የ 9 አመቷ ማርካን ታጠቅ// እግዚአብሔር አለልኝ// Kalkidan Tilahun

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 фев 2025

Комментарии • 373

  • @TesfaTv2022
    @TesfaTv2022  2 года назад +67

    አዳዲስ ዝማሬዎች በሚለቀቁበት ጊዜ ወዲያውኑ እንዲደርስዎት፤ ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡ ብሩካን ናችሁ::እንዲሁም የደወል ምልክቱን በመጫን አብረውን ጌታን ያገልግሉ ::
    Dont forget to subscribe my channel
    ** make sure you CLICK THE BELL ICON 🔔 so you can get notification when my next video goes up sp you dont miss anything.
    አገልግሎታችንን በሚያስፈልገን እና በምትችሉት ነገር መደገፍ የምትፈልጉ ሰዎች ከታች ባለው አድራሻ ያገኙናል።
    TESFA TV
    +251968101630
    TESFALEM MARKOS

  • @rev.terefediriba3023
    @rev.terefediriba3023 2 года назад +61

    ከልጆች ጋር በመሆን የሚገኘውን መንፈሳዊ፣ ሞራላዊና ማኅበራዊ በረከት አውቀህ መልካሙን የልጆች አገልግሎት መርጠሃልና ተስፋ እጅግ የተወደድክ ደግሞም የተባረክ ሰው ሆነሃልና። አብረሃቸው ስታሳልፍ የእግዚአብሔርን ቃል በአእምሮአቸው ላይ ከዘራህ ፍሬውን ነገ ታያለህ! በርታ! ብላቴናይቱንም እግዚአብሔር መባረክን ፈጽሞ ይባርካት!

  • @ያለውአይቀርም-ከ5ቸ
    @ያለውአይቀርም-ከ5ቸ 2 года назад +30

    የእኔ ቆንጆ እግዚአብሔር አምላክ በእጥፍ ይባርክሽ ዘመንሽ በቤቱ ይለቅ አሜን ኢየሱስ ይበቃኛል ከኢየሱስ ውጭ አልፈልግም ሌላው ጨለማ ሞት ነው

    • @dehabefrem6428
      @dehabefrem6428 2 года назад

      God bless you love.

    • @masratkbada6420
      @masratkbada6420 2 года назад

      አሜንንንንንን እግዚአብሔር አልን
      ጌታ ይሳድግሽ ተባረክ አንተንም ጌታ ይባረከከ ተባረኩ🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌

  • @tigisttilahun5413
    @tigisttilahun5413 2 года назад +34

    በብላቴናዎቹ ዝማሬ እጅግ እባረካለሁ ሳደምጣቸው ነብስ ም አይቀርልኝም እግዚአብሔር ለዘላለም በቤቱ ያፅናቸው ተስፍሽ አንተም እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ !!!

  • @ga3775
    @ga3775 2 года назад +48

    እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክሽ የኔ ቆንጆ ወንድማችን ተስፋ በጣም ትልቅ ነገር ነው በህጻናት ላይ እየስራኸው ያለህው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ

  • @tigiestkebede9939
    @tigiestkebede9939 2 года назад

    አንተ ተስፋ እኔ ስለ አንተ ቃል የለኝም ብቻ ጌታዬ ፍሬህን ያብላህ ተባረክ

  • @ዲቦራየንጉሥልጅነኝ
    @ዲቦራየንጉሥልጅነኝ 2 года назад +21

    ተስፍሽ ዘመንህ ይባረክ 🔥🔥እግሮችህ ከዚህ በላይ ይፍጠኑ 🔥🔥🔥

  • @ዲቦራየንጉሥልጅነኝ
    @ዲቦራየንጉሥልጅነኝ 2 года назад +14

    ሳዝን የሚያፅናናኝ ከጎኔ ሆኖ የሚያበራተኝ የኔ ጌታ ብቻ ነው

  • @hiruteshete4801
    @hiruteshete4801 2 года назад +8

    እጄን በአፌ ላይ አስጭኖኛል የነዚህ ልጆች ዝማሬ።
    ጌታ ይባርክሽ

  • @ዲቦራየንጉሥልጅነኝ
    @ዲቦራየንጉሥልጅነኝ 2 года назад +31

    እየሱሴ አንተ ባትኖረኝ ኖሮ ተረስቼ ነበር አባ ስለምህረትህ ተመስገን ከፍ በል እኔ ወድሃለው ያለአንተ መኖርን አልሻም ፈልግሃለው ከዚህ በላይ ላውቅህ እሻለው ድምፅህን አሰማኝ አይኖቼ ሊያዩህ ይናፍቃሉ አባ 😭😭😭😭

