Seifu on EBS: "እኔ የልጇቼ ብቻ አይደለሁም" የበዓል ጨዋታ ከ ዶ/ር አብይ ጋር ክፍል 1| D/r Abiy

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 ноя 2024

Комментарии • 597

  • @asfaw8154
    @asfaw8154 4 года назад +7

    ሰይፉ አድናቂህ ነኝ የመጀመሪያው የመዝናኛ የቴቨ ሾ ላይ የሀገር መሪን ያቀረበ ዶ/ር አብይም የመጀመሪያው የሀገር መሪ በደዚህ አይነት ፕሮግራም ላይ የቀረበ ሁለታችሁንም አመሰግናለሁ

  • @wok-1112
    @wok-1112 4 года назад +26

    አቡቹ እናመሰግናለን የኛም መሪሪ በመሆንህ የሼህ ዛይድ ልጂንም በማድነቅህ
    ተደስቻለዉ ክብር. 🙏🙏 ለሼህ ቢንዛይድ😍😍
    የደግ ልጂ ደግ ነዉ።

  • @wendwessenbegashaw5475
    @wendwessenbegashaw5475 4 года назад +7

    DR Abiy is personally best leader.

  • @bilenmillion1179
    @bilenmillion1179 4 года назад +12

    D/r Abie big respect for you ✊️✊️✊️✊️🙏🏿 God bless you and your family. Thank you for sharing your story 🙏🏿

    • @tsehaygeni9668
      @tsehaygeni9668 4 года назад

      Bilen Million 🤣🤣🤣🇲🇱🇲🇱🤲🏻❤️

  • @samrihabeshawit2367
    @samrihabeshawit2367 4 года назад +13

    ሰይፍሻ ትመቸኛል ለማንኛውም የነገ ሰው ይበለን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🙏

  • @imenmoustafa2513
    @imenmoustafa2513 4 года назад +3

    ስይፍዬ ብዙ ችግረኞችን የምትረዳ ውዱ ኢትዮጵያዊ በእውነት ግልፅ የሐረሩ ልጅ
    እድሜና ጤናውን ይስጥህ ልጆችህን ይጠብቅልህ

  • @ritaf804
    @ritaf804 4 года назад +1

    If you stay away from emotions and racism, Dr Abiy is one of the best priminster in the world.

  • @ethiojago7171
    @ethiojago7171 4 года назад +58

    ሰይፉ ከጠቅላዩ በላይ ሽክ አልክ እኮ ሃሃሃ ለማንኛውም በወንድ ልጅ አምላክ በሴት ልጅ አምላክ እረ በሰው ልጅ አምላክ ሰው መገደል እና መታገት ይቁም ሰው በሰውነቱ ይከበርልን እንጂ በ ማንነት አይገደል አይጠላ በልልኝ !

  • @selinatube6091
    @selinatube6091 4 года назад

    ሰይፍሽ በጣም አምሮብሀል መለጠ መሆንህ ውበትህን ጨምሮዋል ፀጉር ብኖርህ የቻይና ዜጋ ነበር የምትመስለው አንተ እረስ ጠቅላይ ሚንስትር መስለሃል በርታ ሰይፍሽ ጀግና

  • @buy3701
    @buy3701 4 года назад +7

    ክፉ አይንካህ:: እስኪረዱህ እንግዲ ስድቡን ቻለው አቡቹዬ:: ሁሌ ሞገስን ሁሌ ክብርን ሁሌ ውበት የሚሆንህ አምላክህ አሁንም እሱ ይርዳህ:: እምብርሀን እምዬ ኢትዮጵያን አንቺ ጠብቅያት🙏

  • @venishbedju8424
    @venishbedju8424 4 года назад +7

    ሰፍሻዬ እናመሰግናለን አብያች እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ኩራታችን እትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 👍👍👏👌

  • @bilenmillion1179
    @bilenmillion1179 4 года назад +6

    I love you guys. Big respect for you 🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @jimmitti8013
    @jimmitti8013 4 года назад +7

