Brother Kenenisa its just a great honour for you to meet, hug and incurage these kind, smart and hard working kids. No one knows who they will be on tomorrow. Thanks
I Admire the passion of these two incredible kids one day, they will make history More than Kenenisa himself, and he will look for them. I have fate in God and will help them.
ይሄ የእናታቸው ጥረት ነው። በኢትዮያዊነቷ የምትኮራ ጀግና እናት ናት፣ ክብር ይገባታል🙏
የሌላ ሀገር ዜጋ አግብታችሁ ልጆች ወልዳችሁ ልጆቻችሁን በኢትዮጵያዊነት መንፈስ አንፃችሁ የምታሳድጉ ሰዎች ለእናንተ እጅግ በጣም ክብር አለኝ💚💛❤️ ኢትዮጵያ ተወልደው በዘረኝነት መንፈስ ለታጠሩ ሀገራቸውን ዳውን ዳውን የሚሉ የሰው መንጋዎች ከእናንተ ቢማሩ ጥሩ ነበር
Zuzu demriny please
በትክክል
በጣም ትክክል
እውነት ነው እህቴ❤
Ewinet.
ኢትዮጵያዊ መሆን እጅግ በጣም ያኮራል ቀነኒሳም ለነዚህ ልጆች ፈጣን መልስ እንደሚሰጣቸው ተስፋ አለኝ በመሲዬ ሚድያ ቀርቦ ያፈረ ሰው የለም
Alem demriny please
ትክክል እግዚአብሔር በሁሉ ነገር የባረካት
@@tsehayabebe1131 በቅንነት እነደማመር
በጣም ግሩም ነው የሌላ አገር ዜጋ አግብታቹሀ ልጆቻቹሁን የኢትዮጵያ መንፈስ ተጋብቶባቸው እንዲያድጉ በማድረጋቹሁ ክብር ይገባቹኋል እና አትሌት #ቀነኒሳ ይሄን ቪድዮ አይቶ እንደሚያገኛቸው በጣም ባለ ሙሉ ተስፋ ነኝ
ቀናኒሳ ልጆችን አግኛቸው መወደድ በሰወች መፈለግ ፀጋ ነው ለአንተም ክብር ነው የአንተን አራያ ተከትለው እየሮጡ ያሉ ልጆችን ማግኘት ብቻ ሳይሆን መሸለም ማበረታታት ያስፈልጋል
የእውነት ኢትዮጵያዊ መሆን ያኩራል እግዚአብሔር ያሳካላችሁ
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ 👩❤️💋👩❤
@@selamtube1319 በቅንነት እነደማመር እህቴ እመልሳለሁ
እውነት ነው ደሞ ልዩ እኮ ነን እግዚአብሔር ሰላም ያርግልን ሀገራችንን
የውጭ ሀገር ሯጮች ቢሆኑ ኖሮ የልጆቹን ፍላጎት ቶሎ ለማሟላት ለማበረታታት በደስታ ይገኛሉ እነዚህ ልጆች ነገ የት እንደሚደርሱ ግልፅ ነው። እባክህ የኛ አንበሳ ቀናኒዬ አግኛቸው በማርያም።
እህቴ ደምሪኛ
@@yefkrbiteseb5534 wede beteseb hugni video aytesh melsalehu bekinenet
መጀመሪያ ለእናትየዋ ትልቅ የሆነ ክብር ይገባታል በሃይማኖት እና በባህል ጠብቆ ማሳደግ ምን ያህል መመረቅ መመረጥ ነው እግዚአብሔር በሰላም ያሳድግልሽ ጥሩ የሆነውን መጨረሻቸውን ያሳይሽ
ባለማተቦቹ ሲያምሩ የኔ ውቦች መድሀኒያለም በጥበብና በሞገስ ያሳድጋችሁ።
Amsal demriny please
የልጆች ምኞት በጣም ደስ ይላል እርግጠኛ ነኝ ያገኛቸዋል ፣ ልጆችሽን እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግልሽ!!!
