад +1

    ፅልይልኝ❤❤

  • @SaruBela-vs8yu
    @SaruBela-vs8yu 26 дней назад +1

    ወንድም ዘመንህ ይባረክ🎉🎉🎉🎉

  • @Abelmedia1214
    @Abelmedia1214 26 дней назад +1

    Amen Amen Amen Yideremames

  • @thesmartbraincity2119
    @thesmartbraincity2119 25 дней назад +1

    God bless you

  • @naniashu8362
    @naniashu8362 26 дней назад +1

    🎉🎉🎉🎉ተባረክወንድም

  • @melakumamo7408
    @melakumamo7408 26 дней назад +7

    አገራችን ወደኅላ የመለሰው እምነት መተታም ደብተራ😂

  • @soliyanaalebachew
    @soliyanaalebachew 23 дня назад

    Yezih yegelete enjiii ko mulu kes meri..... debtera new orthodox wendem ehetoche GETA EYESUS YEWEDACHEHUAL ....ameletu yezelalem Hiwet yemisetew EYESUS.....becha new .....

  • @amblessed8657
    @amblessed8657 26 дней назад

    May the Lord bless you abundantly Pastor for all you do. It's soo sad how the devil is manipulating peoples mind and soul, praying the Lord to deliver them mightily ❤🙏🏽.

  • @abebe809
    @abebe809 26 дней назад

    ❤❤❤ Pr Tize, GETA YIBARIKIH berta yecheleman sira bebirhan giletew 45:01 ❤❤❤

  • @Abebechwada-he2xf
    @Abebechwada-he2xf 25 дней назад +1

    በጣም ያሳፈራል

  • @molla27
    @molla27 23 дня назад

    🙏🙏🙏🙏😍😍😍 I bless you in the name of Jesus

  • @user-qs9ik2pi6z
    @user-qs9ik2pi6z 24 дня назад

    እንደነዚህ አይነት ናቸው የሚቀድሱት

  • @bethlehemseboka
    @bethlehemseboka 25 дней назад +2

    ግንቦት ወር ጠንቋዮች ሲወዱት

  • @abenezarnegeso1604
    @abenezarnegeso1604 25 дней назад +1

    😁😁😁😁😁😁😁😁 አረ ወይኔኔኔኔ ትዜ በርታ አንተ

  • @YetinayetAlemayehu-oz5eb
    @YetinayetAlemayehu-oz5eb 24 дня назад

    ትክክል ኧረ አሉ እኛም ጋ!

  • @inpskhalifa701
    @inpskhalifa701 25 дней назад

    እነዚ ሰዎች እየሱስን የማይቀበሉት በየግድግዳቸው እነዚህ ጠቆዮቻቸውን መተት በየቀኑ እፀልያለው ብለው ሚደግሙት ምድራችንን ያራቆቱ ሃይማኖተኛ ነን ብለው ሰላቢዎች አስመሳይ እውነት ክርስቶስን አታውቁም ወጣት አምልጥ ነብስህን አድን

  • @FantuHmariam
    @FantuHmariam 20 дней назад

    ...
    Pastureland.. zemenehe.yebarke..gena.yewardlu

  • @hailubareda9886
    @hailubareda9886 26 дней назад +1

    Yes

  • @edenJesuschildofGod8132
    @edenJesuschildofGod8132 26 дней назад +1

    ❤✝️🌹🙏

  • @tilayeanbime3114
    @tilayeanbime3114 26 дней назад +1

    ይበልጥ

  • @abebe809
    @abebe809 26 дней назад

    ❤❤Let's casting out their demonic act, Tewulid hulu yinka: Ke yesus beker Madan belela yelemina ❤❤❤

  • @temesgenfikadu1037
    @temesgenfikadu1037 24 дня назад

    Geta yibark iwnetun magalet nw

  • @NATICODYNatenael-d8w
    @NATICODYNatenael-d8w 25 дней назад +1

    Tizeye GeteYesus yibarkeh kemidrach lay yehe kers be yesus sem yetmeta yihun

  • @JosephBezabih
    @JosephBezabih 17 дней назад

    Jesus Jesus Jesus

  • @user-rz8vz3sp8r
    @user-rz8vz3sp8r 26 дней назад +1

    🎉🎉🎉🎉ጌታይባርክወንድሜ

  • @JosephBezabih
    @JosephBezabih 17 дней назад

    ኢትዮጵያን ende ቆሎ የበላው yehe ነው

  • @user-zz6kd2gb5n
    @user-zz6kd2gb5n 25 дней назад +3

    የመተተኞችንስራ፡በእየሱስምፍረስአሜንየሚጠ ቀንስራስርአይደለምጌታበምህረቱእጂ።

  • @beleyougebriowt2792
    @beleyougebriowt2792 26 дней назад +1

    Tebark ❤

  • @Happinessismine
    @Happinessismine 25 дней назад

    God bless you my brother. These are the lies that have been told to us all our lives. Thank you for exposing these evil doers! ተረት ተረት

