Tamagn God please you. Dr. Abby knows you're one of the most important person we have/ you love your people mostly your country you're the most important son of Ethiopia
TAMAGNE ....i am really proud of you...what you did Z last 25 yrs....be brave to continue ...TIME to tell Z truthsoon...GOD bless ETHIOPIA ...GOD bless you too....
God bless you!!! It’s beautiful to see a true Ethiopian getting together😘☝️☝️☝️☝️🇪🇹 Thank you for being who you are, we love you and I am hoping for Dr Abiy to step and fix this issue. I’m so pleased by Tamagn humbleness and strength. I don’t know much about Tamagn but for any Ethiopian who truly loves Ethiopia, this is extremely convincing and feels sincere.
Tamagn Beyene should be remembered for the things you do from the very beginning yes that is the most important things of all. They are more important than what you say or what you look like. The things you do outlast your end. The things you do are like monuments that people build to honour heroes after they've died. That's why your deeds are like your monuments. I think they know this so please understand that ok.
Breaking news: Alula Solomon is going to speak at the convention: Tigray media and communication broadcasted this morning in Tigrigna . So sad to hear , tplf is still strong, I’m sad too many diasporas traveled from different states to Washington DC for this conference. Alula Solomon conference! People should boycott!
Tamagn you are the true son of Ethiopian. I know you, you got white hair not for your age it is for Ethiopia and for Ethiopians.I also agree with your Idea. Good job Tamagn!!
Tamagn mirti sew new Zaru ethiopiawi Bezar bahymanot hizbin yamaylayi Inku ethiopiawi Esatoch zaragnoch lehodachaw silu hizbin yamikafafilu Sew sila hager yawerali inasu sil siltan lazih zar tesat lezazar iyalu hizbin lemagachat yamiyaseru gudagnoch nachew Le ethiopia yamibajat andinet new Zar gim new
ከዚህ በፊትም አስቴር በዳኔ ላይ የተደረገውን አስታውሱ።i have big respect for Abiy and Kassaa አቢይ ሳይስማማ እንደዚህ አይነት ውሳኔ አይወስዱም።ኢሳትንና ታማኝን ማግለል ከባድ ስህተት ነው።guys dont put all your eggs in one basket.ስካራችንን እናብርደው።we have to think outside the box.ለወንድሙ ለለማ እንዲመክረው አስተያዬቴን አቀርባለሁ።ታማኝ ትክክል ነህ
If you are Christian and believer, just forgive and promote progression. Don't be angry because you are not publicly speaking during the event. Think that there are more people who are qualified than you
Don’t worry brother we heard it from the horses mouth the man called you by name you are in, what you need to do is just show up and the rest is not your job the people will get you up there.✌️
Where is Diakon Daniel Kibrer???? Even though, he grows up in Amhara region. We know him originally. We sorry about the missing of Diaspora representative,Tamagn Beyene... what is the meaning of Medemer??? Dr. Abiy please be aware your surroundings
Tamagn because of you are a fair and exact Ethiopian nationalist God help you the way. It is a sad time because of the killing of a national figure in his capacity of involvement in the historic Nile national project. It is not bad not to be ceremonial at least for two or three days. Have a good time & greetings to Messay too.
