ኢትዮጵያ በBitcoin ቁፋሮ በዓለም ቁንጮ 4ኛ ሆነች! ቢትኮይንና ሕዳሴ ግድብ በምን ተገናኙ?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 31 янв 2025

Комментарии • 71

  • @AlemZerihun-q8i
    @AlemZerihun-q8i 25 дней назад +5

    ሰላም መምህር አብይ ይልማ እንኳን ለጌተቾን መድሐኒታችን እየሱስ ከርስቶስ የልደት ዋዜማ አደረሰህ ከነመላው የድርጅት ሰራተኞች

  • @sbekele4200
    @sbekele4200 25 дней назад +1

    መምህር ዐብይ ይልማ እንካን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ልደት ዋዜማ አደረሰህ አደረሳችሁ።

  • @menilkayalew2025
    @menilkayalew2025 25 дней назад +2

    እንካን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ልደት ዋዜማ አደረሰህ አደረሳችሁ።

  • @MilkanaMegos
    @MilkanaMegos 26 дней назад +7

    እንኳ ለልደተ ክርስቶስ እደረሰን እደረሳቹ

  • @SurafelChekol-z8k
    @SurafelChekol-z8k 24 дня назад

    እናመሰግናለን

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 25 дней назад +5

    ለጌታችን መድሀኒታችን ኢየሰስ ክርስቶስ ልደት , የዓለም መድሀኒት ተወለደልን ❤️🤲እንኳን አደረሰክ ውድ ወንማችን 🤲
    እባክሆን ድንቅ ቲቪ እባክህን ተከታተል እያስተላለፉ ያሉት ምንድ ነው ?😥 ምንድ ነው የፈለጉት ከኢትዮጵያ ህዝብ ? የእነማን ተልእኮ ይዘው ነው
    የመጡት በጣም አደገኛ ነገር ነው እያስተላለፉ ያሉት እና ትውልዱ እየጠለፉብን ነው ያሉት ማስቆም አይቻልም ወይ አንድ ነገር ማለት አለብን አገራችን መከረዋ እየበዛ ነው በጣን ያማል 😢

  • @YaredTsige-h2k
    @YaredTsige-h2k 26 дней назад +4

    መምህራችን

  • @MelkesadikawiAbreham
    @MelkesadikawiAbreham 25 дней назад +6

    እንደ ሀሳብ video ስትሰራ አጠር ብታደርግ ማለት ሀሳብን አጠር አርገህ ብትገልጽልን አሪፍ ይመስለኛል ❤

  • @EmebatamareyamEmebata
    @EmebatamareyamEmebata 25 дней назад +5

    እኛ በንጨት እየሰራን ለጎረባት ይህ ግዜ አልፎ ባየሁት

  • @adysalieh6446
    @adysalieh6446 25 дней назад

    እንካን ለገና በዓል አደረሰህ ዉድ ወንድማችን

  • @Horabedada
    @Horabedada 22 дня назад

    በጣም ያዋጣል

  • @Yedingillij2127
    @Yedingillij2127 25 дней назад +1

    በርቱልን ወጣት ምሁራን ❤

  • @gebregziabheraberash4121
    @gebregziabheraberash4121 25 дней назад +2

    SELAMESHENE YASEMAGE WEDOI HAGEREE. TEBAREKELEGE WEDOO MEMEHERE ABEYE SELAMEHE YEBEZA

  • @yaredgirma6980
    @yaredgirma6980 25 дней назад +1

    "Couldnot play this stream" እያለኝ ነው ምን ማድረግ አለብኝ?

  • @ganat12345
    @ganat12345 24 дня назад

    እዚህ,,ያሉት,,ሲባሉ,,አሁን,,የውጪ,,ዜጋ,,,ገብቶ,,,ሁሉንም,,ነገር,,በዝብዞ,,ባዶ,,ያገዋል,,,ግኝቱ,,ብዙም,አያጓጓም,,,,,,,💔💔

  • @Konelene
    @Konelene 25 дней назад +1

    ታዳሽ ኃይል መሆኑ ብቻ ሳይሆን አስተማማኝ ምንጭ መሆኑ ነው ዋናው ቁምነገር።

  • @ermiamen4026
    @ermiamen4026 25 дней назад +1

  • @samueladmasu5954
    @samueladmasu5954 26 дней назад +1

    Near death exprience ምንነት ላይ በሰፊው ብትሰራ

  • @yabimal5618
    @yabimal5618 24 дня назад

    ባላደገ ሃግርላይ ይህ በጣም ተገቢ አዩመስለኚም ለምሳሌ ችይና ብቻ ሳትሆን ሌሎችም ሀግራት እንዳቆሙ አልዘገብግም ውይም አላቀረብቅም

