Arada daily news:የእስራኤል ጦር ኢትዮጵያን ጮቤ አስረገጠ!!የኢራን በቀል የአሜሪካ ወታደሮች ላይ ወረደ | "ግብጽ የአባይ ግድብን ከነካች ትጠፋለች"

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 дек 2024

Комментарии • 72

  • @halimaseif1091
    @halimaseif1091 2 месяца назад +4

    እስራኢል እናመሰግናለን ለድጋፍሽ

  • @aschalewteka2206
    @aschalewteka2206 2 месяца назад +5

    ሰላም ለምዬ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ዛሬም ነጌም በልጆቿ አንድነት ትቀጥልላለች ከአዲስ አበባ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🙏

  • @AkliluwoldeAklilu-wu5uh
    @AkliluwoldeAklilu-wu5uh 2 месяца назад

    Victory to my Ethiopia 🇪🇹

  • @KunuzMohammed
    @KunuzMohammed 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤dil la enat Ethiopia 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹

  • @ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ
    @ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ 2 месяца назад +3

    እስራኤል የነካ የለውም ጠበቃ 💪🏻💪🏻💪🏻

  • @miliyon938
    @miliyon938 2 месяца назад +1

    ሰላም ቤተሰብ 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @tebejearega6973
    @tebejearega6973 2 месяца назад

    ወንድም ብሬ !! በተለይ ዛሬ ጥዋት ያቀረብክልን ዘገባ በጣም ተመችቶኛል፣ምክንያቱም እንዲህ ፊት ለፊት ወጥተህ የሚታቀርብልን ትንታኔና ገለጻ ስለ መካከለኛው ምሥራቅ የጦርነት አቅጣጫ ጥሩ ግንዛቤ እንድኖረን ያደርጋል።በርታ!! እንወድሃለን!! እሥራኤልን ግን እግዚአብሔር ይቅር ይበላት !! አበዛችው እኮ

  • @OliifMidea
    @OliifMidea 2 месяца назад

    best info

  • @mengistutadessetesema3861
    @mengistutadessetesema3861 2 месяца назад

    የተደጋገመ ዜና በማውራት አንደኛ ነህ😂

  • @DefeFede
    @DefeFede 2 месяца назад +4

    ድል ለ እስራኤል

  • @fekaduanteneh4934
    @fekaduanteneh4934 2 месяца назад

    በጣም ነው ዛሬ ያዘንኩብህ I am so sorry

  • @haileyesusgeremew2340
    @haileyesusgeremew2340 2 месяца назад

    That's historical ❤❤❤

  • @user-abdusultan54
    @user-abdusultan54 2 месяца назад +3

    ድል ለፍልስጥኤም❤❤❤❤

    • @DesalegnDana-zv3rq
      @DesalegnDana-zv3rq 2 месяца назад +1

      እየሞተች ላለችው ፍልስጤም ድልን መመኘት ምን የሚሉት ነገር ነው

  • @SALIFAMOCHIFRO-ei3yy
    @SALIFAMOCHIFRO-ei3yy 2 месяца назад

    Wowo 🙏🏿🙏🏿🙏🏿👈🏿

  • @ergaaorotube3695
    @ergaaorotube3695 2 месяца назад

    Wow

  • @MlugetaBekele
    @MlugetaBekele 2 месяца назад

    Ethiopia and Israel there together
    Ethiopia is power full in this world Egypt is nothing for Ethiopia Ethiopia is tafe fight
    እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያን የጠበቀን ❤❤

  • @6Sky6
    @6Sky6 2 месяца назад

    Long live Israel 🇮🇱🇪🇹 & Ethiopia 🇪🇹🇮🇱

  • @HenokGebrie
    @HenokGebrie 2 месяца назад +1

    Selam le Alem Hizboch Selam Le Hagere

  • @MohammedAhmad-js8gp
    @MohammedAhmad-js8gp 2 месяца назад +10

    የእራን ሃይሎች አሁን ዱቄት ሆነወል ሂዝቦለህ መሪው የት ነው

  • @saved1580
    @saved1580 2 месяца назад +2

    መዝሙር 61
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹ አምላክ ሆይ፥ ልመናዬን ስማ፥ ጸሎቴንም አድምጥ።
    ² ልቤ ተስፋ በቈረጠ ጊዜ ከምድር ዳርቻ ወደ አንተ እጮኻለሁ፤ በድንጋይ ላይ ከፍ ከፍ አደረግኸኝ።
    ³ ጽኑ ግንብ በጠላት ፊት ተስፋዬም ሆነኸኛልና መራኸኝ።
    ⁴ በድንኳንህ ለዘላለም እኖራለሁ፤ በክንፎችህም ጥላ እጋረዳለሁ፤
    ⁵ አቤቱ፥ አንተ ስእለቴን ሰምተሃልና፤ ስምህንም ለሚፈሩ ርስትን ሰጠሃቸው።

  • @FatahEb
    @FatahEb 2 месяца назад

    ኢትዮጵያ ቢቀርባት ሳይሻላት አይቀርም ከእስራኤል ጋር

  • @Kak262
    @Kak262 2 месяца назад +1

    እኔ ያልገባኝ እስራኤል የራሷን ችግር መቼ ፈታ ነው ለኢትዮጵያ ጠበቃ የሆነችው??

