How do you know if a fridge is faulty? ፍሪጅ መስራቱን እንዴት ቼክ እናረጋለን?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 дек 2024

Комментарии • 159

  • @alexbayou-ou6wh
    @alexbayou-ou6wh Год назад +7

    ጎበዝ ፈንትሽ እኔም እንደ አንተ ፍሪጅ እጠግናለሁ ከቻልክ ትልቅ ወርክ ሾፕ ቢኖረንና ሥልጠና ብንሠጥ በጣም ደሥ ይለኛል። የምታሥተላልፋቸውን መልክቶች አያቸዋለሁ በጣም ጎበዝ ነህ እንደ ባለሞያ ሥገመግምህ ጎበዝ ነህ በጣም በርታ ፈንትሽ

  • @SurafelAdugna-xr5ij
    @SurafelAdugna-xr5ij 6 месяцев назад +2

    ወንድሜ በርታ ስለ board system fridge አንዳንድ ነገር በለን እስኪ

  • @kedirshemengo
    @kedirshemengo 10 месяцев назад

    አሪፍ ማብራሪያ ነው ወንድሜ በርታ

    • @funxtech
      @funxtech  10 месяцев назад

      Amesegenalehu

  • @Bati_Dish_Receiver
    @Bati_Dish_Receiver 7 месяцев назад

    በርታ ወንድሜ! አሪፍ ገለጻ ነው።👍👍👍👍

  • @ማሜአሊ
    @ማሜአሊ 2 года назад +2

    በጣም አሪፍ ነው ትምህርት እፈልጋለሁ ሰልክ ብንለዋዎጥ

  • @yosefwoldeysus7424
    @yosefwoldeysus7424 2 года назад +3

    በጣም ጥሩ በርታ ትምህርት ነው ወንድማችን በርታ

  • @AbityTagese
    @AbityTagese 6 месяцев назад

    ጎበዝ ወንድሜ አመሰግናለው የመማር ፍላጎት አለኝ

  • @TeketelAbebe-j4t
    @TeketelAbebe-j4t 9 месяцев назад

    ጥሩ አስተማሪ ነህ በርታ

  • @shemelisbejiga3885
    @shemelisbejiga3885 Год назад

    Excellent performance! please keep forward

  • @samuealkebede9842
    @samuealkebede9842 Год назад

    በጣም እናመሰግናለን ቀጥልበት

  • @yohanistaye-m6x
    @yohanistaye-m6x 10 месяцев назад

    thank u ❤የሁስጡን post አርግልን

  • @mentesnotassefa2226
    @mentesnotassefa2226 Год назад +1

    deep freezer betan koyetow nw frrez yeniydergew beteneshu 3-5 sat yikoyal chegeru mend nw?

  • @Hemen83
    @Hemen83 2 года назад +1

    ሰላም በወጭ በኩል በጣም ይግላል
    እንደገና ደግሞ መብራት አለው የማቀዝቀዝ
    ስራውን አቁሞል?

  • @yohanistaye-m6x
    @yohanistaye-m6x 10 месяцев назад +1

    የውስጡን post አርግልኝ!!

  • @getinetgaroma5289
    @getinetgaroma5289 4 месяца назад

    Yewust mebrat Ina fun yiseral gin ayakezekizim mikiniatu mind nw?

  • @AdoShemane
    @AdoShemane 9 месяцев назад

    በጣም እናመሰግናለን የፍሪጁ መብረት ያለመብራት ችግር ምን ሊሆን ይችላል

    • @funxtech
      @funxtech  9 месяцев назад

      Ampol sikatel

  • @frezerbirhanu
    @frezerbirhanu 7 месяцев назад

    hi fentesh yegna fridge INDEST new fane seystem yimokal gen ayakezekezem endet chegerun meleyet echelalehu ??

