የሆድ ድርቀት | የሚከሰትበት ምክንያቶች ፣ ምልክቶቹ ፣ ተጋላጭ የሚያደርጉ ሁኔታዎች እና መፍትሄዎቹ ወይም ህክምናዎቹ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 ноя 2024

Комментарии • 10

  • @Deborah-b6p6s
    @Deborah-b6p6s 4 месяца назад

    Thank you ዶክተርየ

  • @SartT-ss8rt
    @SartT-ss8rt 4 месяца назад +1

    ሠላም ዶክተር ሠላምህ ይብዛልን እኔደሞ ሠገራበ2ቀንአና 3ቀን እሄዳለሁ ግን በጣም ጤናየከላኝ ይነፋኛል ሆደን ብበላም ባልበላምሆደበጣምነውየሚያብጠውእባክህንምላድርግ

  • @jameilayimer7106
    @jameilayimer7106 Месяц назад

    🎉

  • @ሀይኩየሀሊምእናት
    @ሀይኩየሀሊምእናት 9 месяцев назад +1

    ሰላም ዶክተር ሰላምህ ይብዛ የ2ወር እርጉዝ ነበርኩና ለስላሳና pepsi ብጠጣ ችግር አለዉ ወይ መልስልኝ እዳየኸዉ

    • @dr.amanuel-
      @dr.amanuel-  9 месяцев назад +1

      ለአምሮት ከሆነ ጠጪ። ግን ምንም የሚሰጥሽ ጥቅም የለውም። ይልቅ ፍራፍሬዎችን ወይም የፍራፍሬ ጁሶችን በቤት ውስጥ ስኳር ሳትጨምሪ እያዘጋጀሽ ብትጨጢ ጥቅም የሚሰጥሽ እሱ ነው።

    • @ሀይኩየሀሊምእናት
      @ሀይኩየሀሊምእናት 9 месяцев назад

      @@dr.amanuel- እሽ ከልብ አመሠግናለሁ 🙏🙏🙏አላህ ይስጥልኝ🙏🙏

  • @bnlk5112
    @bnlk5112 7 месяцев назад

    ሰላም ዶ/ር እባክህን በጣም ተጨንቄ ነው ልጄ 2አመት ከ1ወሩ ነው እና የሆድ ድርቀትን ነበረው ሽሮፕ ታዞለት ካካው ኖርማል ሆናል ግን የሚያስምጠው የሚያስጨንቀው ነገር አልተወውም በጣም ነው የሚያስጨንቀው ላብ በላብ እስኪሆን ምን ይሻለኛል በናትህ

    • @dr.amanuel-
      @dr.amanuel-  7 месяцев назад

      እሺ ማስማጥ አንዱ የሆድ ወይም የአንጀት ድርቀት ምልክት ነው። የምትመግቢውን ምግብ አስተካክይለት። ፋይበር ፣ ፈሳሽ መውሰድ አለበት። የላም ወተትም የሆድ ድርቀት ያመጣል።
      ለምግቡ ለውጥ አድርጊለት እና ለውጥ ከሌለው በድጋሜ ውሰጂው።

    • @bnlk5112
      @bnlk5112 7 месяцев назад

      @@dr.amanuel- የላም ወተት ይጠቀም ነበር እሱን አቁማል ሀኪም ከማሳየቴ በፊትም በቤት ውስጥ ለማከም ሞክሬ ነበር ፖፖ ቆስጣ በደንብ ውሃ እንዲጠጣ እያረኩ ለውጥ የለም ካካው ካካው ኖርማል ከሆነ በሃላም የሚያስምጥና የሚያስጨንቀው አልተው ሲል ደግሜ ወሰድኩት ምን አልባት የመጀመሪያው ስሜት ወይም ቁስለት ፈጥሮ ይሆናል ብሎ ሌላ ሽሮፕ አዞለት ነበር ግን ምን ለውጥ የለም
      በዛላይ እረጅም ጊዜ ነው ይሄነገር ቢያንስ 6ወር በላይ ይሆናል እንዲ የሚያረገው ወዴት ህክምና ልውሰደው በጣም ነው የሚያሳዝነው አይኔ እያየ ምንም ማረግ አለመቻሌ ለልጄ 😥

  • @MeronGb
    @MeronGb 8 месяцев назад

    ❤❤