    • @gizawtarekegn2944
      @gizawtarekegn2944 Год назад

    • @SamuelLuche
      @SamuelLuche 2 месяца назад

      እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ያከናውንልሽ!!🙏🙏

  • @selomeasfaw7061
    @selomeasfaw7061 2 года назад +7

    አዎን እግዚአብሔር ከበቂ በላይ ነው።
    እግዚአብሔር ያሳድግሽ ይባርክሽ ለበረከት ያድርግሽ። ተስፋ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባረክኽ የልብህን መሻት ይስጥህ።

  • @michaelatsbha3242
    @michaelatsbha3242 2 года назад +14

    “ከሕፃናትና ከሚጠቡ ልጆች አፍ ምስጋናን አዘጋጀህ ስለ ጠላትህ፥ ጠላትንና ቂመኛን ለማጥፋት።”
    - መዝሙር 8፥2

  • @ዲቦራየንጉሥልጅነኝ
    @ዲቦራየንጉሥልጅነኝ 2 года назад +12

    ከራስህ አስበልጠህ የወደድከኝ አባቴ አንተ በቂዬ ነህ ከበቂ በላይ 😭😭😭🔥🔥🔥🔥

  • @መሮ
    @መሮ 2 года назад +15

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️አሜን እግዚአብሔር አለልን ተባርክ ጣፋጭ 😍😍😍😍እግዚአብሔር ያስድግሽ በ ሞጎስ 😘😘😘😘😘😘

  • @ዲቦራየንጉሥልጅነኝ
    @ዲቦራየንጉሥልጅነኝ 2 года назад +5

    ለኔስ እግዚአብሔር አለልኝ አሜን 🔥🔥🔥🤲🤲🤲

  • @takoushcell4235
    @takoushcell4235 2 года назад +2

    አሜንንንንንን ዘማንሽ ይባረክ ❤❤❤❤❤የኔ ጣፋጭ ልዑል እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልሽ 🎸🎻ዎዳጄ ጌታ ይባረክ 🙏🏻

  • @winniewinnie4575
    @winniewinnie4575 2 года назад +18

    ተባርከሃል አንተ ሰው❤❤❤, ትልቅ ሥራ ነው አይሰራሁ ያለኅው, አንዚህን ህፃናቶች ራአያቸውን አንድያውቁ ማድረግ በዚያም አንድያድጉ ትልቅ በር ነው የከፈትከው በብዙ ተባረክ የትውልድ አብት ያድርግህ❤❤🙏🙏

  • @hannakebede8765
    @hannakebede8765 2 года назад +8

    ጌታ ይባርክሽ በጅማሬሽ እንደዘመርሽ ዘመንሽ ሁሉ ለእግዚአብሔር የመቀኘት ዘመን ይሁንልሽ!!

  • @አበባየጌታልጅ
    @አበባየጌታልጅ 2 года назад +3

    አሜን ዘመንሽ ይለምልም እግ/ር በጥበብ ያሳድግሽ

  • @merontaye8723
    @merontaye8723 2 года назад +6

    ሀሌሉያ ጌታሆይ ክብርርርር። ይገባሃል ህፃኖቹ ሲዘምሩ እያለቀስኩ ነው ሁሌምሰማው በዘመናት መካከል እየሱሴ ስው አያጣም ይሻላል ትንንሹ ያመልከህ ይዘምሩልህ እፍፍፍፍፍፍፍ አንተ ትበቃኛለህ ሌላምንስ ያሻኛል እ/ር አለልኝ እየሱሴ አለለኝ ለእኔ ዘመናቹ የማያቃርጥ የሀሴት የፍሰሃ ይሁንላቹ

  • @aynalemmersie9720
    @aynalemmersie9720 2 года назад +11

    የዘማሪ ህጻን ማርካን ታጠቅ ዝማሬ ድንቅ ነው። እሷንም ሆነ የተገኘችበትን ቤተሰብ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ። ሙዚቃውን ያቀናበርከው ወንድማችን ተስፋ፥ ጌታ ዘመንህን አብዝቶ ይባርክ። መጽሐፍ እንደሚል "የምትሠራው ሁሉ ይከናወንልህ፤ (መዝ 1፡3)