    • @funxtech
      @funxtech  7 месяцев назад

      Fanu mexorune chek areg

  • @SeadaSeid-or7ho
    @SeadaSeid-or7ho Год назад

    በርታ

  • @HayderGetachew
    @HayderGetachew Год назад

    ❤በርታልን

  • @zelalemtekeletsadik6431
    @zelalemtekeletsadik6431 Год назад

    Hey Brother. Do you know where we can get water pressure booster in Addis Ababa

  • @hananysin6123
    @hananysin6123 2 года назад +1

    Men sehone nw kadmsu whe yamehohw

  • @kinfehaile4349
    @kinfehaile4349 7 месяцев назад

    fridge trips breaker when plugged in what is the reason

  • @wasebkl7804
    @wasebkl7804 Год назад

    amesegnalewu betam des yemil video new berta

  • @MahiAnasham
    @MahiAnasham Год назад +1

    overload አናrelyየት አንደሚሸጡና ዋጋቸው ብትነግረን

  • @noahteshale-k7r
    @noahteshale-k7r 7 месяцев назад

    hey how much is the overload

  • @SenaitAsrat-e4l
    @SenaitAsrat-e4l Год назад

    Fregu eysera aykezekezem yemen chger new wendme?

  • @asegidregas8416
    @asegidregas8416 2 года назад

    arif newe gene camera tirate yelhune

  • @wondesennuhamin5198
    @wondesennuhamin5198 2 года назад +1

    በጣም ጥሩ ከቻልክ ሥለ ቴርሞ ሥታት እና ታይመር ቢበላሽ ፋሪጁ ምን ይሆናል (ምን ምልክት ያሣያል) የሪሌ እና ኦቨር ሎድ መጠን(size) እንዴት እንለያለን በተጨማሪም ለመበየጃ የምንጠቀመው ፓውደር ምንለመበየድ ነው የምንጠቀመው በጣም አመሠግናለው

    • @funxtech
      @funxtech  2 года назад +1

      eshi

    • @teophilosese5464
      @teophilosese5464 2 года назад

      ፍርጁ እየሞቀ ላይቱም እየሰራ የማያቀዘቅዘዉ ምን ስሆን ነዉ

    • @funxtech
      @funxtech  2 года назад +1

      @@teophilosese5464moter sebelash weyem gas sialek

  • @abdumohammedawol9170
    @abdumohammedawol9170 9 месяцев назад

    Thank you for all

  • @feteneyoutube
    @feteneyoutube Год назад

    ቪዲዮው በጣም አሪፍ ነው እግዚአብሔር ይስጥልን። ፍሪጅ እየሠራ አላቀዘቅዝም አለኝ ለምን ነው?

    • @feteneyoutube
      @feteneyoutube Год назад

      በደንብ አይታይም በቻልከው መጠን ጥርት ቢል ደስ ይላል ወንድሜ!

    • @funxtech
      @funxtech  Год назад

      Gas

  • @BirhanuGebremichael
    @BirhanuGebremichael Год назад +1

    አአ የፍሪጅ መለዋወጫ ዕቃ የምናገኝበትን አድራሻ ጠቁመን ፋንትሽ

  • @Salimsefa
    @Salimsefa 7 месяцев назад

    ወደድኩህ

  • @ayubabduljelil2553
    @ayubabduljelil2553 2 года назад

    Befit Normal dimts neberew. Ke tilant jemro gn betam kefitegna dimts new miyasemaw motoru. Soketun nekiye tewkut mendnw mikniyatu?

  • @eliashubah5805
    @eliashubah5805 6 месяцев назад

    Thanks

  • @sarahmg1942
    @sarahmg1942 2 года назад

    Yene tiyake 5dekika koyto dimes yelewm ayakezekzim lemindinew tanks lelaw asaychew neber enam be thermometer saytay chigrun mawek ychalal ?

    • @funxtech
      @funxtech  2 года назад

      ቀጭ ብሎ የሚዘጋ ከሆነ ሪሌይ ሲቀየር ይሰራል
      ቴሌግራም @funxtech

    • @sarahmg1942
      @sarahmg1942 2 года назад

      Amesegnalehu wendime

  • @yohanistaye-m6x
    @yohanistaye-m6x 10 месяцев назад +1

    ፍውዝ እንደት ይቀየሪል??

