Jawar has been pressuring the government to negotiate with the TPLF from the very beginning. Once criticized he was criticized by Artist Hachalu Hundessa on OBS when Professor Eske'eli and Baqqalaa Garbaa went to Tigry. Why you lie sometimes. you are very truthful on many points. If you don't have information silence is better.
I think you are trying to define Jawar as you have been defining Oromumma... Why don't you invite him and make an interview ? your understanding yours!
good analysis !
but, j lawar መቼ ነው TPLF መመታት አለበት የለው???
what a powerful analysis.
🇪🇹✌️ JAWAR Mohammed ✌️🇪🇹
ጃዋር አንድ ጊዜ ትግራይ መማታት አለበት ያለባት አንድ ኢንተርቪው ኦሮሞ ፁፍ የለም. እና አሱን እንዳዛ ብታርሙት ጥሩ ይማስለኛል. Becouse ጃዋር ከማታሳሩ በ ፊት ጃምሮው ዎዳ ጦረ ነ ት እንዳይጋባ ስዎታዊት የናባረ ሳዉ ነው እና ያልታፃፎዉን በታናቡ አሪፍ ነው ባይ ነኝ ::
ህወሃትን እኮነው ጦርነቱን እንዳትጀምሪው ብሎ ምክር የሰጠ።
ጀዋር ቆዳው ተገፎ ታላቅና ታናሹ ሲወጣለት
ገባ ወጣ ተደርጎ ሲበሰል
በብስራት አንደበት ምርጥ ተደርጎ ሲተነተን
እናመሠግናለን ብስሬ
ጃዋር ከእስር በፊትም ህወሀት መመታት አለበት ብሎ አልደገፈም .. የጦርነት ጉሰማ ይቅር ተደራደሩ እያለ ነበር ሲወተውት የነበረው ግቡና ተመልከቱ እንጂ !!!
ህወሃትን እኮነው ጦርነቱን እንዳትጀምሪው ብሎ ምክር የሰጠ።
Gobz good analysis..jaabaadhuu
Zerenya midia
ፈሳም ካድሬ ሁላ። ጅዋር በርታ bro
He wants to save the State... let's support jawar
Jawar is a political scientist accept and follow him
ቁምነገሩ ፕሬዝዳት መሆን እንደሚችል ማመነችሁ ነው 😅
ይቅርታ መጠየቅ አለባቹ ጀዋርን
የትኛውላይነው ትግራይን ተዋጉ ያለው
??????
ለ አንድ ፖለቲከኛ እሄን ያክል ጊዜ ወስዶ መዘላበድ ግን ትክክል ነዉ?? ጀዋር ምርጥ ፖለቲከኛ ነዉ ማለትም ፖለቲካን ይችላል። ስለ መታመን አለመታመን እሱ የህዝብ ጉዳይ ነዉ የምሆነዉ። ኢትዮጵያ ዉስጥ ታዕማንነት ያለዉ ፖለቲከኛም ሆነ መንግሥት እስካሁን ኖሮም አያዉቅም።
We ❤️ Jawar ⚠️❗️
Jawar has been pressuring the government to negotiate with the TPLF from the very beginning. Once criticized he was criticized by Artist Hachalu Hundessa on OBS when Professor Eske'eli and Baqqalaa Garbaa went to Tigry. Why you lie sometimes. you are very truthful on many points. If you don't have information silence is better.
ጀ
የአካል እጀ እሱ ያለው ፖለቲካው ሀይማኖታዊ ሆነዋል መሆን የለበትም
እያለ ነው
Bisrat, you just copied Dr Yonas Birus' analysis which he was explaining on buffet of ideas channel with Moges....what unoriginal!!!
ጆሀር መፅሀፋን ሲያስመርቅ ከስብሀት ነጋ የተላኩ ሰዎች ጋር ተነጋግሮል እየተባለ መረጃው ካላቹ አካፍሉን።
አሁን መን ይሙት ጀዋርን የመተቸት አቅሙ አለህ ወይስ የመንደር ወሬ እያቀረብክ ነው?