  • @AmarechTube
    @AmarechTube 2 года назад +1

    ውውውውው የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባረክሽ አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🍒🍒🍒❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😭😭😭

  • @AhmadAhmad-ro8es
    @AhmadAhmad-ro8es 2 года назад +2

    አሜንንንን አሜንንንንንን እሱ ይበቀነል ምንስ የሸኘል አሜንንንን ጌተ በፍጹም ይበርክሽ ዬኔ ቆንጆ በጉንሽ ደግሞ በሙዚቀ የረደ ሙዚቀኛዉንም ጌተ ይበርከዉ በጠም በጠም ደስ ይለል ዬጌተ ልጅ ተበረክ!!

  • @ganitumiso6238
    @ganitumiso6238 2 года назад +1

    አሜንንን ❤️አሜንንን ❤️😭አሜንንን አሜንንን አሜንንን ጌታ ታበረክ ❤️😭አሜንንን 🔥🔥አሜንንን ታበረክ ፍቅር ❤️❤️

  • @GgGg-zs9ph
    @GgGg-zs9ph 2 года назад +2

    የኔ ጣፋጭ በሞገስ እና በጥበብ እድግበይ
    ተባረኪ ለምልሚልን

  • @masratkbada6420
    @masratkbada6420 2 года назад +1

    አሜንንንንንንንን ጌቴ አብዝቶ ጨርሶ ፈጽሞ ይባረክሽ ተባረክ ጌታ ይሳድግሽ
    አንተንም ጌታ ይባረክክ ተባረኩ🙏🙏🙏🙌🙌🙌

  • @aynabebaassefa9152
    @aynabebaassefa9152 2 года назад

    ክፉ አይንካሽ. ዘመንሽ በቤቱ ይለቅ.❤❤❤❤❤

  • @ኢትዮጵያዊነትነውኩርቴ

    አሜን አሜን አሜን በትክክል እግዚአብሔር በፀገ ያሰድግሺ

  • @TinaTina-fh1fl
    @TinaTina-fh1fl 2 года назад +1

    ኡፍ ኡፍ ክብርለጌታ ለሡሥ ይሑን የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር አምላክ ያሣድግሽ
    ተሥፍሽ አንተም ተባረክ

  • @tigistlambebo1551
    @tigistlambebo1551 2 года назад +3

    የኔ ዉድ እድግ ቤይ ጌታ እየሱስ ዜመንሽን ይባርክሸ

  • @tobayani7032
    @tobayani7032 2 года назад +2

    ጌታ አምላክ በፀጋዉ ያሳድግሽ
    ተስፍሽ ጌታ ይባርክህ

  • @ruhamateferi6345
    @ruhamateferi6345 2 года назад +10

    ጌታ አገልግሎትህን ያስፋው! ከዚህ በላይ እንዴት እንድባርክህ አላውቅም።

  • @appqtreshetu7745
    @appqtreshetu7745 2 года назад +3

    ተስፊሺ,ጌተ,እየሱስ,አንቴንነ,ብለቴኖቺን,ዘመንህን,ሁሉ,በዝመሬ,የሸገግረቸወ,

  • @genetzeberga1269
    @genetzeberga1269 2 года назад +2

    አሜን አሜን በመከራም በደሰታም ከኛጋር ሰለምትሆን አንተ ብቻ በቂ ነህ አሜን ጌታ ሆይተሰፍሸ በመልካም የዘራኸውን መልካም ዘር ከጌታ ታገኘዋለህ በብዙ ተባረክ የምታቀርባቸው ልጆች በረከቶችህ ናቸው እነሱም ጌታ በቤቱ ያሳድጋቸው በብዙ ፀጋ ይገለጡ

  • @tamiratdinkessa7770
    @tamiratdinkessa7770 2 года назад +1

    ተስፋ ስለ አንተ እ/ርን እባርከዋለሁ ሌላ የምለው የለኝም በአገልግሎትህ ተባርኬአለሁኝ።

  • @debmay1587
    @debmay1587 2 года назад +6

    እየሱስ አለልኝ ለኔ - ተባረኪ

  • @ዲቦራየንጉሥልጅነኝ
    @ዲቦራየንጉሥልጅነኝ 2 года назад +7

    እርሱ ካለ ሌላ ምንም አያስፈልገንም 🔥🔥🔥አሜን

  • @tedyberhanu5439
    @tedyberhanu5439 2 года назад +2

    የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ይጻድግሺ ተባረኪ ተስፋ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @deboradawite4527
    @deboradawite4527 2 года назад +2