  • @MulugetaAbegaz-yg5zp
    @MulugetaAbegaz-yg5zp 10 месяцев назад +1

    ሞተሩ እየቆየ የተለያየ ድምጽ ይሠማል ።

  • @BernabasFantu
    @BernabasFantu Месяц назад

    በውስጥ በኩል ይጨሳል ለምንድነው ስራልን

  • @fuadjemaal
    @fuadjemaal Год назад

    Best

  • @TigabuTefera-z7n
    @TigabuTefera-z7n Год назад

    ላይቱ ምን ሲሆነው ሚጠፋው ፍሪጁ እየሰራ

  • @Sifantech8565
    @Sifantech8565 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤

  • @TSEHAYNEGASH-l7i
    @TSEHAYNEGASH-l7i 3 месяца назад

    ሳይበላሽ እንዴት እኝተንቀቅ

  • @amanuelgedamu2058
    @amanuelgedamu2058 Год назад

    ቤት ለቤት የምትሰራ ከሆነ እባክህ ፍርጄ ተበላሽቶብኛል አድራሻህን ንገረኝ

  • @bedruseid5960
    @bedruseid5960 2 года назад

    Betam tekami tmrt new ...abakh compressor ga test snaderg terminalochu yetu ga andenekah aytaym na...starter na mn ga new mels laklgn

    • @funxtech
      @funxtech  2 года назад

      Over load ena stareter lay bekerebu adess video yenoral

  • @shemelsnegussie
    @shemelsnegussie 8 месяцев назад

    ፍሪጅ ዉሰጥ ምንም ነገር ከሌለ ብናጠፋዉሰ ሰናጠፋ ከዉሰጥ ነዉ የምናጠፋዉ ወይሰ ሶኬት መንቀል ነዉ ሞተሩሰ የተለያየ ድምፀ ሲያሰማ ማለት ሁል ጊዜ ሳይሆን አንዳንድ ጊዜ ችግር አለዉ ወይሰ ኖርማል ነዉ ሰለማብራሪያህ አመሰግናለሁ

    • @funxtech
      @funxtech  8 месяцев назад

      Batatefaw yemeretal erasu yatefal gen kiterun 1 lay madereg yechalale

  • @AmitiLove-ls1rj
    @AmitiLove-ls1rj Год назад

    የፍሪጅ ዘይተት መወፈር እንዴት መስተካከል ይቻላል

  • @TekabeTeka
    @TekabeTeka 27 дней назад

    ዳይረክት ብጌጤም ችግር አለው ?

    • @funxtech
      @funxtech  26 дней назад

      Aw motor yakatelale

  • @hishamkedir4630
    @hishamkedir4630 Год назад

    እየሰራ ላይቱ ጠፍቷል ምን ሁኖ ነዉ

  • @ShumaQabeta
    @ShumaQabeta Год назад

    ስልክህ አሰዉቀን አንተ ጋ መጥተን በአከል ክፍል ውስጥ መመር እንችለለን ወይ?

  • @nuruEsmaul
    @nuruEsmaul Год назад +1

    ሞተሩ ሲሰራ ቆይቶ ቀጭ ብሎ ይጠፋል
    ቆይቶ ደግሞ ሞተሩ መስራት ይጀምራል
    ይህ ችግር አለው

  • @enelatek2958
    @enelatek2958 2 года назад

    Mejemeriya meterk 00 memtatun chek

  • @yekabaalehegnyekabaalehegn8304
    @yekabaalehegnyekabaalehegn8304 2 года назад

    ስልክህንጻፍልኝ

  • @AbdlmenanMustefa
    @AbdlmenanMustefa 7 месяцев назад

    Bro yet lmar mklkn legsegn

    • @funxtech
      @funxtech  7 месяцев назад

      የት ሀገር ነክ

  • @nuruEsmaul
    @nuruEsmaul Год назад

    ሞተሩ ሲሰራ ቆይቶ ቀጭ ብሎ ይጠፋል
    ቆይቶ ደግሞ ድምፁ ይመጣል
    ችግር አለው ወንድም

  • @etabezgetachewu2335
    @etabezgetachewu2335 Год назад

    በረዶ ቤቱ በጣም በረዶ እየጋ ገረ ከመጠን በላይ አስቸገረኝ እቃም ማስቀመጥ አልቻልከም ምን ላድርግ???

