Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
በጣም መልካም ሰው ነህ የሚያውቁትን እንደማካፈል ያለ ለጋስነት የለም እና መሰግናለን
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው የሰጠኸን ደግሞ ስለ አውቶማቲክ ልብስ ማጠቢያ ማሽን ብታሳየን ደስ ይለናል
Selam wendmeRefrigerator dmts alew gn ayakezekzm ena balemoya aytot gaz blo ke 1dm 2te gaz temoltwal gn ayakezekzm ena endtaylgn felge neber
Evaporator
thank you very match , i will ask you that how match money is required to fill refrigerator gases
1500 birr only
ተባረክ ብሮ🙏🙏🙏🇪🇹👍
እመስግናለን ቢሮ የውስጡን እሳየን እበክ!
❤❤❤❤❤❤አባክህ ሰልክህን ስጠን
Telegeram funx tech
በተጣም ደስ ይላል ለቀጣይ የፍሪጅ ሞተር ለመቀየር የሞተር ኮዶችን እንዴት እንለያለን
ሰላም ወንድሜ እንኳን ደህና መጣህ ።።evaporater ላይ linkage ካለ እንዴት እንዴት modefic አድርገን እንደምንጠቀልል ብታሳየን
eshi aderegalehu
እባክህን ፊሪጁ ውስጠኛው መቡራት ምን ሲሆን ነው የሚጠፉው
❤❤❤
በጣም ጥሩ ነዉ በርታ ወንድሜ
በጣም ጥሩ ነው ፡፡፡ ፍርጅ ከዛው 8 ወር ሊሆነው ነው ግን አሁን እያቀዘቀዘልኝ አይደለም ሞተሩ ይሰራል ለላ ምንድነው ችግሩ የማያቀዘቅዝበት
Gas
ኮፐር መጠቅለል የምን ችግር ነው
Selam bro frigechen dimts alew gn ayakezkzem mjemerya yetachegnaw makezkez akome ከዛም የ በረዶ መስሪያውም ማቀዝቀዝ አቆመ ምድንነው ሚአስፈልገው ለጥገና ስንት ብር ያስፈልገዋል
ጋዝ መሞላት አለበት ዋጋ 1000 እስከ 1500
@@funxtech ሰልክ ሰጠኝ አስኪ የሚሞላ ጋዙን
@@henokasmamaw6963 yet hager new
@@funxtech አዲስ አበባ ፈረንሳይ ለጋስዖን
በጣም ይደንቃል ወንድሜ ብዙ ተምሬብሃለሁ። ቤት ውስጥ የለህም ነበር እናም መብራት ለአንድ አስራ ሁለት ቀን ተቋርጦ ስለነበር ፍርጁ እንዳለ ውሃው ሁሉ ወርዶ ፣ ሽትት ብሎ ጠበቀኝ ከዚያም ውስጡን አጽድቼ ሶኬት ሰክቼ ባየው ድምጽ አለው ነገር ግን ከላይ ውሃ ያንጠባጥባል ፣ ከታች ፈጽሞ አይሰራም ። ባለማወቅ አስር ጊዜ ሶኬት ስሰካ ስነቅል ነበር። በመጨረሻም አንድ ግብፃዊ ፍፊጅ ሰሪ ጠርቼ ባሳየው ከኋላ ብረቱ ሃዲዱ አይሞቅም ይሄ ማለት ጋዝ ያስፈልገዋል እናም 500 pound ክፈይ ሲለኝ በል ሂድ አንተ ሰውዬ እናንተ ግብፃውያን ብር ትወዳላችሁ እኛን ስታዩ ሃብታም ነው የምንመስላችሁ ብዬ በልቤ እንዳይሸውደኝ ፈርቼ አሰናበትኩት ።አሁን ያንተን channel ከፍቼ በራሴ ቋንቋ ስሰማህ ስህተቴን በትክክል ካንተ ተማርኩብህ ። በዚያ ላይ ውስጡ ተልጧል ወንድሜ ! ጋዙ እሽ ይሞላል ውስጡ የተላጠውን በየዳል ወይ ? ይሄንን ንገረኝ እንዳይሸውደኝ ቆሜ ይሄን ይሄን ስራ እንድለው ከውስጥ የተላጠው የሚበየድበት ዘዴ ካለ ንገረኝና እነግረዋለሁ።
ጋዝ ካስተነፈሰ ይበየዳል አልያ ዝምብሉ ሊሰራ ይችላል
ሪሌይ እና ስታርተር ካልሠራ ወይም ከሁለት አንዱ የማይሠራ ከሆነ ሞተሩ ድምጽ ይሠጣል ወይ?
Frij aynekelem malet fix mehon alebet?