  • @tisgeredajote8642
    @tisgeredajote8642 26 дней назад +2

    Enkan aderesahu abeyey bazey

  • @KheriyaJemal
    @KheriyaJemal 25 дней назад

    ሰላም ወንድሜ

  • @birhanubelay6108
    @birhanubelay6108 23 дня назад

    እንደዚህ የማይመስል አሉባልታ ምንም ለማያውቀው የዋህ ህዝብ እያስተላለፋችሁ ነው ህዝባችን በድህነት እና በሗላቀርነት እንዲማቅቅ ያደረጋችሁት።

  • @yimegnushalbelay2366
    @yimegnushalbelay2366 25 дней назад

    ተመስገን ከድህነት ልንወጣ ነው።

  • @gebregziabheraberash4121
    @gebregziabheraberash4121 25 дней назад +2

    EMEYE KEDESTE ETHIOPIA YEKAKE KIDANE HAGER FETARE YEMERETESHE SELAMESHEN ENA EDEGETESHENE YASEMAGE🙏🙏🙏

  • @kinfebeshada2372
    @kinfebeshada2372 25 дней назад

    ከባንክ ህግ ውጪ በመሆኑ የተየዩን የአሸባሪዎች ቡድን ለመረዳት በቀላሉ ይቻላል ይህ ደግሞ ብዙ አሸባሪ ቡድኖችን በዓለም እና ደግሞም በኢትዮጵያ መመልከት እንችላለን ።

  • @ZebenayAklilu-n5j
    @ZebenayAklilu-n5j 25 дней назад +1

    No, it is not. I know about it

  • @Emanu1532
    @Emanu1532 23 дня назад

    ኢትዮጰያ ማንኛውንም መመአድን መሸጥ ካለባት በብር እንጂ በሌላ እንዳትሞክረው ኋላ ቁጭት እንገባለን

  • @ellizubir7872
    @ellizubir7872 25 дней назад

    ይሄንን ሁሉ ብር ከአገኙ ለምን ሀገር ውስጥ የኤሌክትሪክ ዋጋ ጨምረው ሕዝቡን ያስመርሩታል

  • @fasiladinew3165
    @fasiladinew3165 22 дня назад

    Why you report about Gena yealafat zemare??????

  • @አዲስነገር-ሐ3ከ
    @አዲስነገር-ሐ3ከ 26 дней назад +2

    የbitcoin infrastructure ሀገራችን ውስጥ ተዘርግቷል ኮ በመንግሥት ደረጃ

  • @LiyaTesfaye-yl5ds
    @LiyaTesfaye-yl5ds 25 дней назад

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @nicolasyohanesiniguezorla6501
    @nicolasyohanesiniguezorla6501 25 дней назад

    ሰላም ዐብይ
    ይሄ ነገር ለወደፊት ለኢትዮጲያ ምን ጥቅም አለው ?

  • @rahelbelete9283
    @rahelbelete9283 25 дней назад

    ቅድስ እጏዝአብሄር ዬስጥልን

  • @mesaytakele6579
    @mesaytakele6579 25 дней назад +12

    አቶ አብይ ይልማ ይሄ ነገር ጥሩ ነው ብለህ ትገምታለህ ምነካህ

    • @asnakeshewaseyasib2284
      @asnakeshewaseyasib2284 25 дней назад +4

      ጥሩ ነው ከሙከራ ነው ጥቅምና ጉዳቱ የሚታወቀው።

    • @hair_style_sol
      @hair_style_sol 24 дня назад

      እኔ ግን እገዛለው

  • @Emiye20
    @Emiye20 24 дня назад

    እንደ እኔ ቢትኮይን ቢዝነስ አዋጭነቱ የጎላ ነው የሚሆነው

  • @kalkidantesfaye7072
    @kalkidantesfaye7072 25 дней назад

    Bedenb yawatal dollar 💲 tagegnalech

  • @samsonabraha9536
    @samsonabraha9536 25 дней назад +2

    ወንድሜ አብይ ኢትዮፕያን ለማጥፋት ለመከፋፈል እያሴሩ የቢት ኮይኑ ጨዋታ የተፈጥሮን ሐብት ለመስረቅ የሚደረግ ተንኮል ነዉ :አዎ የኢትዮፕያ ወርቅ ጥራት ያለዉ ነዉ ሊመረጥም ይችላል::

  • @dgmesay4050
    @dgmesay4050 24 дня назад

    ስለ Simpson ሳታዎራ ፕሮግራሙን ትጨርሳለህ እንዴ????