Yenie zebrniay 🤣🤣
@@yewordanosshibrie1977
ኢሄ ዘመናይነት ነው እንዴ? እንዴት ነው የምታስቢው?
@@elsabetcorebtaw9396 በቅንነት እነደማመር እመለሳለሁ
ለእናታቸው ትልቅ አክብሮትም ምስጋናም ይድረስሽ እናመሰግናለን🌹
Roza demriny please
እባክህን ልጆቹን አግኛቸው ቀነኒሳ
በጣም የምትደነቂ እናት ነሽ ልጆችሽን በኢትዮጵያውያን ስነ ምግባር እና ስርአት ነው ያሳደግሻቸው ይሄ ደሞ የሚያሳየው ጥሩ ቤተሰብ እንዳሳደገሽ መሠረትሽን አለመልቀቅሽን ነው የኛዎቹ ነጭ ለመምሰል ከአለባበስ ጀምሮ ከመስመር ወተዋል በርቺ እግዚአብሔር ልጆችሽን ትዳርሽን ይባርክልሽ። ጀግናው ቀነኒሳ እባክህን አግኛቸው
እህቴ ደምሪኛ
👍👌
ቀናኒሳ የኛ ጀግና የዋህ ደግ በጣም ነው የምንወድህ እባክህ አግኛቸው በማርያም🙏❤
እግዚአብሔር ያሰባችሁት ያሳካላችሁ ልጆች የፈጣሪ ስጦታናቸው ልባቸው ንፅነው ታገኙታላችሁ 🌹🌹🌹🥰🥰🇪🇹።ትዳራችሁ ፈጣሪ ይባርክላችሁ ማህተባችሁ ውበቱ እስይ
እግዚአብሔር ያሳድግልሽ እኛ በዘር ሰንባላ ከሌላ ዜጋ የተወለዱ ኢትዮጵያ ሲወዱ እኛ በኢትዮጵያዊነታችን እናፍራለን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አቦ እግዚአብሔር ይስጥሽ ተናገሪልኝ አቦ። እኛ አሁን ቢዚ ነን በመባላት። አሳፋሪ ነን እኮ ነን
ያገኙታል እና ደግሞ ሲያገኙት ቀርፁልን ደስታቸው ደስታችን ነው ምርጥ እናት ነሽ ወላሂ
ቀነኒሳ እነዚህን ብላቴናዎች አግኛቸው ድካማቸውንም ከግምት ውስጥ አስገባ እናመሰግናለን ቀነኒሳ የኛ አንበሳ
አላህ ያሳድግልሽ ይሄን ሁሉ ወዴታ አድንቆት ይዞ ኢትዮጵያዊ ነት ይዘው እንዲያድጉ ላደረግሻቸው እናት ክብር ይገባሻል ቀነኒሳ አንተም የልጆች አባትነህ የህይወት ተሞክሮ ልምድህን አሳያቸው ሀይሌም ቢተባበራቸው በፈጣሪ ስም
እህቴ ደምሪኛ
ጎበዝ እናት የልጆቿን ምኞት ለማሳካት የምትትር ውድ እናት ዘመንሽ ይባረክ ከነቤተሠብሽ👋ያስብሽው ይሳካ👋
Ageru new Norway Le Leje Leyu kibir new yalachew
በጣም ደስ የሚሉ ልጆች እግዚአብሔር የልባችሁን መሻት ይፈፅምላችሁ !!! ዳውን ዳውን ኢትዮጵያን ለሚሉ ብትነግሯቸው ስለኢትዮዽያ
እህቴ ደምሪኛ
አቤት ውበት መስቀላቸው እናት ማለት እንዳንቺ ነው እመ አምላክ ትጠብቃችሁ ሀሳባችሁን ያሳካላችሁ🌹🌹🌹🌹
ኢትዮጵያዊነት ኩራታችንነው 💚💛❤️
ዘረኝነት ይውደም !! ተባረኩ በእርግጠኛነት ቀነኒሳ ያገኛቸዋል 🙏🏾 መሲዬ በጉጉት እንጠብቃለን🤗
ህልማቸው እውን የሚያደርግ እግዚአብሔር ብቻ ነው እሱ ከናተ ጋር ይሁን
ቀነኔሳ ይህን ኮመንቱን ካየህ ኢትዬጵያዊህ ግዴታህ ነው። እነዚህ ልጆች ነገ ህልማቸው ዕውን ይሆንና ታላቅ ሰው ይሆናሉ። እባክህን ሀላፊነትህን ተወጣ ብዬ እጠይቅሀለሁ። ከተመልካቿ አንዱ ነኝ💚💛❤
