ሳይንቲስቷ የመሬት ውስጥ ትል፣ አቅማችንን እንዴት እስከ ጥግ ድረስ መጠቀም እንችላለን?፣ የኢትዮጵያውያን 98% አማኞች ነን ወይ?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 сен 2024
  • አቶ ሶፊያን ሱልጣን የማህበራዊ ሳይንስ እና የህግ ባለሙያ እንዲሁም የሱቢ እና የአዶሊስ ትሬዲንግ ባለቤት Ato Sophian Sultan owner of Subi and Adolis trading!
    ‪@riseupethiopia2134‬ biweekly event held @Elily international hotel! #RiseUpEthiopia #Potential #ethiopia #dreams #PilotjessicaCox #pilot #jessica #family

Комментарии • 15

  • @adimasuadema8012
    @adimasuadema8012 Год назад +1

    ሶፊያ መልክም ት/ት ታስተምራለህ በውነት ፈጣሪ እንዳንተ ያለ ሰው ያብዛልን !

  • @keyakeya6174
    @keyakeya6174 Год назад

    ጋሽ ሱልጣን
    የርሶን ስም ትርጉሞች ለሶፊ እንደዘውድ ስላስረከቡ ሁሌም እድለኛ ኖት የርሶ አባት ሱልጧን ያሎት እርሶን ልዑል ልጅ ከአምላክ እንደሚሰጦት ታውቋቸው ይሆን ያስብላል የሶፊ አያት !!!!
    ዛሬ በርሶልጅ የርሶም ስም ቤትም ሆነ እንደኔ ያሉልቦችን መታሎት ደስይበሎት ለኛም ለአለማችን ሶፊም የመሰለ ወንድም መገኝት ከፈጣሪ በታች ሰበብ ስለሆኑ ጋሽ ስልጣን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌍🌎🌏🌕🏞️🏞️🥭🥭🥭 ሶፊ አንደበትክ ሁሌም ጥፍጥ ትበልልክ ውብ እና አንደበተ ጣፍጭነክ ፍጣሪ እውቀትን ይጨምርልክ እኛንም ልቦናችንን ቅን ያርግልን ተባረክ ወንድሜ እናመሰግናለን!!!❤️❤️❤️❤️

  • @user-bb7rv4nj1p
    @user-bb7rv4nj1p 2 года назад +1

    ሶፊያን ስላምህ ይብዛልህ 😘

  • @user-tc7ct5xq8y
    @user-tc7ct5xq8y 2 года назад

    አልሃምዱሊላህ አንተን የመሰለ ወንድም አባት ሁሉም ነገር የምትሆንስ ስለሰጠኝ አላህን አመሰግናለሁ

  • @cleanethiopia14
    @cleanethiopia14 2 года назад

    ሁሌም ድንቅ ሃሳብ!!!

  • @hawwipiyajo1945
    @hawwipiyajo1945 2 года назад

    Allah yechemrelh wendemi Ethiopiawianene yastemral entekembet

  • @abdurehmanseid7745
    @abdurehmanseid7745 2 года назад

    ግሩም ሀሳብ

  • @wanawwoldeab5519
    @wanawwoldeab5519 2 года назад

    you are blessed.

  • @Nevinhope
    @Nevinhope 2 года назад

    Beautiful

  • @haimanotyilma
    @haimanotyilma 2 года назад

    Well done. Am impressed. Thank you.

  • @lominaye-2251
    @lominaye-2251 2 года назад

    ሶፊ😍

  • @taytuswork8261
    @taytuswork8261 2 года назад

    ❤👏

  • @nativation9766
    @nativation9766 2 года назад +2

    ruclips.net/channel/UCTWxSkFhJN3UkZkHYFa4gHQ
    አብረን እንደግ!

  • @Demisbefikda
    @Demisbefikda 2 года назад

    ሶፊያ መልክም ት/ት ታስተምራለህ በውነት ፈጣሪ እንዳንተ ያለ ሰው ያብዛልን !