ልብ ሰባሪው የሙሽራዋ አሟሟት!እጅግ ጭካኔ የተሞላበት እንደነበር የአስከሬን ምርመራው አሳየ
HTML-код
- Опубликовано: 9 фев 2025
- ባገባች በ 4 ቀኗ በሙሽራው ባሏ የተገደለችው ወጣት የአስከሬን ምርመራ ውጤቱን ቤተሰቦቿ ይፋ አደረጉ ፡፡ ሀዘኑ እጅግ የከበዳቸው እናቷ በሰው ነው የሚጠበቁት ! ሰው እንዴት በጫጉላው ጊዜ ሚስቱን አቅፎ ይቀናል !
ልብ ሰባሪ የሆነውን የሙሽራዋን አሟሟት በተመለከተ ለ ሸገር ኢንፎ ሚዲያ መረጃውን የሰጡት ቤተሰቦቿ ፍትህ ሲሉም ጠይቀዋል ፡፡
Sheger Info Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu
❤❤❤አጎትየዋን ወድጄው ልሞት ምን አይነት በሳልና ድንቅ ስብዕና ያለህ ጨዋ ሰው ነህ????
ትክክል
በትክክል ስረአት ያለው ሰው ነው ፥እግዚሀብሄር ያጽናናቹ ምን ይባላል?አብረው የከረሙት እንሰሳ እንኳን ሲሞት ያሳዝናል እንኳን በአሳቃቂ ሁኔታ ሊገደል
@@ethiopahagera8861 በትክክል
Ufff betam lib yisebiral Egziabher yatsinachew fiteh fiteh fiteh le lifiya
Tegaru hula endezeh chewa nachew
አጎትየው በጣም በሣል ንግግር አዋቂ መናገር ያለበትን የሚያውቅ ሰው ነው እግዚአብሔር ይባርክህ አሁንም በርታ ወንድሜ የዚችን ልጅ ፍትህ ለማግኘት የሁሉም ኢትዮጵያዊ ድምፅ መሆን ግዴታ ነው።ነገ በያንዳዳችን ቤት ሊመጣ የሚችል በመሆኑ ሁላችንም ፍትህ ለሊዲያ ማለት አለብን የእህታችንን ነፍስ ይማርልን።
እግዚአብሔር ያጽናችሁ በጣም ከባድ ሀዘን ነው 🙏💔💔😭😭🇪🇷
Do you have to leave an eritrean flag? why?
May be love from Eritrean @@samlsd9711
@@samlsd9711ምንድነው ችግሩ የኤርትራን ባንዴራ ሰታይ መስቀል ያዬ ሸይጣን የሆንከው 🙏
@@ועח አይገርምህም ኤርትራ ሲያዩ የማቸውል
@@samlsd9711 የኤርትራ ባንዴራ ስላደረገች አንች ምንሽ ተነካ በይ ኤሌትርክ ጨብጪ እኔም ደገምኩልሽ
አጎትማ እንዳንተ ነው ሁለት ቃለመጠይቁን አየሁት ለቤተሰቡ ያለው ጥብቅና ፍቅር ያስታውቃል በዛ ላይ በሳልና ደፋር
😢የገደለ ይገደል ይገደል ይገደልይገደል😢😢😢 ነብስ ይማር
ማን ይሰማናል
Momot yelebetm behiwet kale teqorarto wede asfalt mewtat alebet 😢😢😢😢😢
Yisekel. Yisekel. Yisekel. Yisekel. Yisekel. Yisekel. Yisekel. Yisekel. Yisekel. Yisekel. Yisekel. Yisekel
Yikoraret. Yikoraret. Yikoraret. Yikoraret. Yikoraretyikoraret
Oh that is so sad. esuwan begedelebet menged hememun mayet alebet.