እግዚአብሔር ይባርካችሁ የሚገርም አሜሪካን ሃገር ያላችሁ ኢትዮጵያዊያን ይሄንን ታሪክ ሰሙ ሁሉም ማለቴ አይደለም ልጆቻቸውን በአማርኛ ሰናናገር የሚያመናቅራችሁ ኢትዮጵያዊ መሆን መታደል ነው ስሙ።
ግሩም ቤተሰብ አይገርምም ዳውን ዳውን ኢትዮጵያ እምትሉ መንጋዎች ከዚህ ቤተሰብ ተማሩ
ጀግናእናትነሽ የሀገራችንን ማንንትማውቅ ደስትትሉ እርእንደምንም ብላችሁ አንገናኝቸው
የሀገሬ ኩራት አትሌት ቀነኒሳ በቀለ እነዚህን ልጆች አግኛቸው 🙏
ሲያሳዝኑ አስለቀሱኝ። I hope Kenenisa will response to these kids and help them with their dreams come true.
እረ ወይኔ ቀነኒዬ እዉነት ነው በጣም ነው እኔም የምወደዉ ኧረ ሱሉልታ ታገኙታላቹ ትሬኒግ ሲሰራ
ክክክክክክክክክክኮ
ሲያምሩ ፈጣሪ ምኞታቹን ያሳካላቹ❤
እህቴ ደምሪኛ
ምኞታችሁን አሳክቶላችሁ በደስታ ወደሀገራችሁይመልሳችሁ ቀናኒሳ እባክህ አግኛቸው ተስፋቸውን ሙላላቸው ይበልጥ ኢትዮን እዲወዶት እናታቸውም አባታቸውም በጣም ደስየሚሉናቸው ህልማችሁን ያሳካላችሁ
እህቴ ደምሪኛ
በቅድሚያ ልጅ ለሌለን አላህ ልጅ ይስጠን በተረፈ አላህ ያገናኛችሁ ተምትወዱት ጋር መልካም እድል
አሜን አሜን አሜን እህታችን በልጅ ያለማግኝት የዘኑ ፈጣሪ ያስደስታቸው
Amne.🙏
@@mekdiermi6898 አሚን ❤❤❤
አሚን የኔ ወድ ደምሪኝ
Amen yisten yisetachehu!!
እግዚአብሔር ያሳካላችሁ የኔ ውዶች እርግጠኛነኝ ታገኙታላችሁ ባጭር ቀን 🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱💚💛❤️
እህቴ ደምሪኛ
ወላሂ በኢትዮጵያዊ እነቴ በጣም ነው እምኮራው♥♥♥♥♥♥♥
የልጆቹ ምኞት እድሣካ እንመኛለን ምርጥ እናትነሺ ቀነኒሣ በቀለ ታዳጊወቹን እደሠማህ እደምታገኛቸው ተሥፋ አለኝ
መሢየ አገናኛቸው እውነት ለዚህ ብለው መተው ሣያገኙት እዳይመለሡ አላህ ያሣድጋቸው
ሲያሳዝኑ የኔ ማሮች እባክህ አግኛቸው
ኢትዮጵያ ዊነት እኮ ይለያል እናንተ ቤተሰቦች እግዚአብሔር ይባርካችሁ ሉ ልጆቻችሁ የምትከፍሉት ዋጋ ቀላል አይደለም አንቺ ኢትዮጵያ ዊት እናት ኑሮሽ ትዳርሽ ይባረክ ቋንቋም ትንሽ ትንሽ አስተምሪያቸው ከ እግዚአብሔር ጋር ህልማቹሁ ይሳካል ተባረኩ ❤❤❤
መሥዬ
ወይኔ ሰኞ ለታ ቶቶት አይተናት በጣም እየተገረምን ነበር በጣም ጥሩ ኢትዮጵያዊ እናት ናት ባህልዋን ምታሰተዋዉቅ እያልን አሁን ሳያት አላመንኩም በርቺ ደሰ ይላል
በጣም መልካም እናት ነሽ።አባታቸውም ስለማበረታታቱ እግዚአብሔር ይጠብቅላቸው።ህጻናት ካላበረታቱ ስኬታቸው ምን ትርጉም ሊኖረው ይችላል ?ቀነኒሳ ከነመላው ቤተሰቡ ቢያገኛቸው ምንኛ ደስ ይላል!
