ፓስተር ቸሬ በ ኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክርስትያን የ ምስጋና ወቅት ከተናገረዉ
HTML-код
- Опубликовано: 13 окт 2024
- #shorts
አዳዲስ መረጃዎችና የአሻም ቲቪ ዝግጅቶች እንዲደርሱዎት የአሻም ቤተሰብን ይቀላቀሉ
Facebook - / ashammediatr .
RUclips. - www.youtube.co....
Telegram - t.me/Asham_TV
Twitter. - / tv_asham
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing
እረ ኢትዬጲያዊያን ከዚህ የተከበረ እዉቀት ክብር የመጣበትን መለበረሠብ ያረሣ በጣም የተከበርክ ነህ ተባረክ ጌታየ!! ይህ ነዉ ሠዉ በጠፉ ግዜ ሠዉ ሆኖ ተገኝቷልና ክብር ክብር
የእግዚአብሔር ስራ እፁብ ድንቅ ነው❤❤❤እግዚአብሔር ይባርክህ❤❤❤
ተባረክ በእዉነት አንተ ሁሌም ትገርመኝ አለህ የምትናገረዉ ነገር እዉነት እዉነቱን ነዉ ከዚህ በላይ እዉነቱን መንፈስ ቅዱስ ይግለፅልህ🙏🙏🙏
Amen
🙏❤️
በስመ አብ ቸርዬ ትለያለህ። ተባረክ
@@bilisumahara ቸሬ ትለያለህ ራሳቹ መጀመርያ መባረክ አለባቹ
🤔ግን ክርስቲያን አይደለም እኮ 😂አ@@GoitomAlem-ez2ms
ፓሰተር ቸሬ በጣም የማከብርህ የማደቅህ የእዉነተኛ የእግዚአብሔር አማኝ ማለት አንተ ነህ .🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤
@@genetabate45 ለቸሬ የሚያውቆው እግዚአብሔር ኖው መናፍቅ ንስሐ ያልገባ ሶው መሆኑን እናንተ ሰለ ነፍሳቹም ልትመሰክሩ አትችሉም
@@genetabate45 ስላልሽ አይሆንም እግዚአብሔር ልብን እንዴት እንደሚመዝን ወደ ልቡ ሲመለስ እርሱ ራሱ የት እንደነበር ያውቀዋል
አዎ ልክ ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
😂😂😏
ይሄ ነው ክርስትና መነሻውን የማይረሳ ፓስተር ቸሬ ተባረክ እረጅም እድሜና ጤና እግዚያብሄር ይስጥህ ኑርልን።
እግዚአብሔር ይመስገን።😮 እውነት ለመናገር ምርጥ ሰው ነህ አድናቂህ ነኝ ታሪክን አትረሳም አክባሪህ ነኝ።
አትሳቱ እግዚአብሔር አይዘበትበትም ።
አዝናለሁ ፤ ጌታ የተጠራህበት ብቻ እንድትናገር ...ጸጋውን ያብዛልህ ..
እመብርሀን በድንገት ባላሰብከው ሁኔታ ወደ ተዋህዶ ትመልስህ💕🙏
😂😂😂😂
@@TarikeTamirate jil
@@SaronTadesse-gh9yv ብልህነቱ ያስደስተኛል ግን ኦርቶዶክስ ስላልሆነ 🥹🥲
Geta eyesus bity nbr miyamrew emabirhan manin amtita takalech 😂
@@MerdiaDido yemttsefletn sew mejemerya mention adrg
ጳውሎስ ለአቴና ሰዎች በአቴና መካከል ቆሞ የተናገረው ትዝ አለኝነና ፓስተር ቸሬ ከሚናገረው ጋር ሳስተውል አገልግሎታቸው ለማን ይሆን ብዬ አሰብኩኝ
አይገርምም?
የኧረ ወገን ወደየት እየሄድን ነው?
እግዚአብሔር ይመስገን ፓስተር ቸሬ ስላንተ የምለው ቃላት የለኝም በዘመነህ ሁሉ እግዚአብሔር ይባርክህ❤❤❤
ኢየሱስ አይደለልም እዛ ምደልለውን ደልል ሰው ፊትን ያያል እግዚሀብሄር ልብን ያያል ኢየሱስን ኑረው
ጥቅሙ ሲቋረጥ ይገለበጣል
ተባረክ ፓስተርዬ እውነታው ይሔ ነው
Paster Chere , Lebeh orthodox new. Emberhan Tegobegneh.I love your attitude towards others. God bless.
