አለምን ያሸበረ ተረት፤መላዕክት ሰውን አገቡ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 окт 2024
  • አለምን ያሸበረ ተረት፤መላዕክት ሰውን አገቡ
    በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን
    ካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን በታሪክ አስታካ አንድ ተረት ጽፋ አለሙን እያመሰችው ትገኛለች ይህን ተረት ይዘው ያልሆኑትን ሆነናል በማለት ደማችን የተቀዳው ከመላዕክት ወገን ከሆኑት በድሮ ጊዜ ሐያላን ከነበሩት ወገን ነን ይላሉ፡፡
    ሠላም ይኑረን ተስፋን አንጣ!!!
    //// ይግቡና መልከቱ////
    ስለምትመለከቱን አብዝቶ ደስ አለን ቪዲዮውን ሼር በማድረግ እናንተ ያገኛችሁትን እውቀት ለሌሎች አሳውቁ። በሀሳቡ ላይ አስተያየት ካሎት ይጻፉልን እናመሰግናለን፡፡ ይህ ግዜ ቲዩብ ነው ይህንን የግዜ ቲዩብ ዝግጅት ዘወትር እንዲደርሶ የመርሀ ግብራችን ቤተሰብ ይሁኑ በይነመረባችንን ይጎብኙት ሰላም ይኑረን ተስፋን አንጣ፡፡

Комментарии • 85

  • @gizetube28
    @gizetube28  4 года назад +25

    በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን
    ካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን በታሪክ አስታካ አንድ ተረት ጽፋ አለሙን እያመሰችው ትገኛለች ይህን ተረት ይዘው ያልሆኑትን ሆነናል በማለት ደማችን የተቀዳው ከመላዕክት ወገን ከሆኑት በድሮ ጊዜ ሐያላን ከነበሩት ወገን ነን ይላሉ፡፡
    ሠላም ይኑረን ተስፋን አንጣ!!!

    • @kahsafitsum5258
      @kahsafitsum5258 4 года назад

      Lbona ystachew abiet alemestewal wendmachin ketlbet programh betm des ylegal huliem adamtalew berta subscribe adrgalehug wendmie 💚💛❤

  • @እሌኒአብርሀዘመካነሕያዋን

    የምናመልከው የድንግል ማርያም ልጅ ከዚህ ሁሉ የቀን ቅዠት በቸርነቱ ይጠብቀን።

  • @seblehaile7064
    @seblehaile7064 4 года назад +1

    በጣምጥሩ ትምህትነው ያገኘሁት ግዜ ይቶብ ሰላማችሁ ይብዛ ቃለህይወት ያስማልን

  • @SalamSalam-yh8sx
    @SalamSalam-yh8sx 4 года назад +1

    አቤተ ጌታ ሆይ እኳንም የተዋህዶ
    ተክታል አረክኝ ቃል ህይወት ያስማዐልን
    አሜንንን

  • @kumarkumarkumar1718
    @kumarkumarkumar1718 3 года назад

    ቃላ ህይወት ያሰማልን ጌታ ሆይ እምናቴን ሳልቃይር ማሀተቤን ሳልበጥስ ለንስሓ ምቲ አብቃኝ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አሜን አሜን አሜን

  • @samrusamru4656
    @samrusamru4656 4 года назад +2

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ሂወት ያሰማልን እህታችን

  • @shdh7287
    @shdh7287 4 года назад +1

    Amen Amen Amen kale hiwoten yasemalen

  • @ጐስዐልብየቃለሠናየ
    @ጐስዐልብየቃለሠናየ 4 года назад +2

    ቃለ ሂወት ያስማል

  • @brutkan5129
    @brutkan5129 4 года назад +2

    ቃለህይወት ያሠማልን

  • @askalechdagne3655
    @askalechdagne3655 4 года назад +3

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን እውነት ነው ሁሉም ነገር ልብ ያለው ልብ ይበል ዘመኑ እያለቀ ነው ብዙ አሳሳቾች አሉ እና እንድናስተውል እግዝያብሄር ይርዳን በቤቱ ያኑረን