እህቴ ደምሪኛ
በናትሽ መሲዬ ለሴይፉ ፋንታሁን ደውይና ቀነኒሳን እንዲያገናኛቸው እርጃቸው በናትሽ አንቺም ከቻልሽ አፈላልጊለት ኡፍፍፍፍፍፍ ሲያሳዝኑ በናትሽ እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ ያሳድግልሽ ለፍሬ ያብቃልሽ ደስ ሲሉ ከነ መሀተባቸው ውይ እግዚአብሔር የባርከው ቤተሰብ
የኢትዩጲያዉ ዉበቷ የገባኝ ካገር ስወጣ ነዉ ፎቁ ቢብለጨለጭ ብሩ ቢትረፈረፍ ሀገሬ አየርሽ ሽታሽ ናፈቅሽኝ ኦኮ እማ ቃል የለኝ ያየር ፀባይሽ ዉይ የሰዉ ሁገር ሁሉም ነገር አሪቲ ፊሻል ያየር ፀባዩ አይመች ሀገሬ ናፍቆቴ
Ewunet new maryamin endega edlegna sew yelem fikrr ekonat haverachin
ትክክል
ባለማህተቦቹ ✝️ ደስ ሲሉ እናትየዋ ጎበዝ ነሽ በእውነት እግዚአብሔር ሀሳባቹሁን ያሳካላቹሁ !!
እመብርሃን ትርዳቸው ልጆቹ ሲያሳዝኑ !
አይ ነጮት ልጆቻቸው የሚፈልጉበት ቦታ እንዲደርሱ ፍላጎታቸውን ያበረታታሉ ያሟላሉ የኛስ ቤተሰብ በእነሱ ፕላን ነው የምንኖረው ይገርማል።
Beam des yemilu lijoch nachew
Habesha Le Tureta new Leje meweldew 😂😂
@@shkorinabowey7958 😂😂😂😂😂 aybalim isu yelewum ale yene bite😂
@@shkorinabowey7958 ክክክክክክ😂😂😂 አዎ እንድንጦራቸው ነው የወለዱን።
@@እኔነኝየተዋህዶልጅ-ዘ8ደ ayzogh we are the same❤️
ጎበዝ እናት ነሽ ምን ያህል ኢትዮጵያነታቸውንና ሀይማኖታቸውን እንዲወዱ አድርገሽ አሳድገሻቸዋል ፈጣሪ ይባርክልሽ ያሳድግልሽ!!!