እግዚአብሔር ሁሌም ክብር ይስጥህ ዘርህ ይባረክ።
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን❤❤❤❤🎉
በጣም ደስ ይላል ወይ የእግዚኣብሔር ስራ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ከአንተ ከፍሎ ይሰጣቸው ለሌሎቹም በእውነት እመብርሀን ትጠብቅ እድሜና ጤና እመኛለው
እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይዉን ተመስገን🙏🙏🙏ተመስገን ተመስገን ተመስገን የኔ ጌታ🙏🙏🙏እዉነት ነዉ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ፀንታ ትኑር አሜን🤲🙏🙏
ፓስተር አይደለህም ማለት አልፈልግም። ግን ሰዎች ወደ ጌታ እውቀትና እውነት እንዳያስተውሉ እንቅፋት መሆንን እነቅፍብሀለሁ። ትምህርትህ ጥሩ መካሪ ነው የሚያስጠነቅቅ ባይሆንም። የምናደርገውን እንወቅ። ታሪክን ከማድነቅ ወደ ጌታ መመለሳቸው ላይ ስራ።
እረ እናንተን ይመልሳችሁ።ከእውነተኛዋ መንገድ ለውጣችሁት
ማንነው ወደጌታ የሚመለሰው አብራራው? መቼም ለፔንጠ እንደሆንክ አልጠራጠርም። ለነገሩ ማለትም አለብህ ምክንያቱ የረከሰ መንፈስ ሻራማራባባባ የሚሎትን ታሳስበኛለች
ጀግና ኢትዮጵያዊ አንተን የወለዱ ይክበሩ ይንገሱ ፡ እረጅም እድሜ ከ ጤና ጋር ከመላ ቤተሰብህ ጋር ዘሮችህ ይባርኩ።
እርሱ እንትን እውነተኛ የክርስቶስ ተከታይ ከሆንክ እውነትን ህይወት የሆነውን ክርስቶስን ብትሰብክላቸው ይሻላል አታሞዳሙድ ለሰዎች ጭብጨባ ብለህ የክርስቶስን መንገድ አትሸፍን ግልጥ የሚያየው ፈጣሪ ይመለከትሀል እየሱስ ጌታ ነው ብለህ እንደመመስከር ስለሰዎች ትመሰክራለህ በጣም ታሳዝናለህ ጌታ ብቅል ይናገርህ ተመለስ ወንድም
Sid
Yekiristos menged tshefino ayawikim. Enanitem yemitamelikut yemishefen amilak new ende ?? Manim kiritosin meshefen alichilm. Betelyi egna oritodokisawiyan. Kiristos yealem birahn new ayishefenm
ትክክል ነሽ እነሰ በሽተኛናቸው@@Creamy-ke8cw
ሰውን ላማናደድ ነው ።እውነቱ ጠፍቶት ኣይደለም
Orthodox lezelalem tsenita tinoralech
በእውነት ይሕ ሰው እደሰወች አስመሣይ አደለም ማርያምን ቡዙግዜ እሰማዋለሑ ያማለት የሡን እምነት ደጋፊነኝ ማለቴ አደለም ግን አይምሮ አስተውሎ ስለሚናገር ነው የማንንም እምነት አያዋርድም ምክንያቱም የራሱን እምነት ከልቡ ስለሚከብር ነው እኔ የታየኝ❤❤❤❤❤❤ ፈጣሪ ያክብርሕ
እግዚአብሔር ፍቅር ነው ሃሌሉያ
ክርስትና የገባቸው ሰዎች እንደዚህ ነው።
ክርስቲያን ሁሌም ክርስቶስ ነው የሚመስለው ።
ከሁሉም ፍቅር ይበልጣል። መነካከስ መነታረክ መጨቃጨቅ የክርስቲያን ገንዘቡ አይደለም የክርስቲያን ገንዘቡ ፍቅር ነውና እግዚአብሔር ይባርክ ፓስተር ቸሬ።