አጎትየው በጣም ግሩም ቃለ መጠይቅ ነው ያረገው የወጀል መቅጫ ህጉ ይሻሻልልን
ባጣም በሳል
ይከብዳል ምን ቃል ያፅናናችሁአል ፈጣሪ መፅናናቱን ይላክላችሁ 😭😭😭
ዘመዶቼ፣ መለያየታችንን መበታተናችንን ትተን ኡኡ ብለን ከልብ እግዚአብሔርን ብንለምን ይሔ ሁሉ ነገር አይመጣብንም ነበር፣ እግዚአብሔርን ይቅር በለን ብለን ኡኡ በልን ከልብ እንለምነው፣ የኛ መለያየት ይሔ ሁሉ ግፍ መጣብን😢😢😢
Amen Egizabher Yeker Yebelen 😢😢😢
ውይ እናትሽ እንዴት ሆና ይሆን ምንስ ቃላት ይገኛል ለእናትሽ የሚያፅናናት
Arfalch eko
Mni 😢😢@@Ruki661
አንድ ልጇን ተስፋዋን የመኖር እቅዱአን አድሜዋን ነጠቃት
😢😢😢@@Ruki661
@@Ruki661እናትዋ በህይወት አለች አልሞተችም ያረፉ የእናትዋ እናት ናቸው በሌላ ቻናል በአንድ ቪድዮ አይቸ ነበር።
እፍ በጣም ሚያመው ደሞ ለእናቷ አንድ ልጅ ውይ የኔ እህት ነብስሽን በአፀድ ገነት ያኑርው 😢😢😢እባካቹ የኢትዮጵያ ወንዶች አብሮ መኖር ካልፈለጋቹ በሰላም መለያየት አለ እር እግዚአብሔር ፍሩ ሴት እህት እናት ልጅ ናት እንዲ ጭካኔ በተሞላበት አትግደሉን አሁን አሁንማ ወይኔ 😢😢😢
በእውነት በጣም ልብይሰብራል 😢😢😢😢😢😢 እግዚአብሔር ያፅናቹ ፍት ፍት በአሰቃቄ ሁኔታ ለተገደለች እህታችን ለሊዲያ😢😢😢😢😢
ልብየሚሰብርነዉ ጌታመፅናናትን ይስጣችሁአዘኩ ጌታሆይ እባክ በምድራችን ጣልቃግባ
ትሁትም ባትሆን መገደል የለባትም ማንም ሰዉ የማንንም ህይወት የመንጠቅ መብት የለዉም 😡😡😡‼️‼️‼️‼️
Tikkl 😭😭😭
Absolutely right
በጣም ያሣዝናል እግዚአብሔር ያፅናቹ ምን ማለት ይቻላል ። ፍትህ ፍትህ ለሊዲያ እና ቤተሰቦቿ
ፍትህ በአሰቃቂ ሁኔታ ለሞተችው እህታችን ሊዲያ
ኘፐፐ ፐ ዐ
@@negedelemma7021 betekkel yasazenal
የፍትሕ ያለ ፍትሕ ወዴት ነሽ ልጆቻችን ተሰቃዬ ወንዱ ሕሊና አጣ ።
ምን ቃል አለኝ አቤት ፈጣሪ ሆይ በአገራችን የሚሰማው ሴጣናዊ ስራ ማለቂያው መቼ ይሆን?
ውይ ልጀ እግዚኣብሄር ነብስሽ በገነት ያኑረው የኔ ቆንጆ ቤተሰቦችዋ እንደው እግዚኣብሄር ያጽናችሁ ከባድ ነው ግን ምን ይባላል 😭😭😭😭😭ጓለይ ማዓረይ ጽብቕቲ 💔💔💔💔💔💔💔🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
የወንዱን ለቅሶ እንዲህ መሪር ያደረገው እናት እንዴት ትሆን ጌታ ሆይ የ ኢዮብ አምላክ መፅናናት ለዚህ ቤተሰብ ይሁን ሊዲያ አትመለስም ልባቸው የተሰብረውን ህዝብህን አፅናና አጎትየው አንተም እግዚአብሔር ይጠብቅህ እንዳያስገድሉህ ይቺ አለም ለ ክፉዎች ናት እራስህን ጠብቅ
እኔኮ የስኡዲ ህግ የምወደው በምክንያት ነው ለምን የሀ ከፉ እና የሴጣን ጋደኛ የሆነ ልጅ መግደል ኣለበት አረ ይገደልን 😭😭😭😭😭😭ፍትህ ለልድያ ፍትህ ሉሁልም ሴቶች ፍትህ ፍትህ ፍትህ🙏😭😭😭
