ለምን ከ9 አመት በኃላ ወደደችኝ? || እንተንፍስ #11

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 окт 2024
  • ይህ የሚጥም የፍቅር ታሪክ ነው::ማንም ሰው የመጀመርያ ፍቅሩን ማግባት ይፈልጋል::የታደሰ ታሪክ ግን ይለያል::እንዴት ከ11ኛ ክፍል ጀምሮ የሚያፈቅራትን ልጅ ለማግኘት ውጣ ውረድ እንዳዬ በዚህ ታሪክ እንመለከታለን::ግን መጨረሻው ያምራል::

Комментарии • 2,2 тыс.

  • @SaLamSaLamta
    @SaLamSaLamta 9 месяцев назад +275

    ይህ ሰው ይህ ልጅ ለ ethiopan ወንዶች መምህር መሆን አለበት አባክህን አስተምርልን ቡዙ ወንዶች አሉ በ እኛ በሴቶች ነብሰ ስጋ የተጫወቱ

    • @אמושקסטה
      @אמושקסטה 8 месяцев назад +2

      Jil min yasitemira demo chube yizo hido liwegat neber ayidel kkkkk

    • @madinamadinah-d3s
      @madinamadinah-d3s 8 месяцев назад +2

      ባሁሠአትእደዚህ አይነት ሠው አለዴ ዴስ ትትል

    • @abyssiniabihonegn8707
      @abyssiniabihonegn8707 8 месяцев назад +2

      ትክክል በጣም ያስፈልጋቸዋል አውሬ እራስ ወዳድ ናቸው ማስለቅ ብቻ ነው ስራቸው። እሱ መምህራቸው ነው መሆን ያለበት።

    • @abyssiniabihonegn8707
      @abyssiniabihonegn8707 8 месяцев назад

      ​​@@אמושקסטהሲጀመር ሊወጋት አይደለም ያወጣው ሊያስፈራት ነው ሙሉ ታሪኩን ስማው። ሲቀጥል የእናንተ ያለጩቤ ልብን ነው የምትቆርጡት።

    • @Enatnshwubet
      @Enatnshwubet 8 месяцев назад +2

      እሱም እኬ እሳን ለመርሳት ሌላጋ ተጫወተ. አይሰማሽም እንዴ የሚያወራው እሳን ለመርሳት የማልፈልገው. ሂወት ውስጥ ነበርኩ አለኮ

  • @hanademse6559
    @hanademse6559 8 месяцев назад +181

    ማነው የልጁን አንደበት የወደደው👌❤🕊

  • @SelamHunde-ss6jk
    @SelamHunde-ss6jk 9 месяцев назад +84

    ጀግና ነክ የኢትዮጵያ ወንዶች ከእሱ ተማሩ እንኳን ደስ አለክ ወንድሜ🎉

  • @aloyayimam8233
    @aloyayimam8233 8 месяцев назад +57

    መጨረሻችሁ ይመር ፍቅር አላህ ከፈቀዴ ማንም አይለይም 🎉🎉🎉🎉 ሁለተኛ ቀርበዉ ዴስታዉቸዉን ይግለፁልን የምትሉ ላይክ 🎉from tik tok❤

  • @Tube-nv4el
    @Tube-nv4el 8 месяцев назад +125

    ሳልጠግበው አለቀ ፣ግን ያተ እውነታ ከቃልህ እራሱ መረዳት ይቻላል ፣ወልዳችሁ ሳሙ❤❤❤

  • @gabi6813
    @gabi6813 9 месяцев назад +848

    እኔ ሴት ነኝ ያንተን ህይወት ይመስላል የወደደኩት ክዶኝ ከ10 አመት በሃላ አግኝቼው ተጋብተን የስስት ልጆች ቤተሰብ ሆነናል የይቅርታ ሀይል አይቻለሁ

    • @salamsalamababe6772
      @salamsalamababe6772 9 месяцев назад +12

      ደስይላል

    • @eses143
      @eses143 9 месяцев назад +23

      10 በሀላ ሳታገቢ ጠበቅሺዉ

    • @ልጀእወድሻለሁ
      @ልጀእወድሻለሁ 9 месяцев назад +4

      😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @yasimenyasimen2482
      @yasimenyasimen2482 9 месяцев назад +8

      Enymi ke8 amet behuala tegabiten 1lije wulden

    • @Sara-wi8on
      @Sara-wi8on 9 месяцев назад +25

      እኔ ግን ከበደኝ ይቅር ማለት ዘጠኝ አመታችን እሱም አላገባ እኔም አላገባሁ እውደውዋለሁ ግን ያርገብኝ መርሳት አልችልኩም በርግጥ ቃል ብቻ ነው ያካል ንኪኪ የለንም ግን ክብዶኛል

  • @user-pw4bx2ek4hbirte
    @user-pw4bx2ek4hbirte 9 месяцев назад +33

    እድለኛ ሴት ነች እንዲህ ያለ እውነተኛ አፍቃሪ ማግኜት ይከብዳል
    እሷም በነገራትን ላይ አስተዋይ ናት ትምህርትህ እንዳይሰተጎኦል ብላ አርቃ በማሰብ ሳይገባት ይሽ ብላ ተወምህርትህን እንድጨርስና ካሰብከበት እንድትደርስ አድርጋለች እዚህ ቀጥል ፈረረያ እግዚአብሔር አለህ❤ ይሙላላችህ የአብርሓምና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ ❤❤❤

  • @icjdjhfjjdkdro1453
    @icjdjhfjjdkdro1453 9 месяцев назад +88

    ሁሉን ያስተካከለ እግዚአብሄር ይመስገን ለኛም እውነተኛውን አፍቃሪ ይስጠን አሜን ደስ የሚል ታሪክ ነዉ ❤

  • @hemanoothrmanoot.hemanoothrman
    @hemanoothrmanoot.hemanoothrman 8 месяцев назад +63

    ለኛም ከልቡ አፍቃሪ ስጠን አስመሳይ የበዛበት ዘመን ነው ታድለህ አፍቃሪ ልብ ያለው ወንድ እግዚአብሔርን የሚያቅ ነው !! ምክንያቱም እግዚአብሔር ፍቅር ነውና

    • @hayatbkewasa226
      @hayatbkewasa226 8 месяцев назад +2

      እሷን የሚወዳት ቢሆን መጠበቅ ይችል አልነበር እንዴ ያቺኛዋ የሱ ግዜ ማሳለፊያ ነች እንዴ😊

    • @hemanoothrmanoot.hemanoothrman
      @hemanoothrmanoot.hemanoothrman 8 месяцев назад

      ​@@hayatbkewasa226 ወንድ ልጅ ነው 5 አመት ሙሉ አምኗት መጨረሻው አያምር ሲልስ መልሷ እኮነ ው ሌላ ቦታ እንድሄድ ያደረገው ጠብቅ ብትለው ሳይነካካ ይጠብቅ ነበር ፍቅር ፍቅርን ይፈልጋል እጅ ፍቅር ባንድ ሰው ይከብዳል እንዳረዳዳችን ቢሆንም

