እንግሊዝኛ ቋንቋ ለጀማሪዎች | የኪችን እቃዎች |

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 окт 2024

Комментарии • 346

  • @melkammengistie5606
    @melkammengistie5606 7 лет назад +4

    በጣም እናመሰግናለን መምህር እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ በላይ ጥበብን ዕውቀትን ትህትናን ሰብዕናን ያድልህ ።

  • @ቅዱስሚካኤልአባቴቅዱ-ኸ5ጠ

    አብርሽ እግዛቤር አብዝቶ ተክፉ ሁሉ ይጠብቅሕ የኔ መልካም👍👍💚💚💛💛❤❤👍👍

  • @hawamhamd4785
    @hawamhamd4785 6 лет назад +1

    መምህር አላህ ይስጥልን በጣም አመሰግናለሁ

  • @mahletdaniel6700
    @mahletdaniel6700 6 лет назад +1

    በየሱስም ዘመንህ ይባርክ ድንቅ አገልግሎት

  • @meazahaileslassie.5299
    @meazahaileslassie.5299 6 лет назад +1

    ኣብርሽየ በሚቀጥለው ድሞዜን ስቀበል ደብተር እና እስክርቢቶ እገዛለው ።ኣስረኛ ክፍል ጨርሻለው ግን እንደኣዲስ ሀ ብየ መጀመር እፈልጋለው ። ኣብርሽየ እድሜ እና ጤና ይስጥህ የ ኣገልግሎት ዘመንህን ይባርከው።እህት ወንድሞቼ እናንተም ንቁ

  • @ግዜእታይግዱ
    @ግዜእታይግዱ 7 лет назад +4

    እንኳን ብሠላም መጣህ መምህራችን ደግ ሠው

    • @tenagnealemu3598
      @tenagnealemu3598 6 лет назад

      የኔ እናት ማርያም ናት ዋ! እናንተም ንቁ አረ ተባረክክክክክክክል። ብዙ አልን ይህን ትምርት የምንፈልግ ብርክ በል

  • @ንሴብሖለእግዚአብሔር-ፐ6ሐ

    ላንተም ሰላምህን ያብዛልህ መምህር በጣም እናመሰግናለን

  • @yohanesberhne8703
    @yohanesberhne8703 6 лет назад

    እኛ ነን የምናመሰግነዉ ካተ ብዙ ተምረናል እድሜና ጤና ይስጥክ ቅኑ ወድማችን !!!

  • @هوربياللهولاأشريكبهشيء

    ምስጋናየ ልክና ወደር የለውም በምንም በላይ ትግስትህ ተባረክ

  • @omsa3eedahmad684
    @omsa3eedahmad684 6 лет назад +1

    Thanks so much techar

  • @wublfmfkwt8693
    @wublfmfkwt8693 5 лет назад

    እድሜህን ያርዝምልኝ ወንድሜ ምን እንደምልህ አላውቅም ለእኛ ብርሀን እንደሆንህ እግዚአብሔር ላአንተም በእውቀትህ ላይ እውቀትን ይጨማምርልህልን

  • @sinkireta9129
    @sinkireta9129 7 лет назад

    እናመሰግናለን ወድማችን ብዙ ግራ የገባኝ አስተማርከኝ ተባረክ

  • @nejamohammed9021
    @nejamohammed9021 2 года назад

    ምርጥ ትምህርት

  • @Bemnet947
    @Bemnet947 7 лет назад +50

    ታቃለህ እኔ ዛሬ ነው የጀመርኩት አንተን መከታተል ግን 10 አመት ሙሉ ስማረው ጭንቅላቴ ውስጥ ያልገቡ ነገሮች ዛሬ ግልፅ ሆኖልኛል ብዙ ትምህርቶችህን ተከታተልኩኝ ደስ ይላል ውዴ በርታ በጣም አመስግናለሁ እስከዛሬ ባለማወቄ አንተን ተቆጨሁኝ ስንት ዝባዝንኬ እዚ ላይ ስከታተል እንደከረምኩ አታቅም አንተን የመሰለ ቅመም እያለ ወይኔ ጊዜዬ በከንቱ ማለቁ

    • @ethiopiatekedemethiopiatek1055
      @ethiopiatekedemethiopiatek1055 7 лет назад

      በእምነት እግዚአብሔር የረዳት me too ahonem yedersal ehta!