ፍትህ ለሄቨን ብለው በሚዲያ ሲቀውጡት የነበሩት ድምፃቸው የለም። ምክንያቱም የሚያወግዙት ግፍን አይደለም ። የሚያወግዙት ማህበረሰብን ነው። ቦታ መርጠው ፖለቲካዉ ለቅሶ ነው የሚያለቅሱት። ይህ ግፍ ለተፈፀመባችሁ ቤተሰቦች እግዚአብሄር መፅናናትን ይስጣችሁ። ህግ ቢኖር የሱንም ዓይን በህይወት እያለ አውጥቶ ህመሙ የት ድረስ እንደሆነ እንዲረዳው ማድረግ ነበር። እህቶቻችንን ፣ህፃናትን እየገደለብን ያለው ህጉ ነው። እመብርሀን ሀዘናችሁም ታቅልላችሁ😢😢😢
@@rozaaregawi2247enante degimo zelachihu zer li meche b gilis worana new
በጣም ጥሩ ነበር አውነት ያማል ሳትሞት ምን ያህል አንዳሰቃያት ኣሰብኩት😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ትክክል። ይህ አረመኔ በህዝብ ፊት መገደል አለበት።
የሳኡዲ ሚባል ህግ የለም አላህ የሰማይና የምድር የፍጥረታት ሁሉ ፈጣሪ ብቸኛዉ ጌታ ምድር ትተዳደርበት ያለዉ ህግ ነዉ እኛ ሙሰሊሞች ወደን ተቀበልን ሌላዉ ፈጣሪንም ፍርዱንም ከዳ ሀቁ ያ ነዉ።
እግዞ ማረነ ክርስቶስ እግዚአብሔር ያፅናችሁ የእሕታች ነፋስ ይማር ያማማልል 😢😢😢😢😢
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሊዲያ ወጣትነቷን ሳጠግብ በግፍ ለተገደለችው😢😢😢
በጣም በጣም በጣም የሚያሳዝን ልብ የሚሰብር እናቷን እግዚአብሔር መፅናናቱን ብርታቱን ይስጣቸው
እግዚአብሔር ያፅናችሁ😢😢😢😢😢😢😢
እግዚአብሔር ያፅናችሁ ሌላ ምን ይባላል ነፍስዋን በገነት ያኑርልን እግዚአብሔር ሆይ አረ በቃ በለን።
ነፍስሽን ይማረው እህቴ 😢ላዘኑ ሁሉ እመብርሀን ሀዘናችሁን ቅልል ታድርግላችሁ ወገኖቼ!!!
አምላከ ያጽናችሁ 😢
ኢትዮጵያ ውስጥ ምን እየተካሄደ ነው ወገን በየቦታው የሴቶች ሞት የኔ ሙሽራ እግዚአብሔር ነብስሽን በአጸደ ገነት ያርኑርሽ ቤተሰብ እግዚአብሔር ያጽናናችሁ ኡፍ ምን ጉድ ነው 💔
😒ምንም ጥያቄ የለም ለ ሴጣን ግብር ነው የሚአደርጉት ሴቶች ብቻ አደሉም 😒እጽንም በ ባለፍው ጥናት አልስማክም ግማሽ የ ኢትዮጵያ ህዝብ ግባሪ ነው 😒😒
እረ ምን ጉድ ነው ዘንድሮ የመጣብን? እስከመቼ ከንፈር እየመጠጥን 😭😭😭
ውይ እናትሽ እንዴት ሆና ይሆን ምን ቃልስ ያፅናናት ይሆን😢😢😢ብቻ እግዚአብሔር አምላክ ፅናቱን ይስጣችሁ🙏
እግዚአብሔር ያፅናችው ልብ ይሰብል😢😢😢😢😢
ምን ቃል እንደሚያፀናችሁአላቅም😢😢😢ብቻእግዚአብሔር አምላክ ፅናቱንይስጣች ሁ🙏
የኔ ቆንጆ:ነፍስሽን: አባቴ መድሀንያለም: ይማርልን: የገነት ሙሽራ ያርግሽ:: ለዘላለም::💔💔💔
እግዚአብሔር ያፅናችሁ በጣም ታሳዝናለች
ፍትሀዊው አላህ ብቻ ነው መፍረድ አልችልም ብቻ ፈጣሪ ያፅናችሁ እናተን😢
መፅናናት ከእግዚአብሔር ነው ! እግዚአብሔር መፅናናቱን ይስጣችሁ! እሷንም ነብሷን በአፀደ ገነት ያኑረው!!!