    Dr Abiy Ahamad ♥️♥️♥️🌹🌹🌹

  • @abdelahassen6244
    @abdelahassen6244 4 года назад

    ሰይፋ ባደረግከው ነገር በጣም ደስ ብሎኛል ጠቅላይ ምኒስትር አብይ አህመድ ለኔ መንግስታችን ብቻ አይደለህም ወንድሜ ብየ ብጠረክ ደስ ይለኛል ሰው በተፈጥሮ ችግር አለበት ማለት የሁሉን ፍላጉት መሟለት አትችልም አቅሙን አለህ ይስጥህ እድሜ እና ጤና እንመኛለን (እመኛለው)

  • @tamiratmekonnen9440
    @tamiratmekonnen9440 4 года назад +1

    የመጀመሪያው ምዕራፍ እየተከፈተ ያለ ይመስለኛል።ያለነው የመፅሀፉ መግቢያ ላይ ነው።ፈጣሪ ፀሀፊውን ,መፅሀፉንና, አንባቢውን ይጠብቅ !!

  • @sofiaosman308
    @sofiaosman308 4 года назад +30

    ዶ/ር አብይ እኔ አሁንም ባንተ ተስፋ አልቆረጠም
    ኢንሽ አላህ፣🇪🇹🇪🇹🌹🌹

  • @Tube-zh9dt
    @Tube-zh9dt 4 года назад +98

    ሰይፍሻ ያመቱ ምርጥ ጋዜጠኛ ጀግና ነክ👍

  • @aishaumdua128
    @aishaumdua128 4 года назад +3

    ዋው

  • @ማርያምእናቴናት-መ4ጐ
    @ማርያምእናቴናት-መ4ጐ 4 года назад +6

    ጠቅላያችን አንደኛ እንወድሀለን ❤

  • @meriymlove9359
    @meriymlove9359 4 года назад +7

    ሠይፍሻ እናመሠግናለን የኛ ጀግና ምርጥ መሪ ረጅም እድሜ ኑርልን

  • @መኃሉአይነገርም
    @መኃሉአይነገርም 4 года назад

    ሰይፍዬ የእውነት በጣም ምርጥ ሰው ነህ ቀልዶችህ ኮሜዲን ያስንቃል ቀለል ያለ ኑሮ ነው የምኖረው ሚስትህ ታድላለች። ራኪዬ ስወድሽ እኮ

  • @ledetagetachew5011
    @ledetagetachew5011 4 года назад +8

    ጠቅላይ ሚኒስተር ዶ/ ር አብይ ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት እርሶ አገራችንን ለማሳደግ እየደከሙ እንደሆነ ማንም የሚጠፍው አይደለም የአገር ጠላቶች አላሰራ አሉ እንጂ

  • @amenamenamenamen2246
    @amenamenamenamen2246 4 года назад +1

    አብይ የኔጀግና በርታልን ግን ለሀገራችን ሰላም እዲፍጠር አድርግልን ሀሳባችሁን ልኡል እግዚያብሔር ያሳካላችሁ ሰይፍየ የኔጀግና በርታልን

  • @mestimesti6160
    @mestimesti6160 4 года назад +4

    ምርጥ ስው እረጅምና እድሜ ይስጦት

  • @bisrattesfay3767
    @bisrattesfay3767 4 года назад

    አብይ አህመድ ምርጥ የአለም ብርቅዬ፤ ምርጥ የኢትዮጽያ ልጅ ፤በዘላለም በረከት ተባረክልኝ፤በዚህ ምርጫ ግን ለመጀመሪያ ጊዜ ብትመረጥ የመጀመሪያዉ በህዝብ የተመረጠ ጠቅላይ ሚኒስተር ትሆናለህ ይቅናህ፡፡

  • @mambarasnoehow3737
    @mambarasnoehow3737 4 года назад +6

    መልካም መሪያችን በድሜ በጤና ኑርልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @የዲንታመሪነኝሉሉ
    @የዲንታመሪነኝሉሉ 4 года назад

