Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ተመስገን በሰው የማይቻል በእግዚያብሄር ይቻላል ኪድዪ በርቺ ገና ብዙ ትሰሪያለሽተመስገን
ቅን ከሆንሽ ሁሉም ቀላል ነዉ ። የኔ እህት
እስይ እስይ ኪዱዬ ጌታ ይባርክሽ
ኪዲየ እውነት በጣም በጣም ነው ደስስ የሚለው እኔ እኮ 30 አመት ሲባል ሙሉ በሙሉ ተስፋ ቆርጨ ለምንድነው የማይሆን ልፋት የሚለፉት ስል ነበር 😑i am so proud of you kidiye 💪💪💪💪
ዋውውውውውውው የኔ ጀግና በጣም እኮ ነው የምታኮሪን ኢትዮጽያዊነት አንቺ ላይ ተንፀባርቆ የሚታይብሽ የሴት ቁንጮ ነሽ ኪዲዬ ተባረኪ ❤❤❤❤በጣም ነበር ያዘንኩት እግዚአብሔር እንኳን እረዳሽ እናቴ ተመስገን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
በጣም ድንቅ ስራ ነው ኪድዬ። ሁሉን በህይወት ኖረው መገናኜታቸው፣ የዳግም ልደት የበለጠ ርካታን ከመፍጠሩም አልፎ ከሃስብ ነፃ መሆን ታላቅ እፎይታን ለእነዚህ ቤተሰቦች ይሰጣቸዋል። የሰራሽው በጣም ትልቅ ስራ ነው ኪድዬ ።
ኪዲ በጣም ደስ የሚል ነገር ነው አይዛሺ እኔ የሚጠበቀው ለአንች የምትሰሪያቸው ጥሩ ሥራ 1.000000 ነው የምጠብቀው በቅርብ ይሆናል
አይ ወንዶች 😔 እሷ ዘመኗን ሙሉ ስትጠብቅህ አንተ ሁሉን ነገር እረስተህ የራስክን ሂወት እየኖርክ ነው መታደላችሁ 😏የኔ እናት ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ ❤️🙏
አንቺ የተባረክሽ የሰው ደስታ የሚያስደስትሽ ተባረኪ
ወንድ እኮ ታድሎ በቃ እርስት አደረጉ የራሱን ሂወት መኖር ብቻ እንኳን ለልጁ አቢቱን አገኘ የባወነው እድሜሽ በልጅሽ አግኝው ቀሪው ዘመን የጤና የደስታ ይሁንልሽ!!!
Yemtaqiw neger alea slea yelju abat kesua befit mnalew mndnew hiwetu taqaleshe kemefredshe befit weys canada slemiqemetna satyewa balechiw new kesu yesemashew neger alea?
በጣም
ቀላል እኛ ሴትች ግን!!!
ኪድዬ የጊዜ ጉዳይ ነው እንጂ ከዛም በላይ እናስገባዋለን
ደሲይላ
መልካም ስለሆንሽ መልካምነት ትወጃለሽ ኪዲዬ የምወድሽ።
እግዚአብሔር ታማኝ ነው ! እንኳን በህይወት ተገናኛችሁ ቀሪ ዘመናችሁ የካሳ ይሁን ተባረኩ
ኪድየ ኪዳነምህረት ትጠብቅሽ ጀግናየ ግን እባክሽ በውስጥ ፅፌልሻለው
እዉነት ነዉ ኪዲዬ በጣም ደስ ይላል አንቺ በመኖርሽ ነዉ 30 አመት መልስ የተገኘዉ ገና ብዙ ነገር ታሳይናለሽ ኪዲዬ ቢተሰቦች እናጋራ እናሳድገዉ ኪዲዬ በርቺልን❤❤❤❤
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ። እጅግ ድንቅ ነው። ተስፋ ማድረግ መልካም ነው።
