ከነበረዉ ሰዉ ሁሉ አይኔ እሷ ላይ ቀረ ቢያወሩኝም ከሷ ዉጪ ማየት አልቻልኩም........... .- Abbay TV

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 дек 2024

Комментарии • 363

  • @EfrtaDerej
    @EfrtaDerej 10 месяцев назад +42

    ውይ ጌች እኮ ስብናህ ስነምግባርህ ይለያል አቦ ይመችህ ምስትህ ደግሞ እርግት ያለች የሴት ልክ ስታምሩ በማሪያም ፍቅራችህን ያብዛው

  • @nolawitmisikir9074
    @nolawitmisikir9074 10 месяцев назад +119

    የኔ አስተያየት እንደዛሬው ዝግጅት ሳይሆን አጠቃላይ ስለ አቅራቢዋ ተዋናይት ወሮ ትዕግስት ‼️‼️‼️ እንግዶችን ጠይቀሽ እራስሽ አላስወራ የምትይው እና የምትቅለበለቢውን ነገር በትንሹ መቀነስ ብትችይ ....... ይበልጥ ተመራጭ ዝግጅት እንደሚሆን እገምታለው ።

    • @EyuEyerus-y9v
      @EyuEyerus-y9v 10 месяцев назад +10

      በተለይ እኼን የሰተኛ አዳር ሳቃዋን

    • @liduofficial6305
      @liduofficial6305 10 месяцев назад +1

      እስማማለው

    • @EdenAtnafu
      @EdenAtnafu 10 месяцев назад +6

      ሁሉም ሠው የራሱ የሆነ ማንነት አለው ይች እሷ ናት በቃ

    • @lilikebede2659
      @lilikebede2659 10 месяцев назад

      አየሽ፣ከሶ ፣በላይ፣መመከር፣ያለብሽ፣ስርአት፣የሌለሽ፣ባለጌ፣ያንቺ፣አይነት፣መምከር፣የለበትም​@@EyuEyerus-y9v

    • @reisali-wy1xc
      @reisali-wy1xc 10 месяцев назад +1

      ምንድነው ብጥበጡ ጋዘጠኛ ረበሽ

  • @የወሎልጅ-ጨ4ኸ
    @የወሎልጅ-ጨ4ኸ 10 месяцев назад +101

    ፈታ ሾው ላይ የወደድኩት የሀናን ጣሪቅና የልጅ ሚካኤል ዋው 👌

  • @LidiyaTsegaye-mk2lg
    @LidiyaTsegaye-mk2lg 10 месяцев назад +13

    ቤዚዬ የእውነት ሰው አክባሪ ትሁት ነሽ❤የሰፈርሽ ልጆች እንመሰክራለን !!ትዳራችሁ ይባረክ🙏

  • @eyruskasi9364
    @eyruskasi9364 10 месяцев назад +9

    ማርያም ሰወደቻዉ እግዚአብሔር አምላክ የፍቅር ዘመናቸው ይባረካሉችሁ ልጅች እመቤታችን ታሰደገላችሁ

  • @menshafedlu7295
    @menshafedlu7295 10 месяцев назад +79

    ቲጂዬ ለፍቅር ምሰጭው ትልቅ ቦታ ሣላደንቅልሽ አላልፍም ጥንዶቹ ደሞ ግልፅ ናቸው ደስ ይላሉ ትዳራቹን በፍቅር ነፍፍፍ አመት ኑሩልኝ

  • @makis1623
    @makis1623 10 месяцев назад +31

    ጌታነህ ስነስርአቱ ደስ ይላል ሚስትህም ታምራላችሁ ❤

  • @mahiyutb3066
    @mahiyutb3066 10 месяцев назад +35

    ዋው ታምራላችሁ ❤❤❤❤👌👌👌ልጁግን በጣም አደናቀረው ነኝ ቅልጥፍጥፍ ያለ ወዳወድ❤❤❤

  • @senayitkasahun665
    @senayitkasahun665 10 месяцев назад +25

    በጣም ምወደው ልጅ ዋው ደስ ሲሉ❤ቲጂዬ የኔ ፍልቅልቅ❤

  • @machomehari-GG1978
    @machomehari-GG1978 9 месяцев назад +1

    ምርጥ ጥንዶች ናችሁ እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁን ያዝልቅላችሁ በሞገስ ያፅናችሁ ሁለታችሁም እንቁዎቻችን ናችሁ በርቱ!!!