    የኢማረቱን መሪ እኔም አዳቃወላው አላህ እድሜውን የርዝመው አንታንም አቡቹ አድነቂ ነኝ ግን የሀጋራችን ሙስሊሞች ነጋር አደረክን እውነት ዝም አትበል መስጂዶች ጨርሰው እያለቁ ነው አብይ እውነት በጣም ነው የዘነኩት በታረፈው ለሁሉም እምነት ተከታዬች ክብር አላኝ

  • @keyakeyu8205
    @keyakeyu8205 4 года назад +90

    አረ ሰይፉ ጥሩ ሰው ነክ ብዬ አስባለው እባክህ ቤሩት ላይ ያለን ዜጎች ማለቃችን ነው ፕሌን ልኮ እንዲያወጣን ንገርልን በውጪ ያለነው በራብ አለቅን ኤንባሲዎች ሌባ ናቸው ይህን የሚያውቅ አይመስለኝም

    • @እናቴእውድሸለው
      @እናቴእውድሸለው 4 года назад +2

      ምን ተፈጥሮ ነው

    • @ኢትዮጵያዊትገሊላ
      @ኢትዮጵያዊትገሊላ 4 года назад +3

      እውነት ነው ሰይፉ የኢትዮጵያዊነት ስሜት ሚሰማህ ከሆነ ድረሱላቸው ቤሩት ላሉ ወገኖቻችሁ ለዶክተር አብይ አስተላልፍና ቢያንስ ፕሌን ልኮ ወደሀገራቸው ይመልሳቸው በሰው ሀገር በረሀብ ከመሰቃየት በሀገር ይሻላል ቆርሶ ሚያበላህ እንኳን አታጣም በሀገርህ እና በፈጣሪ ስም እርዷቸው ሰይፉ

    • @እግዚአብሔርእድልፈንታዬነ
      @እግዚአብሔርእድልፈንታዬነ 4 года назад +1

      አይዞን እግዚአብሔር መልካም ነው እፀልያለን ነገር ይቀየራልልልልል እግዚአብሔር ጣልቃ ይግባ

    • @RitaRita-eu5wc
      @RitaRita-eu5wc 4 года назад +3

      አዎ ስራ የለ ኑሮ ተወዶል። መንግሥት መላ ይበልን ቆንስላው ሌባ በሬሳ የሚንገድ ነው

    • @ኣነእየ-መ4ቨ
      @ኣነእየ-መ4ቨ 4 года назад

      chalew sewyew endehone kamera enji anten ayfeligim bezi seat

  • @eyobwondu
    @eyobwondu 4 года назад

    ፈጣሪ ምስጋና ይግባው ራሱን ቅልል አድርጎ፣ እንደ ማንኛውም ሰው ለህዝብ የሚቀርብ መሪ ስለሰጠን፣ ኦባማ ባደረገው ስንቀና ቤታችን እኛው ጋ ተደርጎ ተገኘ፣ ተመስገን፣ ቢገባን ይህ ነገር ለኛ ብርቅ ነው፣ ችግሩ ሁላችን ከማገዝ ይልቅ መዝለፍ፣ ከመርዳት ይልቅ ማጣጣል፣ ከመምከር ይልቅ መቀጥቀጥን እንመርጣለን፣ ራሳችንን በአግባቡ ሳንቀይር ተዓምራትን ሰርቶ ያሳየንን መሪ እንዘልፋለን፣ አይ የኛ ነገር፣ ብቻ ልባችንን ያብራልን።

  • @selihom6023
    @selihom6023 4 года назад +14

    Dr Abyi thank you so much for your kind words about H.H.S. Mohmmamd bin Zayed yes his Such kind wonderful leader ♥️🇪🇹🇦🇪

  • @tsigegizaw7024
    @tsigegizaw7024 4 года назад +9

    ይህ ነው የኛ መሪ ሁሉን እኩል እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው !!!

  • @habtat7150
    @habtat7150 4 года назад +1

    Such outstanding & humble leader in Ethiopian history!