    ተባረኪ ዘመንሽ በቤቱ ለጌታ እየዘመርሽ በክብር ይለቅ በናዝሬቱ በእየሱስ ክርስቶስ ደም ሸፈንኩሽ።

  • @ዲቦራየንጉሥልጅነኝ
    @ዲቦራየንጉሥልጅነኝ 2 года назад +4

    እግዚአብሔር አለልኝ ለኔ አዎ አሜን 🤲🤲🤲

  • @ዲቦራየንጉሥልጅነኝ
    @ዲቦራየንጉሥልጅነኝ 2 года назад +2

    ሳዝን የምታፅናናኝ የምታበረታኝ ንጉሴ ነህ አባባዬ 😭😭😭

  • @ዲቦራየንጉሥልጅነኝ
    @ዲቦራየንጉሥልጅነኝ 2 года назад +2

    አንተ ብቻህን ትበቃኛለህ ተስማምተህኛል ሌላ ምንም አልሻም አባባ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻ና ቶሎ

  • @ኤፍታህ-ቈ4ጀ
    @ኤፍታህ-ቈ4ጀ 2 года назад +3

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርችሽ የትንሽ ትልቅ ነሽ ሚጣየ ተባረኪ ጸጋዉ ይብዛልሽ

  • @ganet2097
    @ganet2097 2 года назад

    ፀጋውን በእጥፍ ይጨምርልሽ አሜንንንንንን ብርክ በይልኝኝኝኝ

  • @DeborahBelongsToJesus
    @DeborahBelongsToJesus 2 года назад +5

    አሜንንንን አሜንንንንን አንተ ትበቀኛለህ የእኔ ጌታ
    የእኔ ቆንጆ ጌታ በቤቱ ተክሎ ያሳድግሽ ክፉ አይንካሽ ተባረኪልኝ
    ተስፍሽ ጌታ ይባርክህ ለበረከት ሁን መልካም ስራ እየሰራህ ነው ጌታ ይባሪክህ በረታልን

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 2 года назад +3

    እሰይ ክብሩ ለእግዚአብሔር ይሁን ተባረኪ ቅመሜ

  • @ኢትዮጵያዊነትነውኩርቴ

    ታስብሺ እግዚአብሔር መልከም ፀገሁሉን ያብዘል ቡሩክ ሁን ታበርክ በጠም ነው የምወድህ

  • @3hgirls947
    @3hgirls947 2 года назад +2

    አንተ የተባረክ ትውልድ ላይ እየሰራህ ነውና ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
    አንቺ ብላቴና በጸጋው በመንፈሱ ያሳድግሽ የኔ ብሩክ

  • @ዲቦራየንጉሥልጅነኝ
    @ዲቦራየንጉሥልጅነኝ 2 года назад +6

    አባ 😭😭😭😭😭ስለምህረትህ አመሰግናለሁ ሰለጥበቃህ አመሰግናለሁ የኔ ጌታ ከአንተ ውጪ ሌላ ማንም የለኝም አንተ ስላለህኝ ነው የምኖረው እኔ አልችልም አንተ ብቻ ነው የምትችለው አባ 😭😭😭አቅሜ ሁሉነገሬ ቸርነትህ ባይበዛልኝ ኖሮ ዛሬን አላይም ነበር ከምሕረትህ የተነሳ ዛሬ ላይ አለው 🔥🔥🔥

  • @senitetefera9484
    @senitetefera9484 2 года назад +1

    የእኔ ውድ ብርቅ ድንቅ ጌታ እግዚአብሔር በዘመንሽ የክብሩ መገለጫ ያድርግሽ ዘመንሽ በእሱ ቤት ይሁን እድግ በይ

  • @mimim8459
    @mimim8459 2 года назад

    Amen amen amen amen Tebareki Tebareki Tebareki Tebareki😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏📖📖📖📖📖📖📖🙇🙇🙇🙇🎧🎧🎧🎧🎧🎤😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍💕💕💕💕💕💕