ልባቸው ፍቅራቸው ይደንቃል እናትና አባታቸው ደስ ይላሉ የልባቸውን ሀሳብ ሊያሟሉ ዋጋ ስለከፈሉ ቀነኒሳም የእነሱ ሞዴል ሆንዋል በአክብሮት ለእነዚህ ታዳጊዎች ይገኝላቸዋል ብዬ አምናለሁ
ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ፈጣሪ አምላክ ያሳድልሽ
እባክ አግኛቸው የኔ ጀግና በጣም ተወዳጅ ነህ መሰዋት ከፍላ የመጣች እና በጣም ጀግና እናት ነች እና አተም ብታገኛቸው በጣም ደስ ይለኛል እባክህ ❤️👬🏃♂️
እናት እራስዎን የምትገርምና ናት ተባረክ እድሜ ጤና ይስጥሽህ
ሲያምሩ ማህተባቸዉ ደግሞ😘😘😘
በሰለጠነው አለም አትሌቶችና ታዋቂ ሰዎችን ማግኘት ከባድ አደለም አንዳንዴ በየትምህርት ቤቶች እየሄዱ ከህጻናትጋ ጊዜ ያሳልፋሉ ስፖርት ያለክፍያ በበጎ ፈቃዳቸው ያሰለጥናሉ አገራቸው ያለተተኪ እንዳትቀር የኛ አገር አንድን አትሌት ለማግኘትና ለመጨበጥ ቢሮክራሲ መዳኒያለም ያንሳልን ነውርና ክብር ለይተን የማናውቅ ከንቱ ህዝቦች ማፈሪያዎች።
አትሌት ቀነኒሳ በፍጥነት ለእነዚህ ልጆች ምላሽ እንደምትሰጣቸው አልጠራጠርም።
Best wishes for the kidos.
መሲ እና ባልደረቦችዋ ሁሉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ስለመልካም ስራዎቻችሁ ሁሉ🙏🏾
I had teary eyes listening to these handsome, courageous kids. Kenenisa, please please meet these beautiful kids .
እግዚአብሔር ሀሳባቼውን አሳክቶ ለትልቅ ቁምነገር ያብቃልሽ ጎበዝ እናት ጠንካራ ስለኢትዮጵያ ሀገርሽ እየነገርሽ ያሳደግሽ እናት ጀግና አትሌት ቀነኒሳን በቀለ እንደሚያገኛቸው ተሰፋ አደርጋለሁ። የልጆችሽ ህልም እንዲሳካ መልካም ምኞቴ ነው
ደስ የሚሉ ቤተሰቦች ልጆች አስተዳደጋቸው ፈለጋቸው ያማረ ነው ክብረ ለናታቹ ❤ ፈጣሪ ያሰባችውበት ያድርሳቹ አቤት የቤተሰብ ፍቅር በጣም ታስደስታላቹ ፈጣሪ ረጅም እድሜና ጤና ይስጣቹ 😍😍👪😘😘😘😘👍👌💚💛❤🙏
በጣም ደስ እሚሎ እርግት ያሎ በስም ምግባር እንዳደጉ ያስታውቃል ወላጆች ምኞታቹሁ ይሳካላቹሁ እግዚአብሔር ከናንተጋር ይሁን ማተባቸው ውብ ነው በጣምምምም
ያረብ አተ አሳካላቸው የልጅ ፍላጎት ሲሞላ በጣም ደስይላል ያሳካላችሁ እናታችው በጣም የእውነትም ኢትዮጵያዊ ናት ተባረኪ
በጣም ግሩም ነው እማማ የኢትዮጵያ👍👍👍
🇪🇹🇪🇹🇪🇹
የኔ ቆንጆዎች በጣም ያምራሉ አባታቸው ቁልጭ ቁልጭ ይላል ሲያሳዝን ቀነኒሳ እነሱን ማግኘት አለበት
በጣም ጎበዞች። ናችሁ ምኞታችሁን አላህ ያሳካላችሁ በርቱ klnis go to the mesi canal 🙏🙏🙏😍😍
ቀነኒሳ እባክህን ለእነኚህ ለጆች ሞራል ሰትል ለእናታቸውም ለአባታቸውም ሰትል እነኚህን ልጆች አግኝተህ አናግራቸው
በጣሚ የሚገርሙ ልጆች ናቸው እድግ በሉ ሀሳባችው ይሳካ
ዋው ማህተባቸው ሲያምሩ