    • @ጁጁነኝህለማኛዋ
      @ጁጁነኝህለማኛዋ 8 месяцев назад

      ❤ 8:13

    • @Mekedsmekeds-b8z
      @Mekedsmekeds-b8z 8 месяцев назад

      በጣም ፫🎉🎉🎉🎉

  • @hawi5630
    @hawi5630 8 месяцев назад +58

    የኔ ታሪክ ነዉ የሚወደኝን ብዙ ዋጋ አስከፍየዋለሁ ከ2007 ጀምሮ አሁን የአላህ ፍቃድ ይሁን አብረን ለመሆን ተስማምቻለሁ ደሞሞ አፈቀርኩት አላህ ሰላም ያገናኘን

    • @hayathayat8684
      @hayathayat8684 8 месяцев назад +1

      Mashealah tegabu

    • @romiooo0193
      @romiooo0193 8 месяцев назад +1

      Alhe yasakaleh

    • @amaamm-bv5uk
      @amaamm-bv5uk 8 месяцев назад +2

      ማሻአላህ ግን አሁንም ፍቅር ነፍስ አለው ማለት ነው ክክክ

    • @HshsHeu-es8rl
      @HshsHeu-es8rl 8 месяцев назад

      ​@@amaamm-bv5ukወይኔ በሳቅ

    • @Mameቦረና
      @Mameቦረና 4 месяца назад

      አዞሽየኔዉድያገናኝሽበቴሠብአርጊኝ

  • @SaraSara-d4n9q
    @SaraSara-d4n9q 9 месяцев назад +178

    በማርያም የመጨረሻውን ስሰማ እዴትደስእዳለኝ. ጋብቻችሁ የአብርሃምእና የሳራ ያድርግላችሁብየ ከወዲሁ ተመኘውላችሁ. ❤❤❤

    • @proudhabesha7963
      @proudhabesha7963 9 месяцев назад

      መደብደብ የምትወጂ ጎጃሜ ነሽ?

    • @fase-man6355
      @fase-man6355 9 месяцев назад

      @@proudhabesha7963 ጎጃሜ መደብደብ ይወዳል ያለህ ማን ነው?

    • @tirualemeyihuna1086
      @tirualemeyihuna1086 9 месяцев назад

      ምን ማለት ነው ካነኩን አንነካም ከነኩን ግን 😂
      ​@@proudhabesha7963

    • @fatumawase
      @fatumawase 8 месяцев назад

      ​@@proudhabesha7963ደምሪኛ

    • @alemwubetutube4218
      @alemwubetutube4218 8 месяцев назад

      @@proudhabesha7963ስድ ሙሉ ጎጃሜን እሷ አትወክልም ባለጌ ምንስ አጠፉች መልክኡም ምኞት ተመኘች እጅ

  • @M..የዋጃልጅነኝ
    @M..የዋጃልጅነኝ 8 месяцев назад +34

    በመጨረሻም ተጋባችሁ ዋውውው ከምር በጣም ጀግና ነህ የራያው ቀብራራ እውነተኛ ፍቅር ካተ አየሁ❤❤❤❤❤የሚገርም ታሪክ ልጁ ውበት ትዕግስት ተስፋ 🙏🙏

  • @doratube9275
    @doratube9275 8 месяцев назад +136

    ይሄን ልጅ አዲስ አበባ ዪኒቨርስቲ አብረን ተምረናል He is very smart

    • @hannademeredessie8108
      @hannademeredessie8108 7 месяцев назад

      Wow Wndet metadel new

    • @Samitrghh
      @Samitrghh 4 месяца назад

      እኔ ወታደር ነኝ አብይ እና ኢሳያስ በሰሜኑ ጦርነት አሁን በአማራው ጦርነት ቢኖሩም አይጠቅሙም ብለው25ሺ በላይ ቁስለኛ ወታደር እረሽነው ገለዋል ግማሹን በመርዝ ገለዋል ለወታደር ምንም ክብር የላቸውም ለጄኔራሎች ጥሩ ገንዘብ ሰተው ተራ ወታደር እዴት እደሚሰቃዩ እዴት እደሚስገድዱ የሚበላ የለም ምንም ዘርፈ ብላ ይላሉ ምሳ የሚሰጥ ስንት ስቢል ገደልክ ስንት ቤት አቃጠልክ የሚከሱ ለምን ትምርትቤት ሳታፈርሱ ማሳ ሳታቃጥሉ መጣቹ ነው የሚሉት ፍት ለመከላከያው ሰራዊት😢

    • @geemayle7969
      @geemayle7969 4 месяца назад

      Nice!👍but he must be crazy to?

    • @YesharegTemesgen-v6f
      @YesharegTemesgen-v6f 4 месяца назад

      You can tell he is very smart

    • @tsehayturki
      @tsehayturki 4 месяца назад +1

      ​@@Samitrghhእግዚአብሔር ይርዳቹ ወንድሜ ወንድም እና ወንድም እያጫረሱ ያሉትንም ልቦና ይስጣቸው አንተም በር ትተህ ፀልይ

  • @meseretenyew5529
    @meseretenyew5529 8 месяцев назад +36

    ዛሬ ጥር 19 ነው። መልካም ጋብቻ አፍቃሪው ልጅ👌👌👌
    የእኔንም እንዳንተ ታሪክ አድርጎልኝ ይመልስልኝ በጣም ጨንቆኛል
    ግን ለእግዚአብሔር ሰጥቸዋለው 🙏🙏

  • @Bezi21599
    @Bezi21599 8 месяцев назад +28

    ልጁ ሲያወራ እራሡ አይኑላይ እዉነቱ ይናገራል በጣም አስተማሪ ታሪክነዉ ፈጣሪ በልጅ በትዳር ይባርካችሁ ለሁላችንም ይቅር ባይ ልብ ይስጠን❤❤❤❤❤

  • @newmobile227
    @newmobile227 9 месяцев назад +157

    አቤት ይሄን ቪድወ ስታይ ልጅቷ የምትደሰተው ደስታ ታየኝ መጨረሻችሁ ይመር

  • @GenetGetu-t1g
    @GenetGetu-t1g 8 месяцев назад +25

    ቸሩ መድሀኒአለም መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ደግሞ የሀገሬ ልጆች ናችሁ

  • @trr1069
    @trr1069 9 месяцев назад +51

    ትረካ በዚህ ልጂ ይተረክ አቤት ቃላቷቹ ሲአሳምራቸዉ👌👌👌

  • @SaraDubale-n4v
    @SaraDubale-n4v 8 месяцев назад +3

    😭😭😭😭😭 ያለሁበት ታሪክ ነው ወንድ ልጅ የእውነት ከአፈቀረ መቼም ቢሆን ተስፋ አይቆርጥም አንድ ቀን ከስደት መልስ እኛም ይሄን ታሪክ እናወራዋለን ብየ ተስፋ አደርጋለሁ
    ግን በቁርባን ቢጋቡ 😭ምክንያቱም በእግዚአብሔር ቤት ትዳራችንን ስንመሰርት ብዙ ነገሮችን የመቋቋም ሀይል አለን እና ደግሞ እሱ ለሷ ለራሱ ስጦታ ሲሰጣት የነበረው የእመነት ስጦታ ናቸው 👏👏👏ብቻ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ ወልዳችሁ ሳሙ ፍፃሜያቸሁ ያሳምርላችሁ