  • @hanagirma5641
    @hanagirma5641 4 года назад +2

    How a respectful PM.
    U R still irreplaceable
    Big 🙏 for our leader
    🕊🕊🕊🇪🇹🇪🇹🇪🇹🕊🕊🕊

  • @leba22
    @leba22 4 года назад +1

    Seifu dont worries we proud of you what you doing

  • @fistumaayuu3136
    @fistumaayuu3136 4 года назад

    Thanks

  • @elsagetanh9283
    @elsagetanh9283 4 года назад +1

    Dr አብይ ከነ ቤተሰቦችኽ ይጠብቅልን አሜን

  • @peaceglory9773
    @peaceglory9773 4 года назад +7

    Well done Seifu, good questions for a change. Now you have a chance to re-write your history use it. Semtehal!

  • @yoditsahle2138
    @yoditsahle2138 4 года назад +29

    አቢቹ ሙሉ ሰዉ ነህ ተባረክ በቃ አለቀ

  • @merryjesus3860
    @merryjesus3860 4 года назад +3

    Egzeyabehari edimana tena yesitehi Dr abiye Ahmed ♥️♥️

  • @eriboy2421
    @eriboy2421 4 года назад

    Abiy is a great man

  • @yordanos211
    @yordanos211 4 года назад +1

    He talks perfect ! I hope we expect less poverty and less displacement in 2020 ! I think he is okay compared to the past

  • @midhosmarttamsgen5716
    @midhosmarttamsgen5716 4 года назад +7

    Dr abiyi amet nurilin

  • @sabelay4348
    @sabelay4348 4 года назад +4

    ጠ/ሚ ሆይ! እኔ በበኩሌ ፖለቲከኛ አይደለሁም፣ ምንም እንኳን የሳውዲ ንጉስ ደግ ቢሆንና በአገራችን ብዙ መዋለንዋይ ቢያፈስ፣ የትኛውም የሃገር መሪ ወይም ፖለቲከኛ አንድ ነገር ላይ ኢንቬስት ሲያደርግ ቀጥተኛ ወይም ተዘዋዋሪ፣ የሩቅ፣ የቅርብ ጥቅሙን ተልሞ መሆኑ አያጠራጥርም፣ ስለዚህ ጠንቀቅ ማለቱ ይበጃል ብዬ ምክር መሰል ነገር ለመሰንዘር ባልደፍርም ስጋት እንዳደረብኝ ግን መሸሸግ አልፈልግም። በተጨማሪ የአንድ ንጉሥ ልጅ እንደ አንድ ተራ ግለሰብ በሌላ አገር ገብቶ መኖር ማለት ያውም በኛ ሐገር ተራ የኑሮ ልምድ መቅሰሚያ ጊዜ ብቻ ነበር ማለት ይከብደኛል።
    ሰላምታ ከአክብሮት ጋር።

  • @senayamelake7483
    @senayamelake7483 4 года назад

    እናመሰግናለን ።

  • @frehiwotberisso1547
    @frehiwotberisso1547 4 года назад +4

    God blessed Dr Aby Ahmed &all

  • @halimamohammad8215
    @halimamohammad8215 4 года назад +30

    ረጂም እድሜ እና ጤና ተመኝሁልህ አብቺ

  • @ክርታታዋ
    @ክርታታዋ 4 года назад +5

    እራኪ እዚህም ብቅ አልሽልን እንድ አምሮብሻል

  • @hajjiiabdallaa3673
    @hajjiiabdallaa3673 4 года назад

    ዋዉ ያምራል

  • @ethiopiafirst6661
    @ethiopiafirst6661 4 года назад

    Seifu betame des yelale dr.Abeyem betame des yemyel neggeger new yadergachwet💚💛❤💖💖💖

  • @umreyanjemela9996
    @umreyanjemela9996 4 года назад +53

    አብያቺን እደው ታምረኛለህ የኔ አደኛ ጀግናዬ የ ኢትዬ ልጅ

    • @tsehaygeni9668
      @tsehaygeni9668 4 года назад

      Um reyan Jemela ❤️❤️❤️🇲🇱🤲🏻🤲🏻🤲🏻

    • @yaebsera3865
      @yaebsera3865 4 года назад

      Kkkkkkkkkkkkk

  • @nuhaminjaden7701
    @nuhaminjaden7701 4 года назад +9

    Abichuye aneta merechan kalalefek Ethiopia alegebam wedddddd tesefa nah ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @alnasr9224
    @alnasr9224 4 года назад +1