በተቻላቹ ክስው ሁሉ ጋር በሰላም ኑሩ ይላል ጌታዬ ፍቅር ይስጣቹ ጌታዬ ተባርኩ ጻጋቹ የበዛ ይሁን እኔ የጌታ ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ይድናል ❤❤❤❤✝️👈🙋🙋🙋🥰🥰🥰💯💯💯
አሜን ❤❤
😂😂😂😂😂😂😂ይመጣል ወደኛ ገና ጥላት ቅጥልጥል😂ሲል ታየኝ😂
እየሱስስ ክርስቶስ የጌቶች ጌታ የነገስታት ንጉስ እናም ለዘልአለም ምስጉን ነው ቅድስት ድንግል ማርያም አማላጃችን ካለሷ ምልጃ አለም አይድንም የናቋት ሁሉንወደ እግሯ ጫማ ይሰግዳሉ አሜን
እና ዘመናውያን ፕሮቴስታቶች ተመስለሱ እናት ቤተክርስትያን ተዋህዶ እጇን ዘርግታ እየጠበቅቻችሁ ነው
አግዚአብሔር ይመስገን አልልልልልልልልልልልልል ፓስተር ቸሬ ይህ ድንቅ ነዉ አንድ ቀን ትመለሳለህ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 አህቶቻችንን ወንድምቻችን አግዚአብሔር ወደ ቀደመችዉ አዉነተኛዉን አየ ሱስ ከርስቶስን አልፋ ኦሜጋ የሆነዉን አምላካችን የምታመልከ ናት የድንግል ልጅ ከብር ምስጋና ይድረሰዉ አዉነቱን ስታዉቅ ትመለሳለህ
ሁላችሁም አስመሳይ ግን ብቻ ተውኩት እንዴት ነው ዛሬ እዚ ነገ እዛ ኧረ ተው ጎበዝ
በጣም አስተዋይ እና ልበ ቀና ሰው ነህ ሰው በመሳደብ እውቀት የሚመስላቸውን ልበ ድፍኖች ትምህርት አስተምረህልናል ካንተ ጀርባያሳደጉህን ቤተሰቦች ምምአይነት ጨዋ ቤተሰብ እንዳሳደገህ ይነግረናል
ንግግሮች በግድ እንድናዳምጥህ ያስገድደናል ዘርህ ይባረክ የያዝከው ሁሉ ይባረክልህ የኢትዮጵያየ አሉሽ እኮ ልጆች ተስፋ እንዳንቂርጥ እናነተን ስናይ አይ ኢትዮጵያዪ አለች እንላለን
ወደናትህ መመለስንም አትርሳ የእናት ቤተክርስቲያን ከወላጅ ወተው የማገቡባት የዘላለም ቤት ናትና🙏🏼
agbito wetuwal eko! tidar alew wedet new mimelesew? andande bechigirim bedestam gobgnet yarg enji!
የኔ መልካም ወንድም ድንግል ማርያም ወደ ቤትዋ ትመልስህ ወደህ ኣይደለም የቤቶሶቦቻችን ኣምልኮ ነው ሃይማኖቶቻችን የሚቀያይርብን❤❤❤
❤እልልልልልልልልልልልልልል❤አሜን❤አሜን❤አሜን❤🙏
ሰው ማክበር ትልቅነት ነው ግን ወጌል ወጌልል ነው አታመቻችች እናቴ አያቴ አትበልል ከተለያየ እምነት ወደ ወንጌል የተመለሱ አሉ እነሱም እናቴ አባቴ ይበሉ ወደኋላ ሰዋዊ አታድረገው አገር እዲኖርህ ያደረገው ሙስሊሙምም ሌላላውም ለሀገሩ ተዋድቆ ነው ሀይማኖትና ሀገር ለይ በድራም የሚሆን ነገር የለም ፖለቲካው ይቅርብህ ወጌል ወጌል ነው
ክብር ይገባሀል ስለምታከብር❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን እንደቀን እንደምትመለሰ ትሰፈ አለኝ እመብርሃን ወላዲት አምላክ ድንግል ማርያም ከለህበት አውጥታ ወደቀጥተኝይቱ ኦርቶዶክሰ ትመልሰህ
ፖስተር ቼሬ ሙሉ ሰው እንኳንም ተወለድክ ዘመንህ ይባረክ አሜን በጣም እንወድሀለን ክብረት ይስጥልኝ ብያለው።
ቸርዬ እውነተኛ ሰው ፈጣሪ ይወድካል እንደዚህ አይነት አስተሳሰብ ከክርስቶስ እንጂ ከማንም አይሰጥም❤❤❤❤❤
ልክ ነህ pastor biniam