    • @etabezgetachewu2335
      @etabezgetachewu2335 Год назад

      ሌተስት ይባላል እንደምትመልስልኝተስፍ አደርጋለሁ

    • @funxtech
      @funxtech  Год назад

      ቴርሞስታት ላይ ቀንሽው 1ወይም 2 አርጊው

    • @etabezgetachewu2335
      @etabezgetachewu2335 Год назад

      ቴርሞስታቱ ለበሮዶ ቤት ለብቻው የለውም ከታች ብቻ ነው ያለው ከታች ያለውን ነው የምቀንሰው ??ከይቅርታ ጋር

  • @bezamola8110
    @bezamola8110 2 года назад

    ሠላም የኔ ጥያቄ ፍሬጄ በጣም ይጮሀል ለምንድን ነው

  • @haymibrhanu1332
    @haymibrhanu1332 2 года назад

    የታችኛው መብራቱ አልበራ አለ እባክህ መልስልኝ

  • @ShishayAbera
    @ShishayAbera 8 месяцев назад

    በነትህ ያንተ ሰልክ ቁጥር አሰቀሚጥልን

  • @emushzena9504
    @emushzena9504 Год назад

    ወንድሜ ስልክህን አስቀምጥ

  • @WegayehuWegayehu-ez7mc
    @WegayehuWegayehu-ez7mc 6 месяцев назад

    የኔ ፍሪጅ ሚድያ ነው ከገዛሁት6ወር ነው ድምፅ አለው ድምጹም እንደ ልብስ ማጠቢያ ማሽን ነው የሚጮኸዉ ትክክለኛ ሌቭል የሆነ መሬት ላይ ነው ያስቀመጥኩት ችግሩ ምን ይመስልሀል ወንድሜ

    • @funxtech
      @funxtech  6 месяцев назад

      Power lehon yechilale aleyam yetegetemelet moter size

  • @teklefitsum
    @teklefitsum 2 года назад +1

    Please use special cameraand use light bulb to show clearly.

    • @ashebesisay7236
      @ashebesisay7236 2 года назад

      መብራት ያበራል ግን አይሰራም ከሀላ ቀቋቋ የሚል ድምጽ አለው

  • @TheGragn
    @TheGragn 2 года назад

    ትሰራለክ ቁጥርክን

  • @RodasShemelis
    @RodasShemelis 11 месяцев назад

    ድምጽ እየሰጠ የማያቀዘቅ ከሆነ ችግሩ ምን ሊሆን ይችላል ? እንዴትስ ይጠገናል፣ ሳምሰንግ ሆኖ ጀርባው ይማይሞቅ ውስጡ የማይቀዘቅዝ ከሆነስ ?

    • @funxtech
      @funxtech  11 месяцев назад

      Gas samsung kehon fan

  • @emukasa7979
    @emukasa7979 2 года назад

    መበወራቱ ይበራል ደምፅ አለው ሲሰካ በረዶ ቤቱ በረዶ አይሰራም ቀንም ለሌትም ብንሰካው አያቀፀቅዝም ደምፅ አያለው ለምን እንቢ አለ አመሰግናለሁ

  • @miliyongudeta7018
    @miliyongudeta7018 2 года назад

    ጥሩ ነው ግን በደንብ አይታይም ብርሃን ብትጠቀም ሌላ ደሞ ሞተሩን ቼክ ስታደርግ ምኑጋር እንደነካከው አይታይም

    • @funxtech
      @funxtech  2 года назад

      amesegenalehu asetekakelalehu

  • @elhamseid7080
    @elhamseid7080 2 года назад

    አዲስ ፍሪጅ ነበር ግን ለኩሼው በመሀል ድምፁ ይጠፋል መልሶ ይጮሀል ላይቱ ግን ይበራል ድምፁ ሢጠፋ ብረቱ ይከዘቅዛል BOSS ፍሪጅ ነው ምንድነው ችግሩ BRO ?

  • @menbimoha7489
    @menbimoha7489 2 года назад

    የኔ ጥያቄ በረዶ አይዝም የታችኛው ክፍል ውሃ ዝምብሎ ይፈሳል? ምን ሲሆን ነው

    • @funxtech
      @funxtech  2 года назад

      Gas

    • @menbimoha7489
      @menbimoha7489 2 года назад

      ይቅርታ እንዴት ነው ታዲያ ጋዝ መጨመር የምንችለ?

  • @bzuayehalia9577
    @bzuayehalia9577 2 года назад +2

    Fan tigan bedroyg lakln

  • @veronicamekonen1314
    @veronicamekonen1314 2 года назад

    ስልክ አለህ ወንድሜ እባክህ

    • @funxtech
      @funxtech  2 года назад

      Telegeram
      @funxtech

  • @shitayeanshiso9438
    @shitayeanshiso9438 2 года назад +1

    ለምንድነዉ በረዶ ቤቱ እየሰራ የታችኛዉ ክፍል የማይሰራዉ?