  • @Mekya-u7u
    @Mekya-u7u 8 месяцев назад +12

    ወይኔ ቲቸርየ ዋው እንኳን ደስ አለህ የኮሌጅ መምህሬ ነበር በነገራችን ላይ ሳየው ደስ ይለኝ ነበር እሱ ግን ስሬስ የሆነ ሰው ነበር ለካ ስለተጎዳ ነው

    • @birhanjommy
      @birhanjommy 7 месяцев назад

      ምን የሚጎዳ ነገር ደረሰበት? ልጅትዋ የማይሆን ሰው እንደነበረ አስቀድማ አውቃ ነበር። በዚያን ገዜ ልጁ የመንፈስ መረጋጋትገና ብዙ ይቀረው ነበር። መንፈሱ የሚራወጥና ለመረጋጋት የሚከብደው እንደነበር ልጅትዋ አውቃ ነበር። አንቺም ጩቤው ቀረልሽ። አሁን ከተለወጠ ሸጋ!

  • @Emu-zs4bm
    @Emu-zs4bm 9 месяцев назад +62

    ደስ የሚል የህይወት ታሪክ እግዚያብሂር አምላክ የተቀረውን ዘመናችሁን በደስታ በሀሴት የምትኖሩ ያድርጋችሁ 🙏 የካሳ ህይወት ይስጣችሁ ተባረኩ ሁለታችሁም በጣም ልዩ ናችሁ የተባረከ ትዳር ይሁንላችሁ በልጅ በሀብት ብርክ በሉ ወንድሜ መልካም ጋብቻ 🥂🍾😍

  • @ልጀእወድሻለሁ
    @ልጀእወድሻለሁ 9 месяцев назад +336

    ያረብ ለኔም ጥሩውን ትዳር ወፍቀኝ የተሰበረውን ልቤን ጠግንልኝ 😢😢

    • @rabyarabya7111
      @rabyarabya7111 9 месяцев назад

      😢😢😢አይዞን

    • @fatimamohammed6818
      @fatimamohammed6818 9 месяцев назад +3

      😢😢አሚንንንአይዛሽብቻአላህአለን

    • @fatumawase
      @fatumawase 8 месяцев назад

      ​@@rabyarabya7111ደምሪኛ

    • @fatumawase
      @fatumawase 8 месяцев назад

      ​@@fatimamohammed6818ደምሪኛ

    • @Zippo915thZippo91th
      @Zippo915thZippo91th 8 месяцев назад +2

      ይዞሽማማየበተሻለይተካሻል

  • @Khdajh
    @Khdajh 9 месяцев назад +195

    ከወዶች እውነተኛ አፍቃሪ አተን አየሁ ፈጣሪ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ🙏

    • @Saralove563
      @Saralove563 8 месяцев назад

      Ewnetegna afkari wendoch alu lik ende bale 8 amet tebekegn ❤

    • @proudhabesha7963
      @proudhabesha7963 8 месяцев назад +2

      አፍቃሪ ወይስ በግድ ካልወደድሽኝ እደብድብሻለሁ ባይ? ፍቅር በአንዱ ብቻ ፍላጎት የሚወሰን ሳይሆን ሁለቱም በፍላጎት የሚሳተፉበት ነው:

    • @abrahammatwos3806
      @abrahammatwos3806 8 месяцев назад +1

      ሴቲቱ ትበልጣለች ጎበዝ ናት

  • @VipVip-m9b
    @VipVip-m9b 8 месяцев назад +15

    መታደልህ ምን አይነት ንፁህ ልብ ቢኖርህ ነው እመቤቴ ትጠብቅህ ወንድም❤❤❤

  • @tigistbekele
    @tigistbekele 8 месяцев назад +15

    እውነት እኔም የእግዚአብሔርን ድንቅ ጥበብ ነው የቸረዳሁት።የአብርሃም የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ🤲🙏❤❤❤❤❤❤

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 9 месяцев назад +25

    እንዴት የተባረክ ልጅ ነህ። እውነትኛና እግዚአብሔርን የምትፈራ ጥሩ ሰው ነህ። እውነተኛ አፍቃሪ ነህ። ልጅቷም በጣም ጨዋ ልጅ ነች። ሳትነካካ በትዕግሥት መቆየቷ ያስከብራታል። እጅግ እድለኛ ነህ። የተባረከ የተቀደሰ በበረከት የሞላ ትዳር ይሁንላችሁ። ቅዱስ ገብርኤል በህይወት ዘመናችሁ ልል ህይወታችሁን ይምራላችሁ። ድንግል ማርያም አትለያችሁ።

    • @sabahabtemariam3846
      @sabahabtemariam3846 9 месяцев назад

      Amen.Amen ❤❤❤❤❤

    • @fatumawase
      @fatumawase 8 месяцев назад

      ​@sabahabtemarደምሪኛiam3846

    • @HdKj-js4ro
      @HdKj-js4ro 8 месяцев назад

      GGgGggGgggt😅😊😊😮😅​@@sabahabtemariam3846

  • @ሀይሚትንሿ
    @ሀይሚትንሿ 9 месяцев назад +42

    እውይ የኔ ወንድም አየ የራያ ልጅ ለፍቅር ሟች ነው ❤ ንግግርህን ገና ስስማ ነው የኛ ሃገር አማርኛ መሆኑን ያወኩት❤🎉

  • @tgstlssn6778
    @tgstlssn6778 9 месяцев назад +32

    በጣም እድለኛ ነህ የምትወዳትን ሴት ማግባትህ የተባረከ ትዳር ይሁንላችሁ

  • @የፍቅርጉዞድንግልማር-ኰ5ዸ
    @የፍቅርጉዞድንግልማር-ኰ5ዸ 8 месяцев назад +16

    ቅዱስ ገብርኤል ፍፃሜው ያሳምርላቹሁ የኔ ወንድም እሰይይይይ ደስስስ የሚል ታርክ ነው 👏😍

  • @HhaallMm
    @HhaallMm 8 месяцев назад +55

    እውነት ሰው የዘራውን ነው ሚጭደው አላህየ የልቤን አይተህ ምወደውጋ አኑረኝ😢😭

    • @Rahan-vi3mi
      @Rahan-vi3mi 4 месяца назад +1

      አብሺሪውድ❤❤😢

  • @kenubicha2640
    @kenubicha2640 9 месяцев назад +43

    በጣም ቅን ሰው ነህ ወንድሜ የአብርሃም የሳራ ጋብቻ ያርግላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hanahagos7732
    @hanahagos7732 9 месяцев назад +39

    ይገርማል እግዚአብሄር የወደደው የፈቀደው ፍቅር ደስይላል. ኑሩአችሁ ትዳራችሁ እግዚአብሄር ይባርክ.