😭😭ምን አይነት ጉድ ነው 😢ምንሰማው ፈጣሪዬ እባክህ ለግፈኞቸ ለገዳዬች አሳልፈህ አትስጠን😢ፅናቱ ይስጣቹ ያማል 😭
ለመላው ቤተሰብ ፈጣሪ መፅናናትን ያድላችሁ የሟችን ነፍስ በአፀደገነት ያኑርልን
ፍርድ ከፈጣሪ ነው እንዲህ አይነት ሰይጣናዊ ተግባር የሚፈጽሙ ወንዶችን
ፈጣሪ ከምድረ ገጽ ያጥፋልን፡፡
እግዚአብሔርም ያጽናችሁ በጣም ከባድ ነው ።
ልዑል እግዚአብሔር ፅናት ይስጣቹ ከባድነው ባመኑት መከዳት ለእህታች ነብስይማር ❤❤ አይዞን አስተዋይቤተሰብናቹ
የኔ ሚስኪን😢😢 ስታሳዝን ሙሽረዋ ደስታዋን ሳጨርስ😢 ነብስ ይማር ሁሌ ለቅሶ
ህያው ኣምላኽ ንመላእ ቤተሰብ፡ጽንዓት ይሃብኩም። ንሃፍትና መርዓት ኣብታ ዘይትሓልፍ መግስቱ ይቀበላ።
ፍትህፍትህለህታችን
በጣም የሚያሳዝን ነው ነፍሷን በገነት ትረፍ ፈጣሪ ፅናቱን ይስጣችሁ ምን ፍትህ አለ ብላቹ ነው አገራችን ውስጥ ፍትህ ከእግዚአብሔር ነው የስንት እህቶቻችን ደም በከንቱ ፈሶዋል እስካሁን ፍትህ አልተገኘም
The uncle is very smart
እግዚአብሔር ያፅናቹ የልጅ ሀዘን ከባድ ነዉ እመቤቴማርያም ታፅናናቹ
Sad story! ግን እኮ መሲ ልባችን ተስባብሮ አልቋል በየቀኑ እኮነው ወገኖችሽ በድሮን በአስቃቂ ግፍ የሚጨፈጨፉት.... ባደባባይ ወጥቶ ልቤ ተስብሯል ባይባልም በህሊናችን እናስታውሳቸው!
ጽንአት ይሀብኩም ህዝቢ ክልተአውላእሎ ጀግና መስተውአሊ እዩ ነዙ ቆልአ እዙይ እስራት እንተይኮነ አይኒ ሀፍትና ከምዘውጸኦ አይኑ ወጺኡ አብ ኡደባባይ ክስቀል አለው ኩሌና ደቂ ክልተአውላእሎ በብዘለና አቅሚ ተዋጺእና ሞት ንክፍረዶ ብሀደ እድ ንላአል ሞት ሊድያ ሀፍትና ሞትና እዩ አይን ሊድያ አይንና እዩ አጽሚ ሊድያ አጽምና እዩ ንምንታይ አብ ተወሊዳ ዝኡበየትሉ ቦታ እሞ መርአት እሞ አብቅድሚ ስድራአ እዙይ እንትፍጸም ንሊድያ እንተይኮነ ቀሊሉዋ ንህዝቢ ክልተአውላእሎ እዩ ቀቲሉ ተስእ ውቅሮታይ ተስእ አጉላአታይ ተስእ እንዴአብሀ አጽቤሀ ተስእ ገርአልታ ተስእ ነጋሺ ተስእ ደንጎለወታይ ተስእ አዲአርባአ ተስፋ አዲ መስቀል ተስእ ሀበስ ተስእ እንጌለ ተስእ አጽበደራ ተስእ ፍረወይኒ ድጉመታይ አታ ተስእ ኩልካ ሊድያ ሀንቲ እንተይኮነ ቁቲሉዋ ድፍን ክልተአውሌእሎ እዩ ቀቲሉና ንተስእ ንተስእ ንተስእ ፍትሂ ንሊድያ ሀፍትና ፍትሂ ንሊድያ ሀፍትና ፍትሂ ንሊድያ ሀፍትና
ቃላት አጣሁኝ የሰዉ ደም የሚጠጣ አጋንት ፈጣሪ ይገስፅዉ
እግዚኦመሀርነ ክርስቶስ አቤቱማረን እህ፣😭😭😭😭
ወየው እናትየው ምን ያፅናናት ይሆን😢😢😢 እግዚአብሔር አምላክ ፅናቱን ብርታቱን ይስጣቹ😢😢😢
እረ እንዴት መፅናናት ይቻላል እግዚአብሔር ይድረስላት ለእናቷ እባካችሁ ለእናቷ አተንገሩ
ይህንን ቤተሰብ እግዚአብሔር መፅናናትን ይስጣቸው በጣም ከባድ ነው ምንም አይነት ቃላት የለም ፍትህ ለሊድያ እና እንደ እሷ በግፍ ለተገደሉ ወገኖቻችን በሙሉ ሊድያ ነፍስሽ በሰላም ትረፍ
አረ እንስሳ እንኳን ይተዛዘናል አሁንማ የኛ ህዝብ ምን እንደነካው ፈጣሪ ይወቀው እግዚኦኦኦኦ
ፈጣሪ ያፅናቹ
ይሄ ሰይጣናዊነት ነው እንስሳ ካልነኩት አይነካም !!
