Ask Dr Mehret - ይጠየቃል - Q 7 - How can I control my mind?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 дек 2024

Комментарии • 59

  • @witnessing100
    @witnessing100 8 месяцев назад +12

    እንደዚህ ዓይነት ትምህርቶች በትምህርት ቤት ቢስፋፋ ከህፃንነት ጀምሮ ስራ አዕምሮ ላይ ቢሰራ wow ነበር !!!! ያለ ጤነኛ አዕምሮ ጤነኛ ዓለም ሊመጣ አይችልም 100%

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 8 месяцев назад +5

    ጠቃሚዉ ሰው ዶክተር ምህረት ሁሌም ሰምተነዎት ስለምንጠቀም ደስ ይለናል

  • @umufaruqbintseid6794
    @umufaruqbintseid6794 8 месяцев назад +7

    በጣም አመሰግናለሁ ጥያቄየን በትህትና ስለመለስክልኝ ዶክተር ልላ ሰዉ አንብቢዋለሁ አሁን ደግሞ የተቀለፈበት ቀልፍ እያነበብኩ ነዉ በጣም ጥሩ ስራዎች ናቸዉ

  • @Jesus_is_love7777
    @Jesus_is_love7777 8 месяцев назад +1

    ዶክተር ምህረትዬ እኔ አንተን ስሰማህ ደስስስ ይለኛል!!

  • @EftuQasim
    @EftuQasim 8 месяцев назад +2

    Thanks Dr mihiret❤

  • @EmuTesfaye-n3z
    @EmuTesfaye-n3z 8 месяцев назад +1

    እናመሠግናለን ስለምትሰጠን ድንቅ ምላሾች፡፡ ❤❤❤

  • @betelhemkassa5848
    @betelhemkassa5848 8 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ ዶክተር ምህረት

  • @Yonatanbekele-bd3lf
    @Yonatanbekele-bd3lf 8 месяцев назад

    Doctor betam new yemimechugn tmrtochih thanks

  • @የሳምሶን_ታሪክ
    @የሳምሶን_ታሪክ 8 месяцев назад

    ለቡዙ ሀሳቤው ጠያቄ Mindfulness ዮጋ ልምምድ ብታደርግ አሪፍ ነው ስፖራትም በጣም ያግዛል መልካም እድል።

  • @surafelzenebe8682
    @surafelzenebe8682 6 месяцев назад

    Thank You Dr Mihret.

  • @EyobedKobe
    @EyobedKobe 8 месяцев назад

    Dr. I really appreciate.

  • @haderamohammed2344
    @haderamohammed2344 8 месяцев назад

    Thanks so much Doctor Mehret debebe ❤

  • @asratagegnehu8348
    @asratagegnehu8348 8 месяцев назад

    የነም ጥያቄ ነበር ። ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልኝ ።❤

  • @asterwarga14
    @asterwarga14 8 месяцев назад

    Dr, Today's cool question and reply I appreciate ❤❤

  • @mirat9658
    @mirat9658 8 месяцев назад +1

    Shalom D.R we are excited thank you very much for this opportunity
    I have one question.
    How can I live continuous (constantly)life ❤❤❤

  • @alem8640
    @alem8640 8 месяцев назад +1

    Betam enameseginalen D/r

  • @FretaFredriksson
    @FretaFredriksson 8 месяцев назад

    እግዝአቤሄ ይብርክህ ❤

  • @Benjo_12345
    @Benjo_12345 8 месяцев назад

    Wow! It’s really helpful idea,
    Thank you Dr.

