🔴 ይሄን መልእክት ለብዙዎች አድርሱልኝ//ድንቅ አምልኮ// ትቼለታለው የእኔን ጉዳይ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 фев 2025
  • ውድ የረቡኒ ሾው ተከታታዮች በዛሬው ፕሮግራማችን ብላቴናዋን በፍቅር ቆራጡን ይዘንላችሁ መጥተናል፡ ብላቴናዋ የሊሊን ሁለት መዝሙሮች ድንቅ በሆነ መንገድ አቅርባልናለች።መዝሙሯ ሌሌች ሰዋች ጋር እንዲደርስ አድርጉልን እያልን ፕሮግራማችንን እየተከታተላችሁ ገንቢ አስተያየታችሁን ሁል ጊዜ ስለምትለግሱን እጅግ አድርገን እናመሰግናለን። ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁ አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርሳችሁ ሰብስክራይብ ማድረግ አትርሱ እንላለን እግዚያብሄር ይባርካችሁ።
    ሙዚቀኛ ያቤፅ ደረጀ:+251902845375
    ሳሚ እስቱዲዮ:0925015709
    This Video Clip is Dedicated Only to Rebuni Show Channel
    Subscribe today for latest Videos
    #kiyashow #habesha #melkamwetat

Комментарии • 263