  • @ClassAbc-b2j
    @ClassAbc-b2j 9 месяцев назад +251

    ማኔ ከሰርጉ በኋላ ልጅቷም ትቅረብልን።

    • @ريممحمد-ج3س8ب
      @ريممحمد-ج3س8ب 8 месяцев назад +5

      አወ ተሰፍ ቤሆነነ 😔😔😔ማርያምን የሰው ሳይ የኔም እደዛ ሰው እሜሆንለኝ ነው እሜመሰለኝ መጥፎ ሲሆንም ይከፋኛል ልክ እደራሴ ነው እሜመሰለኝ የነዚህ ግን🙏😍

    • @totot2437
      @totot2437 8 месяцев назад

      ትቅረብልን ልጂቶ

    • @ClassAbc-b2j
      @ClassAbc-b2j 8 месяцев назад

      @@ريممحمد-ج3س8ب ለሁልችንም እውነተኛ አፍቃሪ ይስጠን እውነት ልጁ በጣምምም ነው ያሳዘነኝ ግን መጨረሻው በዛው ልክ ደስ አለኝ።

    • @ClassAbc-b2j
      @ClassAbc-b2j 8 месяцев назад +2

      @@Nora-p8n አንቺው የመዳን ቅመም ሁኚ እኔ የእናቴ ነኝ።

    • @وينشاا
      @وينشاا 8 месяцев назад

      ​@@ClassAbc-b2j😂😂😂

  • @ريممحمد-ج3س8ب
    @ريممحمد-ج3س8ب 8 месяцев назад +23

    ከጀመረኩት ቆይቸ ነበር ግን ተክቶክ ላይ አይቸ መጣሁ ለመጨርስ😂😂😂እድለኘች ናችሁ ማንም ከሜወደው ጋር አይሞሸረም መጨርሻችሁ ያማር ይሁን

    • @EhJ3-qj9fc
      @EhJ3-qj9fc 8 месяцев назад +1

      እኔም ከትክተኩ ነው የመጣሁት

    • @HayatMohammed-u2c
      @HayatMohammed-u2c 8 месяцев назад +3

      እኔ ከምወዴው ከሚወዴኝጋ ልሞሸርነው ከብዙ ስቃይ በኋላ

    • @ريممحمد-ج3س8ب
      @ريممحمد-ج3س8ب 8 месяцев назад

      @@HayatMohammed-u2c መታደል😔😔😔 ደስ ይላል ውዴ መሰቀየት ጥሩ ነው ምንም መስዋት ያልተከፈለበት እማ አይሰመረም😔

  • @ቲጂየራያዋ-ዸ8ደ
    @ቲጂየራያዋ-ዸ8ደ 8 месяцев назад +17

    የወዜ ልጅ የኔ ጀግና የራያዉ ቀብራራ ፍቅር እስከ መቃብር ይሁንላችሁ የኔ ዉድድድድድድድድ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @melkamzena-yo9ou642
    @melkamzena-yo9ou642 9 месяцев назад +21

    ፍልም አኮ ነው የ ፍቅር አምላክ ሁሉ ግዝየ በሰላም አና በፍቅር አንድትኖሩ ይርዳችሁ በልጆች ይባርካችሁ ለ ብዙዎች መካሪ ያርጋችሁ ዘመናችሁ ይባረክ 👍🙏

  • @drphone9773
    @drphone9773 9 месяцев назад +47

    ዋው የምር የኔም ታሪክ ነው ለ8 አመት ያህል እየተዋደድን ተራርቀ😢ን ግን አሁን በቅርብ እንጋባለን❤❤❤❤❤❤

    • @ሰአዲአደም-ዠ6ዘ
      @ሰአዲአደም-ዠ6ዘ 8 месяцев назад

      😢😢😢😢እኔ ከ7አመት ያህል ተራርቀን ኑረን ልንለያይነው

    • @hayahaya8686
      @hayahaya8686 8 месяцев назад

      ዋው ደስ ሲል

  • @zinashtekle1054
    @zinashtekle1054 9 месяцев назад +65

    ደስ የሚል ታሪክ ነው ።በህይወታቹ ሁሉ እግዚአብሔር ይቅደምላቹ በሰላም ድረሡ።

  • @hayathayat-xj3zy
    @hayathayat-xj3zy 8 месяцев назад +84

    የልጅ አንደበት ስሙኝ ስሙኝ ይላል ሁሉም ሰው የራሱ የሆነ ቁስል አለው

  • @HehxgHdgrd
    @HehxgHdgrd 8 месяцев назад +11

    በእውነት ግሩም የሆነ የፍቅር ታርክ ነው ትዳራቹህ ይባረክ ፍቅር እስከ መቃብር ያድርግላቹህ 🙏💞💞💞

  • @wasera09
    @wasera09 9 месяцев назад +18

    በጣም እድለኛ ነች የወደዳትን ማግኘቶ ሲቀጥል የምታገባው የልጂነት አፍቃሪን ሌላ ሳያገባ ማግኘቶ :: ሰርጉ ላይ ብኖር ብየ ተመኘሁ :: እሷን አላየንም አንተግን ደስ ትላለህ እውነት ነህ አፍቅረሀል መልካም ዘመን ይሁንላቹሁ

  • @AddisuNigus-hs8ih
    @AddisuNigus-hs8ih 9 месяцев назад +18

    እሚገርም ነው ዋው እውነት ለመናገር ሁሉም ሰው ያላወራው ብዙ ታሪኮች አሉ እኔ ለ 8 አመት እየታገልኩ አለሁ አሁን ላይ ጥሩ እየሄደ ነው መጨረሻው እደሚያምር አልጠጋጠርም

    • @NaymaNayma-u7x
      @NaymaNayma-u7x 8 месяцев назад

      እኔም እንዳች ነኝ አሏህ መጨረሻሽንን ያሣምረው

  • @SeidYimam-tv3eb
    @SeidYimam-tv3eb 9 месяцев назад +33

    ለዚህ ፍቅር ቃላቶች አንቆለጳጰስኩ ግን አጣሁለት አንተ ድንቅ ልጅ ነህ ያንተን ታሪክ ስሰማ የኔ ጉዳት ቀለለኝ ወንድ ልጅ አያፍቅር ካፈቀረ እስከጥግ ነው 😢😢😢😢😢

    • @memehirumadamo2803
      @memehirumadamo2803 8 месяцев назад +2

      እኔ ግን ወንድ ልጅ የምያፍቅር አይመሰለኝም ብዙ ግዜ እህቶቻችን ሰያለቅሱ ተጓደው ሰሉ ነው የመውቀው

    • @SeidYimam-tv3eb
      @SeidYimam-tv3eb 8 месяцев назад

      @@memehirumadamo2803 ሁሉም ወንድ ባይባልም ነገር ግን የኔም ታሪክ ከሱጋ ይመሣሠላል ደስ የሚለው ነገር መጨረሻ ላይ ሁለታችንም ተሳካልን የምንፈልገውን ሰው አገኘን

    • @mediatube3914
      @mediatube3914 8 месяцев назад +1

      ያፈቅራሉ ግን አይናፋረቁም ስሜታቸው ዋጥ ያረጋሉ

  • @sitisitu3108
    @sitisitu3108 8 месяцев назад +5

    እውነተኛ ፍቅር የምር ተመሰጬ የሰማሁ ሳይመስለኝ አለቀ መጨረሻቹ ያሳምርላቹ ደሞ ከቲክቶክ አይቼ ነው ወደዚ የመጣሁት ከ9አመት መከራ በዃላ ደስታቸው ማየት ኡፍፍፍ ደስ ሲል ወንድማችን አውነተኛ አፍቃሪ እንኳን ደስ አለክ