እንጭጭ ምነው ተቃጠልክ መከባበር ብርቁ
😅😅😅😅😅😅
😂😂😂😂😂😂😂😂😂 Shemaglewochu wede Geta metewu Gen Metsehaf kidus selemayanebu demon 7 etef hono gebtobachewo temelsewo 44 enchet Tawula 30 Ken liyamelku ke Geta bet yewetalu R.I.P BEKUMU YEMOTE KISARA
ሰላንተ ሁልጊዜም ምን እንደሚረዳኝ ታውቃለህ ከጊዜህ ቀድመህ የመጣህ እሄ ግዜ በጣም የተመሳቀለ ከባድ ጨለማ ነው አንተ በፍፁም የዚህ ጨለማ ዘመን ሰዉ አይደለሁም እርግጠኛ ሁኜ ነዉ የምመሰክረዉ ስላንተ የፈጣሪ ባሪያ እንግዲህ አምላክ ልኮልን ይሆናል ፈጣሪ ዘመንህን ይባርክ ከክፉ ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤❤❤❤
🙏yes pastor 👍I agree The way you speak between Mom & Son relationships , Remember , I never heard No any Mother chase out her children in The world . If we are working for peace & the Kingdom of God better to give bright pictures rather than the blurry vision ,May God’s grace & blessings upon churches & leaders 😅
ፓስተርቸሬ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን በጣም ነው የማከብር እግዚአብሔር ያክብርህ
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ
Pastor Chere I Love you so much may Almighty God Bless you and your family ❤🎉 my Brother
መንፈሰ ቅዱስ ተሞልቶ ካልሆነ በስተቀር ከስጋና ከደም / ከራሱ / ሰው ይህንን ቃል አይናገርም ። እና ተባረክ ወንድሜ
እንዴት የተባረከች የተቀደሰች እናት ናት እግዚአብሔር የሚወዳት አርቆ ማየት የሚችል አንገት ያለው ልጅ የወለደች❤❤❤ ቸርዬ አንተም ዘመንህ ይለምልም🎉🎉🎉
እዉነታዉ ይሄነዉ ተባረክ ተዋህዶ ሁሌም ትክክል ናት❤❤❤❤❤❤
ተባርክ በእውነት እንትን ህልም ትገርመኝ እልህ የምትናገርው ንግግር እውነት እውነቱን ነው ክዚህ በላይ እውነቱን መንፈስ ቅዱስ ይግለፅልህ
እኔኮ ላንተ ምን ልበልህ ቃላት አጣሁኝ እንባዬን ነው ያመጣኽው እድሜና ጤናን አብዝቶ ይስጥህ ፓስተር ቸሬ
🎉እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ አበቃህ ለበለጠ ክብር እድሜና ጤና ስለሰጠህ ትጠቀምበት ዘንድ እግዚአብሔር ይርዳህ ተመለስ ወንድሜ ወይ እመቤቴ እውነት ነው እናቱን ሰድቦና ንንቆ አውርዶ የሄደው😢 ይብላኝለት ፓስተር ቸሬ አንተስ የአባቶችን የእናትl ምርቃት ይረዳሀል እናት እማ ክብር ናት ያከበራትማ ይከብራል ህይወቱ ትዳር ልጆቹ ኑሮው ገንዘቡ በረከቷን ይበላል ለዘልአለምም ይባረካል ይብላኝ እመቤቴን እና እናቱ የማያከብር😢