ታማኝ እንደስምህ ለሀገርህ ታማኝ ነህ ተባረክ
የኔ አባት ፡ እውነት ተደብቃ አትቀርም ፡ የኢትዮጵያ ህዝብ ሁሉን ያውቃል ፡ አንተ የኢትዮጵያውያን ድምጽ ነህ ።
በጣም ያሳዝናል ግን በጣም እናመሰግናለን ታማኝዬ እኔም በጣም ከፉቶኝ ነበር እንኳን ካንተ ሰማነው እመቤቴ ታክብርህ ትማኝዬ
ታማኝዬ very patriotic and honest man and someone who love all Ethiopians regardless of ethnic and religious difference
ታማኝ እንካን ሰው ዲንጋይና እንጨት ይመስክሪሊሀሊ ታመ የህሊና ኑፁ ነክ ኩራ ወንደም ታማኝ ለወለደክ ታማኝ ልጂ ነክ ለልጆችክ ታማኝ አባት ነክ ለምስትክ ታማኝ ባል ነክ ለወንዲማችክ ታማኝ ወንዲም ነክ ለወገንክ ታማኝ ነክ ሩሁሩሁ ቃልብ አለክ ታማኝ ኢስላም ክሪስታን የማትል ጀግና ነክ ታማኝ ተመልሰክ ቢትወሊዲልን ታስታችን ነው እንወዲሀለን ቃሊ አይ ገሊፀዉም ታማኝ ታማኝ ታማኝ ታማኝ ታማኝ ታማኝ ጀግና ነክ ለኛ
አሜሪካ ታማኝን ብቻ ነው ጥሩ አድረጋ ያቆየችልን
ታማኛችን ኑርልን አውቀው ረብሻ ለመፍጠር ያደረጉት ነገር ስለሆነ ሆደ ሰፊ ሆነን በሰላም እንሸኝ መሪያችንን
Tamagn God please you. Dr. Abby knows you're one of the most important person we have/ you love your people mostly your country you're the most important son of Ethiopia
Thanks Getaye( Tamagne) .patience is very important. We proud of you.
ታማኝ እንባዬ እየፈሰሰ ነው የምፅፈው .......... እማዝነው በዚ የዋህ ህዝብ ነው የሞተለትን የታሰረለትን አያቅም ሁሌም ግን እንወድሀለን የኢትዮጵያ ልጅ ነህ
Manw Demo ende etyopyawyan zim blachu newnde mtaleqsu.kkkkkkkkkkkkk ataqshi
Let there Be light don't worry trust me it's hard to be OK he will be the winner the way timeline is our our hero timing is our hero we love him
ታማኝዬ ሰለራስህ ከአንተ የበለጠ ህዝብ ያውቅልሀል እንደኔ ቢሆን የዲሲ ህዝብ አንተን ትቶ ገብቶ ከተሳተፈ አሳፉሪ ነው በጣም አሳፉሪ ነው። የማነው ካሳ ይከስክሰውና በሩን ዘግቶ ሲያሾፍ አልነበር እንዴ ይሄ ተባይ መነቀል አለበት
ታማኝ ያሌለበት መድረክ በአሜሪካ ህዝብ ያሉት ስብሰባውን እንዳይከፈል
የኔ ጌታ በሀዘናችን እንደቆምክ በደስታችን አንተ ከለለህ ምኑን ደስታ ሆነ የኔ ልዩ ታምዬ እንዴት እንደምንወድህ ኢንባሳችን ነህ ♥
ኤምባሲው መጥራት አለበት ጎበዝ ..ለኢትዩጵያ የቆሙ እንደ ታማኝ ያሉ ቋሚ ኢትዩጵያዊያን ለማግለል እየሞከሩ አብረናቸው ልንቆም አንችልም።
ታማኝ ባስተዋይነት የተናገርከውን አደንቃለሁ!
ታማኘ በርታ ሰም ለሀገርሄና ለለጆቸህ የሆናል
በጣም ያሳዝናል ግን በጣም እናመሰግናለን ታማኝዬ እኔም በጣም ከፉቶኝ ነበር እንኳን ካንተ ሰማነው
ታማኝ አንፈልጋለን እንወድሃለን አንተ የኢትዮጵያ ጀግና ነህ
inee oromonenyi gin tamanyi bayanee l like👍
የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ ታማኝ በየነ
ታማኝ ምርጥ ያገር ልጅ እኛ እናውቅልሀለን የኢትዮጵያ ኮሚንቲ የሚሉት ስብስብ ዋና የወያኔ ጉዳይ አስፈፃሚ ናቸው በትንሽ በትልቁም ገንዘብ የሚበሉ
ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ ታማኝ በየነ.....ስም እና ስብዕና ይገጥማል ይሉሀል እንዲህ ነው እውነትም "ታማኝ" በርታ ወንድም ዓለም !!!