እግዚኦ ማሀረነ ክርስቶስ
አቤቱ ማረን ይቆር በለን
እግዚአብሔር ያፅናችሁ
መጀመሪያ ፈጣሪ ያፅናችሁ እላለሁ ቃላት .., ባያፅናናችሁም .. ለ መላው ቤተስቦችዋ .. ጉዋደኞችዋም
አጎትዋ ግን ድንቅ.. የበስለ ስው አስተሳስቡ ይባረክ ::
እንደ አረብ ሀገር የገደለ ቢገደልስ ኢትዮጵያ ውስጥ ::
የስረቀም እጁ ቢቆረጥ ::
ነፍስ ይማር :: 🥲🥲🥲💔💔💔
ፅናቱን ይስጣችሁ እጅግ ልብ ሰባሪ ነዉ እናቷንም በተለይ ፈጣሪ ልቧን ያፅናዉ 😢😢😢
ፈጣሪ የፅንዕኩም !!!
ፈጣሪ የፅንዕኩም !!!
ፈጣሪ የፅንዕኩም !!!
እምበር እዝስ ንፀላኢካ እኳ ኣይትምነዮን!!!
እግዚኣብሄር ኣምላክ ያጽናችሁ👏👏👏
አክስትዋ በጣም ይመሳሰላሉ!!! አይዞሽ እህቴ በርች እሱ ሳይፈረድበት አንተኛም አንተኛም መሰቀል አለበት!!! እባካችሁ እባካችሁ የመንግስት ያለህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ!!!! የኡቁሮ ፖሊስ ገንዘብ ገንዘብ ገንዘብ ገንዘብ ኮራብሽን ምን ይደረጋል!!!
እግዚሀብሄር ያፅናችሁ ከባድ ነዉ
እግዚያብሔር ያጽናችሁ ሁላችሁም በጣም ልብ ይሰብራል።
መርዓተይ😢😢😢 ነፍስኺ ኣብ ኣፀደ ገነት ትዕረፍ💔💔
ንስድራቤት ፈጣሪ ኣምላኽ ፅንዓት ይሃብኩም። ፍትሒ ንሊድያ ፍትሒ ንሊድያ.....
😭😭😭😭😭በጣም ያማል ከምኑ አውሬ ጋር አገናኛት እይይይይይ ከልብ የማይጠፋ ስብራት እግዚአብሔር ይበቀልልሺ እግዚአብሔር ነብስሺን ይማረው ለሚስኪኗ እናትሺ ለወዳጂ ዘመዶችሺ እግዚአብሔር አፅናኙን መልአክ ይላክላቸው ፍትህ ፍትህ ፍትህ በግፍ ለተገደለችው ለሙሺራዋ ሊዲያ 😭😭😭😭😭
ቃላት የለኝም እግዚአብሔር ነፍሷን ይማር ሚስኪን ምን ይባላል ለናቷም ለሁሉም ቤተሰቦች እግዚአብሔር ጽናቱን ይስጣቸው 🤲
የኔ እናት ሥቃይሽን አሠብኩት ያማል ነብሥሽን ይማርው ለናንተም መፅናናትን ይሥጣችሁ😢😢😢😢😢😢😢😢
Enem asbkut yamal 💔💔💔
እግዚአብሔር ያጽናችሁ ያማል ማርያምን
ፅናቱን ይስጣችሁ በጣም ያማል
እግዚአብሔር ያፅናችሁ ወገኖቸ
ኡፍፍ ያማል 😭😭 እግዚአብሔር በቅዱሳን እቅፍ ያኑርሽ። እናንተንም እግዚአብሔር መጽናናትን ያድላችሁ። አጎቷ የሚደነቅ ብስለት ነው ያለው
ምንም እንደሚባል የኢትዮጵያ ፍትህ ነገር አላቅም የገደለ ይገደል የእናትን አንጄት የቆረጠ አንገቱ ይቆረጥ ሌላ ምንም ማለባበስ የለም በእውነት የሊዲያን ታሪክ ስሰማ ለሁለተኛ ጊዜ ነው ግን ሁለቴም አነባሁ
ፈጣሪ ጽናቱን ይስጣችሁ አሟሟቷ በጣም ዘጋነኝ ነዉ ይሄ የሞት ፍርድ ያንሰዋል ግን ፈራጅ እግዙህአብሔር ብቻ ነዉ😭😭😭😭
ፈጣሪ ያፅናቹህ 😢😢
በጣም ነው የሚያመው የድሜ ልክ እሳት ነው ወይኔ እታለምዬ ይብላኝ ለእናቷ እንኳን ለወለዳት ላየአት ምታዝን ወጣት ልጅ ናት አይዟችሁ መፅናናትን ይስጣችው ግን በጣም ነው የሳዘነችኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ኧረ ወገን ምን አይነት የጭካኔና የእርኩሰት መንፈስ ነው የወረደው 😡