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጨ1ለ

    አሜን ቃለሂወትን ያሰማልን በእድሜና በፀጋ ያኑርልን

  • @digitechcell9187
    @digitechcell9187 3 года назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን 💚💛❤

  • @-fikadutube6433
    @-fikadutube6433 4 года назад +2

    ዉድ የክርስቶስ ቤተሰቦች በጣም ጥሩ ጥሩ አገላለጽ ነው
    እግዚአብሔር አምላካችን አይነ ልቦናችንን ያብራልን እናመሰግናለን

  • @ፍቅርየማሪምልጅ
    @ፍቅርየማሪምልጅ 4 года назад +2

    አሜን እህታችን ቃልሂወት ይስማልን

  • @ajmansha5969
    @ajmansha5969 4 года назад +1

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @ህይወትኃይሌ
    @ህይወትኃይሌ 4 года назад +2

    ቃል ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይሰጥልን

  • @raheladdis7820
    @raheladdis7820 4 года назад +2

    Kalhiwt yasmaln 🙏✝️💖 brtu egzeyabhr ystln🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @getahunargaw6625
    @getahunargaw6625 3 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @salam1297
    @salam1297 4 года назад +3

    ቃለህወት ያሠማልን

  • @fekrfekr6780
    @fekrfekr6780 4 года назад +3

    እናመሰግናለን 💒💒💒💒🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓👏👏👏👏👏👏👏👐👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @miliondegefu4888
    @miliondegefu4888 4 года назад +4

    በእውነት ጥሩ ትምህርት ነው እኔ ራሴ አላቅም ነበር

  • @bettybottcher4261
    @bettybottcher4261 4 года назад +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @አማማኢትዮጵያ
    @አማማኢትዮጵያ 4 года назад +4

    አቤቱ ጌታሆይ እኳንም የተዋህዶ ተከታይ አረከኝ ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @ቤቲትዩብ
    @ቤቲትዩብ 4 года назад +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @yabheyab7012
    @yabheyab7012 4 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂውት የሰማልን ጌዜ ቲዪቦች ሁሌም ነው ምከታተላችሁ በጣም ጥሩ ነው ምታቀርቡት ።የጌዜ ቲዪብ ተከታዮች ላይክ እያደረጋችሁ

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 4 года назад +3

    ኣቤቱ ኣምላካችን ክፉ ሀሳብ ትቢተኛ ሴጣን ኤኔ ነኝ በይነት እምነት አድነን የሰማዩ ሰራዊት ኣምለክ እከምት ድረስ የወደድከን ኣይነልቦናችን አድነን ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ በፍጹም ሃይልህ ይጠብቅልን ከክፉ ጠላት ሰውረን ቃለ ሂወት ያሰማልን ጸጋ መንፈስቅዱስ ያብዛልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @ቅድስትአርሴማእናቴ-ጨ9ቀ

    amen
    Amen
    Amen

  • @yonatanworku4699
    @yonatanworku4699 4 года назад +1

    Berchi arif nw

  • @lijyakobalamirew4900
    @lijyakobalamirew4900 4 года назад +1

    ፈጣሪ ምህረቱን አብዝቶ ምህረቱን ይላክልን

  • @FasikaChifarw
    @FasikaChifarw 4 года назад +3

    አሜን እናመሰግናለን፡፡

  • @ittaliya0248
    @ittaliya0248 4 года назад +3

    የተዋህዶ ልጅ ች💒💒💒🌻🌻🌻🤲🤲🤲🌹🌹🌹🙏🙏🙏✝️✝️✝️💐💐💐🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @ethiopiaaddis1163
    @ethiopiaaddis1163 4 года назад +2

    በርቱ

  • @mekdiyoutubu4834
    @mekdiyoutubu4834 4 года назад +2

    አቢቱ አምላከ እስራኤል ሆይ ከዲህ አይነት ስይጣናዊ ሰራ ሰውረን አሜን።

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 4 года назад +1

    Kate hiowte yasemalne amen

  • @samerabuzuualamuusamera7633
    @samerabuzuualamuusamera7633 3 года назад

    Uuuuuuuufffff aaname 😭😭😭😭😭😭😭😭✝️💒✝️🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏❤❤