I'm so disappointed that you are not there tamane...i just hope you will see him again...berta wondemaa...thanks.
የአንድነት የፍቅር አለኝታችን ታማኝ ሆይ ቆሽትህ ያአረረበት የደከምክበት ጊዜህን ሳታባክን የሰራህበት ኢትዮጵያዊ ፍቅርና አንድነት ለምልሞ ከፍተኛ ቦታዉ ደርሷል በዚሁም አይቆምም አሁን ስራህ ከባዱን መንገድ ሊጀምር ነዉ ልምድህን አሰተዋይነትህን ፍቅርህን ተጠቅመህ ለሃገር መገንባት ሌሎች እንዳንተ ቆሸታቸዉ ያረሩና የደከሙ እንደነ መስፍን ፈይሳ እና ሌሎችም ,,,,,,,,ጋር በመሆን ለሃገር ግንባታ ሊዉሉ የሚችሉ ስራዎችን ለመስራት መንቀሳቀስ ያሰፈልጋል ለኢትዮጵያ ዝም ብሎ ፈንድ ያስፈልጋል ብሎ ማከማቸት ሳይሆን የሚጠቅሙ ፕሮጀክቶችን እየለየን ዋጋቸዉ ታዉቆ ፋይናንስ ስራ ማድረግና እስከፍፃሜዉ መከታተል ይኖረብናል ፣ ለምሳሌ
ለኢንጅነሩ ግድብ የደረሰበትን ቦታ ማወቅና የሚያስፈልገዉን ገንዘብ ፋይናንስ ለማድረግና ገዳዮችን አንገታቸዉን ማስደፋት.
ካዲሰ አበባ አስመራ 1000 ኪ/ሜ መንገድ መገንባትና ህዝቦቻችን እንባ ማበስና በዉጭም ይሁን በሃገር ያለዉ ጨዋ ኢትዮጵያዊ ስሙን የሚተክልበትን መንገድ ማመቻቸት,,,,,,,
ለኣይነ ስዉራኖች አካለ ስንኩሎች የሚገነባ ት/ቤ የመሳሰሉትን በመለየት
ከመንግስት ጋር ዕየተነጋገሩ ስራዉን በመከታተልና አውነተኛዉን ደረጃ በመግለፅ መሰራት ይኖረበታል በዚሁም ተባባሪዎችህ ብዙ ናቸዉ አንዱም እኔ እሆናለሁ,,,,,በዚሁም የዘረኞችን ቅስም በድጋሚ ወደ ገደል እናሽቀነጥረዋለን,,,ኢትዮጵያ የጠላሽ ይጠላ,,,,
ታማኝዬ is the best Ethiopian Hero and I stand with you always
TAMAGNE ....i am really proud of you...what you did Z last 25 yrs....be brave to continue ...TIME to tell Z truthsoon...GOD bless ETHIOPIA ...GOD bless you too....
Good job Tamagne. Tebarek. Fantastic answer. We love you Dr. Abyi. We have to support him.
ታማኝዬ የኛ አንበሳ ለተጎዱ ሁሉ የምትደርስ የኔ አባት ውይ እመብርሃን ትተብቅህ ምንም አይንካህ
ኢምባሲው ዲያስፖራውን ወክሎ። አያውቅም ። አይደለምም ።
It is a mattet of time the DC. Embassy will represent all Ethiopians .
ሰላም ያገሬ ህዝቦች እደት ናችሁ ።ታማኝ የኝ እውነት አተ ለኝ ደም ስራችን ነህ አይዞን አላህ አለን አተ ማለት ጀግና የጀግና ልጅ የቁ ዘር ነህ ሀሳብህ አይደለም ከሰው ልብ መሬት ሰንጥቆ ይገባል ታማኝ አተ ለኝ ትልቅ ሰው ነህ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ የኝ ጀግና የጀግና ዘር አተን ይወለደች እናት ምንኝ ደስተኝ ናቸው
God bless you!!! It’s beautiful to see a true Ethiopian getting together😘☝️☝️☝️☝️🇪🇹
Thank you for being who you are, we love you and I am hoping for Dr Abiy to step and fix this issue. I’m so pleased by Tamagn humbleness and strength. I don’t know much about Tamagn but for any Ethiopian who truly loves Ethiopia, this is extremely convincing and feels sincere.