  • @HsyathHayath
    @HsyathHayath 8 месяцев назад +100

    ለካ እዉነተኛ ፍቅረ አልሞተም አለ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ትክክለኛ አፍቃሪነዉማሻላ❤

  • @YealemtsheayGetachew
    @YealemtsheayGetachew 8 месяцев назад +7

    በጣም በጣም በጣም እድለኛ ነህ ታድላለች ።እሷም አስተዋይና ራስዋን በጥልቀት የምታዳምጥ ጀግና ሴት ናት እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ።።

  • @azmra-y3u
    @azmra-y3u 9 месяцев назад +298

    የራያ ወንድ ጀግና ነው የሰውም አይፈልግ የራሱንም አይሰጥ የወዜ ልጅ❤❤❤❤❤❤❤

    • @Yichalaltube
      @Yichalaltube 9 месяцев назад +2

      ደምሪኝ❤❤

    • @judjjd644
      @judjjd644 9 месяцев назад +10

      ትክክል. እኛ እራያውች ባህላችን ነው ❤❤❤❤

    • @ሀገሬክብሬነሽ-ኰ5ቸ
      @ሀገሬክብሬነሽ-ኰ5ቸ 9 месяцев назад +15

      ክክክክ የኔ ውድ እራያደግሞ በስሚትማ እትታሙም መታመንማ እማይታመን ነው ድመትን ስጋ ጠብቄልኝ እደማለትነው

    • @marmymar5335
      @marmymar5335 9 месяцев назад +14

      ደሞ እራያ አኡዝቢላ ሴት ወዱ ሁሉም ዝርክርኮች ናቸው እራያ ሲባሉ እሻ ነው ሲባል እሚሰማው

    • @emmaemma1250
      @emmaemma1250 9 месяцев назад +17

      እኔ ግን የራያ ሴትም ወንድሙም አይረቡም ሲባል ነው የምሰማው😂😂

  • @selamhaile5222
    @selamhaile5222 9 месяцев назад +20

    በጣም ደስ ይላል እ/ር ያጣመረው ማንም ሊፈታው አይቸልም የአብርሀም የሳራ ያርግላቹበ እንኳን ደስአላቹ🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @Ekranhassen
    @Ekranhassen 8 месяцев назад +12

    ለልጀቱ ግን ጀግና ትምህረቱ እንደይጉላላ ያረገችው ጥረት❤

  • @Xogirl-c4j
    @Xogirl-c4j 8 месяцев назад +1

    በጣም የሚገርም ታሪክ ነው እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምሰርላችሁ

  • @ambasselmenelik7996
    @ambasselmenelik7996 9 месяцев назад +10

    በታዳጊነት እድሜ አንድ የማይረሳ ትዝታ የሃይ ሰኩል ትዝታ ከዓይን ፍቅር ጀምሮ እሰከተሳካለት ታዳጊ ይሄን ጣፋጭ የልጅነት ፍቅር ሁሉም አጣጥሞ :ቆዝሞ ያላለፈ አይኖርም !! ይሄን ሁሉ ነገር አልፎ በጋራ ፍላግት ስምምነት ላይ ደርሶ በጋብቻ መጠቃለል እጅግ መታደል ነው የልጅቷን አባት እጅግ የሚደነቁ አባት ናቸው እግዚአብሔርትዳራችሁን: ቀሪ ዘመናችሁን ይባርክ🙏 🙏ማንያዘዋል Good job stay blessed 👌

  • @ዜድየደሴልጅ
    @ዜድየደሴልጅ 9 месяцев назад +18

    አይይ ወሎየኮ ላመነበት ይሞታል እንኳን ደስ አለህ ወንድም አለም መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ

  • @pfoe4190
    @pfoe4190 9 месяцев назад +33

    ደስ እሚል ታሪክ ነው እውነተኛ የህይወት ታሪክ ወደ ፊልም ቢቀየር ደስ ይላል🎉❤ያገር ልጅ እኴን አድ ሆናችሁ❤

  • @lamlamyoutube3827
    @lamlamyoutube3827 8 месяцев назад +140

    አወራሩ ጌታን እውንተኛ አፍቃሪ ነው ፈጣሪ መጨርሻቹን ያሳምረው ❤❤❤

    • @hilamoo928
      @hilamoo928 8 месяцев назад +2

      ተጋቡ እኮ ብታይ ሲምሩ ተለቆ አይቸዉ

    • @Sara-o3o4g
      @Sara-o3o4g 8 месяцев назад

      ፍቅርየም ተስፋ አላት 😂😂

    • @hilamoo928
      @hilamoo928 8 месяцев назад

      @@Sara-o3o4g ማናት ፍቅረየ

    • @maragfasil4916
      @maragfasil4916 8 месяцев назад

      😂😂​@@Sara-o3o4g

    • @መዲወሎየዋ-ጸ4ገ
      @መዲወሎየዋ-ጸ4ገ 8 месяцев назад +1

      ካንጄቱ ነው የሚያወራው

  • @BezawitSisay-he7xj
    @BezawitSisay-he7xj 8 месяцев назад +7

    ከTik Tok አይቼ ነው የመጣሁት ደስ ሲል አንደበቱ ቃላቶቹ ዋው 🥰🥰🥰🥰

    • @birhanjommy
      @birhanjommy 7 месяцев назад

      መጠፍጠፍና ጩቤ ማውጣት ለአበሻ ሴቶች የሚበጅ መድሃኒት ነው ለካስ! አዬ ጉድ! እኔስ አለውቅም ነበር። እንግዲህ ተነስቼ እኔም ጩቤ ልግዛ!

  • @አሚየማዳምቅመም
    @አሚየማዳምቅመም 9 месяцев назад +539

    ማነው እደኔ ከቲክቶክ አይቶ የመጣ😂😂😂

    • @mastewal8560
      @mastewal8560 9 месяцев назад +3

      እኔ ማርያምን😅😂❤❤

    • @dvghhebdggh7877
      @dvghhebdggh7877 9 месяцев назад +2

      እኔነኛ ጭራሽ ስማጣስ የኔዉ ሰዉ ነዉ

    • @AmanuelTeka
      @AmanuelTeka 9 месяцев назад

      እኔም

    • @emanahmed-vb6fy
      @emanahmed-vb6fy 9 месяцев назад +1

      ​@@dvghhebdggh7877😮😮😮እእእ

    • @HinanHinab
      @HinanHinab 9 месяцев назад

      እኔም ሥሮጥ መጣሁ

  • @madeenasiraj2479
    @madeenasiraj2479 9 месяцев назад +60

    መጨረሻችንን አሳምርልን ማለት እንደዚህ ነው አሁንም መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ❤❤❤❤❤ወልዳችሁ ሳሙ አይለያችሁ