"ተለዋዋጭ ስብዕና" That is not a fair assessment. የፓለቲካ አመለካከት ስብዕና ሊሆን አይችልም። የፓለታካ አቋሙን ደግሞ ፊለፊት ካሉ ብጥስጣሽ ክስተቶች ና ንግግሮች ጀርባ ያለውን ወጥና ተገማች የአስተሳሰብ መዋቅር ለማየት በመሞከር ለመገመት ይቻላል ።
Ethiopia ዉስጥ ጃወርን የሚያክል ፖለቲከኛ የለም
sira fet gezetegna hula jaaaa hulishnim ashekelesha?😂😂😂
😂 Why don’t you just read the prof Article 😂
ጆሃር እመኑኝ ብሎ ጠይቋል እንዴ? ኢትዮጵያኒዝም የሰልቃጮች የንግድ ምልክት እንደሆነ ነው የምንረዳው። የብሄር ብሄረሰቦችን እኩልነት መስተጋብራችን ህብረሰባአዊነት ካልሆነ ኢትዮጵያኒዝም ለአገሬው ህዝብ ምኑም አይደለም። ኦሮሚያ አገር ነች።
እውነት በል?
የጀዋር ፎቢያ ያለባችሁ ነው የሚመስለው። ሳይንሳዊ ትንታኔ ነው ለማለት አያስችልም።
እናንተም ያው ነበራችሁ
ብዙ የኢትዮጵያ ብሄር ብሄረስቦች ያምኑታል አንተ ጁሀርን አመንከው አላመንከው ከሀሜት በዘለለ ምንም አታመጣም ስለዚህ ጊዜ አታጥፋ::
ለዚህ ነው እኮ ኢሳያስ ሀድጊ (አህያ) ብሎ የሚጠራቹህ::
ሀቅ እና ቅኔ አይገባችሁም። ጃዋር ዋሾ መሆኑን ቴድሮስ ፀጋየ ገልቦ አሳይቷል።
ኅዳር 1969 ኢሕአፓ ኃይሌ ፊዳ ከደርግ ጋር የጫጉላ ድምቀት ውስጥ የነበረ ጊዜ " ወጣ ወጣና እንደሸንበቆ ተንከባለለ እንደሙቀጫ " ብሎት ነበር። እንዳለውም ሆነ። ይህን አባባል በዘመናችን መረዳት ተረጎምነው። ያሁኖቹስ ትርጉሙን ንገሩን። ጀዋር ማለት የራሱ ማንነት የተጋጨበት ነው። መሠረቱ አስተዳደጉ ይመስለኛል። የብዙ በጥባጮች የኋላ ታሪክ የሚያስረዳው ነገር ስላለ... እርስ በራሱ የሚጠራመስ .... ተለዋዋጭ = እስስት ሰብዕና !
Isu ye diro nw😂
never
ቢታመን ባይታመን ምን አገባኝ። ቦቅቧቃ መሆኑን ንጋውን ካለቁ መጀመሪያ እነሱ ይለቁ ብሎ ወደ ፊት ልኮእሱ ተደብቆ እንደሚቆይ የልብ ጓደኛው ቤተልሄም ታፈሰ ነግራናለች። አሁን የኢትዮጵያ ህዝብ ሲረሳው ለምን ለምን ተረሳሁ በምን ያስታውሱኝ ብሎ አለሁ ለማለት መፅሀፍ እንደፃፈ እናቃለን
I think you are trying to define Jawar as you have been defining Oromumma... Why don't you invite him and make an interview ? your understanding yours!
Menm tebale kezih behola Ethiopia ande bicha mercha alat esum Amharan wede silitan memeles weyem meferares merchaw yihe bicha new
😂😂😂😂😂