  • @REEealTV
    @REEealTV 10 месяцев назад +7

    ጌታነህ ፀሀዬ ድሮ ድሮ አብረን ኳስ አልፍተናል. ጎበዝ ታታሪና የአላማ ሰው ነበር ገና በልጅነቱ. የሚፈልገውንና የሚያስደስተውን ነገር የሚሰራ. ወደፊትህም የሞቀ የደመቀ ይሁንልህ. 🎉

  • @ለኔስሠላምኢትዮጲያዬ
    @ለኔስሠላምኢትዮጲያዬ 10 месяцев назад +2

    በጣም የምወዳት ቆንጆ ወጣት አስተዋይ
    ልጁሽን ያሳደግሽበት መስመር መባረካችሁን ያሳያል
    ባልና ሚስት እግዚአብሔር ይባርካችሁ
    ልጃችሁ እግዚአብሔር ጸጋውን ያልብስው።

  • @banchitesfahunadisu-uz8pk
    @banchitesfahunadisu-uz8pk 10 месяцев назад +18

    ደስ የሚሉ ጥንዶች❤❤❤❤❤

  • @mihiretgelan6096
    @mihiretgelan6096 10 месяцев назад +14

    ሚስቱ ስታምር

  • @SlamKASA
    @SlamKASA 21 день назад +1

    የሰው ደስታ የሚያስደስታቹህ ደግ ሰወቺ ሁሉ በአላህ ❤በማርያም10ሺ እድደርስ እርዱኚ 🙏ፈጣሪ ይርዳቹህ❤❤

  • @bettydebebe6836
    @bettydebebe6836 10 месяцев назад +3

    ደስ የሚሉ ጥንዶች ናቸው። ፈታ ሾው መቅረት የሌለበት የነበረ።

  • @Wesu-w8f
    @Wesu-w8f 10 месяцев назад +17

    ደስ እሚሉ ጥዶች ❤❤❤

  • @Sewalahidm
    @Sewalahidm 10 месяцев назад +17

    ባላገሩ ላይ ዳኛ በነበረክበት ስዓት ስወድህ

  • @Eildana
    @Eildana 10 месяцев назад +14

    እኔም እወደዉ ነበር ባላገሩላይ😂😂ተፍፉሳችሆል ስታምሩ❤❤

  • @dagmawitmelese521
    @dagmawitmelese521 10 месяцев назад +20

    ኸረ ቲጂ ሰከን በይ ድምፅሽ ሲረብሽ እንግዳወችሽ አውርተው እስኪጨርሱ ጠብቂ

  • @hshdhnsnsn4471
    @hshdhnsnsn4471 10 месяцев назад +11

    ሳየው ወድሜን ይመስለኛል እሔ ልጅ ሚገርም ነው የሰው አምሳያው ብዙ ነው ድንቅ የፈጣሪ ስራ ነው

  • @EtifalemYifiru
    @EtifalemYifiru 10 месяцев назад +18

    በጣም ደሥ የምትሉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ❤

  • @mmn6040
    @mmn6040 10 месяцев назад +11

    ስትስቁ ምትጮኹት ነገር አይመቸኝም😂 አስተያየት😊

  • @asebegashaw4078
    @asebegashaw4078 10 месяцев назад +18

    ዋው ደስስትሉ በተለይ ግባራን ስስማት

  • @elsatarikuelsatariku9133
    @elsatarikuelsatariku9133 10 месяцев назад +13

    እኔ እራሴ እስኪጠየቁ ስጠብቅ ነበር ከምር በጣም ስለምወዳቸዉ

  • @bizuneshbizunesh-gb6it
    @bizuneshbizunesh-gb6it 10 месяцев назад +3

    ስረአትያላቸዉ ደስየሚሉ ጦዶች ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣችሁ❤❤❤

  • @ጌታያውቃል-ጸ1ሠ
    @ጌታያውቃል-ጸ1ሠ 10 месяцев назад +39

    ቲጂየ ከቡታጅራ ዩቱበሮች አብርሽና ሩታን አቅርቢያቸው በናትሽ❤❤❤

    • @bezu918
      @bezu918 10 месяцев назад +13