  • @abietuendantemanew7102
    @abietuendantemanew7102 4 года назад +2

    Kenih Awuriewoch Egziabhier Yisewuren

  • @romanalamu5073
    @romanalamu5073 4 года назад +1

    Amen Amen Amen 💚💛❤️🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @elaridebesai671
    @elaridebesai671 4 года назад +1

    እግዝኣብሄር የተመሰገነ ይሁን ኣንዃን ግዜ ዩቲዩብ ኣገኜሁዋት እኔ ለገዛ ራሴ የሄ ተረት ኣምኜ ለሰዉ ያወራ ነበርኩ እግዝኣብሬር ይቅር ይበለኝ እንዲህ ኣርጎ የምያስተምረን እንዃን ኣገኘን ኽብር ምስጋና ይሁን ለጌታቺን

  • @meseretbekele6885
    @meseretbekele6885 4 года назад +2

    Achi sew ewunet gobeze neshi betam be hayimanotishi yemitiseni sew neshi fetari yibarikishi gobeze neshi

  • @LijMeleTube
    @LijMeleTube 4 года назад +12

    የተዋህዶ ልጆች የእግዚአብሔር ሰላም ከሁላችን ጋር ይሁን የተዋህዶ ወንድማችሁ #ልጅ_መሌ ቤተሰብ አድርጉኝ

    • @hirutekhachab8047
      @hirutekhachab8047 4 года назад +1

      Sila qaluu yegizaber sim yimasigen qal hiwutin yesamalin mamirachi edame zamanishin yerizimawu

  • @ggrr6492
    @ggrr6492 3 года назад

    እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ ምናይነት ዘመን ተፈጠርኩ ያቺ የፍርድ ቀን ምን ትሆን ፈጣሪ ሆይ ጠብቀነ

  • @emnet1125
    @emnet1125 4 года назад +4

    እነሱ ጠፍተው ህዝቡን በሌለ ታሪክ ሊያጠፉ ቀን ከሌሊት ይደክማሉ
    ቃለ ህይውትን ያሰማልን

  • @hermiabyssinia7756
    @hermiabyssinia7756 4 года назад +5

    በመጽሐፈ ሄኖክ ምዕራፍ 2 መላእክት ሰዎችን እንደ አገቦቸው ይናገራል

  • @rahutecuchaw1926
    @rahutecuchaw1926 4 года назад

    Bezi analysis alismam. Enezi sewoch henokin anbibew new endezi yemilut. Hihe demo metshaf kidus lay ale.

  • @minapauli6237
    @minapauli6237 4 года назад +1

    Igizaber yimesgen talaq new igizaber yimesgen

  • @Adne_
    @Adne_ 4 года назад +2

    እናመሰግናለን ጊዜጰቲዮብ አዎ ብዙወች በኮሜንት እደዚህ ይላሉ

  • @bzuyebzuye5614
    @bzuyebzuye5614 4 года назад +1

    አዲሱአመትን፡ሁላችነመልካምአመትእንበል፡ከአዲሱተሳየያዲርሰንበሉ👏👏👏እልልልልልልልልልል✝️✝️✝️🤲🤲☝️☝️

  • @reiuseyerussalemtaddesse7256
    @reiuseyerussalemtaddesse7256 4 года назад +2

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @davetube9887
    @davetube9887 4 года назад +2

    Wow. U surprised me.

  • @betsimare782
    @betsimare782 4 года назад +1

    yikrta and tiyake meteyek echlalehu??

