የኤሊያስ መልካ የሙዚቃ ፍልስፍና Eliyas melka in Ethiopia music

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 ноя 2024

Комментарии • 5

  • @HEYABKal
    @HEYABKal 8 дней назад

    መምህር ግሩም ገለፃ ነው በርታልኝ

  • @AbrhamYemane-h7y
    @AbrhamYemane-h7y 16 дней назад

    tnx bro be መዝሙር ላይ ብሪጅ ለመስራት ምን አይነት ቴክኒክ ብጠቀም ቆንጆ ብሪጅ መስራት እችላለዉ?tnx❤

  • @Dagrude
    @Dagrude 10 дней назад +1

    ሰላም አባቴ እኔ ጥያቄ አለኝ ጥያቄዬን በዚህ መልኩ በአጭሩ ለማቅረብ እሞክራለው
    እኔ የፒያኖው መሳሪያ የለኝም ነገር ግን fl studio ን በመጠቀም ፒያኖን ለመማር እየሞከርኩ ነው እና ለመማምር በምሞክርበት ሰአት ወይንም ጊዜ ምን ከበደኝ መሰለህ! መጀመሪያ ግጥሜን ጽፌ ከዛ ዜማ ፈጥሬለት ነገር ግን የፈጠርኩትን ዜማ በፒያኖው የዜማዬን ድምጽ ማውጣት አልቻልኩም እና ምትረዳኝ ነገር ካለ ብትተባበረኝ ደስ ይለኛል ።
    በተጨማሪም ይሆናሉ ብ ዬ ያሰብኳቸው ግጥም ከዜማው ጋር beat ሰርቼ የሞከርኳቸው ስራዮች አሉኝ አካውንቴ ውስጥ ገብተህ ማየት ትችላለህ ።

  • @abdued700
    @abdued700 17 дней назад

    አሁን እኮ ኤሊያስ ህግ ይጥስ ነበር በሚል ሁሉም ያንቦጫርቀው ጀመረ እሱ የሙዚቃ እውቀቱ ከፍ ብሎ አዲስ ነገር መሞከር የሚችልበት ደረጃ ደርሶ ነው በቂ መሰረታዊ እውቀት የሌለው ሰው ግን ህግ ሲጥስ አበላሸ እንጂ አዲስ ነገር ሞከረ አይባልም