የጋህዴን አመራር ሹም ሽር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 окт 2024

Комментарии • 36

  • @ሸዋይፋትየጣናዉሞገድ

    ጥሩ እርምጃ ነዉ በርቱ ለዉጡ የሁሉም መሆን አለበት የጋቤላ ህመም የሁሉም እመም ነዉ እና

  • @abrahamwolde8039
    @abrahamwolde8039 6 лет назад +13

    እንደሁሉም ክልል ለጋምቤላም ለህዝቧ የሚያስቡ, ስለኢትዮጵያ የሚጨነቁ, ለዘመናት ለተጎዳው የጋምቤላ ህዝብ ጥቅም የሚስቡ, ሙስና የሚጠየፉ መሪዎች ይሰጣቸው ዘንድ ከልቤ እመኛለሁ፡፡ ይቅናችሁ፡፡

  • @እኔወሎየነኝያውምየወልደያ

    ይህን የሚያመለክተው ካሁን ቡሀላ ስልጣን ሳይሆን ሀላፊነት ስለሆነ በጣም ከባድ ነው በተረፈ በጣም ደስ ይላል። መልካም የስራ ዘመን

    • @siifanharmeekoo665
      @siifanharmeekoo665 6 лет назад +1

      ክክክ ትክክል ከአሁን ቡሃለ ስልጣን ይዞ መተኛት እንደማይቻል ግልፅ ነዉ የሚያስተኛ ህዝብም ሆነ የሚያስተኛ መሪ የለም

    • @እኔወሎየነኝያውምየወልደያ
      @እኔወሎየነኝያውምየወልደያ 6 лет назад

      @@siifanharmeekoo665 ትክክል

  • @jimmajimma1722
    @jimmajimma1722 6 лет назад +2

    ፈጣሪ ይርዳቹ መልካም የስራ ዘመን

  • @guenettadesse9089
    @guenettadesse9089 6 лет назад +1

    Impressive step, we are watching Gambella, we are with you❤️❤️❤️

  • @samueleyob4690
    @samueleyob4690 6 лет назад +1

    እንዲ ስልጣንን በሰላም መረካከብ መቻል ደስ ይላል,Big change

  • @emebetgeorge8068
    @emebetgeorge8068 6 лет назад

    Betam desyilal. Gambela enkwan desalachhu. Dem kemafases be chewanet be democraciawi huneta sltan masrekeb betam yemiaskebr mehonun lelawum temrt yiwused. Hezb kalfelege be gulbet megzat yabka.👍

  • @siifanharmeekoo665
    @siifanharmeekoo665 6 лет назад +5

    በርቱ እግዚአብሔር ይርዳችሁ
    ለህዝብ በታማኝነት የሚሰራ ሰዉ ሹሙ

  • @sabafantaye2522
    @sabafantaye2522 6 лет назад +1

    Bertu gen yitemert derejachew bigelese ?

  • @terusahale3563
    @terusahale3563 6 лет назад +4

    በርታ መልካም የስራ ዘመን

  • @bedryaahmed6896
    @bedryaahmed6896 6 лет назад +1

    በርቱ መልካም የስራ ዘመን ይሁናላችሁ

  • @ermiasdebele635
    @ermiasdebele635 6 лет назад +1

    UNTIL THE LAND OF GAMBELA FREE OF THE WEYANE ELITE THERE IS NO JUSTICE.

  • @nejiyamenu9879
    @nejiyamenu9879 6 лет назад +1

    Wow betam tiru astsaseb new bertu bezihu ketilu selam le Gambella
    I love you Gambella

  • @ragehshow5499
    @ragehshow5499 6 лет назад +1

    Great regional transition Ethiopia tesfa alesh agare

  • @J.AYDEN_
    @J.AYDEN_ 6 лет назад +2

    Good luck 👍🏾

  • @ethiotiktok325
    @ethiotiktok325 6 лет назад +3

    መልካም የስራ ዘመን ይሁንላችሁ♥♥♥

  • @tsegewoubewendem
    @tsegewoubewendem 6 лет назад +2

    መልካሙን እንመኝላችኋለን። ኢትዮጵያዊነት ይሸታል

  • @kareykheriya9513
    @kareykheriya9513 6 лет назад +2

    በርቱ ጎበዝ እንድ ነው ለውጥን መደጋፍ

  • @ermiasdebele635
    @ermiasdebele635 6 лет назад +1

    JUSTICE FOR GAMBELA .

    • @alemns5942
      @alemns5942 6 лет назад +1

      ደእስ ይላአል በርቱ እግዜአበር ይርዳችሁ ሰላአም ፍቅር ይስጠን አሜን

  • @guenettadesse9089
    @guenettadesse9089 6 лет назад +2

    Ethiopiawenet benante woust yansebarekal💎💎💎💎

  • @etiopiahagareefiiqiiriishj8123
    @etiopiahagareefiiqiiriishj8123 6 лет назад +1

    melkam Yesira Zaman Yihunilachu Xekirachu Bee Andinet Siru Faxari Kenante Garayihu😍😍😍😍😘😘😘😘😘🙇🙇🙇🙇🙇🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤☝👌👏👏👏👏

  • @beezee3614
    @beezee3614 6 лет назад

    አነዚህ ሕዝቡን የበደሉ በምንም አይነት የመግስት ስራ ውስጥ መቀጠር የለባቸውም
    ምክንያቱም አንዴ ሰለተመረዙ አሁንም ያው ነው።ማባረር ነው።ስራውን ያላከበረ የህ ነው መሆን ያለበት።

  • @weliamabrahamayele8012
    @weliamabrahamayele8012 6 лет назад

    ጋት ልዋክ ቱት ምርጥ ሴው።

  • @guenettadesse9089
    @guenettadesse9089 6 лет назад +1

    ❤️❤️❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @friyatfriyatvip2664
    @friyatfriyatvip2664 6 лет назад

    ene yalgebagn lemnid new balesltanochu sltan eyelekeku yalut lemn

  • @محمدالروقي-ط3ط
    @محمدالروقي-ط3ط 6 лет назад +1

    ENE MELAW YA P. MINISTERU ADARASH LAHULUM KEFTE HONA MALET NW WAYES ENDETNAW,? LAMENEGNAWUM MELKAM YASERA ZEMEN . HIZBACHUN BAKENENAT AGLGILU ADERACHUN.

  • @bilatab1969
    @bilatab1969 6 лет назад

    I think that is a smart move. You could be hunted and jailed like Abdi Moran Ellie. Now you should not do anything that jeopardizes the peaceful transition and reform of the woyane toxic system. We will watch you!!!

  • @mz4290
    @mz4290 6 лет назад +1

    የጨነቀው እርጉዝ ያገባል:: ፈርታችሁ ነው እንደ አብዲ ኢሌ እንዳትታሰሩ::