ፓስተር ቸሬ እንደ ፓስተር ቢኒያም ናናናናናናናናናና
እመቤቴ ትወድሃለች፡፡
ፃድቃኔ ቅድስት ድንግል ማርያም ሂድ
እግዚአብሄርን ትልቁን ይዟል ማርያም በሱ ደስተኛ ነች
Kezase
ቀረብ ቀረብ ብሏል ፍቅሯ ገብቶታል አንድቀን ይመጣል ደሞኮ መልካም ሠው ነው
@@floethiopiawit3921እመ ብርሀን የአምላክ እናት አንተንም ከክህደት ታውጣህ በቁም ከመሞት ትመልስህ አዛኝቷ
😂😂😂😂
የተለየህ ሰዉ ነህ አኮ ሰዉ ካንተ መከባበርን ቢማር ተባረክ
ጥቅምና እውቅና ኮሮጆ ሊሞላበት በሚችልበት ቦታ ሁላ ራሱን እየካደ የሚንቀሳቀስ ሰው
ትክክል
በጣም እና በጣም ትክክል
ፓስተር ቸሬ እጅግ በጣም ስነስረአት ያለው ታላቅ ሰው
ይገባሃል እናመሰግናለን።
ወንጌል ተናገር እየሱስን ስበክ አታመቻምች
ደነዝ ድፈረቱን የት አገኘኸው ??ተቃጠል
እመቤታችን ማርያም ወደ ቅድስቲቷ ቤተ-ክርስቲያን ትምራህ
JESUS is LORD ❤❤❤❤❤❤🎉
ተመስገን የእኛ ጌታ ክብርና ምስጋና ይገባሀል ወደ ቤቶ ትመልስህ ወድማችን
ከታላቁ ከእግዚያብሔር ክብር ከሆነው ከልጁ እየሱስ ክብር ጉለህ የተጣልክ አትርፋለው ብለህ የጉደልክ አዉቃለዉ ብለህ በሰዉ በምድራዊ እዉቀት ተተብትቦ የተጣለ የክብርን ወንጌል በፍቃድህ የለቀቀ እንዳንተ አላየሁም ጌታ ስለአንተ ያለኝን የት አግኝቼ በነገርኩህ ምህረት ይሆንልህ
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህርችን❤❤ እግዚአብሔር ይስጥልኝ❤❤❤❤
የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃ ሰይጣንን በጣም አናዶታል ያናድደዋልም!!! ምክንያቱም የሰው ልጅ መዳን የሚያናድደው ሰይጣንን ብቻ ስለሆነ ነው።
ለምሳሌ፦ 78 ነፍስ ያጠፋውን የበላይሰብን ነፍስ በስሟ ሁለት ጥርኝ ውሃ ስላጠጣ በሱ ስራ ሳይሆን በሷ የወለደችው አምላኳ በገባላት ቃል ኪዳን ምክንያት የበላይሰብን ነፍስ ከሰይጣን መንጋጋ ስላወጣች በዘመን መጨረሻ በስሜ ይመጣሉ እንዳለው ይኸው ጴንጤዎች መተው ነግሰውም የድንግል ማርያም የአስራት ሐገርን ቅድስት ኢትዮጵያን በዘር ተሸፍነው የደም ምድር አደረጓት ይኽም የሰይጣን በቀል መሆኑ ነው እነዚህ ግራዎች የሰይጣንን ቋንቋ ልሳን እያሉ ባዕድ መንፈስ አይናቸውን ጨፍነው የሚለፈልፉት የዛሬዎቹ ጴንጤዎች የጀርመኑ አህዛብ የማርቲን ሉተር ተከታዮች ከ 31/10/1517 እ.ኤ.አ ጀምሮ መፅሐፍ ቅዱስን አጣሞ የመፃፍ ዘመቻው ብሎም በግዕዝ እና በብራና ሳይበረዙ በትክክል የተፃፉትን ኢትዮጵያ ድረስ በእጅአዙር በመዝመት እና በማውደም እስካሁን ድረስ በጴንጤ ወታደሮች አብያተክርስቲያናትን እና ትክክለኛ መፅሐፍ ቅዱሶችን ለማመሳከሪያነት እንዳይኖሩ በጦርነት ሰበብ በኢትዮጵያ በተለይ በአማራው እና በትግራይ እስከነ ሕዝቡ በማቃጠል ላይ ይገኛሉ ለዚህም ዋና ስራአስፈፃሚዎቹ ጴንጤ ወይም ሐይማኖት የሌላቸው የሕወሓት የኦሮሙማ እና የብአዴን ፖለቲከኞች ሰይጣናዊ የጥፋት ትስስር ነው !!!