  • @awekealemu7743
    @awekealemu7743 4 года назад +2

    መፅሐፈ ሄኖክ ነው እኮ

  • @michaelgeorgis9147
    @michaelgeorgis9147 4 года назад +3

    i am orthodox christian but can u read book of henok chapter 2 and explain to me ..thank you God bless...what you are talking is from book of henok not from catholic church

  • @kahsafitsum5258
    @kahsafitsum5258 4 года назад

    Berta wendmachin share adrgu yetewahdo lijoche

  • @calebjoshiwa7803
    @calebjoshiwa7803 4 года назад +1

    Isyas 14÷12

  • @amlakiekidusane8972
    @amlakiekidusane8972 3 года назад

    Tesasateki ye sate lijochi satochune ke wesedu behala altimelsume mikenyatume le memelise semokirue egezabhare berune zigtobachew nber enam saymelsu keru enam ke kayle lichochi lewldute lejochi hulunme astemaru

  • @betsimare782
    @betsimare782 4 года назад

    eshi kufale 6:9 lay yemilew mndenew

  • @bzuyebzuye5614
    @bzuyebzuye5614 4 года назад +1

    አሜንአሜንሰላምንመልስልጌታችንመደሀኒታችን👏👏👏አዲነንየተበታተነልባችነንመልስልነ✝️✝️✝️✝️

  • @kikikiki1643
    @kikikiki1643 4 года назад +1

    I thought the story was on the book of Henock.pls let me know

    • @Tolerance971
      @Tolerance971 4 года назад

      I don’t know why you guys have to say what ever you wants. I didn’t say you don’t have a good one but this one is completely unacceptable from me. The reason I have to say that is because you guys don’t have evidence to say this. Tell me your evidence and let me be your royal audience with out any doubt what ever you said. Guys if you said this, you should be protest Henok’s description. Let me know your answer !

    • @LgG-sd6om
      @LgG-sd6om 4 года назад

      Egnam yeminawkew yihininu new ye tewahido orthodox yihin sataregagit new ende sitakefafil yenorechiw? Algebagim......kerasachew ke kedemitochu abatoch mabrariw bedereg new yemeshal
      Wey zendro genzeb yemaseraw neger yelem hulum awaki a,steneri, sebaki b,alemuya minu kitu genezeb lemagignet silu babatoch sim bilewal eyalu tiwildun wizzimbir yemelek ende chigign felubin eko.......
      Fetari diresilin.

  • @LgG-sd6om
    @LgG-sd6om 4 года назад

    Ere bakachiw tewu .....metsihafe henok yemelewi min tilutalachiw abatochn bedenib teyiku melisun yawikutalina.........
    Yilikun sew sejemer kortew ke metsihafu yawetut lenanignawim liul Egizabiher iwnetegnaw yesemayina yemidir hulun yefeterew esu iwnetun yigletsilin Amen !

  • @serkimesay4590
    @serkimesay4590 3 года назад

    በጣም ምወደው ቻናል ነበር አሁን ግን ምን ለማለት አንደፈለጋችሁ ባላቅም ይሄን ቬዲዮ ሳላየው ጠላሁት ምክንያቱም መላአክት ፆታ የላቸውም አያገቡም ይሄን ማንም ሰው ያቃል አና ከየት አመጣችሁት ወይስ አንደሌሎቹ ለገንዘብ ስትሉ አናተም መለቃቀም ጀመራችሁ

    • @gizetube28
      @gizetube28  3 года назад

      ገብተዉ ያድምጡት አስተምሮቱላይ ጥያቄ ካሎት በክርስቲያናዊ ምግባር ይጠይቁን ምላሽ እንሠጥበታለን አመሳክረን እናመሠግናለን

  • @hiruthseyoum5969
    @hiruthseyoum5969 4 года назад +2

    ነፊሌሞች: እንጂ: መላእክት: አልተጋቡም::

  • @esyetemichael388
    @esyetemichael388 4 года назад

    ምነው ባትዋሹ እውነትማ ነው ድርሳነ ኡራኤልን ማንበብ እዛ ላይ አለ እነኚህ መልእክቶች ፀጋቸው ተገፈፈ ቅዱስ ሚካኤል ቅዱስገብርኤል ቅዱስ ሩፉኤል ቅዱስ ፉኑኤል ቅዱስ ኡራኤል እነኚህን መላእክት እግዚአብሔር አምላክ ይቅር እንዲላቸው ለምነው ነበር እግዚአብሔር ይቅር እንደማያረግላቸው ተናገረ ሊቀ መላእክት ቅዱስ ኡራኤል እንዲያጠፈቸው ታዞ ቅዱስ ኡራኤል አጥፍቶቸዋል ድርሳነ ኡራኤልን አንብቡት

  • @info4980
    @info4980 4 года назад

    Ende what about the book of henock......are you orthodox or Protestant???? Stop confusing people and redefine the Bible in the way you want.....