    • @funxtech
      @funxtech  2 года назад

      gase siyalek

    • @habetjosha6006
      @habetjosha6006 2 года назад

      ፋን ሲስተም ከሆነ ኦበር የሆነ የበረዶ ክምችት በላይኛው ቤት አለ ማለት ነው እሱ እንዳያከማች የሚያደርጉ እንደ ግላስ ሂተር ባይ ሜታል እና ተርማል ፊውዝ ሚባሉ እቃወች አሉ እነሱ አንዳቸውም ካልሰሩ የታችኛው ቤት አይሰራም ከዚህም በተጨማሪ ፋኑ ወይም ቅዝቃዜውን ወደታችኛው ቤት የሚበትነው ካልሰራም ላይኛው እየሰራ ታቹ አይሰራም❗

  • @yonaseyoni6400
    @yonaseyoni6400 2 года назад

    Lg ፍሪጅ ነው በፊት አውቶማቲክ ኦን ኦፍ ነበረው ሰሞኑነ በጣም ይግላል

    • @funxtech
      @funxtech  2 года назад

      power chek kanesew yagatemal

  • @yelfmulu8203
    @yelfmulu8203 2 года назад

    የፍሪጅ ድምፅ ምንሲሆን ነው የሚጮኸዉ

    • @yelfmulu8203
      @yelfmulu8203 2 года назад

      እባክህን ወንድም የፍሪጁ።ጅምፅ አስቸረን

  • @tewodrosgurms
    @tewodrosgurms 2 года назад

    Betam dessyilal bertalin
    Yetelegram chanal caleh betlikiligni dess yilegnal

  • @melakumengeshalewte8866
    @melakumengeshalewte8866 2 года назад

    ሀየር ዲፕ ፍሪጅ በአንደኛው አናት በኩል ብቻ ያቀዘቅዝና በሌላኛው አናትና የታችኛው የመሬት ክፍል ክፍል ሙሉ ለሙሉ አያቀዘቅዝ የዚህ አይነት ችግር የምን አይነት ችግር ነው? ወንድማችን ከይቅርታ ጋር

  • @hulageb_multimedia
    @hulageb_multimedia 3 года назад

    Multimeter የለኝም ግን ፍርጁ ሞተሩ ይነሳል ትንሽ ይቆይና ይቆማል። እንደውም ስሰካው ፍርጁ አያቀዘቅዝም ያሞቃል እንጂ። እናም እዬ ከምን ችግር ነው ; መፍቴውስ ምንድ ነው:: መልስ ጠብቃለው በተረፈ በርታልኝ ሁሌም ከጎንክ ነን።

    • @funxtech
      @funxtech  3 года назад +2

      በመጀመሪያ በጣም አመሰግናለሁ
      ትንሽ ይሰራ እና ቀጭ ብሎ ከዘጋ ኦቨር ሎድ ቀይሮ ማየት ተመሳሳይ ከሆነ ሞተሩን መቀየር

  • @azebweyesa5343
    @azebweyesa5343 2 года назад

    የኔ አዲስ ነወ 6 ወሩ ነው ሚዲያ ፋን ሲስተም ግን ስታፕላይዘር የለኝም ቀጥታ ሶኬት ነው ግን የሆነ ድምፅ ይሰማኛል በ በረዶ ቤቱ በኩል ልክ የከሰል እሳት ላይ ውሀ ሲፈስበት የሚያወጣውን አይነት ቲሽሽ ቲሽሽ የሚል ምን ይመስልሀል እስቲ

    • @funxtech
      @funxtech  2 года назад

      Gas sinkesakes nw chger yelewem

  • @sintayehugselasse6089
    @sintayehugselasse6089 2 года назад

    ሰልክህን ንገረን

    • @funxtech
      @funxtech  2 года назад

      Telegram
      @funxtech

  • @MesfinIsreal
    @MesfinIsreal 4 месяца назад

    Tiru new

  • @hanibr4696
    @hanibr4696 2 года назад

    Ebakh tg seflhalew tolo melsellge tlant new yegzawt bxam new emichohew le.lsew weys yesral