    መሸአላህ

  • @ruth4961
    @ruth4961 4 года назад +1

    Thank you Prime minister for u r kindness and humanity as government

  • @cordellgreenfelder6428
    @cordellgreenfelder6428 4 года назад +5

    አብይ የኔ ጀግና ዋው ደስ የሚል ጥያቄ እና መልስ

  • @gigi_shebabbawfan
    @gigi_shebabbawfan 4 года назад

    እናመስግናለን

  • @hiwotekubay1137
    @hiwotekubay1137 4 года назад +2

    Elegantly

  • @murshee4473
    @murshee4473 3 года назад

    Dr Abiy Amad Ali I love you so much doctor Abbiyi nurileny😍😍😍😍😍💪💪💪💪🎀

  • @abanzeryoutube6251
    @abanzeryoutube6251 4 года назад +17

    አብይ በጣም እናመሰግናለን

    • @eduhaile5853
      @eduhaile5853 4 года назад

      Why thanking him. He does not deserve it

    • @abanzeryoutube6251
      @abanzeryoutube6251 4 года назад

      @@eduhaile5853 we have to thank him though

  • @ክርታታዋ
    @ክርታታዋ 4 года назад +10

    ስይፍሻ አንተኮ ምርጥ ሰው ነህኮ ክፍት ክፍት ሲለኝ አይሀለሁ መሸለም እኮ ያለብህ እኮ ነበር

  • @ድንቅነሽነሽታም
    @ድንቅነሽነሽታም 4 года назад +3

    አብይ እግዚአብሔር ይባረክ አይዞህ በርታ የኛ ጀግና 💛💚❤💞

  • @tekeletsadikmekonenn3431
    @tekeletsadikmekonenn3431 4 года назад +11

    አብያችን ነብስ እኮ ነህ የኔ ጀግና ሰው

  • @elumohammed1209
    @elumohammed1209 4 года назад +3

    I fell in love more with our prime minister. To be honest , when I get emotional I always say he is not doing well blahblah...and I am sure you all do that. I understand the frustration, however; Doctor Abey is one in a million so let us give him one more chance and see what he could do for our country. I for one have sooo much hope and trust in him.

  • @heregewoinenatuannafaki3686
    @heregewoinenatuannafaki3686 4 года назад

    ዋውውውውውው የዛሬው የሰይፉ ሾው ያበደ ነው ይመችህ ሰይፍሻ ራኪ መሪያችን

  • @mobiles7278
    @mobiles7278 4 года назад

    የፍቅር አባት ዶክተር አበይ ሺ አመት ነገሰ እኔ ለሳቸዉ ቃላት ያጥርኛል ሳዉዲ አርብያ ሂደዉ ሰት አመት ልጇ ታሞ ማንም አላያትም እሳቼዉ ግን እዴተራ ሰው ከሰደተኜዋ እህታች ጋር እልቅሰዋል ያለም ህዝብ ያዉቃል እድሁም ዱባይ ከነልጇ ወደ አገርቤት አሰገብቶዋል አረ ሰቱ ከላይ የተሰጠን ናቸዉ

  • @jerryabebe5032
    @jerryabebe5032 4 года назад +15

    My king Abichu

    • @እሙመሪያም
      @እሙመሪያም 4 года назад +1

      አብያችን።የኛመሪ።ጤናከመላውቤተሰብጋይስጥልን።የኛልዪ።የኛመልካም

    • @samerytube9478
      @samerytube9478 4 года назад

      @@እሙመሪያም subscribe enderarge konjo

    • @samerytube9478
      @samerytube9478 4 года назад +1

      Jerry abebe subscribe enderarge konjo

  • @batsegadegnalhudegnalhu4699
    @batsegadegnalhudegnalhu4699 4 года назад

    Ye tselot giza yesatah geta yibarek abeyachen

  • @hikmah4281
    @hikmah4281 4 года назад

    Abichu ko sanyi ko lenca ko ummuri dhera sif hakenu thank you sefusha love You ABICHU

