በጉጉት የሚጠበቀው የጥቁር ገበያ የሃዋላ ምንዛሬ በዚህ ዋጋ ሲዘረዘር ዋለ!ሰኔ 11/2016!Black market information

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 июн 2024
  • የጥቁር ገበያ የምንዛሬ የዋጋ ዝርዝር!Black market information
    ምንዛሬ
    የምንዛሬ
    ጥቁር ገበያ ዋጋ
    የጥቁር ገበያ የምንዛሬ የዋጋ ዝርዝር

Комментарии • 108

  • @user-wy2li2do1i
    @user-wy2li2do1i 8 дней назад +25

    1ደኛነኝዛረ ላይክ ግጩኝ ደስይበለኝ ዛረኳን

  • @user-ew3nr7gy6q
    @user-ew3nr7gy6q 8 дней назад +6

    ስለመረጃህ እናመሰግናለን ሲጨምር አሳውቀን

  • @user-tt7sh4wn6o
    @user-tt7sh4wn6o 8 дней назад +2

    እናመሰግናለን ወንድማችን በርታልን

  • @deboh8040
    @deboh8040 7 дней назад

    ye liban biri sinit newu menizare??

  • @user-wy2li2do1i
    @user-wy2li2do1i 8 дней назад

    ወአለይኩምአሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ

  • @dohadoha8116
    @dohadoha8116 8 дней назад

    ኳተሮችሰ ሰንት ገባ ንገሩን

  • @user-yd4qt5pg8g
    @user-yd4qt5pg8g 8 дней назад

    ወሌይኩም ሳለም ወራህማቱለይ ወባራከቱ

  • @elesabetgezahin1765
    @elesabetgezahin1765 8 дней назад

    👍

  • @user-bw7ty5hw5b
    @user-bw7ty5hw5b 8 дней назад

    ዋልይኩም ስላም

  • @makiyakonjo3934
    @makiyakonjo3934 8 дней назад +1

    ዋለይኩምሰላም
    ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    እስቲ እናዳምጥ

  • @missfatma3577
    @missfatma3577 8 дней назад

    ❤❤

  • @hhnahhna5136
    @hhnahhna5136 8 дней назад +6

    አረዱባይ፣ምነካው፣እንዴ፣ሊያከስረንነውኮ

  • @AyeshaEndris
    @AyeshaEndris 8 дней назад

    ወአ ወረ ወበ

  • @abulmarka6361
    @abulmarka6361 8 дней назад +1

    ሪያድ የላካችሁ አጋሩን

  • @tewekeltuaellah6638
    @tewekeltuaellah6638 6 дней назад

    ዱባይ ስን ት ሆነ?

  • @BekeleNega-lc1my
    @BekeleNega-lc1my 8 дней назад

    Ye liban bir benya sinit newu

  • @zeynebahmed5262
    @zeynebahmed5262 8 дней назад

    👍👍👍👍👍

  • @georgioazzi8781
    @georgioazzi8781 8 дней назад +2

    ቀንሳል እያሉ አንድ ዳላር 112ነው እየሉ ነው

  • @user-ml8bu6wn4l
    @user-ml8bu6wn4l 7 дней назад

    ❤❤❤❤

  • @user-lb9pj4es1w
    @user-lb9pj4es1w 8 дней назад

    ዱባይ ለምን ቀነሰ ሲጨምር ንገሩኝ

  • @HadisBrhanu
    @HadisBrhanu 7 дней назад

    oman አልኝ

  • @user-lg9rt5bj7u
    @user-lg9rt5bj7u 7 дней назад

    ወንድሜ ወአለይኩም ሰላም ወንድሜ እኔ ትናት ሰኔ 11 ልልክ ስጠይቅ ኳተር 30.35 ነዉ አለኝ የዛሬ መረጃ ካለህ ሽክ በለኝ ለምን ነዉ የወረደ ስንል አይናገሩም አሁን ምክኒያቱን

  • @user-od4kq3in7t
    @user-od4kq3in7t 7 дней назад

    Saoudi tada lmndinew be 29 yemilkubn beallah

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx 4 дня назад

    ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-tx8vb2xg5v
    @user-tx8vb2xg5v 8 дней назад