ተረት ተረት😂😂😂
@@anderson46u8iy አሁን ይሄ ሁሉ ከንቱ ሐተታ ለዚህች ሀገር ያለውን ችግር ከማባባስ ውጭ መፍትሔ አምጪ ነው ብሎ ማሰብ ምን የሚሉት እውርነት ነው ? ይሄ አጉል ተርታ ተረቶቻችሁ ፣ ሥራ ፈትነት ፣ ሰው ጤነኛ ሆኖ ልመና ፣ ጦረኝነት ፣ ነገረኝነት ፣ እና ሌሎችም ነው አገሪቷን ይህን ሁሉ ዘመን እርግማን ውስጥ ያኖራት ።! ሌላው ቢቀር ሀገሪቷን በሃይማኖት ሰበብ ለግብፅ ተንበርካኪ አድርጎ ሕዝቡን የስራ ጠላት አድርጎ በድህነት እርግማን ውስጥ ያኖራችሁ ፣ ለቀባሪው መርዶ ማርዳት እንዳይሆን ፣ ሁሉን ሆድ ይፍጀው ነው ነገሩ ። ይልቁኑ አንተ እና መሰሎችህ ተረት ተው እና ሕዝቡን በዓል እየቆጠሩ ልመናን ትቶ የስራን ክቡርነት አስተምሩ ፣ መቼም እውነት ይመራል ፣ ቢመርም መዋጡን ምርጫህ ቢታደርጉ ወንድማዊና ኢትዮጵያዊ ምክሬ ነው ።
@Eደቆሮ ተረት ትላለክ የዛር ውላጅ ሰትሆን እውነትን ታረክሳለክ ይኤነውlshadayDemissie
ፕሮቴስታንት መናፍቃን ነው የሚባሉት እኮ
@@ክእሎትክህነትየዛሩ መንፈስ ነው መናፍቅ ያደረገጋችሁ ንቁ ንቁበት ዘመናውያን
💚💛❤️
ፓስተር ቸሬ፡ እግዚአብሄር ይባርክህ። ታማኝ ጀግና አገር ወዳድ ክርስትያን ኢትዮጵያዊ ነህ። በታሪክ መፅሃፍ ላይ ተመዝግበሃል። ከሃዲዎቹ እና የBible ነጋዴ አጭበርባሪዎቹ፡ ካንተ ቢማሩ ጥሩ ነው። May God bless You and Your Family. 🙏
ቸሬ ልወደድ አልክ !
መልካም መቃጠል
Gena yiwededal
በእውነት ተባረክ የሚጠቅመን ይህ እንጂ ጉድፍ ማየት አይደለም::
ዴማስ አለምን ወዶ ሄዶል ለብ ያለና በራድ ጨብጨባዉ ተመቸክ
እውነት ብለሀል ወንድሜ ተባረክ እነዛ ጡት ነካሾች ምን እናርጋቸው ልቦና ይስጣቸው ምን አለ ተከባብረን ብንኖር ሰው የፈለገውን ያምልክ ስንኖር እንደ ቸሬ እውነትም ቸሬ ስም መልአክ ያወጣዋል አሉ
ፖስተር ቸሬ አንተ የራስህ ክበር ነው እነሱ ፊት ያገነንከው የእግዚአቤሔር ክብር ግን ደብቀኸው ነው የወጣኸው ስለዚህ ፍርድ አለብህ ጌታ ይርዳህ
ፓስተር ነው? አይመስለኝም
What word can express this Gentleman, he is with the highest wisdom, integrity, intellect, courage and blessings from almighty God.
እናቴ አባቴ አይሰራም በቃ በራሳቹ ሂዱ ተፋትዋት ተዋህዶን ።
ጨዋ ወልዶ ያሳደገህ ክብር ይስጥህ ቃላት ያጥረኛል አንተን ለማመስገን !!!