    • @bettyseyoum2174
      @bettyseyoum2174 7 лет назад

      well come stay strong

    • @Bemnet947
      @Bemnet947 7 лет назад +4

      Ethiopia tekedem Ethiopia tekedem አይገርምም ውዴ ኢትዮጵያ ውስጥ እኮ እንዳይገባን ተደርጎ ነው የምንማረው ትምህርቱን እንዳንወደው የሚያደርጉን መምህሮች ናቸው አንዴ ሲሰድቡን ሲያጥላሉን እንዴት ይግባን ውይይ

    • @የኢትዮጵያየኢትዮጵያ-ዸ4አ
      @የኢትዮጵያየኢትዮጵያ-ዸ4አ 7 лет назад +1

      በእምነት እግዚአብሔር የረዳት እኔም እንዳንቺ በጣም ነው የተቆጨሁት እኔም ገና 10 ቀንኔ ነው መከተተል ከጀመረኩት አብረሃም ምርጥ ሰው ነው

    • @ethiopiatekedemethiopiatek1055
      @ethiopiatekedemethiopiatek1055 7 лет назад

      የኢትዮጵያ የኢትዮጵያ Betame maray!

  • @habetambezuneh8520
    @habetambezuneh8520 7 лет назад +2

    በጣም እናመሰግናለን አብርሽ

  • @mesim5494
    @mesim5494 7 лет назад +22

    ኧረ ጉድ እስካሁን አምልጦኛላ በቃ እማራለሁ

  • @xxmariamxxethyopia6038
    @xxmariamxxethyopia6038 7 лет назад +3

    በእውነት ክልብ አመሰግናለሁ

  • @እግዚአብሔርፍቅርነውየማር

    መልካም ሰው እግዚአብሔር አምላክ እውቀቱን ያብዛልህ

  • @mesigonderewa4580
    @mesigonderewa4580 7 лет назад +6

    Memihir betam enameseginalen

  • @genatibeyenamanomagic6873
    @genatibeyenamanomagic6873 4 года назад

    እናመሰግናለን ወንድማችን📚🇪🇹💘💓😘😘😍

  • @hiwoettsegaya8316
    @hiwoettsegaya8316 6 лет назад

    አብርሽዬ በጣም እናመሰግናለን ተባረክ አቦ

  • @fatehabeshawit1037
    @fatehabeshawit1037 6 лет назад

    betam tank you abrshye betam asfelagi yahonu nagrochn new yengrkn🙏

  • @yaredyared8895
    @yaredyared8895 6 лет назад

    በእውነት አሪፍ ነገር ነው በርቱ እናመሰግናለን

  • @ledeymulato5450
    @ledeymulato5450 6 лет назад

    እናመሰግናለን በጣም ደስ ይላል
    በርታልን

  • @roose2248
    @roose2248 7 лет назад

    ከልብ እናመሰግናለን ወንድማችን ይመችህ አቦ

  • @tigistase6938
    @tigistase6938 7 лет назад +1

    እግዚአብሔር ይክብርልን በጣም አሪፍነው

    • @haytlove4421
      @haytlove4421 5 лет назад

      የአለህ እስከዛሬ አማልጦኝ ነበር እንማዛግነለን

  • @ayinlmigirma2473
    @ayinlmigirma2473 5 лет назад

    Thanks so much

  • @ኒሀድብትኢሥላምኒሀድ

    እኳን ደናቆየህልኝ እኔ አዲሥተማራህ ነኝ እራሤን ወክዬ በጣም አመሠግናለው መካምሥራህን ከፈጣሪ አግኝ ቀጥልበት ያገሬ ልጅ ፈጣሪ የበለጠውን እቀት ይጥህ

  • @ገኒየተዋህዶልጅ
    @ገኒየተዋህዶልጅ 7 лет назад

    ቃለህይወትን.ያሰማልንንን.በእውነት.ወንድማችን

  • @samaramuhammad8704
    @samaramuhammad8704 6 лет назад

    Thanks my berthr

  • @seenaatube3625
    @seenaatube3625 6 лет назад +1

    Wayne eske zare Almayte betam kochegn Batem Enamsgenalen! Nurln!