    Wawrwb

  • @toyebamuhammed942
    @toyebamuhammed942 8 дней назад +20

    ቀይ ለምንድነው ሁሌ እኔ ልልክ ስልየሚወርደው😢😢

    • @aminaa4058
      @aminaa4058 8 дней назад +1

      እኔም ነኝ ትናንት በ34 ላኩት ብዙብር 😢❤❤

    • @sadahali8035
      @sadahali8035 8 дней назад

      የኔ ቢጤ ሁናችሁ ነው እኔም 6 ሺ በ34 ነው የላኩት

    • @dohadoha8116
      @dohadoha8116 8 дней назад

      አረዴህና ልካችሃል

    • @menutube7647
      @menutube7647 8 дней назад

      ልክ እንደኔ 😔

    • @user-xb2xq9zh2p
      @user-xb2xq9zh2p 8 дней назад

      @@aminaa4058 የት?

  • @dengel.enatakeljesheastark1416
    @dengel.enatakeljesheastark1416 8 дней назад +1

    ርያድ ሹክ በሉኝ

  • @user-lg9rt5bj7u
    @user-lg9rt5bj7u 7 дней назад

    ምክኒያቱን ሽክ በለኝ ብሬን እንዳልበላ

  • @FatumaAli-co5vt
    @FatumaAli-co5vt 8 дней назад

    ዱባይ ዴካርተቺ እሳ😢

  • @frd11123
    @frd11123 8 дней назад +2

    እኛ ሪያል በርካሽ እያሉን ነው እናተ ደግሞ ተወዷል ትላላችሁ 35 እና 36 እያሉን ነው

    • @user-sd1wt1pw9p
      @user-sd1wt1pw9p 8 дней назад

      ውዴ ዛሬ ጠይቀሽ ነበር እዴ

    • @aminaa4058
      @aminaa4058 8 дней назад

      እኔም ትላንት በ34 ላኩት 9000 እረያል😢❤❤❤

    • @Burtukan2024
      @Burtukan2024 8 дней назад

      Yene ehit please Qatar kehonsh yemitilkibetn silk sichign 30 bir eyalu new

    • @frd11123
      @frd11123 7 дней назад +1

      @@Burtukan2024 አታለሜ ሣኡድ ነኝ ግን ቆይ እዛ ዘመድ አለችኝ ጠይቄ እሠጥሻለሁ

    • @frd11123
      @frd11123 7 дней назад

      @@user-sd1wt1pw9p ሠሞኑን እደዛ እያሉኝ 7800 ሪያል ይዤ ሣልክ ተውኩት

  • @user-yj2pl2se88
    @user-yj2pl2se88 8 дней назад +1

    ዴላሎች የሚልኩት 31 ነዉ እዚህ ያለዉ 31 .53 በዚህ የሚልክ ካለ አገናኙኝ

  • @user-ew3nr7gy6q
    @user-ew3nr7gy6q 8 дней назад +1

    ኧረ የኬት ውሸት ነው ዛሬ ጠይቄ 373 ነው ያሉኝ

  • @aishamohammedtube1040
    @aishamohammedtube1040 7 дней назад

    ግን ይሄ የት ነው የሚላከው እኛ 35ነው የሚሉን

  • @TaibhMarri
    @TaibhMarri 8 дней назад +1

    ኧረ ኳተሮች ንገሩኝኝ

  • @user-qh4wb4nv6x
    @user-qh4wb4nv6x 8 дней назад +1

    እኔአድስነኝልኬምአላቅም.4ሽሪያልአለኝየሚልክሰዉአገናኙኚ

  • @hayatyoutube2104
    @hayatyoutube2104 8 дней назад +1

    ቤሩቶች እስኪ የላካችሁ ስንት ነዉ

  • @Desty-tt8vm
    @Desty-tt8vm 7 дней назад

    ኧረ በማርያም እሪያዶች ሹክ በሉኝ ልልክ ነበር 🥹🥹

  • @user-id5rc4of3b
    @user-id5rc4of3b 8 дней назад

    💪💪💪💪💪💪👌👌👌🙏🙏🙏🙏🙏💞💞💞💞💞👍👍👍

  • @user-jq4wb2sm6g
    @user-jq4wb2sm6g 8 дней назад

    ኡሥማን ቁጥርህን ሸር አርግልኝ ፈልጊህነው ባህሬን ነኝ

  • @KuWait-vc4qj
    @KuWait-vc4qj День назад

    ኮይት ንገሩኝ ዉዶቸ

  • @user-tn6bi2lk5d
    @user-tn6bi2lk5d 8 дней назад

    ረእኔ 8ሆነኝ ተላኩኝ ጂዳ1500ርያል 34ልኬአለሁ

    • @tigest3176
      @tigest3176 8 дней назад

      34male 3400, /100,000 malte nwe

    • @user-im2ll5gw1d
      @user-im2ll5gw1d 7 дней назад

      @@tigest3176 34 የሳዉዲ ሪያል ሲላክር
      1000ነዉ የሚሆነዉ ካልተሳሳትኩ🙏

    • @StiAl-oi6ym
      @StiAl-oi6ym 7 дней назад

      አይደለም አሁን ቀንሳል1500÷34 ማለት

  • @FatumaMustefa
    @FatumaMustefa 8 дней назад +5

    አተ ልጅ ግን ውሸት ነው የምነገረን ዛሬ ልልክ ነበር ባህሪን 291 ነው አሉ ጉድኮ ነው

    • @mekdiamharawit
      @mekdiamharawit 8 дней назад

      ስንቱን 291 ያሉሺ

    • @RomanAliy
      @RomanAliy 8 дней назад

      ጠብቄ አትላኪ ብዙ ከሆነ እኔም መላኩን ተውኩት

    • @FatumaMustefa
      @FatumaMustefa 8 дней назад +1

      @@mekdiamharawit 1 ብር የባህሪን

    • @FatumaMustefa
      @FatumaMustefa 8 дней назад

      @@RomanAliy እሽ

    • @mekdiamharawit
      @mekdiamharawit 8 дней назад

      @@FatumaMustefa ማለቲ 100ዲናር ነው 291 ያለሺ እኔም ልልክ ነበር ሀገር ልገባ 10ቀን የቀረኝ ምን ላድርግ

  • @SalamEtopia
    @SalamEtopia 7 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤😂😂

  • @rroselave2755
    @rroselave2755 8 дней назад +2

    ኩዬት የላካችሁ ሹክ በሉኝ ስንት ነው

    • @user-xu9ve6kx4q
      @user-xu9ve6kx4q 8 дней назад +2

      እደብርሺ መጠን ነው በዛ ያለ ከሆነ የምትልክ ልጂ አለች 380 ብላኛለች

    • @rroselave2755
      @rroselave2755 8 дней назад

      @@user-xu9ve6kx4q አመሠግናለው እንዴት ላግኛት

    • @Qwert-mz9sp
      @Qwert-mz9sp 8 дней назад

      ዛሬ​@@user-xu9ve6kx4q

    • @Qwert-mz9sp
      @Qwert-mz9sp 8 дней назад

      ​@@user-xu9ve6kx4qቅዲሚያ የምትልክከሆነቄጥሩዋን ትሥጠኝ

    • @Qwert-mz9sp
      @Qwert-mz9sp 8 дней назад

      ቅዲሚያ ተላከች ቂጥር ሥጭኝ​@@user-xu9ve6kx4q

  • @FatumaAli-co5vt
    @FatumaAli-co5vt 8 дней назад +3

    ሣኡድ ትናት 34:50ልአከናልብለዋል

    • @Mam-ptof
      @Mam-ptof 8 дней назад

      እውነት ነው

  • @tigtig8146
    @tigtig8146 7 дней назад

    ያንተ ደሞ ወደታች ነው

  • @FatumaMustefa
    @FatumaMustefa 8 дней назад +1

    አረ ውሸት ምድነው ጉዴዴ