አቤት ውስጤ እንዴት ደስ እንዳለኝ የእናታችን እንባ ላበሳቹህ ደግ ኢትዬድያዊያን ሁላቹሁም እድሜና ጤና ይስጣቹህ ኪዱየ ላንች ቃላት የለኝም ሺህ አመት ቆይልን እናመሰግናለን
ኪዲ አንቺ አቅምሽ በፈቀደው መጠን እጅግ በጣም መልካም የሆነ ሥራን እየሰራሽ ስለሆነ አክባሪሽ ነኝ በርቺ በዚሁ ቀጥይበት በተረፈ ክብረትን ይስጥልኝ።
ወይኔ እዴት ደስ ይላን ኪድየ ለፈጣሪ ምን ይሳነዋን ከፈጣሪ በታቺ ክበሪልኝ ኪድየ ያቺ አስተዋፆ አለበት💞💞🙏
የመቅደስን ኘሮግራም እንደ ቀረበ ሰምቼዉ እግዚአብሔር በረዳት ብዬ ተመኝቼ ነበር አሁን ደግሞ ከልጇ አባት ጋር አንደተገናኙ ስሰማ ይህንን ቻናል ሰብስክራይብ አለማድረጌ ነዉር እንደሆነ ተሰማኝ ስለዚህ አሁን አድርጌዋለሁ።👍
በትክክል ኢቢስ ምርጥ ባንድ ሰአት ዉስጥ ሰዉ ያገናኞል ቢሆንም ጎበዝ በርቺ
በስውን ደስታ እንደ እርሱ ደስታ መቀበል ንፉግነት አይደለም ስው ሆኖ ለስው የማያስብ ከሆነ ባስተቀር የሰላሳ አመት ጥያቄ መልስ ሰሃገኝ ከዚህ በላይ ምን ድስታ ይመጣል እንኳን ደስ አለሽ ኪዲ
እግዚአብሔር ይመስገን ኪዲ እግዚአብሔር ውለታሽን ይክፈልሽ ደስታ አይለይሽ
አረ ኪዱዬ የኔ ቆንጆ የታወቀ እኮ ነው ትልቅ ቁም ነገር የሚሰራ ሰው እንደ አርቴፊሻል ብልጭልጭ ብሎ አይጠፋም ቀስ እያለ እየደመቀ ልክ ወርቅ በእሳት ተፈትኖ ውድ እንደሚሆነውና እንደሚወደደው ብሎም ዋጋው እየጨመረና ሁሌ ብርቅ እንደሚሆነው ሁሉ ነገ አንቺም ስራሽም ታይቶ የማይጠፋ እየደመቀ እንደሚሄድ እርግጠኛ ሁኚ ብቻ አንቺ ስራሽን ለምን አንድ ሰብስክራይብ አይሆንም ቀጥይ አቅርቢ ለራሳችን ስንል ነው የምንከተልሽ ቀጥይ ቀጥይ ቀጥይ እሸቱን ሰምተሽው ከሆነ ያለፈበትን መንገድ ና ዛሬን እይው በቃ ይቀጥላል ኪዱዬ የኛ የካናዳዋ ወርቅ 💕
በጣም ነው ደሰየሚለው ሰለበዛን አይደለም ፈጣሪ እገዛ ስለተጨመረበት ነው ቢሆንም ገና እንበዛለን
እሰይ! እሰይ! ጌታ ሆይ ተመስገን! ምን ይሳንሃል! በእውነት ኪዲዬ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ነው። በዚህ ቻናል ኩርቻለሁ። በርቺ ኪዲ ጌታ ይረዳሻል።
ኪድ ደስ ይላል እንኳን ደስ አለሽ ደግመው ቢቀርቡ ጥሩ ነበር
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል አንቺም በርችልን ኪድዬ።
ስለሚዲያሽ ብዙ አትጨናነቂ ምርጥ ሚዲያ ነው ፣ከማንም ጋርም አታፎካክሪ ebs ትልቅ ሚዲያ ነው በቴሌቪዥን ነው ዋና አገልግሎቱ ዮቱዮብም ብዙ ሰብስክራይብ አለው፣ከማንም ጋር አታፎካክሪ ገና በአንድ አመት 55 ፎሎዎር በጣም ብዙ ነው ።
ኪዲዬ የኔ ጀግና እናመሰግናለን እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርከው❤❤❤🙏