  • @zinashzinash9379
    @zinashzinash9379 7 лет назад

    በእውነት ከልብ አመሰግናለሁ

  • @ግዜእታይግዱ
    @ግዜእታይግዱ 7 лет назад +22

    ከልብ እናመሠግናለን 😍😍😍😍

    • @ainysos3651
      @ainysos3651 7 лет назад

      የኔ እናት ማርያም ናት ዋ! እናንተም ንቁ እናመሰግናለንአብር

    • @kokqq22hii36
      @kokqq22hii36 5 лет назад

      😍😍😍😍

  • @henaseid4445
    @henaseid4445 5 лет назад

    በጣም አመሰግናለሁ ወንድማችን

  • @shebuyoutube2484
    @shebuyoutube2484 6 лет назад

    enamesegn Aelen

  • @simengsimeng2081
    @simengsimeng2081 4 года назад

    እረ ተባረክ ቋንቋመማር እፈልግ ነበር

  • @hapeshahapesha8993
    @hapeshahapesha8993 7 лет назад

    Thank you good bless you!!!

  • @jesusistheworldofsavior9420
    @jesusistheworldofsavior9420 7 лет назад

    Thanks abrsh May God bless.

  • @fahizafahiza1741
    @fahizafahiza1741 4 года назад

    እናመሰግናለን

  • @ሁሉምያልፋል-ሠ4ፐ
    @ሁሉምያልፋል-ሠ4ፐ 6 лет назад

    እናመሰግናለን

  • @טגסטמלסה
    @טגסטמלסה 5 лет назад

    Thanks

  • @ሥደትየህይውትኮሌጅናት

    እኔ ምን ቃላት የለኝም አንተን የማመሰግንብት በውነት እግዚአብሔር የልቤን አይቶ ይባርክህ እውቀትህን እግዚአብሔር
    ይባርክልህ ከምልህ በላይ
    አመሰግናለሁ