  • @yordanosyebekal2854
    @yordanosyebekal2854 2 года назад +3

    አሜን የኔ ቆንጆ

  • @kabualem110
    @kabualem110 2 года назад +4

    ወንድምየ ተስፋዓለም በብዙ ተባረክ እንደዚህ ያሉ ትውልድ ባለህ ጸጋ የምታገለግለው ያለሀው ጌታ የሱስ ኣብዝቶ ይባርክህ ተበረክ በኡነት በኡነት በዚህ ዘመን እንደዚህ ያሉ ሕጻናትን በሚድያ እያመጣህ የምትሰጣቸው እድል ነገ መንገድዋን ኣይለቅዋትን ኣሁንም ተባረክ እልሃለሁ ስምህን ለራሱ ኮ ተስፋ። ዓለም የሚለው። የዚህ ዓለም ተስፋ ነህ እንወድሃለን

  • @masaratmasarat7886
    @masaratmasarat7886 2 года назад +5

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ተባረኩ በቡዙ ♥️🥰🥰🥰🥰🙏

  • @tsehaymamo4082
    @tsehaymamo4082 2 года назад +7

    አሜን አሜን አሜን ጌታ ክሩን ይውሰድ!!!!!

  • @cheruabilemma8338
    @cheruabilemma8338 2 года назад +2

    አሜንንን 🥰🥰ያመንሺው አምላክሽ በጥበብ ያሳድግልሽ 🥰🥰🥰

  • @tigist7708
    @tigist7708 2 года назад +1

    የኔ ቆንጆ ተባረኪ ለአንቺ ፀጋ ጌታን እናመሰግናለን ተባረኩ።

  • @mariyammariyam1774
    @mariyammariyam1774 2 года назад +1

    እግዛብሔር ይባርክሽ የኔ አልማዝ ጣፍጭ ውድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድ

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 2 года назад +1

    ተስፋዬ ለምልምልን ፀጋ ይብዛልህ

  • @getanehgebeyehu1625
    @getanehgebeyehu1625 2 года назад +2

    ዛሬ መልካም ዘር በልጆች ላይ የዘራሄው ፍሬ ኣፍርቶ፥ እግዚኣብሄርም ከብሮ ያሳይህ ወንድሜ። እወድሃለሁ፥ ጌታ ኣብዝቶ ይባርክህ!!

  • @phonetastic8189
    @phonetastic8189 2 года назад +1

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen
    Tebareki

  • @estubdesse9203
    @estubdesse9203 2 года назад +2

    እግዚአብሔር ዘመንሽን ይጠቀምበት ለምልሚ መቶ እጥፍ አፍሪ ተባኪ

  • @zewdiblessings5347
    @zewdiblessings5347 2 года назад +4

    እግዚአብሔር ይባርክሽ በፀጋው ያሳድግሽ ውዱ ወንድሜ ጌታ አብዝቶ አ ብዝቶ ይባርክህ ሁሌም እነዚህን የተባረኩ ልጆችን ስለምታቀርብልን

  • @tigistdagne9716
    @tigistdagne9716 2 года назад +8

    የኔ ቆንጆ ውድድድ ♥♥♥♥ በርቺ የጊዜው መልክት ነው እየሱስ አልኝ አልኝ ለኔ!!!!!!

  • @zinetadem3781
    @zinetadem3781 2 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ተባረኪ አንተ ትበቃኛለህ የኔ ጌታ አሜን

  • @hirutmengesha5869
    @hirutmengesha5869 2 года назад +1

    የኔ ቆንጆ ጌታ ኢየሱስ ብርክ በይልኝ እግዛብሔር ገና ብዙ ያስደንቀናል አንተም ወንድሜ ጌታ ዘመንህን ይባርክ ትዉልድ ላይ እየሰራህ ስለሆነ ፀጋ ይብዛልህ የተባረከ ቤተሰብ ዘመናችሁ ይለምልም የማርኮን ቤተሰቦች ተባረኩ የናንተም አስተዋፅኦ ከፍተኝ ነዉ እነመሰግናለን በእዉነት በእንባ ነዉ የምሰማቸው ተባረኩ

  • @ለምለም-ገ1አ
    @ለምለም-ገ1አ 2 года назад +3

    እግዚአብሔር ይባርክሽ የኔ ቆንጆ ዘመንሽ በጌታ ቤት ይልቅ ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ አገልግሎትን ያስፋልክ በብዙም ጸጋ ተገለጥ !!