ፓስተር ቸሪን በጣም አድናቂው ነኝ... ስውን እያዝናና ቁምነገረኛ ::
ክብር ለመድሀንያለም ... ስለ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን .. እውነቱን ስለተናገረ... ሀገራችን
የቆመችው በፅሎ ነው .. የ ፓስተር
ችሪን አይነት ወንድሞች @ ወገኖች
ያብዛልን አሜን 🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍
እግዛብሔር የበዛ ማስተዋልን የሰጠዉ ሰዉ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን
ቸሬ ዝምብለህ አትመጻደቅ ወንድሜ በአባቶች ፊት ቁመሃል ስለዚህ ንስሐ ግባ ከራስህ አካሄድ ውጣ ወ/ማቴ 8 ፡4 አንብበሀው አታቅም ተመለስ በንስሐ
የድፍረት ቃል ይበቃል ብችይ በስሙ ጸልይለት
Thank you brother 🙏🏽
እኔ ምልህ ስለ ወንጌል መስበክና ማስተማር እንጂ ዝባዝኬ ማውራት አይጠበቅብህም
አድነነ ከመዓቱ ሰውረነ 😢 እናት ስትስት በእሹሩሩ አትመለስም። አለባብሰው ቢያርሱ በአረም ይመለሱ እንዲሉ የሳተችን እናት እውነት ተናግሮ መመለስ ያሻል። በፓስተር ቸሬ ከንቱ የሙገሳ ንግግር የዘላለም ሕይወቱን ለሚያጣው ፍጥረት በእውነት ተጠያቂ ነው።
ይህንን ስል ወንጌላውያን አማኞች ጋር ችግር የለም ማለቴ አይደለም። የበዛ ችግር ለለ። እዚህ ያለው ችግር የብልጣብልጥ ነብያት ቅፈላ ሲሆን እዚያ ያለው ግን መሠረታዊ የአስተምኅሮ ችግር ነው። ያንን ነቅሶ አውጥቶ እውነቱን ተናግሮ ትውልዱን ከጭፍን የሞት መንገድ መመለስ ያሻል። ፓስተር ቸሬ የመረጠው ግን የዶክተር ወዳጄነህን የሞት መንገድ ነው።
የክርስቶስ ፍቅር የገባው እንዲህ ነው የእናት ጡት ነካሾች ካንተ ብማሩ ምናለ ባስተማረቻቸው እውቀትን ስለሰጠቻቸው የምሰድቧት
ወይ አተ ትለያለህ ከምር እደት እደምወድህ እግዚአብሔር ጤና እና እድሜ ይጥህ❤❤❤
እሺ ለምን ከአባቶች ዉጪ ሆነህ ለምን ተዋሕዶ አትሆንም ወንድሜ
ትለያለክ ለመጀመሪየ በናንተ ቤት እንዲ አይነት መልካም ሰው ሳገኝ😊❤
አባ ፍሬን በጥሰሐል
ፓስተር ቸሬ እናመሰግናለን ፈጣሪ እረዥም እድሜ ጤና ይስጥህ ትዳርክን ይጠብቅልህ ዘመንህን ፈጣሪ ይባርከው❤❤❤🤲🙏
እንደ ዶር ወዳጀህ አትመጻደቅ ማርያም ጽዬን ሄጀ ዕሽር ከፍየ ይላል አንተ ደግሞ እንደዚህ አድርጌ ንስሐ ግቡ ሐዋርያት በስብከታቾው ስለዚ ንስሐ እንግባ ከምንፍቅና እንመለስ ወደ ቅዱስ ቁርባን እንምጣ ያለዚህ ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ አናገኘውም
እውነት
አልልልልልልል አልልልልልልል አልልልልልልል አሜን አሜን ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
ይሄን ሰውዬ በጣም ነው ምወደው ግን እስካሁን ሀሳቡ ምን እንደሆነ አልገባኝም🤷♀️! ቆይ እሺ እንደሚናገረው አይነት ሰው ከሆነ ለምን ኦርቶዶክስ አይሆንም ምን ቀረው እዛ🤔 ወይስ አስመስሎ የኛን ልጆች ለመውሰድ ነው ????
😂 Tekekel
የምር እኔም እንደዛ ብዬ ልጽፍ ነበር😂አንድ ቀን ለኦርቶዶክስ ወንጌል ስትሰብኩ በጥንቃቄ መሆን አለበት ሲልም ሰምቸው ነበር እና።።።።።
የአውነት አንደዛ ነው ለምን ዝም ብሎዎ ያዩታል ጨለማ ከብራሃን ምን ኣጋናችው😢
ጉዳዩ ሰለመሆን ሰላለመሆን አደለም ጉዳዩ ሰላለህበት ማወቅ ሰለሌሎችም ማወቅ አውቀት አለው ቸሬ ይለያል የጴንጤ መዝሙር አዳመጥኩ ማለት መሆን ማለት ነው ????????????????????