የሰው ዘር እኮ ነህ ታማኝ
እውነትህን ነው ለሰላም ሲባል ሁሉን እየተው ከፊት ያለውን እያዬ በማስተዋል መከተል መልካም ነው ወንድማችን ሆድ ከሐገር ይሰፋል አይዞህ በርታ !
The real Ethiopians we should boycott this conference. We have to show....
የኢትዮጵያን የህዝብ ከሁሉ የሚወክል አካሄድ መፈጠር አለበት።
ኦረ አይዞህ ኢትዬጵያ ላንተ መታ ልጅ ናት :: ገና ጊዜ አለህ ተባረክ አዋቂ ነህ ሊቅ! ደሞ ያለ ነዉ ፊተኞች ዋለኞች ነዉ ነገሩ
We love you Tamagnachen ;-) You're the voice of Justice , freedom and Liberty. May God protect you from "Yeken Jeboch"
ታማኝ የራሱ የፓለቲካ አመለካከት ያለው ግለሰብ ነው። በአቲስትነቱና በአክትቪዝነቱ የሚወደውና የሚያከብረው ብዙ ሰው አለ። ያ ማለት ግን ዲያስፖራን ወክሎ ንግግር ማድረግ አለበት ማለት አይደለም። ዲያስፖራው የተለያየ በሀሳብና በፖለቲካ አመለካከት ያለው ነው። እራሱ እንዳለው ከመቶ ሚሊዬን ህዝብ እሱ የራሱ አመለካተት ያለውና እራሱን ብቻ የሚወክል ነው። የመድረክ መሪነት ችሎታውን ብቻ በዚህ አጋጣሚ መጠቀም ቢቻል መልካም ነበር። ሲጀመር ዲያስፖራን ወክለህ ንግግር ታደርጋለህ ተዘጋጅ መባልም አልነበረትም። ይሄ የአስተባሪዉን ኮሚቴ ድክመት ያሳያል ባይ ነኝ። ታማኝም ንግግር አድርግ የሚለውን ሀሳብ ወደ ጎን እድርጎ በሌላ ነገር ቢሳተፍ መልካም ነበር። ውክልና የሚገኘው ሁሉም ተሳታፊ ሆኖ ወኪል ሲመርጥ ነው። የተለያዩ ሰዋች ተናገር ስላሉ ህዝቡ ወክልና ሰጥቶኛል ማለትም ተገቢ አይደለም። ታማኝ እንደ ሌላው ጊዜ በሌሎች መድረኮች ላይ ድምጹን ያሰማል። ዛሬ ግን የዶ/ር አብይ መድረክ ነው። እንደ ሀገር መሪ ለመጀመሪያ ጊዜ ከዲያስፖራው ጋር የሚቀራረቡበት። የመደመር ፣ የማባዛትና የማካፈል ዘመን።
We love u Tamagn our hero !!