      እሰይ ምን ሰርተው ነው ያን ያህል ሚዲያ ላይ የሚቀርቡት አስተማሪ ነገር ምን የስሩት ነገር እለ🤔

    • @genilove1142
      @genilove1142 10 месяцев назад +3

      ​@@bezu918 ለሎች ዩቶበሮች ምን ሰርተው ነው እየቀረቡ ያሉት ምን አቃጠለሽ😂😂

    • @bezu918
      @bezu918 10 месяцев назад +6

      @@genilove1142 መቃጠልን ምን አመጣው አይደለም እነሱ ከፈለግሽ አንቺም ሂጂ እየተቃጠልሽ ከሆነ 🙄

    • @seadibintali
      @seadibintali 10 месяцев назад

      ​@@bezu918ሌሎቹ ምን ሰርተው ነው እየቀረቡ ያለው ቅናታም😂😂

    • @እሙነኝከስዳትመልስ
      @እሙነኝከስዳትመልስ 10 месяцев назад +3

      አፍር ብሉ አብርሽ እነ እሩታ ምትሉ እነዝ የዩቱበር ጡርተኞች

  • @ሀኒቾየገኒ
    @ሀኒቾየገኒ 10 месяцев назад +10

    ውይ ጌች ስወድክ

  • @sdemssi1962
    @sdemssi1962 10 месяцев назад +2

    እንደው ጡሩ ታሪክ ጡሩ አስተማሪ ያለው ነገር አቅሪቢ ቲጅየ ሚዲያ ማይታወቁ በየቤታቸው ሆነውጅ ምርጥ አስተማሪ ፈታኝ ፍቅሮችን ትዳር ያሳለፉ አሉ ምንም እየጣመኝ አይደለም እስካሁን ሚቀርበው

  • @amrazaz1232
    @amrazaz1232 10 месяцев назад +35

    አብርሽና ሩታየ ይቅረቡልን

    • @SofiaHassan-eo3lu
      @SofiaHassan-eo3lu 10 месяцев назад

      አይቀርም

    • @ZamuHussein-nk9cx
      @ZamuHussein-nk9cx 10 месяцев назад

      አወእኔምባይነኝይቅረቡ

    • @እሙነኝከስዳትመልስ
      @እሙነኝከስዳትመልስ 10 месяцев назад +8

      አቡርሽ እነ ሩታ አባታቹሁ ይጥፍ እነሱን ደሞ ምነባታቸው ሊያደርጉልን ነው ሚቀርብት

    • @eyerusalem9504
      @eyerusalem9504 10 месяцев назад

      ምን አደረጉሺ

    • @RahelAmare-g4k
      @RahelAmare-g4k 10 месяцев назад

      ተባረኪልኝ​@@እሙነኝከስዳትመልስ

  • @astertube5406
    @astertube5406 10 месяцев назад +9

    ጌታነህ ትህትናው ገራሜ ነው ፈጣሬ ትዳራችውን ይባርክ❤

  • @meronlife5129
    @meronlife5129 10 месяцев назад +16

    ቲጂ ኢንተርቪውን አንጫጫሽው ሰው አስወሪ እንጂ ሆ። አሀሀሀ እህህህህህ ኦሆሆሆሆ እያልሽ ጨዋታውን አንጫጫሽው😂😂😂

  • @endrisslamlethiopia1181
    @endrisslamlethiopia1181 10 месяцев назад +7

    ቲጅዬ ገና ዛሬ ምርጥ ኢትዮያዋይ አቀረብሽልኝ ጌትሽ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @ETH_21
    @ETH_21 10 месяцев назад +5

    ሁለታችሁንም እንደዚህ አላስብም ነበር ግን በጣም ነው ደስ የምትሉት

  • @አቤቱበመንግስትኸበመጣኸጊ
    @አቤቱበመንግስትኸበመጣኸጊ 10 месяцев назад +6

    ጥንዶቹ በጣም ያምራሉ❤❤❤

  • @haabsonhailu7710
    @haabsonhailu7710 10 месяцев назад +3

    He nailed it right ! He's very matured than his age!