  • @hawaand4684
    @hawaand4684 4 года назад +8

    ዱባይወች ምርጥ መሪ ስላላቸው ነው ምርጥ ኑሮ እሜኖሩቱ

  • @seadayoutube4924
    @seadayoutube4924 4 года назад

    ሥወዳችሁ

  • @samsofttechinfo3964
    @samsofttechinfo3964 4 года назад

    ዋው ራኪ እና ሰይፉ ገራሚ ናችሁ

  • @danielterefe9871
    @danielterefe9871 4 года назад

    Sefu hulem 1 gna new sefu fikir new

  • @hiwotekubay1137
    @hiwotekubay1137 4 года назад +1

    Mr.Seifu

  • @belayabebayehu8338
    @belayabebayehu8338 4 года назад

    My hero ....

  • @فاطمهمحمدعلي-و9ظ
    @فاطمهمحمدعلي-و9ظ 3 года назад

    የእውቀት ወዳጅ በእውቀት የሚያምን፣የሐዝብልጅ፣ሕዝብ አክባሪ በሰው ልጅ እኩልነት የሚያምን።ታላቅመሪ።ዶ፣ርአብይአሕመድ፣ማለትየሕዝብአገልጋይ የሕዝብ ልጅ ነዉ ።መጨረሻው ን አላህ ያሳምርለት።ሰላም ለሐገራችን ይሁን።

  • @bzuwerqethiopia569
    @bzuwerqethiopia569 4 года назад +16

    አቢቾ ውድ መሬችን። 😍😍😍😍

  • @brhanweldu1231
    @brhanweldu1231 4 года назад +1

    ምንም ስለአልሰራሁ😄😄😄
    አረ ሰፊየ በጣም ሰርተሀል እግዛቢሄር ይባርክህ

  • @midanwerku6530
    @midanwerku6530 4 года назад

    ዋዉ በጣም አሪፍ ነው ያምራል

  • @kidisthaile886
    @kidisthaile886 4 года назад

    Wow seifu yejegena sera serahe ahune gena

  • @hiwotekubay1137
    @hiwotekubay1137 4 года назад +4

    DR/PM Abiy Ahmed

  • @መስፍንካሳየማርያምልጅጥር

    ጅግና መሪያችን እንወዳለን

  • @Newyorkሽርሽር
    @Newyorkሽርሽር 4 года назад

    What a guest.👑👑👑👑👑

  • @mesibrhane78
    @mesibrhane78 4 года назад +7

    የኔ መሪ ስዎዶት እኮ ቅመም እኮ ኖት 😘😘😘😘

  • @felahelen7296
    @felahelen7296 4 года назад +1

    አዳዴ ተጋበዝ ሴይፍሻ ምርጥ ሰው

  • @laligodblessyougetayibarki9681
    @laligodblessyougetayibarki9681 4 года назад +6

    Abichuye my hero

  • @hanaalemu8254
    @hanaalemu8254 4 года назад +1

    እኔ የምለው ሰይፉ አሪፍ ሰዉ ነዉ የምትሉት ሰዎች ያማችኻል ስንት ሰዉ መርዳት እና ሰዉ እንዲረዳ ማረግ ሲችል ሀብታም እና አርቲስት እያመላለሰ አሰለቸኝ

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 4 года назад +3

    ዶክተር አብይ የሰው አክባሪ የሀገራችን ነገር አሳብ ዩኒቨርስቲ በለጋ እድሜ እቺን ከንቱ አለም ትተው ለሚሄዱ

    • @fqritium1455
      @fqritium1455 4 года назад

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @እናቴኑርልኝ-ቸ3ዘ
    @እናቴኑርልኝ-ቸ3ዘ 4 года назад

    በጣም ብዙ ጥሩ ነገር አለክ ጠቅላይ ሚንስተራችን ግን እባክህን በልጆቻቸው ሞት ምክንያት በጥልቅ ሀዘን ውስጥ ላሉት እናቶች መፍተ አድርግልን ሞት ይብቃ!!