  • @ሂበቱላህ-ቸ2ዘ
    @ሂበቱላህ-ቸ2ዘ 8 месяцев назад +40

    አነጋገሩ ውይ እነተኛ ፍቅር እደዚህ አቤት ❤

    • @Zhara-o4e
      @Zhara-o4e 8 месяцев назад

      ደምሪኝ ሁቢ ማሌሽ

    • @Mameቦረና
      @Mameቦረና 4 месяца назад

      ደምሪኝሁቤ

  • @AmarKhan-sv5om
    @AmarKhan-sv5om 8 месяцев назад +7

    ታደሰ አያሌው ምርጥ ሰው እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ

  • @mesfinayele4337
    @mesfinayele4337 4 месяца назад

    በጣም ከልቤ ደሰ ብሎኝ የሰማሁት ታሪክ ው በተለይ ጠያቂው ከዚህ በፊት ብዙም አጠያየቁ ወደ ዋው በሚልና እንግሊዘኛ በመቀላቀል ሰለነበር ብዙም አይጥመኝም ነበር የአሁኑ እርጋታው አጠያየቁ በጣም በጣም ደሰ ብሎኛል በዚህ ቀጥል ።
    ብዙ ሰው ላይነግረው ይችላል እኔ ሰለምወደው እነግረዋለሁ

  • @mrwamrwa9518
    @mrwamrwa9518 9 месяцев назад +43

    እሚገርም ታሪክ ነዉ መጨረሻቸዉን ያሳምረዉ ፈጣሪ 🙏 ደግሞ ተሞሽረዉ አንድ ላይ ሆነዉ አንተጋ እንድንሰማቸዉ እንጠብቃለን 🙏

    • @hilamoo928
      @hilamoo928 9 месяцев назад +1

      በጣም ሱባህን አላህ አሚን

    • @bigT352
      @bigT352 9 месяцев назад

      Wow ❤❤❤❤❤❤❤

    • @fatumawase
      @fatumawase 8 месяцев назад

      ደምሪኛዋ

    • @fatumawase
      @fatumawase 8 месяцев назад

      ​@@hilamoo928ደምሪኛ

    • @fatumawase
      @fatumawase 8 месяцев назад

      ​@@bigT352ደምሪኛ

  • @መክያወሎደሴቻናል
    @መክያወሎደሴቻናል 9 месяцев назад +13

    ጀጌና የወሎ ሸንበጥ ነህ እውነተኛ ፈቅር ይህ ነው ደግሞ ታምራለህ ፈቅር እሰከመቃብር መልካም ጋብቻ ያድርግላችሁ ያማረ የሰመረ በልጂ የምትከብሩ ያርግላችሁ ብያለሁ

  • @TesfayeTakele-z5g
    @TesfayeTakele-z5g 8 месяцев назад +8

    እግዚአብሔር የፈቀደው ሂዎት እንዲህ መጨረሻው ያማረ ይሆናል ❤❤❤

  • @SomaSoma-nr7qw
    @SomaSoma-nr7qw 7 месяцев назад +1

    ዋው ደስ የሚል ታሪክ ❤ እግዚአብሔር መጨረሻችሑን ያሳምረው ድንቅ ነው ዋው 🎉🎉🎉

  • @tizutefr6131
    @tizutefr6131 8 месяцев назад +9

    አርሴማን ጠይቃ እንደማታፍር ይታወቃል።ካንተ ህይወት ትዕግስት እንድማር ያደረገን ከፍላጎታችን ይልቅ እግዚሐአቤር የፈቀደው መልካም ነው።መጨረሻችውን ያሳምርላቸው።

  • @sehenm
    @sehenm 9 месяцев назад +7

    Wow የኔ ጌታ. በመጀመሪያ. እንክዋን ደስ. ያለህ. እንክዋን. እግዚአብሔር አንድ አደረጋችሁ. እንክዋን እጅህ አስገባልህ. ደግሞ ያማረ ትዳር ያድርግላችሁ ፍቅራችሁ ይለምልም በልጆች ተባረኩ እንደሳራ ጌታየ ብላ ትኑርልህ ፅጋ ይብዛላችሁ መልካም ሰርግ ያድርግላችሁ!!!!!!! ግን አለቀስኩኝ ያሳለፈውን ሲያዎራ የብዙዎቻችን ሂዎት ነው ወንድሜን ይመስላል ደግሞ. ጎበዝ ልጅ ነህ. እሶም. ጎበዝ ናት ትምህርታቸውን ጨርሰዋል እይዞእችሁ ዎሎ የቆንጆ እግር ነው ሁለታችሁም ቆንጆ ናችሁ ልጆቻችሁም እንደሚያምሩ ነው. እግዚአብሔር ይባርካችሁ. ይሄ ታሪክ. የልጅ እውነተኛ ነት ባለውቀውም እውነተኛ እንደሆነ ተረዳሁት ለእኔ. ይሄ ታሪክ. ከሰብለ እና ከበዛብህ በላይ. ነው. እባክህ. መፅሀፍ ይፃፍበት. እግዚአብሔር ከናንተ ግር ይሁን!!!!!

    • @birhanjommy
      @birhanjommy 7 месяцев назад

      ግን ለአበሻ ሴቶች መደብደብና ጩቤ ማውጣት መድሃኒት ነው እንዴ?የሚገርም ነው! እኔ እንደዚህ አላምንም ነበር። ምናልባት ይህንን አለማወቄ እስከ አሁን ጎድቶኛል ማለት ነው። ታዲያ አሁን እኔም ተነስቼ ጩቤ ልግዛ እንዴ?! በዚያ ይሳካልኝ ይሆን?

  • @ritikamolla9555
    @ritikamolla9555 9 месяцев назад +65

    የኔ አባት አወራሩ ደስ ሲል በነገራችን ላይ ፈታም ብያለሁ አዝኛለሁም ❤❤❤❤

    • @etanimhaile6475
      @etanimhaile6475 9 месяцев назад +4

      የተማረ ስለሆነ ነው

    • @fatumawase
      @fatumawase 8 месяцев назад

      ​@@etanimhaile6475ደምሪኛ

    • @YfufYfyf-o4t
      @YfufYfyf-o4t 8 месяцев назад +1

      ❤❤መምህሬ ነበረ 2012

    • @ritikamolla9555
      @ritikamolla9555 8 месяцев назад

      ልጅቱ እሺ ብላ ባያገባት እኔ ልጠናከር ነበር እረ እንድህ አይነት አፍቃሪንማ ማሳለፍ የለም

  • @ወለተመድህንወለተመድህን
    @ወለተመድህንወለተመድህን 9 месяцев назад +16

    የእውነት እግዚአብሔር ጥበብ ይስጠን ደስ ይላል❤❤❤

  • @f8863-z7k
    @f8863-z7k 8 месяцев назад +44

    የሚገርም ታሪክ ነው ጋብቻቸውን አይቸ ታሪክህን ለማዻዳመጥ መጣሁ ❤🎉

  • @بنتمحمد-ر9ط
    @بنتمحمد-ر9ط 8 месяцев назад +3

    ያሠላም የልጁ አተራረክ በጣም ደስ ይላል ያለፈበት ቢያሳዝንም
    የ አላህ መጨረሻው ደግሞ ደስ የሚል ብቻ አላህ አይለያያችሁ ከማለት ውጭ ምን ይባላል
    እውነተኛ ፈቅር
    ከችግር ቡሀላ ምቾት ድሎት አለ ይላል የ አላህ ቃል !!