ተባረክ ቸረዬ እዉነት መመሰከር ጥሩ ነዉ...👍🙏🙏🙏🙏
ፖስተር ቸሬ, ምነው ኣሽቃበጦክ❤
ተባረክ በጣም ነዉ የምናከብርህ የምንወድህ
አንተ ግን ወንጌል መቼ ነው ምትሠብከው ???????
ላለው ይጨመርለታል ለሌለው ግን ያው ያለውም ይወሰድበታልና የለውም
ምንስ ሊያደርግበት ይሰጠዋል? እንቁ በእሪያ ፊት ይጣላል?
የኢየሱስ የጀግናው ሰም ከፍ ካላደረገ ኢየሱስን ካለ ሰበከ
እናቴ አባቴ አይሰራም ሰው አክብር
መጨረሻ ዘመን መዳን በኢየሱስ ብቻ ነው እናት እያልክ አታሰመሰል
ትኩረት ወደ ጀግናው ኢየሱስ ቸሬ አምልጠህ አሰመልከ
ጥ
ወንጌል ምን እንደሆነ ታውቃለህ ? አህያ
እግዚአብሔር ፡ አምላክ ፡ ከእናንተ ፡ ጋር ፡ ይሁን ፡ አሜን ፡ በጣም ፡ ነው ፡ የማከብርህ ፡ ❤❤❤❤❤
ያንተ ነገር ኣይገባኝም ሁለቱም ላይ መሆን ትፈልጋለህ ከመናፍቅም መውጣት ኣትፈልግም ከኦርቶዶክስም መራቅ ኣትፈልግም ብልጥ ነህ ለዚም ነው ከኣባቶች ጎን በቃህ
አስመሳይነቱን አንዳንዶች ነቅታችኋል፣ ሀሳቡን አንስተውም
ድንግል ማርያም ፊቷን ትመልስልህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወንጌል ስበክ አታሽቃብጥ
Bimerachihum orthdox yehulum enat nat yale orthodox hiwet bado nat
Ere kezas😂😂😂😂
ፍቅሩም ወንጌል ነው ያንተ አንድብት ግን ክስይጣን ነው በክርስቶስ እኛ ከጨለማ ውደ ሚደንቀው ብርሃን ይስጥው ለናንተ ብቻ አይደለም እግዚአብሔር ፍቅር ነው ሁላችንም ወዳል አትቅና
Qinat anogebegebachu? Sidib silemitiwedu eko new😅
ይሄ እኮ ማሽቃበጥ አደለም
አይህ አንተ ለእናትህ እንደዚህ ያደረክ ክርስቶስ ለእናቱ አማላጅነትን እንዴት ይከለክላታል ትላለህ ብቻ እግዚሀብሔር ልቦና ሰቶህ ለመመለስ ሞክር !!!!!
ማርያሚን ማድነቅ እንጂ ማምላክ አይቻልም
አስተካክለህ ፃፍ
እሷ ለራሱ እንድታመልካት አትፈልግም ሰው በሌለበት አትጩህ
ከልብ አሁንም የእግዚሐብሔር ፍቅር በውስጥ ይግባ❤
ተመሳስሎ መኖር ትችላለህ
አመሳስሎስ
አይ አገላለፅ በትክክል ገልፆታል እግዚአብሔር ያክብርልኝ 😍❤❤❤🙏
አታስመስል በናትህ መጀመርያ ትተሃት ሄደክ የለ ጉረኛ ክርስትያን ንቃ ባክህ ለተናገረ ሁሉ አታጨብጭብ ብርሃን ከጨለማ ጋር ምን አገናኘው
ይቅረታ ታስተር የሚለውን ቲቸ ቸርየ ፈጣሪ ይባርክህ ክብር ለናት
ሆዳም፤ እውነቱን እያወክ ሰዎች(ወንድሞችህና እህቶችህ) ወደ ገሃነም እንዲገቡ ታበረታታለህ? ሀላፊነት አይሰማህም?
ፓስተር ቸሬ አንተኮ የእውነት ትለያለክ እግዚአብሔር ያክብርክ ክበር በሰወች ሁሉ ፊት እግዚአብሔር ሞገስ ይሁንክ