i am glad to hear someone to hear about era and etca . high a way is a big university and our engineers built Baro river bridge with out any crane. like denekew reg he and best engineers and skilled people built that bridge with in six months.i am very glad and humble to hear about ERA .thank you.keep moving on.
Theory and practice viceversal. A few people's have a special potential floating in any direction and facilitating there owns destiny by killing others opportunity and vision.
እኔ አሁን አዲስ ድርጅት ውሰጥ ማኔጀር ሆኜ ተቀጠርኩኝ02/02/2015ዐ/ም..ለዚሁ ነገር ውስጤ ከበቂም በላይ እንደሆነ ከdawitdreams..ተረድቼአለው..anyways ..i will update to dawit-dreams!..coz am applying those life principles!
እባክህ ፈጣሪ፣አንድ ውለታ ዋልልን፡
ክፉ ሀሳባችን format አድርግና፣ፍቅርን ጫንልን፡፡🙏
አሜን!
ደጅዬ ድንቅ ሰው ህይወትን በተግባር የምትኖር
ለልጆችህ ድንቅ አባት
ለጋደኞችህ ድንቅ ጋደኛ
እንኳን አወኩህ እድለኛም ነኝ
ኑርልኝ!
በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው ለሁለተኛ ጊዜ ሳየው መስጦኛል
Thank you you are good example for Ethiopians
Thanks
አቶ ደጀኔ በጣም አስተምረህኛል ዉስጣችን የተደበቀ ማንነታችን እንዴት መጠቀም እንዳለብንና ፈጣን፣ ደዊት ወርም እና ለህልም መሣካት ምክንያት የሆኑትን እንዴት ማመሥገን እንደለብኝ እኔም እንዲማር አመሥግነህ አሣይተህኛልና እኔም ደግሞ አንተን አመሠግንሃለሁ።
ምክንያቱም አመሥጋኝ መመሥገን አለበት።
ደጁየ አባቴ አተ እፁብ ድቅነህ ኑርልኝ እድሜና ጤናይስጥህ
አሜን የእኔ እመቤት አንቺም የኢትዮጵያ ብርሃን ነሽና ኑሪልን!
እችን ኮመንት የምታነቡ ልባቹህ ቅንነትና ታጋሽነት አስሥተዋይነትና መልካምነት ሁሉንም በመልካምነት በማየት እናንተ መሆን ለሚትፈልጉት ነገር ሁሉ ከራሣቹህ ውጪ ማንም ማቆም እደማይችል በማወቅ ሕልማቹህ እደምታሣኩ አምናለሁ💕💕🙏🙏
እኔ ድንቅ ነኝ! ትልቅ ህልም አለኝ ።
አንቺም ቀላል ድንቅ ነሽ እንዴ?
Deju the great Amazing interview ever!!!
Thank you my dear!
i am glad to hear someone to hear about era and etca . high a way is a big university and our engineers built Baro river bridge with out any crane. like denekew reg he and best engineers and skilled people built that bridge with in six months.i am very glad and humble to hear about ERA .thank you.keep moving on.
ኢመባ ትምህርት ቤታችን ነው እዛ የሰራ የትኛውም ቦታ ላይ ፊት ያደርጋል
ወዳጄ ይህንን ያህል የዕናት ባለቤት መሆንህን አለውቅም ነበር:: እድናቆቴ ብዙ ነው
ውድ ወንድሜ አመሰግናለሁ ! ልገልፅልህ የምፈልገው ግን ካለፍኳቸው ፈተናዎች ይህችኛዋ ጫፍ ጫፏን ነው የተናገርኩት ። ያው መሃሉ አይ ነገር ይባል የለ ። ለማንኛውም ቀሪው በሌላ ምእራፍ ይተርካል! ቸር ይቆየን
Deju the great!!!
Waw
Theory and practice viceversal. A few people's have a special potential floating in any direction and facilitating there owns destiny by killing others opportunity and vision.
If you have true dreams no one couldn't power to kill your opportunity & vision.
ድንቅ ምስክርነት።
ሚስጥሩ የተገለፀለት እንዲህ ይመሰክራል! አመሰግናለሁ!
Amazing !!!
Thank you!
Amazing 👍
Tanks dear Hirut
በጣም ጎበዝ ነህ ተመስጬ ነው የሰማሁህ እኔ ስልጠናውን መውሰድ እፈልጋለሁ
💖🙏💖
ታምር እሰራለሁ ይላል ነገሮችን ሁሉ አጋኖ ነው የሚያወራወ ሲጀመር ኢትዮጵያ ውስጥ ሚቋቋሙ አክስዮኖች ለዘረፋ እንጂ ባለአክስዮን አባሎች ተጠቅመው አያውቁም እስቲ ቁጠርልኝ
ዛሬ ሌላ ቀን ነው ወንድሜ ብትችል በጎ ህሊና ይኑርህ እግዚያብሄርም ይረዳሃል ! ስለ አስተያየትህ እግዚአብሔር ይስጥልኝ!
woow Big dream Always win "
Yes you are right!
እኔ ድንቅ ነኝ ትልቅ ህልም አለኝ ህልሜ ይቻላል ነው!
🙏🙏🙏🙏
ጥሩ ሰው መምሰል እና ጥሩ ሰው ሆኖ መገኝት የተለያዬ ናቸው ።
አዎን ልክ ነው ምንም ነገር ግን በእራሱ ጥሩም መጥፎም አይደለም አመለካከታችን ግን ከሁለት አንዱን ያደርገዋል ! ስለዚህ ለፍርድ አንቸኩል በኋላ እንዳይቆጨን ። ለማንኛውም ይቅርታ! ሳይገባኝ እና ሳይገባኝ ስላብራራሁ
እያንዳንዳችን ውስጣችንን እያወቅነው ባናስመስል ጥሩ ነው አቶ ደጀኔ ያልተረዳነውንም ከመነገራችን በፊት ብንጠይቅ ጥሩ ነው ብየ አስባለሁ:
👍❤🙏🙏🙏
አመሰግናለሁ
Amessa
ድሪምሰ መፀሀፈ ወጭ አይነኝም
ይገኛል ባታ ህንፃ 3ኛ ፎቅ ላይ ወይም አይሶና ካፌ ላፎቶ ኒው ግሎባል ቪዥን ኮሌጅ ህንፃ ላይ 1ኛ ፎቅ
እረ ይሄ ነገር ትንሽ በዛብኝ ሰውየውን ወደ ማምለክ እንዳትገቡ ቡቻ
እህት ዓለም ማምለክ ሳይሆን ማድነቅ እንደሆነ ተረጂልኝ እኔ ወንድምሽ ከእግዚአብሔር ሌላ ማንንም አላመልክም ! ቅንጣት ታክል ስጋት አይግባሽ!
እኔ አሁን አዲስ ድርጅት ውሰጥ ማኔጀር ሆኜ ተቀጠርኩኝ02/02/2015ዐ/ም..ለዚሁ ነገር ውስጤ ከበቂም በላይ እንደሆነ ከdawitdreams..ተረድቼአለው..anyways ..i will update to dawit-dreams!..coz am applying those life principles!