  • @ahmedjfar8158
    @ahmedjfar8158 4 года назад

    በደንብ ስላልተረዳችሁት ነገር እና ጥያቄ የሚያስነሳባችሁ ነገር ለዩቱዩብ ብላችሁ አታውሩን ይህንን የሚነግሩን ብዙ መጽሐፍ አለን።

  • @garsametube324
    @garsametube324 4 года назад

    "የወንድምህን ጉድፍ ስለምን ታያለህ በአንተ ያለውን ምሶሶ ለምን አታይም?ሰው ለምን የራሱን ስህተት ሳይመለከት ሌላን ለማረቅ መሞከር የስህተት ሁሉ ስህተት ነው የበዛው ተረታ ተረት የማን ይሆንን

  • @moktad4491
    @moktad4491 4 года назад +1

    አረ በመጽሐፈ ሄኖክ አንፈር በግልጽ ተጽፏል ፡፡ ለእግዚአብሄር ምን ይሳነዋል ፡፡ መላእክት በሉ ፣ጠጡ የሚል ተጽፏል ይህን እንዴት አየኸው ?????

    • @esyetemichael388
      @esyetemichael388 4 года назад

      አረ ድርሳነ ኡራኤል ላይም አለ

  • @azitilahun6994
    @azitilahun6994 4 года назад

    Read the book of Enoch

  • @Emamimami
    @Emamimami 4 года назад

    Tekekl nw eko tadia mendenew miashberew ke melaeket yetdakelu alu ene adelhum yemlew Bible nw

  • @rosasom6797
    @rosasom6797 4 года назад +2

    አምላካችን ቸሩ መድሃንያለም ይመስገን ግን ለምንድነው አስሩን የምታወሩት እኛ የትኛውን እንመን መፅሃፍ ሄኖክ ላይ ከሰማይ መላእክቶችና ከ፯ በላይ አለቆች ወርደው ከሰው ልጆች ጋር እረከሱ ለሰው ልጆች ሊይውቋቸው የተከለከለ ነገርም ፅንስን ማስወረድ ብዙ ሃጥያት ነገር አስተማሩአቸው እንደውም በሄኖክ በኩል ለ ፈጣሪያቸውን ልመና እና ይቅርታን ይልኩ ነበር ፈጣሪም ለ ሄኖክ እናንተ ለሰው መለመን ሲኖርባችሁ ሰው ለ እናንተ መለመን አይገባውም ብሎ ተናግሮታል. በናታችሁ እናንተ የ ጊዜ ቻናሎች እና የ አክሱም ቱብ ጆሮ እገኘን ብላችሁ አዘባብርቃችሁ እትንገሩን የምታቀርቡትን ነገር መሰረቱን በደንብ እወቁት በ ኢሉሚናቲዎች ላይ ሰው እንዳይዘናጋ የምታቀርቡትን ነገር አደንቃለው

  • @info4980
    @info4980 4 года назад

    Go and read 81 bible.... የጉ ዘመንነው..... you sound orthodox and then ትዘባርቃለሽ 66 Bible እያልሽ.... ወገኖቸ pick up the Bible and read .... stop following people and you tuber.... ሁሉም ሊቅ ሆናል🤔🤔🤔🤔

  • @nardosselemon7030
    @nardosselemon7030 4 года назад +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @yonatanworku4699
    @yonatanworku4699 4 года назад +1

    Berchi arif nw

  • @mikechrist7076
    @mikechrist7076 4 года назад +1

    Amen Amen Amen

  • @danielngusse7802
    @danielngusse7802 4 года назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን