2016 የጥቁር ገበያ የሃዋላ ዋጋ ከዚህ ደረሰ!ጥቁር ገበያ አበቃለት ሊዘጋ ነው እሄን ሳያዩ!Black market currency in Ethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 сен 2024
  • የጥቁር ገበያ የምንዛሬ የዋጋ ዝርዝር!Black market currency in Ethiopia
    ጥቁር ገበያ
    ሃዋላ
    usmi tube
    usmi
    addis ababa
    ethiopiia

Комментарии • 180

  • @Habibs399
    @Habibs399 3 месяца назад +11

    አላህ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ያረቢ በሰዉ ሀገር ያላቹህ በሙሉ አላህ ይጠብቃቹህ ያረቢ

  • @AzebTadele
    @AzebTadele 3 месяца назад +55

    ምንዛሬ ሲቀንስ ንሮም መቀነስ አለበት መግስት አይኑ ካገር ዉጭ ያለነዉ ብቻ አይኑ ከሚያፈጥ ሀገር ዉስጥ ያለዉ ህዝብ ዳቦ ገዝቶ መብላት አልቻም 😢

    • @LubabahAa8-xn6ei
      @LubabahAa8-xn6ei 3 месяца назад +3

      ወላሂትክክል በኑሮዉድነትእና በሀገርሰላምማጣት ቤተሠቦቻችንን አሰቃያቸዉ

  • @629ization
    @629ization 3 месяца назад +9

    እንደውም ምንዛሪው ወደፊት ይብሳል ምክንያቱም ወጭ ያለው ሰው አገር ቤት ውስጥ ንብረት ለመግዛት ከፍተኛ የውጭ ገንዘብ በጥቁር ገቢያ ይልክ ነበር አገር ውስጥ ያለው ነገዴም የሚፈልገውን ገንዘብ ከጥቁር ገቢያው በመግዛት እቃዎችነ ወደ አገር በማስገባት ይጠቀም ነበር አሁን ግን ይህን ማግኘት አይቸልም። አናም ጉዳቱ የሚከፋው ኢኮኖሚው ላይ ነው ጉምሩክም ገቢው ይቀንሳል እመነኝ ምን አቅብጦኝ ነው ይህን አዋጅ ያወጣሁት ብሎ ፀፀት ውስጥ ይገባሉ ከዚህ በኋላም አዋጁን ትቸዋለው ቢልም የሚያምነው የለም። በመጨረሻም ጥቁር ገበመያው ትንንሽ ብር እየለቀመ መቀጠሉ አይቀርም

  • @mesifkr-or2lc3qb2g
    @mesifkr-or2lc3qb2g 3 месяца назад +14

    ጥቁር ገባያ መቸም አይቆም ሲምረው ይቀራል ይህ ደናቁርት መንግሥት ምነው ጦርነቱን ባስቆመ

  • @rejebkedr1564
    @rejebkedr1564 3 месяца назад +12

    አላህሀገራችን ሰላም ያርግልን

  • @FatimaHassan-l4c
    @FatimaHassan-l4c 3 месяца назад +2

    እና መስግናለን❤❤❤❤❤

  • @anshaDxb
    @anshaDxb 3 месяца назад

    አገራችን፣ሰላም ያውርድልን

  • @AgereAdugna
    @AgereAdugna 2 месяца назад

    ሴትዮየ በባንክ ነው ደመወዝሽ እሚገቫልሽ አካውንት ትከፍቻለሽ አለችኝ ከባንክ ወደ ሀዋላ ለሚልክ ሰው መላክ ይቻላል ወይስ አይቻልም በማሪያም እምታቁ ንገሩኝ ውዶቸ

  • @gpbl5074
    @gpbl5074 2 месяца назад

    ቁርርሽን አስክምጭልን ስንት ነው የምትልከው

  • @medinabogale7213
    @medinabogale7213 3 месяца назад +2

    ይሄ ልጅ ግን ሥራዉ የሀዋላ ብቻ ነዉ

  • @HappyBlueLake-ms5ws
    @HappyBlueLake-ms5ws 3 месяца назад

    Waleykumselam warahmatullahi wabarakatuhu

  • @mekyachannel4906
    @mekyachannel4906 3 месяца назад +5

    መድረሻውን ያጣ ምንዛሬ 😂😂😂 ከየት ደረሠ ዛሬደሞ😂😂

  • @ኡሚንናፋቂ-ጠ2ጀ
    @ኡሚንናፋቂ-ጠ2ጀ 3 месяца назад +14

    ዱባያ ሥንት ነውየላካችሁ ንገሩኝ

  • @aregashdaza
    @aregashdaza 3 месяца назад

    የአሜሪካ ዶላር ስንት ነው በተሰብ??

  • @የፍቅርአድናቂ
    @የፍቅርአድናቂ 3 месяца назад +4

    ዱባይ 31 ሆ አልክም አስቀመጠዋለሁ😂

  • @kemilawelo
    @kemilawelo 3 месяца назад

    አታታ አታብዛ ግን ወንድሜ ቀጭ ቀጭ አድርገህ ግልግል በል በብር ለሚጠቀሙ ብራቸውን ታስጨርሳቸው አለህ❤❤

  • @FjfjfjCjxjxjjxd
    @FjfjfjCjxjxjjxd 3 месяца назад

    ❤❤❤❤berita besamnt belkelgn dise yelgale

  • @ኑርግርመ
    @ኑርግርመ 2 месяца назад

    👍👍👍

  • @fikinesheth6658
    @fikinesheth6658 3 месяца назад

    ባህሬ ይላካቹ ስንት ነው

  • @ኩንፈየኩንጎንደሬዋዩቱብ

    ኡስሚ ኳርኒስ ስራልኝ ደባርቅ ቁጥር

  • @sofiyagugsaalisofimar8381
    @sofiyagugsaalisofimar8381 3 месяца назад +1

    የኳታርስ😢😢😢

  • @swe5960
    @swe5960 3 месяца назад

    የወርቅዋጋንምአቅርብልን

  • @toybaoumer411
    @toybaoumer411 3 месяца назад

    ሠላምባይሆንምቅርቅርአርጎይለይለትአረሥትሁነንየመናገኘዉንካተጠቀምንምንአገረአለንበለክንበተብንልክምንአገባውሌባበምንልብላብለጂ🔥🔪🔫✂

  • @hiwettafes4543
    @hiwettafes4543 3 месяца назад

    ካተር ብዙ ብር እለኝ የሚልክ ሰው ንገሩኝ 32 ከሆነ

  • @ለይላሰይድ-ደ9ጘ
    @ለይላሰይድ-ደ9ጘ 3 месяца назад +3

    ሳውዲ የላካቹሁ ስት ነው

    • @cggh6051
      @cggh6051 3 месяца назад +2

      34 ነዉ 👍👍

    • @TmaraTmara-kj3dt
      @TmaraTmara-kj3dt 3 месяца назад

      ​@@cggh6051ቅዲሚያ የሚልክ ንገሩኝ

  • @saadahsa1541
    @saadahsa1541 3 месяца назад +1

    ሳኡድዎች ሀዋላ ስንት ገባ

    • @cggh6051
      @cggh6051 3 месяца назад +2

      34 ነዉ👍👍

  • @justme-il2nw
    @justme-il2nw 3 месяца назад

    Min Awuka naw Ahune yehene satayute kadada 😅

  • @tigtig8146
    @tigtig8146 3 месяца назад

    እናንተ የምትሉትና እኛ በግል የምሸጠው የተለ ነው አሁደሞ ከረምት ነው እየገባ ነው ለርፍት የሚሄወጡ ሰዋችው እየተዘሰዘረነው በተጨማሪ

  • @amangeletu3022
    @amangeletu3022 3 месяца назад

    Ws. Wr. Wb. Galatoom

  • @tezebet9417
    @tezebet9417 3 месяца назад +2

    ሳውዲስንትነውየላካችሁንገሩኝ

    • @gdgdhdhhf3464
      @gdgdhdhhf3464 3 месяца назад +1

      34 ነው

    • @tezebet9417
      @tezebet9417 3 месяца назад

      @@gdgdhdhhf3464 መቼአሁን ወይስበፊት እኔልኬለትእስካሁን አላከልኝም ቀንሷልብሎ15ቀንሆነው

    • @madi8643
      @madi8643 3 месяца назад

      ​@@tezebet9417አርብ ለት 34ልኬለሁ

  • @zulfaarebo5241
    @zulfaarebo5241 3 месяца назад +1

    💕💕💕💕💕

  • @kakokalo500
    @kakokalo500 3 месяца назад

    መረጃህ አወነት የለዉም ዉሸት ነዉ ዶላር ዛሬ ላዬ 90 ገብቷል

  • @SamsungA04s-gc3vq
    @SamsungA04s-gc3vq 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FeizaAhmed-p5t
    @FeizaAhmed-p5t 3 месяца назад

    ሰውዲ ስትነው የላካችሁ

  • @AsterWe-td3cf
    @AsterWe-td3cf 3 месяца назад

    ❤❤🙏🙏👍👍

  • @Zmzm-z6v
    @Zmzm-z6v 6 дней назад

    Maaliif.guyyaafi
    .bara.hinmtanu.nutoo.hinbeenu

  • @Ansaa-d5j
    @Ansaa-d5j 3 месяца назад

    🎉🎉🎉🎉

  • @ስደተኛዋነኝ-ሠ5ኘ
    @ስደተኛዋነኝ-ሠ5ኘ 3 месяца назад

    ጆርዳን የላካችሁ ንገሩኝ

  • @DeepAldeep-hh3pf
    @DeepAldeep-hh3pf 3 месяца назад

    ሳዉዲ ያላችሁ ሕምልክበት ሰዉ ስጡኝ

  • @Zamzam2023-u4d
    @Zamzam2023-u4d 3 месяца назад

    Wawrwb🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hayatyoutube2104
    @hayatyoutube2104 3 месяца назад

    ዶላር 114?

    • @raheemaghfgg5748
      @raheemaghfgg5748 3 месяца назад

      የሚልክ ካለ ያናግረኝ በዚህ ዋጋ

    • @wudewude-e4g
      @wudewude-e4g 3 месяца назад

      ​@@raheemaghfgg5748እኔም ፈልጋለው ከአግኝሽ ንገሪኝ

    • @tigistalemayehu6204
      @tigistalemayehu6204 3 месяца назад

      @@raheemaghfgg5748 እኔ መላክ እፈልጋለሁ ስልክ ቁጥር?

    • @RoziYnatwalij
      @RoziYnatwalij 3 месяца назад

      @@raheemaghfgg5748 የ ቤሩት ትልካላችሁ

  • @سعادثيوبي-ي1ه
    @سعادثيوبي-ي1ه 3 месяца назад

    እኛየሚሉንሐያስምንትነው2800

  • @anshaDxb
    @anshaDxb 3 месяца назад

    ይሄ፣ደንቆሮ አህያ መንግስት፣ሙያታለው፣ጦርነቱን ባስቆመ

  • @halemahzaleke2560
    @halemahzaleke2560 3 месяца назад +2

    ከ20ሸርያለበላይአለኝበባክአልክምምምም

    • @tewekeltuaellah6638
      @tewekeltuaellah6638 3 месяца назад

      እኔም ደሞ ለመሄድ አስቤ ነበር ምን እንደማደርግ ግራ ገባኚ

    • @BrtukanAhmed-y8t
      @BrtukanAhmed-y8t 3 месяца назад +4

      የኔውድ ሀያሺእርያል በጂሺይዙሺ እርሠውአትመኚ መዳምአትታመንም አትልኪምእደ ላኪጭራሺሊቀንሥይችላል እኔያለሁትኳተርነበርኩእና ፍትየሚልክልኚ 31.50ሳንቲምነበር አሁንግንቀንሥዋልአለኚና30.90ነውብሎኚ 2ሺእርያልላኩማር እናይጨምራልሥትይሊቀንሥይችላል

    • @halemahzaleke2560
      @halemahzaleke2560 3 месяца назад

      @@BrtukanAhmed-y8t ዉዴእኔጠለብነኝበርበጀብይዠችገርየለዉምሀዋላ33ነዉያሉኝገንአዴአልከዉም

    • @semiraassen6025
      @semiraassen6025 3 месяца назад

      መቸነዉየላክሽዉማሬንገሪኝኳታርነኝ

    • @halemahzaleke2560
      @halemahzaleke2560 3 месяца назад

      @@semiraassen6025 አላኩምይጨምርእደሑብየ
      እኔሣኡዲነኝ

  • @اببتلل-ي5د
    @اببتلل-ي5د 3 месяца назад +10

    እዲት አምኝ ልላክ ፍራሁ የወርሳል እይተባለ መንግስት ተሜወርስው አብይ እስተሜወርድ አልክም 😢😢😢

    • @sehadaMohamed
      @sehadaMohamed 3 месяца назад +7

      እውነት ብለሻል አብይ ክስልጣን ሲወርድ እኔልካል ያበናጥ

    • @seadahusin634
      @seadahusin634 3 месяца назад

      ​@@sehadaMohamed😂😂😂😂

    • @mariregasa386
      @mariregasa386 3 месяца назад +2

      Er ayweresem ke 10 milin bir belaye kalesh new enji yemedam kedama aywersem endza kalesh demo sedet men tareGiyalrsh meGebat new

    • @አማራነኝ-ቨ7ነ
      @አማራነኝ-ቨ7ነ 3 месяца назад +2

      እውነትሽን፡ነው፡አንልክም😂😂😂😂

    • @sofiyagugsaalisofimar8381
      @sofiyagugsaalisofimar8381 3 месяца назад +1

      በጣም ነው ያሳቅሽኝ😂😂😂😂😂😂😂

  • @Ywebder
    @Ywebder 3 месяца назад +4

    ሳውዲተቡክናውያለሁትእባካችሁእህቶቼበሀዋላእሚልክስውአገናኙኝ

  • @ZeynabHussin
    @ZeynabHussin 2 месяца назад

    ሳኡዱ የት አካባቢ ነዉ እንዲህ የሚመነዘረዉ

  • @gifubbcv-vp9js
    @gifubbcv-vp9js 3 месяца назад +1

    ከዚህ በላይ ምናባታችሁ ፈለጋችሁ? ሟጣጭ ሁሉ ለያዛችሁት ነውደ የምታስቡት የሰራችሁት ቤት በሰላም ለመኖር እያስፈራ እርሶ አደር በጅምላ እየተቃጠለ ወቶ መግባት ሀሳብ በሆነበት አገር እናንተ ምንዛሬ ጨመረ ቀነሰ የምትሉት አህያ ሁሉ ወረቀት ብሰበስቡት ሰላም ከሌለ አያዋጣም ቅድሚያ ሰላም ለሀገሬ ባንክ ቢቃጠል ምንዛሬ ቢጠፋ ለአርሶ አደሩ አያሳስበውም ከእራስ ወዳድነት ወጣ እንበል እሺ

    • @MeremEshetu
      @MeremEshetu 3 месяца назад +2

      ሠዉየ እኛ ታዳ ምን እናድርግ የኛም.ቤተሠቦችእኮናቸዉእየተሠቃዩ ያሉት እደዚህለሚያሠቃይ መንግስት እዚህእየተቃጠልን እዛመንግስትእያፈረሰብን ምንእድንልፈልገህነዉ አንተዶማ👹👹

  • @ማን-ቘ1ፀ
    @ማን-ቘ1ፀ 3 месяца назад +5

    ሰኡዲ የሚልኩልን ሌቦች ናቸው❌

    • @meronwerkineh5858
      @meronwerkineh5858 3 месяца назад

      Hulum bota yaw nachaw

    • @gdgdhdhhf3464
      @gdgdhdhhf3464 3 месяца назад

      ሳህ

    • @UaeUae-gu3us
      @UaeUae-gu3us 3 месяца назад

      የሲዋ ዳት አደትናዉ የምሞለዉ አዳትለፍኝ ወድቺዬ አህትነበረች ሰወቹ አየሞሉላትናበር አሁና አቢአሎት አሰልክልየ ተሞለዋለየ ሰትመጀና አትቸለምአስይኝ ሰት😢ላትአቢአለች አሰት ትባበሩኝ ወድቸዬ 65ናዉ

    • @TmaraTmara-kj3dt
      @TmaraTmara-kj3dt 3 месяца назад

      ቅዲሚያ የሚልክ ንገሩኝ

    • @يربيساءني
      @يربيساءني 3 месяца назад

      @@UaeUae-gu3us 900 ላይ የመቶብር 7095 ብላ ትላከዉ

  • @solomongebreyowhannes9355
    @solomongebreyowhannes9355 3 месяца назад

    so ብዛት ለሚገዙ ነጋዴዎች ይህን የዕለቱ ተመን በዚ ነዉ ወይ እሚገዙት?

  • @almasslink8015
    @almasslink8015 3 месяца назад +2

    ጆርጃኖች መላክ የምትፈልጉ አውሩኝ😊

  • @AsQw-fu4uq
    @AsQw-fu4uq 3 месяца назад +4

    አረእውይይይይይ ያቃጥልህ አይአብይ

    • @SintaSinta-so7vk
      @SintaSinta-so7vk 3 месяца назад

      ምን አባሽ ያድርግሽ አብይ

    • @seadahusin634
      @seadahusin634 3 месяца назад

      ​@@SintaSinta-so7vkሞትላብይ ሞትላብይገዳፊ

    • @SintaSinta-so7vk
      @SintaSinta-so7vk 3 месяца назад

      @@seadahusin634 አንቺውን ይድፋሽ

    • @sayedahmada-vg8zp
      @sayedahmada-vg8zp 3 месяца назад

      አብይን አላህ ያንሳልን እንሻአላህ​@@SintaSinta-so7vk

    • @SintaSinta-so7vk
      @SintaSinta-so7vk 3 месяца назад

      @@sayedahmada-vg8zp አንተን ያስቀድም

  • @ኡሙአብደላ
    @ኡሙአብደላ 3 месяца назад +1

    የኔ የ3አመት ደመወዝ ይዠ አሁን ሀገር ልገባ ነበር ዘጭ አለ ምን ሲናድ 32አልክ ብየ አሁን ምን ይሻለኝ

    • @thhhyh5996
      @thhhyh5996 3 месяца назад +1

      እዴት እቅልፉ ይወስድሻል ይህን ሁሉ ብር ይዘሽ

    • @taibah5903
      @taibah5903 3 месяца назад

      እመዋአስኪስጭኝግማሽ አቅፈሽ እንደትእቀልፍወሰደሽ😅

    • @dohadoha8116
      @dohadoha8116 3 месяца назад

      አረጉዲነው

    • @አማራነኝ-ቨ7ነ
      @አማራነኝ-ቨ7ነ 3 месяца назад

      ጉድነው😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @GrmaneshGebre-t5d
      @GrmaneshGebre-t5d 3 месяца назад

      ​@@taibah5903ወይ ጉድ ልትበላ ነው 😂😂😂

  • @ወለተቂርቆስየአቢብእናት
    @ወለተቂርቆስየአቢብእናት 3 месяца назад +1

    ቆይ መግስቱ ❤አስቆሞታል አልተባለ ባክ ተዘጋ ሲባል አልነበር ❤❤❤

    • @meronwerkineh5858
      @meronwerkineh5858 3 месяца назад

      Altezgam bank lemn yzegal megst musnawn ketlal derseg kelele yhulum yworsal eyale new ymnlkew bhawala keyt enamtalet

    • @ወለተቂርቆስየአቢብእናት
      @ወለተቂርቆስየአቢብእናት 3 месяца назад

      @@meronwerkineh5858 ትላት እያሉነበር ሁሉት ብቻ ነው አድሰው ባክቤት ማውጣት እሚችል አልተባለ አሁን በሐዋላ ብንልክ ይወርሳል እሽ ከተውርሰ ለምነው ምንዛሬ ዛሬ ሲመነዘር ዋለ የተባለ ማን ልኮነው ጥያቅየ እናም ቦታና ቤትያላቼው ሰዎች የገዙት በሐዋላልከው ከሆነ ይወርሳል እያሉነበር በምን ፀና እምታውት መልሱልኝ እስኪ እደዘድሮ ተጨንቄ አላቅም ይሄን መግስት በሰላም ቢያነሳልን ምንአለ በጌታ ድሐ ሰርተን እድንበላ በሰው ሐገር ተከብርን በራሳችን ሐገር ተዋርደን እስከመቼ ድርስ ጌታሆይ

  • @AyeshaEndris
    @AyeshaEndris 3 месяца назад

    ወአ ወረ ወበ

  • @menbermekonen2496
    @menbermekonen2496 3 месяца назад

    አንተ ትመቸኛለህ እከታተልሃለሁ አንድ አለ ቀዳዳ ሰብስክራይቤን ነው ያነሳሁ

  • @missfatma3577
    @missfatma3577 3 месяца назад

    ❤❤❤

  • @shararh6775
    @shararh6775 3 месяца назад +2

    Selam selam xqur gebya qere altebalem gen ke qere lemn mexan ethiopia bensera ayshalem beteley hordan kemesrat biqer yshalal

  • @ShibireSasaw
    @ShibireSasaw 3 месяца назад

    🙏🙏🙏🙏💝💝👏👏💚💛❤💞💞💞💞

  • @sameerasaid777
    @sameerasaid777 3 месяца назад

    👍👍

  • @Z-qn5qr
    @Z-qn5qr 3 месяца назад +2

    ሳውድ33

    • @alamalam5582
      @alamalam5582 3 месяца назад +1

      ኧረ የት ነው 33 እኔ በ34.50 ነው ትላንት የላኩት።

    • @TmaraTmara-kj3dt
      @TmaraTmara-kj3dt 3 месяца назад

      ቅዲሚያ የሚልክ ንገሩኝ

    • @TmaraTmara-kj3dt
      @TmaraTmara-kj3dt 3 месяца назад

      ​@alamalam5582ቅዲሚያ የሚልክ ንገሩኝ

    • @Z-qn5qr
      @Z-qn5qr 3 месяца назад

      ሳውዲያላችሁ33ነውእዳትበሉ

    • @Tube-kf4ox
      @Tube-kf4ox 3 месяца назад

      ​@@Z-qn5qrዬትነዉ ርያድ 4000 በስንት ይልከል

  • @Jsgwg
    @Jsgwg 3 месяца назад

    ሠኡዲ 34

  • @ፋፌነኝየደሴዊ
    @ፋፌነኝየደሴዊ 3 месяца назад

    ኩይት የላከ ይገረኝ ስንት ነው