ሮሜ. 1: 1 (ክፍል 1) "ጳውሎስ ማን ነው?" -በወንድም ሳሚ ቱራ "PAUL" part 1 ROMANS Teaching by brother Sami Tura

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 сен 2024
  • «ሐዋርያ ሊሆን የተጠራ የኢየሱስ ክርስቶስ ባሪያ ጳውሎስ» ሮሜ 1፡1
    ይህ የሎሌ ወንጌላዊት ቤተክርስትያን (LOLE EVANGELICAL CHURCH) ኦፊሺያል የRUclips ቻናል ሲሆን። ዩቲዩቡ መፅሃፍ ቅዱስ ብቸኛ ባለስልጣን መሆኑን በማመን "እምነታችንን" በጥልቀት በመማማር አስተምህሮአዊ ርቱእነትን ለመጠበቅ እና በኢትይጵያ ተሐድሶአዊ እንቅስቃሴን ለማየት ታስቦ የተዘጋጀ ነው።
    "በወንጌል አላፍርምና፤ አስቀድሞ ለአይሁዳዊ ደግሞም ለግሪክ ሰው፥ ለሚያምኑ ሁሉ የእግዚአብሔር ኃይል ለማዳን ነውና። ጻድቅ በእምነት ይኖራል ተብሎ እንደ ተጻፈ የእግዚአብሔር ጽድቅ ከእምነት ወደ እምነት በእርሱ ይገለጣልና።" ሮሜ 1: 16 - 17
    #LOLE_EVANGELICAL_CHURCH #Lole_Tube #PAUL

Комментарии • 18

  • @redietemito2950
    @redietemito2950 Год назад +2

    ተባርኬበታለሁ በጌታ በእየሱስም በእጥፍ የቃሉ መገለጥ ያግኝህ በእየሱስም!!!!

  • @henokregassa7470
    @henokregassa7470 4 месяца назад +1

    ዛሬ ከመጀመሪያው ጀምሬ ለመማር አንድ ብያለሁ ጌታ ይርዳኝ እናንተም ተባረኩ!

  • @ethioreformed
    @ethioreformed 2 года назад +4

    ፀጋ ይብዛልክ! ለ ቃሉ ስላለክ ታማኝነት እግዚአብሄር ይመስገን!

  • @FixOdx
    @FixOdx 2 дня назад

    እየሱስ ጌታ ነው

  • @tinatermelese
    @tinatermelese 2 года назад +1

    Samiye egziyabher amlak yebarkih hulem endtemarku nw kante

  • @shukiararso7351
    @shukiararso7351 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @asnakesaved
    @asnakesaved 2 года назад +1

    ፀጋ ይብዛልክ ወንድሜ፡፡ ብዙ እንደምትበዛ አምናለው፡፡ ተከናወን፡፡

  • @negaworku5668
    @negaworku5668 7 месяцев назад

    God blessed

  • @wubeshetzerfu4249
    @wubeshetzerfu4249 2 года назад

    Sami may God bless you in his grace.am realy profited from this epiestele of paul

  • @yesaketadesse5871
    @yesaketadesse5871 Год назад

    ተባረክ

  • @shukiararso7351
    @shukiararso7351 2 года назад

    samiye tebarek

  • @chunafitness4128
    @chunafitness4128 2 года назад

    21:10ኛ ደቂቃ ላይ 2ኛ ተሰ 11:1-6 እሚለው ቆሮንጦስ በሚል ይስተካከል ተባረክ

  • @misgesami4241
    @misgesami4241 2 года назад

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ

  • @AbinetBekeleHD
    @AbinetBekeleHD 2 года назад

    Am Started Samiye Rome Class God Bless U🙏

  • @shukiararso7351
    @shukiararso7351 2 года назад

    ፀጋ ይብዛልህ

  • @Tigrigna4T
    @Tigrigna4T 11 месяцев назад

    Yemgermi agelalex

  • @elijahelisha3808
    @elijahelisha3808 2 года назад

    ቀጣዩን እስክሰማ ጓጉቻለሁ።

  • @danal1548
    @danal1548 Год назад

    እየሱስ ጌታ ነው።