jeg hoper møte med han
ወላዲተ አምላክ ታገናኛችሁ ሀያሉ ልዑል እግዚአብሔር ሆይ ሁሉ ባንተ ቸርነት ነውና ህልማቸውን እውን አድርገህ አሳየን 🙏 ምኞታችሁ እንዲሳካ ባለ ሙሉ ምኞተኘዋ ነኝ።
Brother Kenenisa its just a great honour for you to meet, hug and incurage these kind, smart and hard working kids. No one knows who they will be on tomorrow. Thanks
እኔ እህት ልዩ ነሽ እግዚአብሔር በደስታ ልጆችሽ ደስ የሚል ያጋጥምሽ በጣም ነው ደስ የሚሉት ልጆችሽ መልካም እድል አይዞን እባክህን
ቀነኒሳ በቀለ እውነት ይህንን ቪዲዮ
አይቶ ልቡ ይጨከናል ብዬ አላስብም
ደግሞ የኢትዮጵያዊነት ግዴታው ነው
ልባም እናት ነሽ በጣም ታኮሬያለሽ
አንድ ቀን በቲቪ መስኮት ከኢትዮዊት
እናት የተወለዱ የቀነኒሳን አርአያ
የተከተሉ የአለም ድንቅ እሮጮች
እንደምትሆኑ ተስፍ አለኝ
እግዚአብሔር ይርዳቹ 🙏🙏🙏
ስነስርአታቸው ራሱ እንዴት ደስ ይላሉ😍 እሰይ እድግ በሉ ሆቴሉ ድረስ ሄደው ጠይቀው ማግኘት አለማቻላቸው ግን በጣም ይገርማል🙈 በርግጠኝነት ሰራተኞች ናቸው ያከላከሏቸው እሱ ቢሰማ እስካሁን ያገኛቸው ነበር። አሁን ያገኛቸዋል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ። 🤗
እናትየው ምትገርም ናት!!!!!!ቀነኒሳ ካለእበት መተክ እነኚን ድንቅ ልጆች ማግኘት አለብክ!!!!!!!እግ/ር ለትልቅ ነገር ያብቃችው!!!!!
ኢትዮጵያዊነት እኮ መሆን መታደል ነው። አይ እናት ትለያለች አትሌት ቀነኒሳ እባክ አንተም የልጆች አባት ነህ አግኛቸውና ደስ ይበላቸው።
Big respect for the parents💕it seems simple but your effort means everything for your kids 😍
እህቴ ደምሪኛ
እግዚአብሔር ይርዳችሁ ልጆቻችን የምትፈልጉት ነገር ተሳክቶ ቀነኔሳን አግኝተው የሚደስቱበትን ቀን ማየት እመኝላችሁአለሁ
ያንቺ የእናታቸዉ ዉጤት ነዉ ሁለተኛ ሀገራቸውን እንዲወዱ ያደረግሻቸው ፈጣሪ ይባርክሽ
ሁለቱም ልጆች ወደአባታቸው ነው መልካቸው ...ፈጣሪ ያሳድግልሽ ...ቀነኒሳን አትሌት እንደሚያገኛቹት ተስፋ አደርጋለሁ
ቀነኒሳ እስካሁን ምን ያደርጋል በነዚህ ድንቅ ልጆች መወደድ መታደል ነው ግን አለ
በጣም ይገርማል በጣም ጎበዝ እናት ነሽ በዚ ደረጃ ለኢትዮጵያ ፍቅር መኖራቸው መቼስ ኖርዌ ውስጥ ሯጭ አልጠፋም ጥረትሽን በጣም አደንቀዋለሁ እርግጠኛ ነኝ ቀነኒሳ እሄን አይተህ ቶሎ እንደምታገኛቸው ተስፋ አደርጋለው
እባክህ አግኛቸዉ ቀኔ በጣም ነዉ የሚያሳዝኑት የኔ ፍቅሮች♥♥♥♥
እባክ ቀነኒሳ አግኛቸው ባገሩውጥ ካለህ ላገር ክብር ናቸው ያኮራሉ
ደምም በጣም ነው ዬሚያሳዝኑት ያውም ትምህት ትተው
ፈጣሪ ይቅናችሁ