ታማኝ የምርጥ ምርጥ ሁሌም የአመቱ ምርጥ ሰው ነክ
ለታማኝ፡-
ዶ/ር አብይ ብዙ ክብር የሚፈልግ ሰዉ አይደለም ሰዉ መጥቶ ተቀበለዉ . . . . አልተቀበለዉ ይሔ እሱን አያስጨንቀዉም ፡፡ የሱ ምኞት እና ህልም ኢትዮጵያኖች ቁርሾን እረስተዉ በፍቅር በአንድነት እንዲያያዙ ሀገር እንድትለማ ኢትዮጵያኖች ላይፍ / ኑሮዉ/ እንዲቀየር ነዉ፡፡
ታማኝ ፡- ያንተን ክሬዲት ማንም አይረሳም ፡፡ ችግርህ ቂመኛ ነህ የይቅርታ ልብ የለህም ፡፡ በምድር ላይ ጌታ ኢየሱስ በስጋ ሲገለጥ እሱ ብቻ ነዉ ንፁህ የነበረ ፡፡ እራሴን አላቆሽሽም ያልከዉ ቃል ፡፡ በምን ያህል ደረጃ እራስህን እንደምታይ ግንዛቤ ይሰጣል ፡፡ ከተፈጠርክ ጊዜ ጀምሮ እስቲ እራስህን እይ ፡፡ ፟መፅሐፍ ቅዱስ የሰዉ ልጅን ፅድቅ፟፟፟ ፟ ሲናገር የመርገም ጨርቅ ይለዋል፡፡ ይህንን አልቀበልም ካልክ ፡እንግዲ ሰዉ አይደለህም ፈጣሪ እንበልህ????
ምክንያቱም የማይሳሳት ፈጣሪ ብቻ ስለሆነ፡፡
ማቴ 5 የሚምሩ ብፁአን ናቸዉ ይማራሉና፡፡ የሚያስተራርቁ ብፁአን ናቸዉ የእግዚአብሔር ልጆች ይባላሉና ፡፡
ሌላ ጥቅስ
ሉቃ 18፡11-14 ፈሪሳዊ እና ቀራጭ ሲፀልዩ ያሉትን ነዉ ጌታ ኢየሱስ በምሳሌ ያነሳዉ፡- ፈሪሳዊዉም ስለፅድቁ ተመፃደቀ፣ ቀራጩ ግን ሐጢያተኛ ነኝ ብሎ አይኑን እንኳ ወደ ላይ ሊያነሳ አልወደደም ፡ እኔ ሀጢአተኛዉን ይቅር በለኝ ብሎ ደረቱን ይደቃ ነበር፡፡
ማን ምህረት ያገኘ ይመስልሀል????
ራሱን ከፍ የሚያደርግ ሁሉ . . . . . . . .፡፡
እንዴት ደስ ይላል የእ/ር ቃል . . . . . !!!!
ታማኝ፡ - ምን እንደተሰማኝ ታዉቃለህ ?? ከዶ/ር አብይ ዉጪ ሌላ ሰዉ ወንበሩን ይዞት ቢሆን ኖሩ ከዚህ በፊት ከነበረዉ ይልቅ ቀንበር በኢትዮጵያኖች ላይ ይከብድ ነበር፡፡
ለማንኛዉም ታመኝ ከልቤ እወድሃለዉ ፡፡ ይህንን ሁሉ መናገሬ ጥላቻ ሳይሆን እንደሚጠቅምህ ስለማስብ ነዉ፡፡
giba belew Tamagnin giba belew ho ho........
Tamagn Jegna 👍👍👍💝💝💝👍👍👍💝💝💝
አይዞህ ወንድሜ ተደምራለሁ በማለት ከተጠይቄነት ማንም አይመልጥም
ሁሉንም ወደ ብርሃን ማወጣት የዜግነት ግዲታችን ነው
ማንም አይቆመንም
እውነት ተደብቆ አይቀርም
ይገለጣል
ዛሬ ምጥተው በላይችን ላይ ቤት አይስሩም
አሁን በከባድ ሃዘን ላይ ነው
የኢትዮጵያን ህዝብ
ቆስልናል
እንደት ነው ነገሩ ታማኝን ሣይዙ አጃቢወቹ ለምን ያቧርቃሉ ማነው እና ሠብሣቢያቸው ታማኝ ነበር
Tamagn Beyene should be remembered for the things you do from the very beginning yes that is the most important things of all. They are more important than what you say or what you look like. The things you do outlast your end. The things you do are like monuments that people build to honour heroes after they've died. That's why your deeds are like your monuments. I think they know this so please understand that ok.