Awo erasu yatefal yelekusal
Amesegnalehu
Bro r134a gas new ena r600a bitekem chigralew inde bro
Awo
ፍሪጅ ጥገና መመማር እፈልጋለሁ ልታስተምረኝ ትችላህ?
yechalale
normal frige ላይ ኢቫፖሬተር ሊኬጅ አርጎ ሲበላሽ ብይድ አይዝም ሌላ መፍትሄው አለው
ኮፐር መጠቅለል
አረፍርጅ ድምፅ አለው ግን አያቀዘቅዝም አሰታክ ያረጋል ይሉኛል ግን አሁንም አይሰራም ወድሜ
Over load
👏😮👏😮👏
የኔ ፍሪጅ ይሄው ራሱ ነው ውሃው ግን ወደጭ እየፈሰሰብኝ ተቸግሬያለው መፍትሄ ካለህ ፕሊስ
Ke jereba moteru lay materakmiya alew molto kehon chuk argi
@@funxtech አልሞላም ወደዛም አይሄድም ከፊትለፊት በበሩ በኩል ነው ወደውጭ የሚፈሰው
አድሬሳችሁ የት ነው አጭር ኮርስ ትሰጣላችሁ
Bekerebu
በረዶ ሳስለቅቅ ተበሳብኝ ምን ላድርግ
ኮንደንሰር አስጠቅልል ሞደፊክ
እባክ ስልክህን
Telegeram @Funxtech belesh gebi
betam beredo eysera yale firege ale mindin new chigru
Adis new?
የፍሪጅ የታችኛው አያቀዘቅዝሞ LG ነው ምንድነው ችግሩ ብሮ
ruclips.net/video/1a25RYyx0n4/видео.htmlበዚህ ቪዲዩ መሰረት ቸክ አድርግ ካልሆነጋዝ ይሞላ
ዉሀ እታችኛው ክፍል ላይ በጣም ይፈሳል ምንድነው ችግሩ? ፍርጁ ሳም ሰንግ ነው
Ke jerba check argiw ye weha materakemiyaw molto nw
ጋዝ ስንሞላ ሰዓት አጠቃቀም እንዴት ነው
30+
የኔፍሪጅጋዙንበበረዱቤትትስእያለይወጣልምንማድረግይሻላሌ
Frije tebelashito gaz new bilo gazim temola ke 3 wer behuala ahunim makezkez akome ande yetemolaw gaz lesint gize new yemiyagelgilew
Gas linkage kelelew ayalekem aleyam soketu yemenekel kehone new soketun seketeh beyedun chek areg nefase kalew yebeyed
NAmesgenlena
በጣም ተመሪበሀለው እና ፍሪጁ ራሶ ሲሆን በላይኛው አናቱ ላይ መርፌ ቀደዳ ሊኬጅ አለው ሳየው አሉሚኒየም ሲስ ነው በኡሁ ኘላሰ መዝጋት ይቻላል ወይ
ጋዝ ለመውጣት ትንሽነገር ነው የሚበቃው ምናልባት ኢፖክሲ ይሻላል
ከላይ ይሰራል ከታችግን አያቀዘቅዝም ምን ላድርግ?
Mene Fergie new?
እደ ፊሪጅ ደሞ ጋዝ ይሞላል እደ አላቅም ነበር
Yet hager
በጣም መልካም ሰው ነህ የሚያውቁትን እንደማካፈል ያለ ለጋስነት የለም እና መሰግናለን
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው የሰጠኸን ደግሞ ስለ አውቶማቲክ ልብስ ማጠቢያ ማሽን ብታሳየን ደስ ይለናል
Selam wendme
Refrigerator dmts alew gn ayakezekzm ena balemoya aytot gaz blo ke 1dm 2te gaz temoltwal gn ayakezekzm ena endtaylgn felge neber
Evaporator
thank you very match , i will ask you that how match money is required to fill refrigerator gases
1500 birr only
ተባረክ ብሮ🙏🙏🙏🇪🇹👍
እመስግናለን ቢሮ የውስጡን እሳየን እበክ!