  • @hiwihiwi9862
    @hiwihiwi9862 6 лет назад

    Ahunm edweesalehu. So thankyou bro

  • @mekdilakew5508
    @mekdilakew5508 7 лет назад +2

    Tebareklgn bebizu wedme

  • @woletegeorigeses1237
    @woletegeorigeses1237 6 лет назад

    አብርሽ tankyou very mahe

  • @kidlove8454
    @kidlove8454 7 лет назад

    Tnx tibarke bebzw

  • @firhewotyenatenafaki6256
    @firhewotyenatenafaki6256 6 лет назад

    እናመሰግናለን ወንድማችንን

  • @eritreaboy8445
    @eritreaboy8445 6 лет назад +1

    enamesginalen

  • @እራያማኛነው4322
    @እራያማኛነው4322 6 лет назад

    ሰላም ወንድም አላህ እውቀትህን ይጨምርልህ ምስጋና ከልብ ነው

  • @bilandamitew2462
    @bilandamitew2462 6 лет назад

    Thank you Abrshi

  • @hiruthirut671
    @hiruthirut671 7 лет назад

    እንደዉ ጤና ፍቅር ሰላም ደስታመትረፍረፍ ይሁን በዘመንክ አምላክ ይጠብቅህ
    ቀጥልበት

  • @seniethiopia5902
    @seniethiopia5902 6 лет назад

    እናመሠግናለሁ ወንድም እግዚአብሔር መልካሙን ሁሉ ይስጥህ 💝

  • @መርየምቢትኢስላም
    @መርየምቢትኢስላም 6 лет назад

    Thanks very much

  • @genetg6305
    @genetg6305 7 лет назад

    thank you teacher

  • @saidanuriya3514
    @saidanuriya3514 6 лет назад

    አናመስግናለን

  • @bertyberty6432
    @bertyberty6432 7 лет назад

    Thank you abrshi

  • @monat6049
    @monat6049 6 лет назад

    Thank You

  • @tigist.danny1tesfay222
    @tigist.danny1tesfay222 7 лет назад

    Ak mret lije thank u

  • @mestilove7652
    @mestilove7652 5 лет назад

    I love you yene melkam sew fetari yitebkeh

  • @addistesema482
    @addistesema482 6 лет назад

    Enamesegnalen

  • @አሚናትሰዒድ
    @አሚናትሰዒድ 6 лет назад

    እናመሰግናለን

  • @ፋፊቢንትአደም
    @ፋፊቢንትአደም 6 лет назад

    እናመሰግናለን

  • @ميريجمال-ن1ز
    @ميريجمال-ن1ز 5 лет назад +1

    Fetari yetebike

  • @الهامسعيد-ظ2ن
    @الهامسعيد-ظ2ن 6 лет назад

    tank you very mache

  • @mamaethiopia2560
    @mamaethiopia2560 6 лет назад

    Great job brother

  • @ቃልየፃድቃኔማርያምልጅ

    Thanks

  • @specialspecial9678
    @specialspecial9678 6 лет назад

    ዋውውው ከልብእና መሰግናለን

  • @መቸምአረሳህምY
    @መቸምአረሳህምY 7 лет назад

    በጣም ነው የማመሰግነው

  • @yesuusmichuulafaaonaatony3546
    @yesuusmichuulafaaonaatony3546 6 лет назад

    wowwww thanks 😍😍

  • @mesikonjo905
    @mesikonjo905 7 лет назад

    enamsegnalen wedm

  • @zinasheashenafi6322
    @zinasheashenafi6322 4 года назад

    እባክህን ከመጀመርያው ጀምሮ በተከታታይ እንዴት ላገኘዉ እንደምችል ብትነግረኝ ደስ ይለኛል

  • @fikirwusetanwyakebetegnfik7516
    @fikirwusetanwyakebetegnfik7516 6 лет назад

    Abreshe lelb enameseginalen

  • @sisman6491
    @sisman6491 7 лет назад +5

    THANK YOU

  • @naymaadam3510
    @naymaadam3510 7 лет назад

    እድሜ ይስጥህ

  • @mdtubeyidnglemaryamlig5214
    @mdtubeyidnglemaryamlig5214 6 лет назад

    እናመሠግን አለን

  • @misemise3654
    @misemise3654 6 лет назад

    Hi abersh ene madaber yemifelgew mawerate gen eferalew betam aldaferm

  • @muhamedali4701
    @muhamedali4701 6 лет назад

    I love Amharic language can someone teach me a lot

  • @danaaklilu4947
    @danaaklilu4947 6 лет назад

    tankiw

  • @onedayoneday4857
    @onedayoneday4857 7 лет назад

    Betam enmsgnalen ketalbet

  • @meazanigatu820
    @meazanigatu820 3 года назад

    ክፍል አራት

  • @kidistneguse6672
    @kidistneguse6672 7 лет назад +7

    በጣም እናመሰግን አለን በጣም ነው የምንወድ ሰላምክ ብዝት ይበል!!!

  • @ዘቢደርነኝኢትዮጵያዊት

    Enamesgenalen

  • @egziabherefikernew3856
    @egziabherefikernew3856 6 лет назад +1

    esikezare yete heje nebre

  • @AlemBTube
    @AlemBTube 3 года назад +1

    እድሜህን ያስረዝምልህ ወንድማችን የትምህርት አሰጣጥህ ግሩም ነው!!!

  • @mimigirma1169
    @mimigirma1169 6 лет назад

    Adds negn betam Des ylal

  • @abititube9174
    @abititube9174 6 лет назад +1

    Yet tedebkhegn neber eskahun, ketlbet betam new des yalegn selamun yabzalh

  • @acilsoukarieh274
    @acilsoukarieh274 6 лет назад +1

    Eshi

  • @haytlove4421
    @haytlove4421 5 лет назад

    እህቶች ተከተይውን እንዴት ልያገኝ ችለሎውኝ ማለቴ ቀጠየውን?

  • @መልካምኢትዮጵያ
    @መልካምኢትዮጵያ 6 лет назад +1

    ወይኔ ገና አዲስ ነኝ እንዴት ብየ ነው እምደርስባችሁ ናፈቀኝ

  • @samraaoowzyadamoammed7884
    @samraaoowzyadamoammed7884 4 года назад

    👍❤

  • @glorytogod8536
    @glorytogod8536 7 лет назад +4

    Ine kajameriku 2 kan naw betam des yemili naw
    Amen Antem tabarekii

  • @zizu7933
    @zizu7933 7 лет назад +1

    Edmeh yrzem abo enamesegnalen betam betam

  • @እርግብየክርስቶስባሪያ

    be ewnet jelb ebansegnaken💓💓💓

  • @ethiopiatekedemethiopiatek1055
    @ethiopiatekedemethiopiatek1055 7 лет назад +1

    Thanks all videos are very interesting!!! Egezabhir late ena lemdame edema ena tana yestache! Bewente medame berche temary new metelye

  • @susususu9821
    @susususu9821 6 лет назад

    እባክህን ሌሎችንም ንገረን

  • @kdistmelakusisay1510
    @kdistmelakusisay1510 6 лет назад +1

    Tank you very mache teacher

  • @ሁሉበዕርሱሆነ
    @ሁሉበዕርሱሆነ 7 лет назад

    Enamsginalen

  • @fariskesim4881
    @fariskesim4881 6 лет назад

    ከልብ እናመሰግናል ትቻር

  • @selammanl4677
    @selammanl4677 6 лет назад +1

    BETAM enamesegenalen befelem yasalefekut geza kochen