  • @ዲቦራየንጉሥልጅነኝ
    @ዲቦራየንጉሥልጅነኝ 2 года назад +2

    የኔ ጣፋጭ ብርክ በይልኝ 🔥🔥🔥🔥

  • @makdsgetachew1636
    @makdsgetachew1636 2 года назад +3

    አሜን ጌታ በሞገስ ያሳድግሽ ተስፋ ጌታ ያስፋ

  • @Martijesuslord792
    @Martijesuslord792 2 года назад +4

    ኡፉፉፉፉፉፉፉ ጌታ ሆይ ስምህ ለዘላም የተባርከ ይሁን ሰለ ዛቻ ብላቴና አመሰግንሃለሁ 🙏🙏🙏🙇‍♀️😭😭። እግዚአብሔር አለኝ ለእኔ ኢየሱስ አለኝ ለእኔ 😭😭😭😭😭 የኔ ጣፋጭ እግዚአብሔር ያሳድጋልሽ

  • @hjrjr9637
    @hjrjr9637 2 года назад +2

    Ameneeeeeeeennnnnn
    Ameneeeeeeeennnnnn
    Ameneeeeeeeennnnnn
    Haleluyaaaa ድንቅ ነው ጌታ እኮ ተበርክ
    እዳግ በእግዚአብሔር ቤት የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @damisegetayeradwudamiseget8072
    @damisegetayeradwudamiseget8072 2 года назад +1

    ጌታ ኢየሱስ ዘመንሽ ሁሉ በጥበብ ና በማስተዋል ያስድግሽ

  • @ዲቦራየንጉሥልጅነኝ
    @ዲቦራየንጉሥልጅነኝ 2 года назад +3

    አሜን አንተ ትበቃኛለህ አባባ

  • @liya8409
    @liya8409 2 года назад +1

    ኡፍ የኔ ማር ክፉ አይንካሽ የእየሱሴ ደም ይሸፍንሽ ።

  • @kenyaalolanwaqaa4092
    @kenyaalolanwaqaa4092 2 года назад +2

    Yene konjoo tafachi egzabeheri yebarkishi 😘😍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @እየሱስከሁሉበላይነው

    የነ ጣፋጭ የነ ማረ ጌታ እየሱስ ይባረክሽ tsguw Yibizalishi geta Eyesus cerisso Fetsimo Yibarekishi Yene wude

  • @kedisinaleegziabiher3125
    @kedisinaleegziabiher3125 2 года назад +1

    እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያሳድግሽ የዝማሬ ምንጭ ከውስጥሽ ፈንቅሎ ይውጣ በውስጥሸ በሚፈሰው የዝማሬ ፀጋና መንፈስ የሚሰሙሽ ይረስርሱ ወንድሜ ተስፋ ብሩክ ነህ ይሄ መልካምነትህ ቅንነትህ አይወሰድብህ ብድራትን የሚከፍል ጌታ ይባርክህ❤🙏

  • @mehritlovemehritlove5028
    @mehritlovemehritlove5028 2 года назад +1

    አሜሜሜን ጌታ ያስድግሽ ታበረክ

  • @masaratbanti9106
    @masaratbanti9106 2 года назад

    ኡፍፍፍፍፍፍዬ የኔ ቅመም ዘመንሽን ሁሉ ለጌታ እንድትዘምሪ ጌታ ይርዳሽ ፣እደጊ።ተስፍዬ ጌታ ዘመንህን ይባርክ፣እናመሰግናለን።

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጠ6ጨ

    ጌታ ይባርክሽ የኔ ቆጆ ጌታ በጥበብ በማሰተዋል ያሳድግሽ ፀጋው ይብዛልሽ ተሰፍሽ ተባረክ ልጆች ለዚ ያበቃህ ከጌታ ጋ እንድያድጉ ማድርገ ቀላል አደለም

  • @damisegetayeradwudamiseget8072
    @damisegetayeradwudamiseget8072 2 года назад +1

    ዮናታን አክሊሉ በ ወጣቶችለይ አንቴ ደግሞ በ ህፃናቶችለይ ታደርጉ ትነገር ሁሉ በጣም ደስ የሚያሰኝ ነገር ነው እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ we love you so much tafsishi