ኢቶቢያንማለት ይከነው የኔ ኩሩ በርች ለልጆችሽ ያለሽ ክብር ደስ ይላል ውድ በርች
መሲ መልሱን ንገሪን ማግኘትና አለማግኘታቸው።
ቀነኒሳ እነዚህን ልጆች እንደምታገኛቸው አምናለሁ።
ምርጫቸው በጣም ድንቅ ነው
ጀግናው አትሌት ቀነኒሳ በቀለ የምንግዜም ጀግናችን ነው
እግዚአብሔር የልጆቻችሁን ምኞት አሳክቶ ያሳያችሁ።
መስዬ ስለጥረትሽ ከልብ እናመሰግናለን።
ምንም ጥርጥር የለውም ያገኞቸዋል 🙏
በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰቦች፡ ናችሁ ፡፡ ዳኒ፡ እና ዳዊት ፡ ቀነኒሳን እንደምታገኙት ተስፋ አደርጋለሁ፡፡
ጀግናው አትሌት ቀነኒሳ እባክህ እነዚህን ልጆቻችንን አግኛቸው
እግዝሀቤር ይርዳችሁ እናታቸው በጣም የተርጋጋች ስነስርአትሽ ድስ ሲል እግዝሀቤር ያሳድግልሽ
ሰላምዬ ከ 10 አመት በሗላ ስላየንሽ ደስ ብሎናል ጎበዝ በርቺ ልጆችሽ ሲያምሩ
Welcome too Ethiopia Lovely boys 🤗🤗💝💝 & Lovely family 🌹🌹🌹🌹My God Bliss you 🙏🙏🙏
I Admire the passion of these two incredible kids one day, they will make history More than Kenenisa himself, and he will look for them. I have fate in God and will help them.
የሚገርም ነው እዚሁ አንድ ከተማ ውስጥ እየኖርን ቀነኒሳን ለማግኘት የሞከርን አይደለም ያሰብን ስንቶቻችን ነን?
ወላጆቻቸው ክብር ይገባቸዋል 🙏
💚💛❤
የኔ ውድ እናት አንደኛ ነሽ ለልጆችሽ ያለሽ ፍቅር ለአገርሽ የኔናት ነገ ትልቅ ደረጃ ይደርሳሉ ህልማቹ ይሳካ
መሲዬ ይኼ የሁሉንም ኢትዮጵያዊ ልብ ያሞቃል፤ በጣም እመሰግናለን
መስዬ ይህን ፕሮግራም ከማቅርብሽ በፊት አግኝተሽው እዚሁ ለአንድ ደቂቃ ከመጋረጃ ኃላ ብቅ ብሎ ሰፕራይዝ ቢያደርጋቸእ አሪፍ ነበር ቀላል የሚመስል ነገር አለመሳካቱ ይገርማል።
ሀገሬ እማማ ኢትዮጵያ ፍቅር ነሽ ሁሉም ይናፍቅሻል ግን በዛው ልክ ለማጥፋት የሚፈልጉትም እንደዛው ነው እና ኢትዮጵያዊ ሁኜ በመፈጠሬ እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ💚💛❤🙏
ለእናትና ለአባታቸዉ ምስጋና ይገባቸዋል ቀነኒሳ ማለት ሀገራችንን ወክሎ የተወዳደረ ትልቅ አትሌት ነዉ እና እንዲያዉቁትም እንዲፈልጉትም ስላደረጋችሁ ነዉ ፍላጎት ያደረባቸዉ
ትክክል
@@kalkidangobezie4078 በቅንነት እነደማመር
የእውነት ጠካራ እናት ነሽ አገርሽን እዲወዱ አድርገሽ ስላሳደግሻቸው እናመሠግናለን ቀነኒሳ በጣም የዋ ነው እደሚያገኛቸው እርግጠኛ ነኝ በርቺ አማርኛም አስለምጃቸው ከቤተሰቦችሽ ጋር መግባባት እንዲችሉ
ቀነኒሳ እባክህን እነዚህን ልጆች አግኛቸው የእናትየውን ተማጽኖ አይተህ ዝም እንደማትል ተስፋ አደርጋለሁ ለዚያው ከትምህርታቸው አቆራጣ ነው ያመጣቸቸው አይዞሽ ይሳካላችኋል፡፡