ታማኝ እንወድሀለን ባትኖርም ብዙ ቀን ጩኸህ መብት ሰተሀናል ታማኝ አላህ እድሜ ከጤና ይስጥህ
ታምኝ በጣም ትልቅ ሰው ምክንያቱም የጠብቅነህ ፕሮግራሙ ኢንደምትመራው ተስፋ አድርገን ነበር
ግን አይዞህ ፈጣሪ ከአንተ ጋር ይሁን
የጅቦች ቀኖች ይጥፋ።
Tamge you are truly Ethiopian so all nation love you badly stay you 😍😍😍
ታማኝ ሁሉም እዳተ ቢሆን እድህ ኢትዩጵያ አትረበሽም ነበር የሙስሊም ገዳፊ ነህ የኝ ወድም አላህ መጨረሻህን ያሳምረው ከነ ቤተሰቦችህ አላህ እውነተኝውን ምገድ ይምራህ
ታማኝ በእግዚአብሔር እሽ በል የኔ ወንድም።
እሰይ ታማኘየ እኛ እናውቅሀለን ሁሉንም ትተህ ሂድ ጠላት ርር ይበል
Breaking news: Alula Solomon is going to speak at the convention: Tigray media and communication broadcasted this morning in Tigrigna . So sad to hear , tplf is still strong, I’m sad too many diasporas traveled from different states to Washington DC for this conference. Alula Solomon conference! People should boycott!
Tamage hùlem Ye ETIOPIA lege new!.💚💛❤
Teru sewu NEK Tamagn! Galatoomi
የተከበርክ ታማኝ አንተ ለእኛ ትልቅ አምባሳደር ነህ በመላው ዓለም ስንገፋ ብርድና ሐሩር ሳትል ለህዝብ ጩዀትህን አሰምተሃል ፈጣሪ ካአንተ ጋር ነው አንተ መኖርህም ለኛ ኩራት ነው
ኣይዞህ ታማኝ በርታ
ትልቅ ነህ ። ለጠ/ሚሩ የአንተን ፈለግ ተከታይ እንደሆነ ነው የማውቀው ።
እባብ ለመደ ተብሎ ....
ካሳ ተ/ብርሀን የሚባል ሰውዬ ከስልጣኑ መውረድ አለበት ታማኝ ምንግዜም የኢትዮጲያ የቁርጥ ቀን ልጅ ነህ
ያለጥርጥር ታማኝና አብይ በመድረክ ይገናኛሉ"አንድ ኢትዮጵያ አንድ ህዝብ" የሁለቱም አቅዋም ነውና።በዙሪያቸው ያሉ በረሮዎች ማፈራቸው አይቀርም።አብይ የሚጠቅመውን የሚያውቅ ብልጥ መሪ ነው።
We must boycott this meeting or Dr. Abiy must know all this drama.
As a sauce does not have a test with out salt,Dr Abiy’s visit with the diaspora will not be successfully with out Mr. Tamagn’s participation
Dr Abiy have invited you ..👌👍👏
Tamagn mewled aychilm ende?
ወንድሞቼን እህቶቼ ፡ የኣርበኛው ኣብዲሳ ኣጋ ያሉትን ኣንርሳ፡ ኢትዮጵያ ሃገሬ ሞኝ ነሽ ተላላ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ። ታማኝ ልበ ሙሉ፡ ኣገር ወዳድ፡ ታጋይ፡ ጀግና ነው። በኣንድ በኩል ኣገር ወዳድ ጀግና ሲኖር በኣንድ በኩል ደግሞ ኣሾክሻኪ፡ ቀልባሽ፡ ኣድርባይ፡ እንዳለ ማወቅ ኣለብን። ታማኙ ታማኝ ደግም እንደዚህ ዓይነት ሲደርስበትታማኝነቱንና ጀግንነቱን በበለጠ ወደላይ ከፍ ያደርገዋል።
Bterfe# tamagn byene# yhager habet lmlaw YEthiopia hezebn wkelo Dmesachnen endesma yadrege telek sew new hulgezam ymenagerew tekekelna tsement alew jegenaw tamagn byene ykurt ken wendemachn edemaken yarzemeln
አይዞህ በርታ መድረክ ለአንተ አዲስህ አይደለም ከልጂነትህ እስከ እውቀት የቆየህበት ነው
Tamagn you are the true son of Ethiopian. I know you, you got white hair not for your age it is for Ethiopia and for Ethiopians.I also agree with your Idea. Good job Tamagn!!