እኔ እንዳንቺ በሴትነቱ ብዙ በደል ስምቻለሁ እንዳንቺ ያሳዘነኝ የለም:: እህቴ ሰላሳ አመትሽን እግዚአብሔር ይመልስልሽ:: የሰው ክፉነት መተለቁን ያህል የእግዚአብሔር ደግነት ትልቅ ስለሆነ እሱ በመንገዱ ይካስሽ::
ኪዲየ አንች ድንቅ እህት ተባረኺ የጅሽን ይስጥሽ እህትየ
Kideye egziyabher yemesegen fetari yebarekeshe enedet yetebarekeshe neshe amelak yelebeshen meshat yefesemeleshe anechi teleyaleshe
ኪዲየየየ በ አንድ በኩል ደስ ይላል በ አንድ በኩል ደሞ በጣም ያሳዝናል እሷ ይሄን ሁሉ አመት ስትጠብቅ እሱ ህይወቱን እየኖረ ነበር😥
ኪዲ አድናቂሽ ነኝ መልካም ሰው
ኪዱ የኔ ቅመም ቅመም እኮ ነሽ እግዚአብሄር ይባርክሽ
እግዚአብሔር ይመስገን ይሄን ላደረገ እንኳን ተገናኙ ኪዲ ፈጣሪ ይባርክሽ
ጎበዝ በርቺ ስለተገናኛችሁ እንኳን ደስስስ አላችሁ
wow በጣም ደስ ይላል እንኳን እግዜር እረዳሽ የኔ እናት እናመሰግናለን ኪዲ
የ50k ሰብስክራየብ ስጦታ ተሸላሚ ሆነዋል እንኳን ደስ አሎት! Congratulations 🎊
እግዚያብሄር ይመሰገን ኑሪልን የእኔ ጀግና
እንኳን ተገናኙ እኛ ሴቶች አንድ ሰው ስንወድ የመጨረሻውን ስናይ አንቆርጥም ወንዶች ግን ቶሎወስነው ይገባል ይህን አንዱን ልጅሽን ሺ ያድርግልሽ
ኪዲ በጣም ደስ ይላል እንኳን ጥያቄዋ እንባዋ መልስ አገኘ
ወይኔ ኪዲዬ ይህን program ሳይ እያለቀስኩኝ ነበር የሰማውት እመቤቴ ማርያም ክብር ይገባታል። በመቀጠል ኪዲዬ የኔ መልካም አንች የነካሽው ነገር ሁሉ የተባረከ ነው በተግባር አይተናል ኪዲዬ። እናቴ እንኳን ደስ አሎት እማ❤❤❤ኪዲዬ በመልክሽ ውብ ነሽ በስራሽ ውብ በቃ እኔ ልልሽ የምችለው "እንኳንም ኢትዮጵያዊት ሆንሽልን ፈጣሪ ይመስገን ኮርቸብሻለው"❤❤❤❤
ኪድዬ እንደዚ አይነት ዜና ለመንገር ባትቸኩይ ነበር ሚገርመኝ What a great news, I'm glad for her specially for her Son... thanks God!
እንዴት ደስ እንዳለኝ ግን ይገርማል
እናቴ እንኳን ደስ አለሽ ኪዱም ፈጣሪ ይክፈልሽ መልካም ሴት
ኪዲዬዬዬዬ ፈጣሪ ይጠብቅሽ። እንኳን ደስ ያላቹ ታማኝ ሴት
ኪዲዬ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን ።
እጅግ ደስ የሚል በጣም የሚያስደስት ነው በርቱ ኪድ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ,,,,
እንኳን ደስ ኣለሽ እህቴ እና እኔም ደሰ ብለኛል እ ሔር ይመስገን እናትነት ምን ያህል እደሆነ እዩት ልጅሽ ደግሜ እንኳን ደሰ ኣለህ ወድሜ
ውነትሽን ነው ኪዲዬዬዬ
ኪዲዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ!!!!