  • @ጎሳልበየቃለሰናየ
    @ጎሳልበየቃለሰናየ 9 месяцев назад +27

    ራያዬ የኛ ጀግና እድህ ነው ራያ መሆን😍❤
    መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ሰርጋችንን እንጠብቃለን❤

  • @AbrhamMengesha-oy2ts
    @AbrhamMengesha-oy2ts 9 месяцев назад +10

    ታዴዋ ትክክለኛ አፍቃሪ ነህ ደግሞም ለዚህ መስካሪ ነኝ ጓደኛየ የጩቤው ዛቻህ አስፈርቶኝ ቢሆንም አሁን ደግሞ ፈጣሪ የፈቀደውን አደረገ አንተም ጣርክ ተሳካ አይደል say congra my best ✍️🙏🙏🙏

  • @አለምየማርያምልጅ-ዘ9በ
    @አለምየማርያምልጅ-ዘ9በ 9 месяцев назад +13

    እውነተኛ ፍቅር ከእግዚአብሔር ነው እውነት እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ ❤❤❤❤❤❤

  • @FjkjkFhjjii
    @FjkjkFhjjii 8 месяцев назад +35

    ግሩም ነው😮ልጅትማ አፍሰሽዋል😊በእውነት ይህን ፍቅር ለእኛም ያድለን❤የእናንተንም መጨረሻ ያሳምርላችሁ ውለዱ ክበዱ🎉

    • @birhanjommy
      @birhanjommy 7 месяцев назад

      መጠፍጠፍና ጩቤ ማውጣት ለአበሻ ሴቶች የሚበጅ መድሃኒት ነው ለካስ! አዬ ጉድ! እኔስ አለውቅም ነበር። እንግዲህ ተነስቼ እኔም ጩቤ ልግዛ!

    • @FhfGnf-tn6sm
      @FhfGnf-tn6sm 4 месяца назад

      ​@@birhanjommyክክክክ ሰምተሻል ነይ ጉድሽን እይ ተፈቃሪዋ😂

    • @birhanjommy
      @birhanjommy 4 месяца назад

      @@FhfGnf-tn6sm ለእሷ ብቻ ሳይሆን ለሁሉም አበሻ ሴቶች ቡጢ መድሃኒት ነው መሰለኝ።

  • @aregafente8702
    @aregafente8702 8 месяцев назад +1

    ቆንጆ አስተማሪ ትእግስት ጥሩ ነው ሰው ያስባል እግዚአብሔር ይፈፅማል❤

  • @محمد-ل8ح9ع
    @محمد-ل8ح9ع 8 месяцев назад +2

    እጅግ የሚገርም ታሪክ ነዉ።በዚህ ዘመን የዚህ አይነት ከንድን ማገኘት ከመታደልም በላይ ነዉ።እጅግ እድለኛ ሴት ነች እዉነተኚነቱ ከማንነቱ ይነበባል።
    የመጀመሪያ የልብ ስብራት ጡሩ ማንነትን ይቀይራል እዉነት ብለሃል።
    ፌክ የሆነ ማንነት ያላብሳል።ከዚህ በላይ የሚገርመዉ ከዚህ ሁሉ ልብ መሰበር ቡኋላ ደግሞ እርሷ በፈለገች ስዓት ስትመጣ መቀበልህ የማንነትህን ጥግ ይገልፃል።

  • @genitube5211
    @genitube5211 8 месяцев назад +6

    ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ልጁ የሚገርም እምነት አለው እውነተኛ ፍቅር ያድለን ለሁላችን❤❤🙏

  • @konjokonjo4190
    @konjokonjo4190 9 месяцев назад +11

    ኡፍ መጨረሻቺን አሳምረው የሚባለው ተረት አሁን ሰራ በጣም ደስ ሲል ❤❤❤እድለኛ ንፁ ልብ ስላለው ነው የተሳካው❤❤❤

  • @ሱሱቢንትኡመረ
    @ሱሱቢንትኡመረ 8 месяцев назад +7

    እሚገረም የሂወቴ ታሪክ ነው ያረብ አላህ ተጋብታችሁ ወልዳችሁ ለመሳም ያብቃችሁ ❤🎉 እሚገረመው ነገ እኔም የመጀመሪያየን ነው ያገባሁት አልሀምዱሌላሂ ከብዙ ስቃይ መከራ ቡሀላ በጓደኝነት 2 አመት ኖረን በትዳረ 1 አመት አሁን እኔ ስደት ነኝ 3 አመቴ ይኸው እደቀላል 6 አመት ሆነን ያለፈውን ስቃይ ና መከራ ግን እኛ እና አላህ ብቻ ነን የምናቀው አልሀምዱሌላሂ አሁን እሱም ነይ ይላል እኔ አልሞላልኝ 😢 😢

    • @ሜላትጌታሁን
      @ሜላትጌታሁን 8 месяцев назад +1

      😢😢😢ሂጅ የኔዉድ መቼም አይሞላም😢😢

    • @romiooo0193
      @romiooo0193 8 месяцев назад

      holom yekr heje ❤

  • @tolaararssa2961
    @tolaararssa2961 8 месяцев назад +1

    what a powerfull naretive ! may god bless you and your future wife.

  • @bigT352
    @bigT352 9 месяцев назад +10

    He should write a book and movie. This’s the best true story I never heard in my life ❤❤

  • @Smerah-cn9ww
    @Smerah-cn9ww 8 месяцев назад +16

    በስመአብ እኛ የራያ ልጆች በፍቅር አንታማም ታዴየ ያገሬ ልጅ መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ ቅዱስ ገብርኤል ትዳራችሁን ይባርክላችሁ 🥰🥰🥰 ትግስትን፣ ፅናትን ፣ተስፋን ፣ ፍቅርን፣ እምነትን ፣ አስተምህረኛል ወድሜ ማህሌት ደግሞ ቀጣይ ትቅረብልን የሰርጋችሁ ቪዶም ይለቀቅልን 🤗

  • @L_E_M_I-12
    @L_E_M_I-12 8 месяцев назад +16

    ግሩም ነው ለብን የሚገዛ አስተማሪ የፍቅር ታሪክ ነው🎉ጋብቻችሁ የአብርሃምና የሣራ ይሁን ወልዳችሁ ከብራችሁ ለቁም ነገር የሚበቁ 👨‍👩‍👧‍👦 ልጆች ያሳቅፋችሁ ።

  • @alemhi8570
    @alemhi8570 8 месяцев назад

    የኔ አባት እንኳን ደስ አለህ የማውቀው ያህል ሰፍ ብየ አዳመጥኩት አነጋገርህ እራሱ የእውነት ፍቅር መሆኑ ያስታውቃል እግዝያብሄር ይመስገን እሱ ስላልጣለህ ነው የመጣት ባለማህቱቡ ወንድም አለም በልጁ ተባረኩ ❤❤❤