  • @hanaademasu5679
    @hanaademasu5679 10 месяцев назад +2

    አይ ጌች የሙዚቃ ግብዥያህ በሳቅ ዘሎ ማር ማረ ይላል ከፈረሸ አላለም😂😂😂

  • @medimekonan4512
    @medimekonan4512 10 месяцев назад +5

    ዋውውው ደስ ሲሉሉ😍 ግን ትጂዬ እንደት ላግኝሽ ብዙ መማቅረብ እሚፈልጉ ልጆች ነበሩ 🎉

  • @hiwotloha9070
    @hiwotloha9070 10 месяцев назад

    ፈታሾው ማይረሳው የሀናን የልጅሚካኤል ነው በሰው ልብ የቀረው ምርጥ ጥንዶች ጌች ቤዚ 🥰

  • @አቢቲስደቷንወዳጂ
    @አቢቲስደቷንወዳጂ 10 месяцев назад +4

    በስመአብ ደስ የሚሉኝ ጥንዶች በሳቅ ሞትኩ ቲጂዬ ሁሌም አቅርቢልን ደስ ሲሉ 😂😂

  • @meronyeshuas732
    @meronyeshuas732 10 месяцев назад +7

    ደስ ሲሉ❤❤❤❤

  • @EskeeEskee
    @EskeeEskee 10 месяцев назад +3

    የኔ ሳቂታ ቲጂዬ በጣም ነው የምወድሽ
    የኔ ሰው አክባሪ

  • @AffectionateDimSum-rj8cd
    @AffectionateDimSum-rj8cd 10 месяцев назад +9

    ሃይ ባለትዳሮች በጣም ታምራላችሁ የልጃችሁን አስተዳደግ ሳላደንቅ አላልፍም ተባረኩ ያሳድግላችሁ።ቲጂ ግን አንዳንዴ ጥያቄ ላይ ትዘባርቂያለሽ ተረጋጊ ጩኸት ምንድነው.!!

  • @ማሕሌት
    @ማሕሌት 10 месяцев назад +4

    ደስ የሚሉ ጥንዶች ስወዳችሑ❤❤

  • @JjJj-om2qf
    @JjJj-om2qf 10 месяцев назад +5

    በጣም ነው እምወዳቸው

  • @NolobxBATMAN
    @NolobxBATMAN 10 месяцев назад +3

    ውይ ደስ ሲሉ ግልፅነታቸው ደሞ ሲያምሩ ጌችዬ አድናቂህ ነኝ ትዳራችሁ ይባረክ

  • @blueblue8966
    @blueblue8966 10 месяцев назад +5

    እረ ወፈረች ለውጥማ አለ ደስ ሲሉ 😂❤

  • @MakdasMakdas22
    @MakdasMakdas22 8 месяцев назад

    ጌታነህ ትህትናው ገራሜ ነዉ ባላገሩላይ በጣም እወደው ነበር 😂😂😂ታምራላችሁ ❤❤❤

  • @birtukanmengiste776
    @birtukanmengiste776 10 месяцев назад +9

    አብርሽን እናሪታ ይቅርቡልን ቴጅ

    • @hirut758
      @hirut758 10 месяцев назад +2

      ደሞ እነ ማን ናቸው እነሱ ስራቸው ምንድን ነው?መልስ

    • @ዜድፍቅር-ኸ6ፀ
      @ዜድፍቅር-ኸ6ፀ 10 месяцев назад +3

      ጅል ሰው ጠፍቶ😂

    • @BietisolomonBieti-oi1lk
      @BietisolomonBieti-oi1lk 10 месяцев назад

      ገና ጀማሪ እኮ ናቸዉ ምን ሊማር ነዉ ሰዉ ከነሱ መቀለጃ አታርጉት እንጂ አይናችንን ጥጠክ ሲሉ ሲወልዱ ትዳሩን ሲለምዱት ይቀርባሉ

  • @elsatarikuelsatariku9133
    @elsatarikuelsatariku9133 10 месяцев назад +6

    ማርያምን ስወዳቹ

  • @MeazaWorkneh
    @MeazaWorkneh 10 месяцев назад +1

    ቲጅዬ❤ የእኔ ዉድ ስወድሽ ከልቤ ማርያምን

  • @menbermenber847
    @menbermenber847 10 месяцев назад +5

    አቢት ምታድል እግዚአብሔር በሙግሱ ያሳድግላችው

  • @eyerusalem9504
    @eyerusalem9504 10 месяцев назад +7

    የቀረቡት ባለትዳሮች ሁለቱም ጥሩ ልጅ ናቸው ትግስት ግን ምናለ ቢያንስ ኮሜንት ብታነቢና ስርአት ብትማሪ አሀሀሀሀ እያልሺ ለኛን ትረብሻለሺ ጥያቄም አስተካክሉ