  • @marakihabtamualemu4840
    @marakihabtamualemu4840 8 месяцев назад

    Betam enamesegenalen dr❤❤❤❤ and tirsit

  • @EyobedKobe
    @EyobedKobe 8 месяцев назад

    God bless you

  • @abebetilahun900
    @abebetilahun900 8 месяцев назад +1

    ዶክተር ከቅርብ ግዜ ወዲ ከሰዎች ጋር ጥሩ ግንኙነት የለኝም ለሚነግሩኝ ነገር የምሰጠው ምላሽ እና የፊቴ ገፅታ አብሮ አይሄድም ልቤ በጣም ጥሩ ለሰው ክፉ አላስብም ግን የማላውቀው ስሜት አይምሮዬን ይቆጣጠረዋል እራሴን መቆጣጠር አልችልም ውጫዊ ገፄን የሚያይ ሰው የተለያየ ነገር ያስባል እኔም እንደዚ ሲሰማኝ ስለምረበሽ የምናገረውን አላውቅም ከዛ በጣም እረበሻለሁ እጨነቃለሁ ይሄ ሁኔታም አይምሮዬን ይቆጣጠረውና ብዙ ቀን እንቅልፍ አጣለሁ አይምሮዬም የታመመ ይመስለኛል ለሰው ማማከር ፈራሁ እባክህ መልስ ስጠኝ

  • @Simret-e2w
    @Simret-e2w 8 месяцев назад

    Dr enamesegnaleni❤❤❤

  • @almazgenemie4284
    @almazgenemie4284 8 месяцев назад

    I have same issue. Endless thinking

  • @SelamSamuna
    @SelamSamuna 8 месяцев назад

    እናመሰግናለን ዶክተር ❤🙏🙏🙏

  • @newpage2840
    @newpage2840 8 месяцев назад

    Thank u for your kind and non stop efforts on changing our mindset

  • @lalaant5580
    @lalaant5580 8 месяцев назад

    Blessed Dr 😊😊

  • @amharicmotivate369
    @amharicmotivate369 8 месяцев назад

    Thank you

  • @WubalemTerefe-v8l
    @WubalemTerefe-v8l 8 месяцев назад

    Enameseginalen❤

  • @Abeni_tesfaye
    @Abeni_tesfaye 8 месяцев назад

    Thank you so much D/r 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 You are so brilliant 💯💯💯💯💯💯💯💯💯

  • @solomon5075
    @solomon5075 8 месяцев назад +1

    great

  • @samymulu7110
    @samymulu7110 8 месяцев назад +5

    Dr. I really appreciate what you’re doing ❤

  • @ابونواف-ط5ب
    @ابونواف-ط5ب 8 месяцев назад

    Thank Dr

  • @nobeltesfaye921
    @nobeltesfaye921 8 месяцев назад

    Tank u doc

  • @dawigayesa1302
    @dawigayesa1302 8 месяцев назад

    Thank you dr ❤❤❤

  • @elizabethtekle3833
    @elizabethtekle3833 8 месяцев назад +3

    ሰላም ዶክተር። እንደሁልጊዜው አመሰግናለሁ። 🙏🙏🙏
    የዛሬው ትምህርትህ ጥያቄ ፈጥሮብኛል። አዕምሮአችን ያለ ሃሳብ መሆን ይችላል እንዴ? ማለት በተቀመጥንበት አገር አካለን፣ ሰው ጓዳው ሳይቀር ገብተን፣ ቤተመንግሥት አዳርሰን፣ ችሎት ገብተን ፈርደን፣ የዓለም መንግስታትን ወቅሰን.... ምን የማንገባበት ቦታ አለ? ቅዱሱን እርኩሱን አማስለን፣ ያለፈ ትዝታዎችን ጠርተን ኮንነን አመስግነን፣ ከአንዱ አንዱ ስንረማመድ አይደል እንዴ የምንውል? 🤣🤣🤣🤣
    እንዴት ነው አዕምሮአችንን መዝጋት የሚቻለው እንደሱስ የሚባልና የሚያስችል ነገር አለወይ???
    ከሰው ጋር እያወራንስ በሀሳብ ጥለነው የምንሄደው ነገርስ?
    አዕምሮአችን /የማሰቢያችን ክፍል/ማቆሚያ አለው ወይ? እንዴት/በምን???