  • @luultsegay4067
    @luultsegay4067 2 года назад +1

    የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር በእጥፍ ይባርኽሽ

  • @meseleharbacho3110
    @meseleharbacho3110 2 года назад +2

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ ትልቅ ስራ እየሰራህ ነው ትውልድ ላይ🙏

  • @shammosa3519
    @shammosa3519 2 года назад +1

    አሜንንንንንን አሜንንንንንንንንንን🔥🔥🔥🔥🔥🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭🤲🤲🤲🤲🤲

  • @hiwotkedir2478
    @hiwotkedir2478 2 года назад +1

    በጥበብ እና በብዙ ማስተዋል በሰውም በእግዚአብሔር ፊት እደጊልን በረከታችን ነሽ በነገር ሁሉ ተባረኪልን❤ 😘

  • @khabbadhasan1674
    @khabbadhasan1674 2 года назад

    አሜን
    አሜን
    አሜን
    ክብር ለጌታ ይሁን
    እግዚአብሔር ይባርካችሁ
    በክርስቶስ ደም ተሸፍኖ

  • @birtukankelbesa8046
    @birtukankelbesa8046 2 года назад +1

    Amen amen amen yene wed 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💘♥️❤️🧡💛💚

  • @melkamsewe
    @melkamsewe 2 года назад +6

    Yes of course God is for me and God is enough she is right thank you tesfa.
    My name is Kidus Dawit.
    I love you tesfa I love your songs and your classical songs. May God bless you and your family.

    • @TesfaTv2022
      @TesfaTv2022  2 года назад

      Kidus and Ezra i love you both.❤❤

  • @mhiret9295
    @mhiret9295 2 года назад +2

    አሜን አሜን አሜን ጌታ እዬሱሲ ይብራካቹው❤❤😭😭

  • @hiruteshete4801
    @hiruteshete4801 2 года назад +2

    እነዚህን የተባረኩ ልጆች ከየት ነዉ የምታገኛቸዉ?
    ጌታ ይጠብቃቸዉ ያሳድጋቸዉ።

  • @teketellonsako7027
    @teketellonsako7027 2 года назад +1

    እግዚአብሄር በልጆች ምርኮን እየመለሰ ነው ተባረኩ

  • @shadoarteil3246
    @shadoarteil3246 2 года назад +2

    Ameen Ameeen Ameeen Ameen Ameen Ameen Ameeen Ameeen Ameen Ameen
    Geta Eyesus abisto yibarkishi yene wid
    Tesfishi Egziyabher yebarki enda ante ayinati sew egziyabher yabizalin

  • @tarikwatarikwa6777
    @tarikwatarikwa6777 2 года назад +1

    በጣም ታድለሀል ከእነኚህ ጋር መዋዕል እግዚአብሔር ያሳድጋቸው

  • @zionmekonnen3212
    @zionmekonnen3212 2 года назад

    በብዙ ተባረኪልኝ በእግዚአብሔር ፍቅር እደጊ።

  • @abebaghebrelul3921
    @abebaghebrelul3921 2 года назад +2

    ሀለሉያ ጌታ ስሙ ይባረክ። ተባረኪ የኔ ቖንጆ።

  • @kikigech3062
    @kikigech3062 2 года назад +1

    ተስፉዬ ተባረክልን ጌታ ዘመንህን ይባርከው

  • @melkamsewe
    @melkamsewe 2 года назад +3

    Now is my turn This is Dawit Ezra and kidus
    Any where I go God is with me..
    God bless you my dear Brother Tesfa 🙏
    Enwedehalen really

  • @EndaleDuressa
    @EndaleDuressa 2 года назад

    ዘመንሽ ይባረክ የኔ ልዕልት ጎበዝ በርቺ እግዚአብሔር ከክፉ ሰውሮ ያሳድግሽ👏👏👏

  • @zebenay1069
    @zebenay1069 2 года назад +2

    Waw yene konjo Egziabher yebarkesh bebezu tebareki ❤️🌹Tesfa Egziabher yebarkeh ❤️🌹

  • @emuye10
    @emuye10 2 года назад +2

    Amen yene swett, telk sew yasemlekegne new yemselegne ewenet hetsanat le Geta kereb nachu, eske erjenashe Geta endayelekesh, be Eyesus Geta Sem tselyeku❤🙏