    • @Rahelname
      @Rahelname 9 месяцев назад

      😂😂😂😂😂😂 መብቷ ነው አንቺ ተቆርቁርሽ ነው ነው መሳቅ ሰለማትችይ ነው አንቺ ሆሆሆሆይይይይይ

  • @medinaworku85
    @medinaworku85 9 месяцев назад

    ወይ ስነ-ስርዓት በጣም ታምራላችሁ❤❤❤

  • @merronabdesa6796
    @merronabdesa6796 10 месяцев назад +4

    god blesss you broo with yr wife

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 10 месяцев назад

    አሸርዬ አንተ ሁሌም አንደኛዬ ነህ 👌ሰፈራችን እያለህ አውቅሃለሁ ❤

  • @almazderebe2023
    @almazderebe2023 10 месяцев назад +7

    በጣም ነው ደስ የምትሉት በማርያም❤❤❤❤❤❤

  • @hanaabebe9676
    @hanaabebe9676 10 месяцев назад +3

    ሰታምሩ በፍቅር ያኑራቹ❤❤❤❤❤

  • @hanaademasu5679
    @hanaademasu5679 10 месяцев назад

    ወይ ትጂ አወጣጣሻቸው እኮ😂 ጌች ምርጥ ሰወ ፋታሾ አደኛ ነበር

  • @honeybaby9337
    @honeybaby9337 10 месяцев назад +4

    ዋውው ስወዳቸው❤❤❤አይለያችው❤❤

  • @rozinamussa3191
    @rozinamussa3191 10 месяцев назад +4

    ስታምሩ

  • @FetileFeti
    @FetileFeti 10 месяцев назад +6

    Wuyyyy Gechiye betammmmm yemitwodeddddd sew

  • @soliyanaadi2423
    @soliyanaadi2423 10 месяцев назад

    የኔ ሠው አክባሪ የኔ አስተማሪ ጌችዬ ኑርልን የተባረከ ትዳር ያድርግላችሁ

  • @RahelWerku-pe5qm
    @RahelWerku-pe5qm 10 месяцев назад +1

    ይህን ልጅ እንደምወደው ወድሜ ነው የሚመስለኘ

  • @amaruamu8515
    @amaruamu8515 10 месяцев назад +4

    አብረሽና ሩታያ ይቅርቡልን

  • @redetsweet8120
    @redetsweet8120 10 месяцев назад

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን የአብርሃም የሳራ ትዳር ይባረከ አምላክ የናተንም ይባርክ❤❤❤❤ቲጂ እግዚአብሔር አምላክ ትዳርሽን ቤተስብሽን ይባርክልሽ❤❤❤

  • @ferealemu8605
    @ferealemu8605 9 месяцев назад

    እግዚአብሔር ያሳድግልሺ❤

  • @SaraMulatu-xf1jm
    @SaraMulatu-xf1jm 10 месяцев назад +8

    ወይይይ ደስ የሚሉ ጥዶች❤❤❤

  • @netsaneteshetu8637
    @netsaneteshetu8637 10 месяцев назад +1

    Egziabher lijachihunem enantenem bebetu yatsenachihu.

  • @حياةحياة-ف4م
    @حياةحياة-ف4م 10 месяцев назад +2

    ቲጂዬ የኔ ፍልቅልቅ ስወድሽ ❤❤

  • @ሲጳራ
    @ሲጳራ 10 месяцев назад +3

    ስታምሩ❤❤

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 10 месяцев назад

    ሲያምሩ በፈጣሪ እዩኝ እዩኝ የማትል ምርጥ ሴት 💝ተባረኩ 💝

  • @RahelGebrtinsae
    @RahelGebrtinsae 10 месяцев назад

    ጌችዬ የኔ አስተዋይ ፈጣሪ ይጠብቃች❤

  • @alweyaamir7960
    @alweyaamir7960 10 месяцев назад +1

    ቲጂዬ ስወደሽ እኮ በጣም ደስ ስትሉ❤❤

  • @beeYouTube-ui4rd
    @beeYouTube-ui4rd 9 месяцев назад

    ውይ ስወዳቸው እግዚአብሔር አይለያችሁ❤❤

  • @mmn6040
    @mmn6040 10 месяцев назад

    የፈታ አዘጋጅ በጣም ጥሩ ልጅ ነዉ 🌷🌷🌷

  • @alemzmengesa3327
    @alemzmengesa3327 10 месяцев назад

    ድስት ግጣሙን አገኝ የምባል ናቹ ❤ፈታሾ ሚርጥ ነበር ግን ይበልጥ የድርብ እና የሞኬ በሳቅ ነው የገዴለኝ😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @NertitAesfew
    @NertitAesfew 8 месяцев назад