  • @TesfayeGetahun-et9dz
    @TesfayeGetahun-et9dz Год назад

    ኮካ ፍሪጅ ነበረኝ ላይት አለው ድምፅም አለው የበረዶ ቤቱ አበጠ ከዛቡሀላ አያቀዘቅዝም ችግሩ ምን ይሆን

  • @hananysin6123
    @hananysin6123 2 года назад

    Yatlya dmse yasmle

  • @HmariamDemelash-ll7sz
    @HmariamDemelash-ll7sz Год назад

    4:10 4:14

  • @molafentaw184
    @molafentaw184 2 года назад

    ፍሪጁ ሙሉ በረዶ እያረገ አስቸገረኝ

    • @molafentaw184
      @molafentaw184 2 года назад

      ምን ላድርገው

    • @funxtech
      @funxtech  2 года назад

      Adiss new? Lemanegnawem termostate kenes ena westu yalew tenesh kehon yaregal

  • @mulugetasolomon1745
    @mulugetasolomon1745 3 года назад

    Konjo mereja new berta

    • @funxtech
      @funxtech  3 года назад

      amesegenalehu mula

  • @BirhanuGebremichael
    @BirhanuGebremichael Год назад

    defrost የሚባለው እስቲ አስረዳን።ስለ defrost timer

  • @doudousalahdoudou5507
    @doudousalahdoudou5507 2 года назад

    Video staderg betechale meten brehan binor.. Le eyita arid yhonal

    • @funxtech
      @funxtech  2 года назад

      Eshi amesegenalehu

  • @nahomgebreeyesus5057
    @nahomgebreeyesus5057 2 года назад

    Ketlibet

  • @hassenmohamod8134
    @hassenmohamod8134 2 года назад

    አንት፣ኢትዪፔያ፣ያለህው፣?

  • @mohahabesha7206
    @mohahabesha7206 2 года назад

    ከቻልክ ፈጥነክ ብትመልስልኝ

  • @masigosl9411
    @masigosl9411 2 года назад

    ፍሪጅ ትሠራለህ ወይ ተበሊሽቶብኝ

    • @funxtech
      @funxtech  2 года назад

      aw

    • @mahletworkumahi8752
      @mahletworkumahi8752 2 года назад

      @@funxtech እባክህን ሥልክህን ብታሥቀምጥልን እኔም ተበላሽቷል

    • @funxtech
      @funxtech  2 года назад

      @@mahletworkumahi8752
      Telegram lay tsafilegn
      @funxtech

  • @yeshwasaklilu3599
    @yeshwasaklilu3599 2 года назад +1

    ጨለማ ሁኖ በደንብ አልታየነም ከቻልክ ለይት በልብ ብትጠቀም

  • @martaaddisu8105
    @martaaddisu8105 2 года назад

    እባክህ ስልክህን ፍሪጅ ተበላሽቶብኞል

  • @yinebebbahru6812
    @yinebebbahru6812 3 года назад

    👌 👏

  • @SitraFethi6547
    @SitraFethi6547 2 года назад +2

    በረዶ ቤቱ ከአናቱ ትንሸ ተበሰቶ ጋዙ ወጣ በኡሁ ኘላሰ ዘጋነው ከዛ የራሱን ጋዝ 600 ትንሸ ሰጠሁት ለንሸ ደቂቃ ሠርቶ ጓጓጓጓ ብሎ ድምጽ ዝም ይላል ከምንድ ነው

    • @funxtech
      @funxtech  2 года назад +1

      ሊንኬጅ አለው ግን በብየዳ ቢሆን የተሻለ ነው

  • @Kidistkt
    @Kidistkt 2 года назад

    እኔምልህ ከሞተሩ አጠገብ ያለው ገመድ ላይ በረዶ ሰርቶ አገኝሁት እና ፍሪጁ በራሱ ሰአት 7 ላይ ያረገዋል እና የታችኛው እቃ ካረኩ በረዶ ሰርቶ ነው የማገኝው🙄እና ተበላሸቶ ነው እንዴ?

  • @mastashamas4524
    @mastashamas4524 Год назад

    ትጠግናለህ ስልክ

  • @amharicnewsinethiopia1420
    @amharicnewsinethiopia1420 6 месяцев назад

    THANKS

  • @nuruEsmaul
    @nuruEsmaul Год назад

    ሞተሩ ሲሰራ ቆይቶ ቀጭ ብሎ ይጠፋል
    ቆይቶ ደግሞ ድምፁ ይመጣል
    ችግር አለው ወንድም

    • @funxtech
      @funxtech  Год назад

      Yelewem

    • @nuruEsmaul
      @nuruEsmaul Год назад

      @@funxtech አመሰግናለሁ ወንድም