Ethiopia zare telk sew atalch😓 semgnwn ymsel mhur yhager habet atnal egzeabhar nbsun bgent yanurln 🙇♂️🤦♀️
Tamagn mirti sew new
Zaru ethiopiawi
Bezar bahymanot hizbin yamaylayi
Inku ethiopiawi
Esatoch zaragnoch lehodachaw silu hizbin yamikafafilu
Sew sila hager yawerali inasu sil siltan lazih zar tesat lezazar iyalu hizbin lemagachat yamiyaseru gudagnoch nachew
Le ethiopia yamibajat andinet new
Zar gim new
የወያኔው ካሳ አሁንም እጁን አልሰበሰበም ይህ የኢትዮጵያ ጥላት መነቀል አለበት
ታማኝ አንተን ለመግለፅ ይከብዳል እናት አንዴ ታማኝ ብለው ገልፀዋል አንተ ያሰብከው ተሳክቶ በኢትዮጵያ ሰማይ ስር ማየት እፈልጋለው
It is not a surprise at all. Of course the ambassador and Alula are part of this group. What else can we expect other than this???
Lucy Belay the sad part is tplf won in DC. The more sad part is Alula is going to make a speech at the convention.
You are number "1" ever, Tamagn
ታማኝ ታማኝ አንተ ብሩህ ኢትዬጵያዊ ነህ እስከ ዛሬ አንተ ያደረከው ትግል በኢትዬጵያውያን ልብ ታትሞ ታሪክ ሆኖ ይኖራል አሁን አንተ ሁሉን ትተህ ወደፊት ተመልከት ራስህን ጠብቅ ።
ታማኝ እውነት ብለሀል እግዚአብሔር ይባርክህ !!!!!
Yichin ager mekemek siketat yenorew ye banda sibisib new. Ahunim Dr.Abiy ketarik memar yinoribachewl. Band tigun endiyz meneger alebet. Kezih behual lebanda hula minim kedada metew yelebinm. Lehizbu megalet yinorbachewal.
ከዚህ በፊትም አስቴር በዳኔ ላይ የተደረገውን አስታውሱ።i have big respect for Abiy and Kassaa አቢይ ሳይስማማ እንደዚህ አይነት ውሳኔ አይወስዱም።ኢሳትንና ታማኝን ማግለል ከባድ ስህተት ነው።guys dont put all your eggs in one basket.ስካራችንን እናብርደው።we have to think outside the box.ለወንድሙ ለለማ እንዲመክረው አስተያዬቴን አቀርባለሁ።ታማኝ ትክክል ነህ
My hero tam
ታማኝ በዬነ በንፁህ ኢትዮጵያዊነትህ ማንኛችንም አገራችንን የምንወድ ህዝባችንን የምንወድ ኢትዮጵያ ማንም ኢትዮጵያዊ ሳይበላለጥ የምትኖርባት አገር እንድትፈጠር የታገልክ እውነተኛ ታጋይ ነህ ሀሳብህ እውን ሆኖ ማዬትህ የማይቀር ነው
Ethiopian son our hero my Jesus bleess you long life
እንተ የኢትዮጵያ አንበሳ ጨዋ የጨዋ ልጅ እግዚአብሄር ይባርክህ
በጣም ጐበዝ።።ግን ጠላውን ከጉሽ ለማጣራት ማገዝ አያስፈልግም ታማኝ?
ዋዉዉዉዉዉዉዉ ስወድክክክክክክክ እኮ አላህ ይጠብቅህህህህህህ እዳይገድሉክ አቁን ስትናገረ አደራህን ተጠንቀቅ።
Tamagne you best best god bless your mother
እውነት ነው እንዴ የኢሳያስ አቀባበል ይሻላል። አብይ ሲገባ እኮ እንደሌባ ተደብቆ ነው መች ህዝብ ተቀበለው።። እንኳን DC ያሌድኩ።። ታማኝ በርታ!!