    ትጂየ ስታምሩ

  • @Saba-wt1fv
    @Saba-wt1fv 9 месяцев назад

    እባክሽ ቲጂዬ ዳንስ መማር በጣም እፈልጋለው እባክሽ አናግሪልኝ ጌችን ስወድሽ በማርያም በጣም ነው የምወደው

  • @Saada123-p9t
    @Saada123-p9t 10 месяцев назад +1

    በጣም ነበር የምወደው❤❤❤❤

  • @መሲዪቲብ
    @መሲዪቲብ 9 месяцев назад

    ውይ የዚህ ልጅ ትእግስት እሱን ሳየው ወንድሜን ትዝ ይለኛል

  • @ganzabeberhen
    @ganzabeberhen 10 месяцев назад

    ሀናና ልጅ ሚኪ የሰሩት ድንቅ ነበር❤❤

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 10 месяцев назад

    ችሎታ እኮ 💝አንድኛ ነህ ጌትዬ 💝💝

  • @TigistTesema-r6u
    @TigistTesema-r6u 10 месяцев назад +4

    ዋው ቲጂዬ❤❤❤❤❤❤❤❤ ሰታምሩ❤❤❤❤❤❤

  • @elsatarikuelsatariku9133
    @elsatarikuelsatariku9133 10 месяцев назад +4

    የኔ ጣፋጮች ስወዳቹ

  • @TERY411
    @TERY411 10 месяцев назад +8

    በጣም ነው እምወዳቹ የምር

  • @haymihany-zc1iw
    @haymihany-zc1iw 10 месяцев назад +1

    የምወዳቹህ ጥንዶች❤❤❤❤❤ እመብረሀን ትዳራቹህን ትባርክላቹህ

  • @MuluberhanWoubshet
    @MuluberhanWoubshet 10 месяцев назад

    አሪፍ ፕሮግራም ነው ግ ን ከ ህዋ ያረግሸው ዲኮር በጣም ይረብሻል ለሰለሰ ያለ ለስው አይታ የማየረብሽ ቢሆን እንደ አስተያየት ማለት ነው አህቴ ❤❤❤

  • @Gfvd-t8j
    @Gfvd-t8j 10 месяцев назад

    ምርጥ ጥዶች

  • @tigistya
    @tigistya 10 месяцев назад +3

    ምንም ፍሬ ኘገር የሌለው ጥያቄና መልስ አይ ሰከላ ። እኔ ጥንዶቹን ስለምወዳቸው ብቻ ነው ያየሁት

  • @TinsaeGetaneh-fs2do
    @TinsaeGetaneh-fs2do 10 месяцев назад

    ጌች በጣም ነው የምወደው ዘና ነው የሚያደርግ

  • @frygfg4848
    @frygfg4848 10 месяцев назад +2

    Ayalll. ❤

  • @ZehabMuhammed
    @ZehabMuhammed 10 месяцев назад +3

    እግርህን እጂሽን ምንተሰማሽ ቲቪ ላይ ወጥቶ መለፍለፍ ምን ጥቅም አለው ትዳራቼው ይባረክ የፕሮግራሙ ይዘት ግን አስር ዩቱበርና ካፕል በየግዜው እያቀረቡ ማዘብዘብ ህዝብ አይመጥንም ውሀ እሚያነሳ ነገር ስሩ ነው

  • @bdjkddhdjjd8300
    @bdjkddhdjjd8300 10 месяцев назад +1

    እኔኩ የት ነዉ ማቃት እላለሆ ለካ አያል ነሺ በጣም ነበር ምታናድጂኝ አሆን ግን ወደድኩሺ ፍታ ሾ ይቅርብልን እደገና ምትሉ👌👍ደሰ ትላላችሆ

  • @AnthonyT-vr3ug
    @AnthonyT-vr3ug 10 месяцев назад +1

    Beautiful couple

  • @TsionMengasha-su4on
    @TsionMengasha-su4on 10 месяцев назад

    Tigiye programeshe yemechegnal wow wow

  • @SamsungJ-oe8fh
    @SamsungJ-oe8fh 10 месяцев назад

    በጣም የመፈለጋችዉ ሰዉች ዋዉዉዉ ሰታመሩ

  • @samiragzachew8903
    @samiragzachew8903 10 месяцев назад

    ቲጂየ አለባበስ አንደኛ ነሽ❤❤❤❤

  • @user-bemin
    @user-bemin 10 месяцев назад

    የኔቆንጆ😂😂😂😂ደሲል ሲሉ😂

  • @davocrazy8967
    @davocrazy8967 10 месяцев назад

    ቲጂዬ ስወድሽ እኮ