  • @DiboraAlemu
    @DiboraAlemu 8 месяцев назад

    Thank you Dr. Mehret

  • @Anumma572
    @Anumma572 8 месяцев назад

    Tbarek Lhulachenem Mel's new

  • @mulualem2158
    @mulualem2158 8 месяцев назад

    ዶክተርን አመሰግናለሁ..በቅድሚያ "ብዙ ሰለ ሀሳቦች እና አዕምሮ ግንኙነት ሰማለሁ..ግን እስካሁን ያልገባኝ 'ሀሳብ ምንድነው? የሀሳብስ ምንጩ የትነው? ፈቅደን ያሰብናቸው ብቻ ይተገበራሉን በእኔ ህይወት አስተውዬ ያልጣልኩት ግን አረም ሆኖ የበቀለ ነገር እንዳለ ይሰማኛል። በሀሳብ ላይ የምር ፍቃድ አለን ..? አመሠግናለሁ ..!!

  • @lidyasharp4735
    @lidyasharp4735 8 месяцев назад

    🙏🏽

  • @EmuTesfaye-n3z
    @EmuTesfaye-n3z 8 месяцев назад +1

    ስሙ ግን ይጠየቃል ጥሩ ይመስለኛል፣

  • @bisratbelayneh4256
    @bisratbelayneh4256 8 месяцев назад

    medication treatment ale?

  • @thanksthe6613
    @thanksthe6613 8 месяцев назад

    🙏

  • @fikirtetarekegn74
    @fikirtetarekegn74 8 месяцев назад

    🙏🙏🙏

  • @MB-lo3fo
    @MB-lo3fo 7 месяцев назад

    Where do we send our questions to?

  • @Almaz-f1n
    @Almaz-f1n 8 месяцев назад

    ጌም በመጫወት ለሊቱን በሙሉ ሣልተኛ ማደር እችላለሁ መጽሐፍ ማንበብ ግን ለግማሽ ሰዓት እንኳን አልችልም በተለይ መንፈሣዊ መጽሐፍ እንዳነብ ምን ትመክረኛለህ ዶክተር?

  • @martawudu
    @martawudu 6 месяцев назад

    How to send our questions?

  • @istme4224
    @istme4224 2 месяца назад

    🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @xahletgetachew6330
    @xahletgetachew6330 8 месяцев назад

    ❤️❤️❤️❤️

  • @bigdaymelakhadero9851
    @bigdaymelakhadero9851 8 месяцев назад

    "ሃሳብ" እሪሱ ቢብሪሪ ...ምንድነው ?

  • @dinkg.mariam4279
    @dinkg.mariam4279 8 месяцев назад +1

    If we are positive and believe in God, you will be ok from my personal experiences ❤

  • @ስለ-እውነት
    @ስለ-እውነት 8 месяцев назад

    ታይፕ ሲደረግ ድምፁ ይረብሻል!!!

  • @hailuassefa
    @hailuassefa 8 месяцев назад

    ይሄ ሰው በአይምሮው የሚመላሰውን ሀሳብ ወድያው ወደፅሁፍ ቢቀይረው ሀሳቡ ፍሬ ይኖረዋል

  • @wisdomacademy20117
    @wisdomacademy20117 8 месяцев назад

    ዶክተር ከቅርብ ግዜ ወዲ ከሰዎች ጋር ጥሩ ግንኙነት የለኝም ለሚነግሩኝ ነገር የምሰጠው ምላሽ እና የፊቴ ገፅታ አብሮ አይሄድም ልቤ በጣም ጥሩ ለሰው ክፉ አላስብም ግን የማላውቀው ስሜት አይምሮዬን ይቆጣጠረዋል እራሴን መቆጣጠር አልችልም ውጫዊ ገፄን የሚያይ ሰው የተለያየ ነገር ያስባል እኔም እንደዚ ሲሰማኝ ስለምረበሽ የምናገረውን አላውቅም ከዛ በጣም እረበሻለሁ እጨነቃለሁ ይሄ ሁኔታም አይምሮዬን ይቆጣጠረውና ብዙ ቀን እንቅልፍ አጣለሁ አይምሮዬም የታመመ ይመስለኛል ለሰው ማማከር ፈራሁ እባክህ መልስ ስጠኝ

  • @AbichuWar
    @AbichuWar 5 месяцев назад

    ❤❤

  • @KerseKerse-nm2xx
    @KerseKerse-nm2xx 8 месяцев назад

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @الو-ث2ج
    @الو-ث2ج 6 месяцев назад

    ❤❤❤