Since Ethiopian engineer dead I have nightmare I'm really worried who would be next dr. Abey ? Dr lema? God please help Ethiopia!!
ተማኝ የእትዽያ ህዝብ እንተን እይረሳህም ኑርልን
Korat yethiopia lige endesmeh tamane jegena anbessa
Anbesaw.Messay great guy
ታማኝ "ተክለ ምናምን" የተባለው ምናምንቴ ትእዛዝ የሚቀበለው እዚያ ከመሸጉት ጅቦች እንዳይሆን እሰጋለሁ:: ጠ/ሚኒስትሩንም እንዳያስመታቸው (እንዳያስገድላቸው) ስጋቴ እጅግ ከፍተኛ ነው:: እንዴትም ቢሆን ላምነው አልችልም sorry ልቤ አላመነም!!! አንተ ግን አይዞህ ድሮስ ከነዚህ "ፍጎች" ምን ትጠብቃለህ ሁሉ ለበጎ ነው::
ኢሳቶች ሀቁን "ከች: ቁጭ: ቁልጭ" ታደርጉታላችሁ 🤞🏽🤞🏽🤞🏽🤞🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽😍😍😍😍
The TPLF Ambassador should be recalled by PM Abiy. He is not the right person to guide and unite Ethiopians in USA. He is part the old guard TPLF !
If you are Christian and believer, just forgive and promote progression. Don't be angry because you are not publicly speaking during the event. Think that there are more people who are qualified than you
Respect. 👍👍👍👍☝☝
የኔ ጀግና እንኳን ይሆን ትልቁንም ግዜ አልፈሃልና መጥራት ያለባቸው ቀኑ ሲደርስ ይጠራሉና ታገስ ዶ/ር አብይ እኮ ከአንተ ሆድ ይስጥ ነው የወጡት እንዲህ ትል አልነበር እነዚህ ሰዎች እንደሰው ከተፈጠሩ እንዴት አንድ ሰው ከማሀላቸው መውጣትና ኢትዮጵያን የሚያድን ጠፋ ትል አልነበር ይሃው ቀኑ ደረሠ እግዚአብሔር ይመስገን
huge respect for this men👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻.
HR 128 በጥንቃቄ መያዝ አለበት።የዶ/ር አብይ ጉዞ ይህን እስከ ማኮላሸት ድረስ ላለመሆኑ ምን ማረጋገጫ አለ??????? ስለዚህ HR 128 መቀጠል አለበት።
Don’t worry brother we heard it from the horses mouth the man called you by name you are in, what you need to do is just show up and the rest is not your job the people will get you up there.✌️
Merti ena dike berkeyew ethiopiawye kategar nen ayezoh edate ena ende fasil demoz yechioh yelem le ethiopia sheeee amet nuerln🇧🇴🇧🇴
Where is Diakon Daniel Kibrer????
Even though, he grows up in Amhara region.
We know him originally.
We sorry about the missing of Diaspora representative,Tamagn Beyene...
what is the meaning of Medemer???
Dr. Abiy please be aware your surroundings
ካሳ ከብት ስለሆነ ነው አብይ የሆነ ነገር ማድረግ ነበረበት
Tamagne , Anten eko Ayidelem pm.Abyi Abezagnaw Ethiopiawiw Bedenb Yeserahachewn bego serawoch ena ke 27 Ametat belay yechekewn Yawekal !!!
Tamagn because of you are a fair and exact Ethiopian nationalist God help you the way. It is a sad time because of the killing of a national figure in his capacity of involvement in the historic Nile national project. It is not bad not to be ceremonial at least for two or three days. Have a good time & greetings to Messay too.
ታማኝ ምርጥ ሰው!!!!❤
አላቆሽሽም ትልቅ ቃል ምርጥ እኮነህ