  • @fekaduanteneh4934
    @fekaduanteneh4934 2 месяца назад

    የሰማችሁትን የተነገረን ነው ብላችሁ ወይም ብለህ በሀገርህ ላይ ትዛበትባታለህ ያውም በኢትዮጵያ ላይ

  • @nuraabduabdu4852
    @nuraabduabdu4852 2 месяца назад

    ❤❤❤

  • @abdurzaqabdulqader5775
    @abdurzaqabdulqader5775 2 месяца назад +3

    እሰራኤል ኢትዮጰያን ትነካና የሚለው ያሰቃል በጎን አሜሪካ ከእሰራኤል በመቀጠል ከፍተኛ የጦር መሳሪያ ለግብፅ ታሰታጥቃለች እሰራኤል ኢትዮጰያ ትነካና የሚል ቁማር ይቆምራሉ
    ሲጀመር ግድቡን ያሰጀመረቺው እሰራኤል ናት ግብፅ ውሰጥ በህዝብ ተቃውሞ የነ አሜሪካ አሻጉሊት መንግሰት ተወግዶ ህዝብ የመፈልገው መሀመድ ሙርሲ ተመረጡ ይሄ ደሞ ለነ አሜሪካ እሰራኤል ተላላኪ የማይሆን መንግሰት ሰለሆነ እሰራል ቀደም ብላ አዘጋጅታ ያሰቀመጠችውን የህዳሴ ግድብ ፕላንና ዶላር ለመለሰ ዜናዊ በመሰጠት ቶሎ አሰጀምረው አሉት የ 5 አመት እቅድ ውሰጥ የለ ባጀት አልተያዘለት በቀጥታ መለሰ ዜናዊ የተሰጠውን የቤት ሰራ አሰጀመረው በዚ የኢህዋነል ሙሰሊሚን የግብፅ መንግት ውጥረት ውሰጥ እንዲገባ ለማድረግ ሰለፈለጉ የአባይ ጉዳይ ለግብፅ የመጀመሪያ ዋሰኝ ነገር እንደሆነ ሰለሚያቁ ተሳክቶላቸውም በአንድ አመት ውሰጥ በመፈንቅለ መንግሰት አሰወገዱት አሁን ለነሱ ተላላኪ የሆነ መንግሰት ሰልጣኑን ሲይዝ ደሞ በመሉ የህዳሴውን ግድብ እንዳሰጀመራቹ አሰቁሙልን የሚል ጥያቄ አቀረበላቸው በዚህ ምክኒያት ግብፅና እሰራኤል ውዝግብ ውሰጥ ገቡ ለዚ ነው ቶሎ እንዳያልቅ እንዲጎተት ያደረጉት አለቀ

    • @AbdulazizYehya
      @AbdulazizYehya 2 месяца назад

      በጣም ትክክለኛ አስተያየትክን አየሁና ተደነኩኝ እዉነቱ ይሄ ነዉ ወንድሜ

    • @nebahabesha8997
      @nebahabesha8997 2 месяца назад

      Absolutely correct

  • @Danielbarkot0049
    @Danielbarkot0049 2 месяца назад +3

    የ3 ቀን ዜና ሰበር ትላለህ

    • @muradethio9678
      @muradethio9678 2 месяца назад

      5 ሆኖታል ይሄ ዜና 😂

  • @AmanuelseyoumDash
    @AmanuelseyoumDash 2 месяца назад

    አባቴ ትኩስ ዜና አይደለም የትላንት ነዉ

  • @MekidesDesta-dz7zr
    @MekidesDesta-dz7zr 2 месяца назад

    ይይይይይይይ 😅😅😅😅
    አጀማመሩ 😁😊

  • @zelalemzeru7826
    @zelalemzeru7826 2 месяца назад +1

    እስራኤል ቀንደኛ የአማራ ጠላት ሀገር መሆኗን አታውቅምን?????ኤስራኤል ሾተላይ ናት!!!!

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 2 месяца назад +4

    አልሁባይ በለው መቼም ኢስራኤል ሉ 3 ሌላ ሀገር በጦርነት ስታጠፋ እንጂ ስትረዳ ታሪክ የላትም ከፈለጉ በብዙ ነገሮች ሊረዱን ይችላሉ ግን ጉዳያቸው አይደለንም ዉሸት ነው አታራግቡት።

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 2 месяца назад

    ግብጽ ...? ይህን ካደረገች ....? ታሪክ ሆና ....? በታሪክ መዝገብ ውስጥ ...? ትቀመጣለች !

  • @Atenaseya
    @Atenaseya 2 месяца назад

    አትዋሸ ግብፂ ግድቡ ለራሷ ሰትል አታፈርሰም እራሷን ነው የሚያጠፋው

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 2 месяца назад

    እንዲህ ነው ....? ኢትዮጵያን እና ...? ኢስራሊን የነካ የለውም ....? መልሱን ለናተ...?