ኪድዬ፣ደስታን፣እንደመናገር ፣ምን ፣የሚያስደስት ፣ነገር ፣አለ፣ተባረኪ ።
Ufe e/r yemesgen kidiya yena melkam e/r yebarkeshi tebarki kalat yelegnm ena lanchi
I love you kid አላህ ያቆይሸ ከሰንአ ነኢማ
Egziabhare yemsegen kidiye tebareki
ውይይይይ እግዚአብሔር ይመስገን ኪዲዬ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን አንችም እድሜና ጤና ይስጥሽ እህቴ ኑሪልኝ
ኪዲ ቨርች ባጋጣሚ ዛሬ ሳገኝሽ ደስ አለኝ
Kidi የሰራሺው በጣም ደስ ይላል እንደ በጎ ስራ የሚያደስት የለም።ኪዲ የትግል ስራሽን ብታጠናክሪ የበለጠ ይሰራል እኔ አንቺ መከታተል የጀመርኩ ዘንድሮ ቢሆንም subscribe &like ሳልል አላልፍም ትግል ያልኩሽ የድህነት ነው የህዝባችን ዋናው ጠላት ድህነት ነው በዚህ ዙሪያ ብትሰሪ አድመጭ ይበዛል በርቺ ይመችሽ ኪድዬ አድናቂሽ ነኝ
Esey keduya tebarke enqan dese yaLahew
አይዞሽ እህቴ ገና ብዙ ገራሚ ስራዎችን ትሰሪያለሽሁሌም ደስ ይበልሽ ማር
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏽
እመቤቴ ያላሰብሽውን ደስታ ትስጥሽ ኪዲ🥰
አንቺ ምርጥ ሰው ነሸ የኔ ጥያቄ ባይመለስም I love canada
ኪድየ ስወድሽ
Thank u dear 🥰🥰
የኔ መልካም ቆንጆዋ ቸኮሌት ስወድሽ
ኪዲ መልካም ሰው
ተመስገን እንኳን ተገናኙ
በጣም ደስ ይላል ኪዲየ
ኪድዬ በርቺ ምርጥ ነሽ
ዉይ እንዴት ደስስ ይላል እግዚአብሔር ኣምላክ ይመስገን👏ኣንቺም ኪዲየ እግዚአብሔር ይስጥሽ።
ኪዲዬ ተባረኪ
Thank you tamr new enkon des alechiw hulachihum. Kidye le temariwoch le tmrt bet ke Ethiopia yemakifeya menged eyafelalegish endehon wore semitanal essunm andi kan endz entabikalen pls pls
የኔ ቆንጆ ተባረኪ ።
ኪድዬ የተባረክሽ በጣም ደስ ይላል ገና ከዚም በላይ በጎ ነገሮችን እንሰራለን ደጋግሜ ሰብስክራብ ማረግ ብችል አረግሽ ነበር ግን ቤትውስጥ ባለው ሰው ሁሉ ነው ሰብስክራይብ ያስደረኳቸው ተባረኪ ሁሌም ቅን ነሽ ❤🥰🥰
eleeee belenal kidiye endate des yelale le anche egzihber bedereshen yekflesh
እልልልልልልልልልልል!!!! እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏🙏🙏 በጣምምምምምም ደስ ይላል ኪዲዬ ይሄ የምስራች ሳልሰማ በመቆየቴ አዝናለሁ። ኪዲዬ ይህን ያህል ሞገስ እና ዝና የሰጠሽ አምላክ ይመስገን🙏🙏🙏🙏🙏 አምላክ ከዚህ የበለጠ ፍቅር፣ሞገስ፣ክብር እና ዝና ያድልሽ ከመላው ቤተሰቦችሽ ጋር🙏🙏🙏 ይህ ትልቅ መታደል ነው ለዚህ በጎ ስራ የተባበራችሁ ሁሉ አምላክ ያክብራችሁ፣በርቱ💪💪💪 የሰውን የማንነት ጥያቄ ለመመለስ ያበቃችሁ የእናንተንም ጥያቄ አምላክ ይመልስላችሁ🙏🙏🙏 ሁሌም በርቺ ኪዲዬ💪💪💪 አንቺን በፍቅር Follow ማረግሽ በምክንያት ነው😍😍😍😘😘😘😘
እውነት እልሻለሁ ቃል ያጥረኛል የምን ኢቢኤስ ነው ኪድዬ አንደኛ እኔ ቃል ያጥረኛል ተባረኪ ።
የኔ ቆንጆ እህት ኪዲዬ ዘመንሽ ይለምልም!!!!!!!!