  • @Konelene
    @Konelene 25 дней назад +4

    እኔ ቢትኮይን አልገዛሁም 🤔ወደፊትም አልገዛም።

  • @birhanubelay6108
    @birhanubelay6108 23 дня назад

    ሲጀመር ሀገራችን ክሪፕቶ ላይ ያላትን ህግ ቢታስተካክል እና ቢዝነሱ ውስጥ ብንገባ ከድህነት እንወጣ ነበር። ወደ ሀገራችን መኪና ሲገባ፣ ስልክ ሲገባ፣ ባቡር ሲገባ ....ወዘተ ከሰይጣን ጋር እያያያዙ ብዙ ትችት እና ውግዘት ነበር። ይህ የእኛ ሀገር ክፉ የሗላቀርነትት አባዜ ነው። ለምን እንወሻሻለን። አንተ አሁን BTC ቢሰጡህ አልቀበልም ልትል ነው? ክሪፕቶ መግዛት መሸጥ እና በዚህ ዘርፍ ቢዝነስ መስራት ሀፂያት አደለም።

  • @mesaytakele6579
    @mesaytakele6579 25 дней назад +1

    አይ አብይ አህመድ እግዚአብሔር ይንሸለሄ

  • @selamselam2754
    @selamselam2754 25 дней назад

    ተጋሩ ትሰምዑ ዶ አለኩም❓ ከርሰ ምድሪ ትግራይ ከመይ ይብዝበዝ ከምዘሎን ቀጻሊ እውን ከምዝኮነን ❓ ልቢ ንበል!

  • @KinfeRoots
    @KinfeRoots 23 дня назад

    ድምፁ የማያምር ብቸኛው 'ጋዜጠኛ"

    • @abiyyilmasaddistv
      @abiyyilmasaddistv  23 дня назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @AgerieYirga
      @AgerieYirga 17 дней назад

      Betam new enji yemiyamrew

  • @ShewaEtsubdink
    @ShewaEtsubdink 26 дней назад

    Abey Enequan legetachin Eyesus kerestos yeledet beal adereseh aderesachihu.

  • @asnakeshewaseyasib2284
    @asnakeshewaseyasib2284 25 дней назад +1

    Bitcoin የወደፊት ሀብት ነው እንኳንም ገባንበት ጥቅም ብቻም ሳይሆን ጉዳት አይኖርም አይባልም ግን ምንም ማድረግ አይቻልም መልመድ አለብን።

  • @alazaralemu1548
    @alazaralemu1548 25 дней назад

    በጣም ትልቅ መረዳት ነው መንግስታችን የለውጥ መንግስ ስለሆነ biticoin mining ይጠቀምበታል የሚል መረዳት አለኝ በዚህም ኢትዮጰያ ቀዳሚ ሊያደርጋት ይችላል

  • @giontube5606
    @giontube5606 23 дня назад

    ኧረ በፈጠረህ አልገባህም ቁፍሮ ትላለህ።አናትህ ይቆፈርና መጀመሪያ ክሪፕቶ ምን እደሆነ አንብብ።አንተ ስለመብራቱ አዉራ ሌላዉ ጋ እዉቀት የለህም ሰወችን ግራ አታጋባ። ከፍተኛ ፓወር የሚፈልጉ ኮምፒተሮች ስለሚያስፈልጉ ነዉ።

  • @GakiGaki-n5e
    @GakiGaki-n5e 25 дней назад

    Abey kum belated aseb techkulala enda gasha bil Gate .

  • @fifilove-h5r
    @fifilove-h5r 25 дней назад +1

    Enkwan adersachehu

  • @TesemaFentaw-w5m
    @TesemaFentaw-w5m 25 дней назад +1

    አያዋጣም

  • @danileabera3697
    @danileabera3697 25 дней назад

    አንተ bitcoin የለህም ?

  • @Miraclecrypto6
    @Miraclecrypto6 25 дней назад +2

    ስለ ክሪኘቶ ዕውቀቱ ሳይኖርክ አታውራ ዝም በል ስለ እስራኤል እና ፍልስጤም ለፍልፍ 🤪💀

    • @ignitus7777
      @ignitus7777 25 дней назад +2

      ስርዓት ጠብቀህ አውራ

  • @fhgrdgf9686
    @fhgrdgf9686 25 дней назад

    ለፋላፊ

  • @fyou2241
    @fyou2241 25 дней назад