//የኩሽና ሰዓት// ናኒ በስቱዲዮ አሪፍ ምግብ ሰራችልን ... /ቅዳሜን ከሰአት/

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 окт 2024
  • በሶሻል ሚዲያ የምትታወቀው ናኒ ጌቱ በስቱዲዮ ተገኝታ ለአቅራቢዎቹ ምግብ ሰርታ ቀምሰዋል እንዲሁም አዝናኝ ቆይታም አድርገዋል እንዲያዩ ተጋብዘዋል፡፡
    "Join us as social media sensation Nani Getu takes over our studio for a fun cooking segment! Watch her whip up delicious dishes, delight our presenters, and bring her unique charm to the show."
    Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworl...
    Website: ebstv.tv
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 17

  • @rewinateklay4730
    @rewinateklay4730 3 месяца назад

    Yonye temlese ende??? yene yewha sewedew eko Yony my Number 1 Jornalist of all time!!

  • @beenasefa8342
    @beenasefa8342 3 месяца назад

    ለዬኒ ስጋ ነው የምን ፓስታ😂

  • @godislove5271
    @godislove5271 3 месяца назад +1

    Woye pasta sayew new yetelahut

  • @kokobtemelso5204
    @kokobtemelso5204 3 месяца назад

    Ene gn teyakeye ahun ehen moya belachu yametachuat sewnetwa erasu gud new yemegeb adnaki nech

  • @SeadaWussan-o1o
    @SeadaWussan-o1o 3 месяца назад

    አይ ባስታ አሳቀችኝ

  • @RRuth8852
    @RRuth8852 3 месяца назад

    Yummy ❤❤❤

  • @LolBaba-si7oc
    @LolBaba-si7oc 3 месяца назад

    ሙያ ባላት ሴት ስቀና

  • @chichigodana2902
    @chichigodana2902 3 месяца назад

    እረ ለነፍሰ ጡር ጨው እንዳይበዞባት

  • @ZubeydeAhmad
    @ZubeydeAhmad 3 месяца назад

    Zayt tgnsh endyayaz yrdwal

  • @alem2021
    @alem2021 3 месяца назад +1

    cooking lay gen hair wedelay meyaz alebet. Her hair was all over her face, and she was touching it.

  • @sabelay4348
    @sabelay4348 3 месяца назад

    ቅኝ ግዛት ናፋቂ አማርዘኛ ተናጋሪዋ የምግብ ባለሙያ! በባዕድ ቋንቋ ስራሽን ማስተዋወቅ የምትፈልጊ ከሆነ ወደ ሌላ አገር ሄደሽ ስራሽን ብታቀርቢ ይመረጣል። ሙያሽን አይደለም የተቸሁት።

    • @Sra-wq6pq
      @Sra-wq6pq 3 месяца назад

      ናነኒ መሄድ ብትፈልግ ምመሄድ ከባድ አይደለም ቅኝ ናፋቂም አይደለችም አማርኛም ችግር የለባትም ይኸው ነው አገሯን ወዳድ ሰው አክባሪ ልጄ ናት አለቀ

    • @sabelay4348
      @sabelay4348 3 месяца назад

      @@Sra-wq6pq አገር መውደድ ማለት በወሬ ብቻ ሳይሆን የአገርን ወግ፣ ባህል፣ ልምድና እሴቶች ማክበር የአገር መውደድ መሰረቶች መሆናቸውን ለልጅዎ ቢያስተምሩ ኖሮ፣ እኔን እንደዚህ አይነት ቅሬታ ከመፃፍ ያድኑኝ ነበር። ለልጅዎ በእዚህ መልኩ ጥብቃና ስለቆሙ አክብሮት አለኝ።መልካም ጊዜ።

    • @Sra-wq6pq
      @Sra-wq6pq 3 месяца назад

      ​@@sabelay4348ልመልስ ነብበር ትቼዋለሁ ምክንያቱም ቀና ሲሆን ነገር ደስ የሚለኝ እግዚአብሔር ያክብርልኝ አመሰግናለሁ

    • @Sra-wq6pq
      @Sra-wq6pq 3 месяца назад

      ​@@sabelay4348በድጋሚ ስለስድብሽም ባለሰደግሽው ልጅ እርግጠኛ ሆነሽ ስለዘባረቅሽውም ነገር አመሰግናለሁ

    • @sabelay4348
      @sabelay4348 3 месяца назад

      @@Sra-wq6pq መስመር አልፌ እንደሆነ እባክዎትን ይቅርታ ያድርጉልኝ፣ እሴቶቻችንን ለመጠበቅ ጠንከር ያለ ትችት ያስፈልጋል በሚል እምነት ነው። መልካም ጊዜ