  • @AbebaBayecha
    @AbebaBayecha 17 дней назад

    እውነት እውነት ነው

  • @taman4308
    @taman4308 26 дней назад

    Amen🙏

  • @wincell9735
    @wincell9735 24 дня назад

    Jesus ❤❤❤❤

  • @YetinayetAlemayehu-oz5eb
    @YetinayetAlemayehu-oz5eb 24 дня назад +1

    በኢየሱስ ስም ስራህ ይፍረስ

  • @user-qh9yj7wc9o
    @user-qh9yj7wc9o 23 дня назад +1

    Ok

  • @yeshiabebe8992
    @yeshiabebe8992 25 дней назад +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ የጥንቆላን አሰራር ስላጋለጥክ...ጥያቄ አለኝ መዝሙር መቼ ነው የሚደርሰወ?

  • @asefshgebreweldi4618
    @asefshgebreweldi4618 26 дней назад +1

    Yemn memhr new tenquay belut !!!

  • @VzHd-mr9rt
    @VzHd-mr9rt 25 дней назад +1

    😢😢😢😢

  • @user-gr7it8xv2g
    @user-gr7it8xv2g 25 дней назад +1

    Wogawu

  • @MikeTesfaye-rh8hr
    @MikeTesfaye-rh8hr 26 дней назад +1

    pastorye pray for me. from South africa

  • @AnaneDegefu
    @AnaneDegefu 26 дней назад

    Yesytan sira beyesus sim yetewega yihun,muartegnoch yetergemu nachew.

  • @FabenTsion-t4f
    @FabenTsion-t4f 26 дней назад +1

    Tebarek

  • @mulunehfekadu3396
    @mulunehfekadu3396 26 дней назад +1

    Tize, keep unveiling the witch practices of the religion

  • @eliasmamo8494
    @eliasmamo8494 22 дня назад +1

    1

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d 26 дней назад +1

    ወይ ጉድ😂😂😂😂😂😂

  • @abebe809
    @abebe809 26 дней назад +1

    🎉kes hulu tenkoy newu. Hulunim wede metubet lekakimo memeles albechew. So that, turn them back to Gojam, Gonder and wullo or to Amhara region.
    ❤Jesús is lord ❤!!!!
    Let's cooperate in celaning out of these stupid, rubbish and idiot witchcrafts and wickedness organized in EOTC. #Declare Jesús Christ for northern Ethiopia❤❤❤

  • @JosephBezabih
    @JosephBezabih 17 дней назад

    Yahweh

  • @user-ij6es1uz5w
    @user-ij6es1uz5w 26 дней назад

    GETAHOY MECHEYHON MIBEKAT AZALECH ALSEMA BILA HIZBUN FEJECHW ERE KEMERIWOCH ASNESA BEKA YEMIL

  • @AlazarZeleke-cf8fi
    @AlazarZeleke-cf8fi 26 дней назад

    Selam tze

  • @eliasmamo8494
    @eliasmamo8494 22 дня назад

    1 Elias Mamo

  • @infinity325
    @infinity325 26 дней назад +1

    ጦንቋዩ በለው እንጅ
    የምን መመር ነው😂😂😂

  • @user-eu1cn6tg6d
    @user-eu1cn6tg6d 26 дней назад +1

    ይህ ቦታ አርሲ መኔሳ ወረዳ ቀርሳ ከተማ ነው

  • @LidiyaWeldemichael
    @LidiyaWeldemichael 24 дня назад

    Yisemal

  • @BirukTamerat-hr6kf
    @BirukTamerat-hr6kf 24 дня назад

    ከዚህ ሁሉ ኮተት የፈታን ጌታ ይመስገን 🙏😇

  • @yelkalgaddis5632
    @yelkalgaddis5632 20 дней назад

    lensu werdet adlem nege temlso yegebabtal

  • @bahruestifanos7977
    @bahruestifanos7977 26 дней назад +1

    በደንብ ንገርልኝ