❤❤❤❤❤❤አባክህ ሰልክህን ስጠን
Telegeram funx tech
በተጣም ደስ ይላል
ለቀጣይ የፍሪጅ ሞተር ለመቀየር የሞተር ኮዶችን እንዴት እንለያለን
ሰላም ወንድሜ እንኳን ደህና መጣህ ።።evaporater ላይ linkage ካለ እንዴት እንዴት modefic አድርገን እንደምንጠቀልል ብታሳየን
eshi aderegalehu
እባክህን ፊሪጁ ውስጠኛው መቡራት ምን ሲሆን ነው የሚጠፉው
❤❤❤
በጣም ጥሩ ነዉ በርታ ወንድሜ
በጣም ጥሩ ነው ፡፡፡ ፍርጅ ከዛው 8 ወር ሊሆነው ነው ግን አሁን እያቀዘቀዘልኝ አይደለም ሞተሩ ይሰራል ለላ ምንድነው ችግሩ የማያቀዘቅዝበት
Gas
ኮፐር መጠቅለል የምን ችግር ነው
Selam bro frigechen dimts alew gn ayakezkzem mjemerya yetachegnaw makezkez akome ከዛም የ በረዶ መስሪያውም ማቀዝቀዝ አቆመ ምድንነው ሚአስፈልገው ለጥገና ስንት ብር ያስፈልገዋል
ጋዝ መሞላት አለበት ዋጋ 1000 እስከ 1500
@@funxtech ሰልክ ሰጠኝ አስኪ የሚሞላ ጋዙን
@@henokasmamaw6963 yet hager new
@@funxtech አዲስ አበባ ፈረንሳይ ለጋስዖን
በጣም ይደንቃል ወንድሜ ብዙ ተምሬብሃለሁ። ቤት ውስጥ የለህም ነበር እናም መብራት ለአንድ አስራ ሁለት ቀን ተቋርጦ ስለነበር ፍርጁ እንዳለ ውሃው ሁሉ ወርዶ ፣ ሽትት ብሎ ጠበቀኝ ከዚያም ውስጡን አጽድቼ ሶኬት ሰክቼ ባየው ድምጽ አለው ነገር ግን ከላይ ውሃ ያንጠባጥባል ፣ ከታች ፈጽሞ አይሰራም ። ባለማወቅ አስር ጊዜ ሶኬት ስሰካ ስነቅል ነበር። በመጨረሻም አንድ ግብፃዊ ፍፊጅ ሰሪ ጠርቼ ባሳየው ከኋላ ብረቱ ሃዲዱ አይሞቅም ይሄ ማለት ጋዝ ያስፈልገዋል እናም 500 pound ክፈይ ሲለኝ በል ሂድ አንተ ሰውዬ እናንተ ግብፃውያን ብር ትወዳላችሁ እኛን ስታዩ ሃብታም ነው የምንመስላችሁ ብዬ በልቤ እንዳይሸውደኝ ፈርቼ አሰናበትኩት ።
አሁን ያንተን channel ከፍቼ በራሴ ቋንቋ ስሰማህ ስህተቴን በትክክል ካንተ ተማርኩብህ ። በዚያ ላይ ውስጡ ተልጧል ወንድሜ ! ጋዙ እሽ ይሞላል ውስጡ የተላጠውን በየዳል ወይ ? ይሄንን ንገረኝ እንዳይሸውደኝ ቆሜ ይሄን ይሄን ስራ እንድለው ከውስጥ የተላጠው የሚበየድበት ዘዴ ካለ ንገረኝና እነግረዋለሁ።
ጋዝ ካስተነፈሰ ይበየዳል አልያ ዝምብሉ ሊሰራ ይችላል
ሪሌይ እና ስታርተር ካልሠራ ወይም ከሁለት አንዱ የማይሠራ ከሆነ ሞተሩ ድምጽ ይሠጣል ወይ?
Frij aynekelem malet fix mehon alebet?
Awo erasu yatefal yelekusal
Amesegnalehu
Bro r134a gas new ena r600a bitekem chigralew inde bro
Awo
ፍሪጅ ጥገና መመማር እፈልጋለሁ ልታስተምረኝ ትችላህ?
yechalale
normal frige ላይ ኢቫፖሬተር ሊኬጅ አርጎ ሲበላሽ ብይድ አይዝም ሌላ መፍትሄው አለው
ኮፐር መጠቅለል
አረፍርጅ ድምፅ አለው ግን አያቀዘቅዝም አሰታክ ያረጋል ይሉኛል ግን አሁንም አይሰራም ወድሜ
Over load
👏😮👏😮👏
የኔ ፍሪጅ ይሄው ራሱ ነው ውሃው ግን ወደጭ እየፈሰሰብኝ ተቸግሬያለው መፍትሄ ካለህ ፕሊስ
Ke jereba moteru lay materakmiya alew molto kehon chuk argi
@@funxtech አልሞላም ወደዛም አይሄድም ከፊትለፊት በበሩ በኩል ነው ወደውጭ የሚፈሰው
አድሬሳችሁ የት ነው አጭር ኮርስ ትሰጣላችሁ
Bekerebu
በረዶ ሳስለቅቅ ተበሳብኝ ምን ላድርግ
ኮንደንሰር አስጠቅልል ሞደፊክ
እባክ ስልክህን
Telegeram
@Funxtech belesh gebi
betam beredo eysera yale firege ale mindin new chigru
Adis new?
የፍሪጅ የታችኛው አያቀዘቅዝሞ LG ነው ምንድነው ችግሩ ብሮ
ruclips.net/video/1a25RYyx0n4/видео.html
በዚህ ቪዲዩ መሰረት ቸክ አድርግ ካልሆነ
ጋዝ ይሞላ