  • @khamismusayet4298
    @khamismusayet4298 2 месяца назад

    አተእኮ፣የሁዲነህ፣ሀበሻንአትወክልም

  • @AhmedMohammed-y2q
    @AhmedMohammed-y2q 2 месяца назад

    F

  • @posChina-b2
    @posChina-b2 2 месяца назад

    😮

  • @Alem-u3m
    @Alem-u3m 23 дня назад

    yeraswa Arebut yesew tmaslalechy Alu eraswa tewatra slesew

  • @HananJimmaa
    @HananJimmaa 2 месяца назад +3

    🇪🇹🤝🇮🇱❤❤❤❤❤❤❤

  • @thempossiblegirl7501
    @thempossiblegirl7501 2 месяца назад

    ዉዉዉዉዉዉዉሸሸሸሸሸሸሸታታታታታታታታታታምምምምምምምምምም

  • @NohNoh-l8q
    @NohNoh-l8q 2 месяца назад

    Kedada I am from Israel pls talk real information

  • @hussienmohammedmusa8415
    @hussienmohammedmusa8415 2 месяца назад +1

    የእስራኤል እርዳታ አንፈልግም። እስራኤል ከግብዕ በላይ ሰው በላና አረመኔ ናት

    • @פקדו
      @פקדו 2 месяца назад

      😂😂😂😂

  • @አደምኡመር-ጸ4ፐ
    @አደምኡመር-ጸ4ፐ 2 месяца назад +1

    እስራኤል የራሷ እያረረ የሰው ታምሰላለይ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Lakkoo444
    @Lakkoo444 2 месяца назад +5

    እስራኤልን የነካ የለውም በረካ 😅😅😅

  • @thempossiblegirl7501
    @thempossiblegirl7501 2 месяца назад

    ቀቀቀቀቀቀቀቀቀዳዳዳዳዳዳዳዳ

  • @RemedanTadese
    @RemedanTadese 2 месяца назад

    yes

  • @ethiowisdom7721
    @ethiowisdom7721 2 месяца назад +1

    በሃሰን ናሱራላህ ምትክ የተሾመው የሂዝቦላ መሪ ገና ከመታጨቱ ተገደለ
    😂😅

  • @Hen-c7p
    @Hen-c7p 2 месяца назад

    Weshetam

  • @mudinmahammed4209
    @mudinmahammed4209 2 месяца назад

    Menew ye juputiwun perasedant alezegebekewum

  • @EidrsTemam-hk1qp
    @EidrsTemam-hk1qp 2 месяца назад +2

    አሏህ፡እስራኤልን ከምድረገፅ ያጥፋት። ከኢትዮጵያ እድገት በላይ የኢስራኤል መጥፋት ያስደስተኛል። እይሁድ እርር በሉ። እንሻአሏህ

    • @aviayanaw4167
      @aviayanaw4167 2 месяца назад

      ቆሻሻ

    • @EidrsTemam-hk1qp
      @EidrsTemam-hk1qp 2 месяца назад

      @@aviayanaw4167 ውሻ

    • @Hen-c7p
      @Hen-c7p 2 месяца назад

      Tebeda

    • @tovresh9031
      @tovresh9031 2 месяца назад

      ​@@Hen-c7p አንተ እ ባለጌ

    • @DesalegnDana-zv3rq
      @DesalegnDana-zv3rq 2 месяца назад

      እስራኤል የማጥፋት እንጂ የመጥፋት ኪዳን የላትም

  • @ስለሁምነገርአልሀምዱሊላህ

    ወይ አተ ሰው ቀዳዳ ሆንክ ምን አገባት እስራኤል ሲጀመር ግብፅ ፈሪ ሁና ነው እንጂ ትራፕ በአደባባይ ግድቡን ምችው ብሏት አልነበር እንደ ግብፅ ስለምትፈራ እንጂ ብታፈራርሰው እርግጠኛ ሁኘ የምነግርህ ማንም ምንም አያደርጋትም

  • @JemalTefera-l6m
    @JemalTefera-l6m 2 месяца назад

    ውሸታም እራሳቸው በስት ጦርነትውስጥናቸው

  • @mukeremabako
    @mukeremabako 2 месяца назад

    ወደድንም ጠላንም ጦርነቱ በግድም ወደ ሃይማኖታዊ ይዘት እንድይዝ እየተደረገ ነው። 😢

    • @freehoue
      @freehoue 2 месяца назад

      የፈለግሽውን መደገፍ ትችያለሽ

  • @khamismusayet4298
    @khamismusayet4298 2 месяца назад

    አተእበት፣ቀዳዳ

  • @mdmihret4304
    @mdmihret4304 2 месяца назад

    ቀዳዳ

  • @GhiwetGmichael
    @GhiwetGmichael 2 месяца назад

    ደደብ

  • @DefeFede
    @DefeFede 2 месяца назад +10

    ድል ለ እስራኤል

    • @miftahhabeshawi6283
      @miftahhabeshawi6283 2 месяца назад +1

      Mot le israel ke israel merzuwa new yemiterfew alem beruku blwatal

  • @zamosskeyas3002
    @zamosskeyas3002 2 месяца назад

    ❤❤❤❤