ፈጣሪ ፅናት ያላብሳችሁ 💔🖤💔
መጀመሪያ መልካም መሪ ያምጣልንና ፍትህ እንጠብቃለን
እግዚአብሔር ያፅናችሁ 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር አምላክ መጽናናቱን ይስጣችሁ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለልዲያ 😢😢😢😢
ፈጣሪ ያፅናችሁ ፈጣሪ የሚያፅናና መላክ ይላክላችሁ
እግዞ
በስማም እግዛብሄር ያጥናችሁ
እግዚአብሔር ያፅናችሁ
😢😢😢 betam azinalehu min libel wiy Egziabher yaberitachhu
በጣም ያማል!!! ባይሰማው ይሻለኝ ነበር ? ምንዓይነት ጭካኔነው?
ኣምላኽ ምጽንናዕ የውርደልኩም፡ ሕዘንኩም የቕልለልኩም። ካብ ኰነ ዝግበር የለን ንሓድሕድኩም ተጸናንዑ። ንሳ ሓንሳብ ከይዳእያ ፡ንሕና ኢና ሕጂ ናብኣ ንኸይድ ። ድጊመ ጽንዓት ይሃብኩም!!!!!!!
እግዚኦ አምላኬ😢
Eye for an eye! Justice for Lidya 💔
ኡፍፍፍፍፍ ምን ቃላት ያጽናናቸዋል እግዝአብሔር አብ ገነቱ ይቀበልኪ 💔💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭
ወይኔ ከሞታ አሟሟታ ያሳዝናል
እግዚአብሔር ይፈረድበት
ለመላው ቤተሰብ መፅናናትን እመኛለሁ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሙሽሪት ሊድያ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ቃል አጣው እናቴ አግዚአብሔር ያፅናሸ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
እግዚዮ ማረን ክርስቶስ! የ ሰዉ ልጅ ሰዉነቱ ጠፍቷል
አምላክ ያፅናችሁ ነብሷን በአፀደ ገነት ያኑራት !!! ምን ይባላል ይሄ????
እግዚኦ ጌታ ሆይ 😢😢😢
Oh it’s very sad, Cheru Egeziabher tsenatun yestachu. Feteh le ehetachen weye 😢
ፍትህ ለሊድያ ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ለኢትዮጵያ ሴቶች በሀሳቤ የምትስ ማሙ ላይክ አድርጉኝ
እናት ምን ቃል ያፅናናታል ፍትህ
😢😢😢😢😢😢😢 ኡፍፍፍ ታመምን እኮ ህመማችን በዛ
ፍትህ ፍትህ ፍትህ
ወይኔ ወይኔ እህቴን😢😢 የጭካኔ ጥግ አቤቱ ይቅር በለን እረ ኡኡኡኡ የድንግል ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ መፅናናትን ይስጣችው
ውይ የኔ እናት 😢😢
ነብስ ይማር እግዚአብሔር ያፅናችሑ
Her uncle well matured....ayzuachu wegenich😢
እግዛቤር ያፅናቹ ፋትህ ለሊዲያ ፋትህ ፋትህ ፋትህ ፋትህ ፋትህ ለህታችን
በሬ ካራጁ የሚባለው እንደዚህ ነው ጌታ ይገስፀው ሰው በላ መንፈስ ነፍሷ በሰላም ትረፍ