🙏💕💕
ኪዲዬ መልካም ሲሰራ ፈጣሪ ይረዳል ሁሌም እንደምልሽ በርቺ ኪዲዬ እንኮንም በነብስ የኖረ
Melekam ethiopiawit nesh beka ....emberhan akemena bertate tesetesh
Wow bezih achere gize betam des yelal egziyabher yemesgen
እግዛብሔር፡ክብሩን፡ይውሠድ፡ደሥይላል፡የሠውደሥታ፡
Des yilal betam kidi egziabher mogesun yistesh
እልልልልልልልልልልል ነው በእውነት በጣም ደስ ይላል እንኳን እግዚአብሔር አገናኛቸው ።እናት በእውነት ዋጋ ከፋይ ናት ህይወቷን ለልጇ በመኖሯ ትመሠገናለች። ኪዲዬ ገና በጣም ታድጊያለሽ በመልካም ስራሽ አለምን ታስደምሚያለሽ በርቺ ከጎንሽ ነን ።
ግን ኑሮ ከተመቻቸለት እናቱን ለማግኘት እንዴት ይከብዳል የገረመኝ ግን 39 ዓመት ሙሉ በሕይወት ኖር ከመገናኘት የበለጠ ምንስ ዴስ ታ አለ በዝህ ምድር ላይ ግን አሁንም ብሆን እግዛብሄር ያደረገላቸው የገባቸው አይመስሉም እንደ ቀላል ነገር ነው ያዩት ብያንስ በራራላቸው ሕዝብ ፍት አምላካቸውን ማመስገን እንዴት ከቤዳቸው እንደዝህ አይነት ሰዎ ች በጎ ፈቃደኞችንም አያበረታቱ ም በጣም ቸልተኞች ናቸው አድርሽልኝ ከቻልሽ
አይ አንዳንድ ሠዉ ግን ልጅ ነበረኝ የለ መፈለግ የለ እርስት አድርጎ የራሱን ላይፍ ይኖራል እናት ብቻዋን ልጇን ታሳድጋለች እድሜሽን ያርዝመዉ
በጣም ጥሩ ነገር ነው
Kedy anece melekam geta berek yadereges
ሽልማቱ አመለጠኝ ኪዲየበጣም የሚገርምና ደስ የሚል
የኔ እድለኛ ኪዱዬ እወድሻለው እማ
Fetarye keanchy gar yehun yene we'd konjo Etthiooiawye Ehtae Berchy Enndeanchye Ayente yebza late Ethiopia Hagre God bless you and your family
ዘመንሽ የተባረከ ይሁን ኪዱዬ
ኪዲየ ፈጣሪ ይባርክሽ።
🙏🙏🙏 ተመስገን
ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክሽ😍😍😍
ኪዱ ቻናልሽ ስንቱ ላይ ነብስ ዘራ ❤❤ በርችልን እህታችን
ካዲ ስልክሽን ላኪልኘ አመሰግናለሁ❤
በጣም ደስ ይላል
ኪዲ እሚገርምሽ ከአሜሪካ ካናዳ የተሻለነው ባይ ነኝ:: የአንች ካርት በአሜሪካ $230 ዶላር ይደርሳል:: ስለዚህ ሁላችንም የአኗኗር ዘይቤአችን ላይ የግድ ለውጥ ማድረግ አለብን ::
ኪዲዬ አለባበስሽን እራሱ በጣም ያምራል እግዚአብሔር መልካም ነው ሁሉ በጊዜው ይሆናል የባለታሪኳን ታሪክ ሰምቼ አሳዝናኝ ነበር ሰው ይሄን ያህል ጊዜ ይጠብቃል ወይ እስክል ድረስ እንኳን ተገናኙ
እኔን ጠብቂኝ ብሎ ወደ አሜሪካ የሄደው ጓደኛዬ ን ከ20 አመት በኃላ ከአንድ ወር በፊት አገኘሁት። እሡ ከ17 አመት በፊት አግብቶ 3 ልጅ ወልዷል። እኔም ይሄን ስሰማ አገባሁ 1 ልጅም አለኝ። መጠበቅ በኛ ይብቃ!!!😄😄😄
ገና አትሪክ ትሰሪያለሽ ጀግኒት❤የሽልማቱ ተሳታፊ አለመሆኔ ግን አኩርፌያለው😌
ተመስገን በሰው የማይቻል በእግዚያብሄር ይቻላል ኪድዪ በርቺ ገና ብዙ ትሰሪያለሽተመስገን