  • @nigusaraya59
    @nigusaraya59 4 года назад +16

    መሪ ስለሆነ ብቻ ሃላፊነቱን እርሱ ጋር መጣል ተገቢ ነው ብየ ኣላስብም አገር እምትገነባው ሁላችንም ስንተባበር ነው ።

  • @foursite
    @foursite 4 года назад +2

    The only leader Ethiopia needs.

  • @absalatyonas5615
    @absalatyonas5615 4 года назад

    God bless Dr Abiy
    We love you

  • @deguethiopiatour
    @deguethiopiatour 4 года назад

    Our prim Dr abiy ahamed is hero for us and for all over people

  • @hanaditurkish5821
    @hanaditurkish5821 4 года назад

    ሠየፍሻ እድሜና ጤና ይስጥህ በቃ ዝብየ ትመቸኛለህ አደንቀሀለሁ

  • @Tube-sl6go
    @Tube-sl6go 4 года назад +11

    ወውውውው እኝህ ሸህ ያነሳሀች የኢራን ጠቅላይ ሚኒስተር በጣምነው ያደነኳቸው

  • @ዝረየለይፍቕሪጆርጆዩመምህ

    በናትህ ኣታድክመን ዘንጠክ ቤተመንግስት መኖር ፎቶ መነሳት መለፍለፍ ምንም ኣይጠቅምም የእናቶች እምባ ኣብስልን ዩንቨርሲ ውስጥ እየሞቱ ያሉ እንዳንተ ትልቅ ኣላማ ያላቸው ለሃገር የሚጠቅሙ ወንድሞቻችን ናቸው ኣስብበት።

    • @ሀሲናYoutube
      @ሀሲናYoutube 4 года назад

      እኮ እረ ስንቱ ፍጣሪ ይርዳን እንጂ

    • @selinatube6091
      @selinatube6091 4 года назад

      ንገሪልኝማ ስንቱ የድሀ ቤተሰብ አለቃ

  • @userdsd6088
    @userdsd6088 3 года назад

    አብይ እደኔ የሚያምረው❤💋💋💋

  • @yealgununu1647
    @yealgununu1647 4 года назад +50

    እማን ሳላይ 9 አመት ሆነኝ እባካችሁ በየእምነታችሁ ፀልዩልኝ

    • @fetyaethiopia8481
      @fetyaethiopia8481 4 года назад

      Ye Algu Nunu አብሽሪ ማሪ ግን ጭክን ብለሽ አይተሻቸው ተመለሽ። አላሕ ይርዳሽ እማ

    • @ዜድዜድ-ነ5ፐ
      @ዜድዜድ-ነ5ፐ 4 года назад

      አላህ በቅርብ ያገነኛቺሁ እህቴ

    • @ሀዩነኝየእናቷልጅ
      @ሀዩነኝየእናቷልጅ 4 года назад

      አይዞሽ እኔም እንዳንቺው ነኝ ዋናው ሰላም ነው

    • @samkwt8566
      @samkwt8566 4 года назад

      አይዞሸማሬትገናኛለሸ

    • @አስቴረአበባው
      @አስቴረአበባው 4 года назад +2

      ስደት ውንዝ ነው እያሳሳቀ ይውስደል እናትሽን ማየት አለብሽ

  • @makidamoisa7821
    @makidamoisa7821 4 года назад +3

    ሙስሊም ሁሌም ደግ ነው አልሀምዱሊላህ ደግሞ ስለ ዱባይ መንግሥት ታወራለህ መሐመድ ብን ራሺድ ማንም ያውቃል በጣም ደግ ነው

  • @burukferenji1944
    @burukferenji1944 4 года назад

    2 ምርጥ ስው ስውዳቹ

  • @እርዳኝዬኔሚካኤልሆይያንተ

    ዋው ዶክተር አብይን ስላቀረብክ አመሰግናለው❤❤❤ አብቹ❤❤

  • @mekiyedade6526
    @mekiyedade6526 4 года назад +1

    ራኪየ ስወድሽ እኮ