  • @gruryybfhhyu6698
    @gruryybfhhyu6698 8 месяцев назад +30

    እኔም የማፈቅረዉን ከ10 አመት ቡሃላ አግብቼዋለሁ አልሀምዱሊላህ አሁን አብረን ነኝ ❤

    • @tubetamirtube4441
      @tubetamirtube4441 8 месяцев назад

      እንኳን ደስ አለሽ

    • @ፋፊነኝየህልሜናፋቂ
      @ፋፊነኝየህልሜናፋቂ 8 месяцев назад

      ❤❤❤❤❤❤❤

    • @cgf8399
      @cgf8399 8 месяцев назад +2

      አላህመጨረሻዉንያሳምረልሺእህት

    • @romiooo0193
      @romiooo0193 8 месяцев назад

      ❤❤❤❤

    • @ZemenayNega
      @ZemenayNega 8 месяцев назад

      Euffff enem 10 aemetachn gn sdet aelekegn aele tnat hunot yitebkegn😢😢😢😢

  • @genzebzenebe7868
    @genzebzenebe7868 8 месяцев назад +25

    በዚህ ዘመን እንደዚህ አይነት አፍቃሪ ማግኝት መታደል ነው!❤❤ፍጻሜአችሁ ይመር

    • @birhanjommy
      @birhanjommy 7 месяцев назад

      መጠፍጠፍና ጩቤ ማውጣት ለአበሻ ሴቶች የሚበጅ መድሃኒት ነው ለካስ! አዬ ጉድ! እኔስ አለውቅም ነበር። እንግዲህ ተነስቼ እኔም ጩቤ ልግዛ!

  • @selam801
    @selam801 9 месяцев назад +24

    እውነት እንዴት ደሰ የሚል ታሪክ ነው በህይወታችሁ ሁሉ እግዚአብሔር ይቅደምላቹ❤

  • @elisabethchina3994
    @elisabethchina3994 9 месяцев назад +16

    ዋው በጣም ይገርማል የሚገርምና የሚያጓጓ ታሪክ ነው እንኩዋን ፈጣሪ ረዳክ እንኳን ደስ ያለክ ❤🙏 ከባለቤትክ ጋር በጉጉት እንጠብቃለን ይቅርታ ታሪክን ይቀይራል 👍

  • @MeleseKassa-sv2bh
    @MeleseKassa-sv2bh 4 месяца назад

    በጣም የሚገርም ታሪክ ነው ምርጥ ችሎታ አለክ ታዴ ገብቻችሁን ፈጣሪ አብዝቶ የባርክላችሁ

  • @genetbelachew1267
    @genetbelachew1267 8 месяцев назад

    ማንያዘዋል በትክክል ገልፀኸዋል relly thankyou...ማንም ሠው የመጀመሪያ ፍቅሩን አያገባም ልብን ግን ይሠብራል የዚሕ ታሪክ በብዙ የኔ ሕወት አለበት ዋውውው thanks

  • @missemebaite1994
    @missemebaite1994 9 месяцев назад +14

    በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው እግዚአብሔር ያጣመረውን ሰው አይለየውም ይላል ቅዱስ ቃሉ እድለኞች ናችሁ እንኳን ደስ አለህ የአብርሃምና የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ ❤❤❤

  • @DhsjsSud1jsjs
    @DhsjsSud1jsjs 9 месяцев назад +32

    ዋዉ እሚገርም ነው ትዳራችሁን የአብርሀምና የሳራ ያርግላችሁ ❤❤ የት አላችሁ የራያ ልጆች

  • @OrthodoxTewahedoForever
    @OrthodoxTewahedoForever 9 месяцев назад +9

    በጣም የሚገርም ታሪክ እንቶ ፈንቶ ያልተቀላቀለበት ደስ የሚል ታሪክ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ ይቀድስ ደስ የምትል ልጅ ነህ በእውነት በርቱ ቅድስት አርሴማ ትባርካችሁ።

  • @YesharegTemesgen-v6f
    @YesharegTemesgen-v6f 4 месяца назад

    በጣም እምትገርም አዋቂ ሰው ነህ ህንን ታሪክ ያለህ እውቀት ጋ በፅሁፍ ብታቀርበት ለሌላው ትምህርት ይሆናል ብየ አምናለሁ

  • @batimolla7171
    @batimolla7171 8 месяцев назад +4

    የኔ አባት ሲያወራ ከልቡ ነው ትግስቱን ሳላደንቅ አላልፍም❤❤

  • @arsema194
    @arsema194 9 месяцев назад +39

    ልጅቷን ሳላደንቅ አላልፍም ጠንካራ ናት

  • @yoditsahle2046
    @yoditsahle2046 9 месяцев назад +8

    የሚገርም የፍቅር ታሪክ ሐይለኛም ሐቀኛም አፍቃሪ ነህ የተሳካልህም ሐቅን ስለያዝክ ነዉ እዉነተኛ አፍቃሪ
    ያፈቀርካትም ልጅ በሰአቱ ትምሕርትህን እንዳትሰናከል የሰጠችህ ምክንያት በሳልነትዋን ያሳያል።
    መጨረሻቹ ስላማረ እንኳን ደስ ያለህ መልካም የትዳር ዘመን ይሑንላቹ ዉለዱ ክበዱ ።ከሰርጋቹ በኋላ አብራቹ ብትቀርቡ ደስታችን ነዉ። ፍቅር ያሸንፋል ።🇪🇷❤🇪🇹

    • @sabahabtemariam3846
      @sabahabtemariam3846 9 месяцев назад

      Amen.Amen ❤❤❤❤

    • @MaarY-zg7ni
      @MaarY-zg7ni 9 месяцев назад

      እውነት ነው ደስስ ሲል❤❤❤

    • @fatumawase
      @fatumawase 8 месяцев назад

      ደምሪኛ

    • @fatumawase
      @fatumawase 8 месяцев назад

      ​@sabahabtemariam3846 ደምሪኛ

    • @fatumawase
      @fatumawase 8 месяцев назад

      ​@@MaarY-zg7niደምሪኛ

  • @memeaddis7928
    @memeaddis7928 9 месяцев назад +8

    Wow ደስ የሚል ታሪክ ነው ጋብቻችሁ የአብርሃም እና የሳራ ይሁንላችሁ

  • @shimelsderso7291
    @shimelsderso7291 8 месяцев назад

    Tade kebad sew, glad to see you here. Patience and dedication pays! Astawsalehu kobo mezegaja sefer hulem sizor enagegnew neber ena esh endalechiw ssema endet endadenekut! Congratulations Bro.

  • @mesfingm11
    @mesfingm11 7 месяцев назад

    ማንያዘዋል እሸቱ ገራሚ የሆነ ታሪክ ስላቀረብክልን እናመሰግናለን ። ፍቅር ትግስት ፅናት ይጠይቃል ።ፈጣሪ የዉስጥህ አይቶ በሰዉየዉ ተመስሎ ተስፋ ሰጥቶሃል በቃሉ መሰረት ሰጥቶሀል።ታዴ እንኳን ደስ አለህ ❤❤❤