ቅን ከሆንሽ ሁሉም ቀላል ነዉ ። የኔ እህት
እስይ እስይ ኪዱዬ ጌታ ይባርክሽ
ኪዲየ እውነት በጣም በጣም ነው ደስስ የሚለው እኔ እኮ 30 አመት ሲባል ሙሉ በሙሉ ተስፋ ቆርጨ ለምንድነው የማይሆን ልፋት የሚለፉት ስል ነበር 😑
i am so proud of you kidiye 💪💪💪💪
ዋውውውውውውው የኔ ጀግና በጣም እኮ ነው የምታኮሪን ኢትዮጽያዊነት አንቺ ላይ ተንፀባርቆ የሚታይብሽ የሴት ቁንጮ ነሽ ኪዲዬ ተባረኪ ❤❤❤❤በጣም ነበር ያዘንኩት እግዚአብሔር እንኳን እረዳሽ እናቴ ተመስገን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
በጣም ድንቅ ስራ ነው ኪድዬ። ሁሉን በህይወት ኖረው መገናኜታቸው፣ የዳግም ልደት የበለጠ ርካታን ከመፍጠሩም አልፎ ከሃስብ ነፃ መሆን ታላቅ እፎይታን ለእነዚህ ቤተሰቦች ይሰጣቸዋል። የሰራሽው በጣም ትልቅ ስራ ነው ኪድዬ ።
ኪዲ በጣም ደስ የሚል ነገር ነው አይዛሺ እኔ የሚጠበቀው ለአንች የምትሰሪያቸው ጥሩ ሥራ 1.000000 ነው የምጠብቀው በቅርብ ይሆናል
አይ ወንዶች 😔 እሷ ዘመኗን ሙሉ ስትጠብቅህ አንተ ሁሉን ነገር እረስተህ የራስክን ሂወት እየኖርክ ነው መታደላችሁ 😏የኔ እናት ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ ❤️🙏
አንቺ የተባረክሽ የሰው ደስታ የሚያስደስትሽ ተባረኪ
ወንድ እኮ ታድሎ በቃ እርስት አደረጉ የራሱን ሂወት መኖር ብቻ እንኳን ለልጁ አቢቱን አገኘ የባወነው እድሜሽ በልጅሽ አግኝው ቀሪው ዘመን የጤና የደስታ ይሁንልሽ!!!
Yemtaqiw neger alea slea yelju abat kesua befit mnalew mndnew hiwetu taqaleshe kemefredshe befit weys canada slemiqemetna satyewa balechiw new kesu yesemashew neger alea?
በጣም
ቀላል እኛ ሴትች ግን!!!
ኪድዬ የጊዜ ጉዳይ ነው እንጂ ከዛም በላይ እናስገባዋለን
ደሲይላ
መልካም ስለሆንሽ መልካምነት ትወጃለሽ ኪዲዬ የምወድሽ።
እግዚአብሔር ታማኝ ነው ! እንኳን በህይወት ተገናኛችሁ ቀሪ ዘመናችሁ የካሳ ይሁን ተባረኩ
ኪድየ ኪዳነምህረት ትጠብቅሽ ጀግናየ ግን እባክሽ በውስጥ ፅፌልሻለው
እዉነት ነዉ ኪዲዬ በጣም ደስ ይላል አንቺ በመኖርሽ ነዉ 30 አመት መልስ የተገኘዉ ገና ብዙ ነገር ታሳይናለሽ ኪዲዬ ቢተሰቦች እናጋራ እናሳድገዉ ኪዲዬ በርቺልን❤❤❤❤
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ። እጅግ ድንቅ ነው። ተስፋ ማድረግ መልካም ነው።
አቤት ውስጤ እንዴት ደስ እንዳለኝ የእናታችን እንባ ላበሳቹህ ደግ ኢትዬድያዊያን ሁላቹሁም እድሜና ጤና ይስጣቹህ ኪዱየ ላንች ቃላት የለኝም ሺህ አመት ቆይልን እናመሰግናለን
ኪዲ አንቺ አቅምሽ በፈቀደው መጠን እጅግ በጣም መልካም የሆነ ሥራን እየሰራሽ ስለሆነ አክባሪሽ ነኝ በርቺ በዚሁ ቀጥይበት በተረፈ ክብረትን ይስጥልኝ።
ወይኔ እዴት ደስ ይላን ኪድየ ለፈጣሪ ምን ይሳነዋን ከፈጣሪ በታቺ ክበሪልኝ ኪድየ ያቺ አስተዋፆ አለበት💞💞🙏
የመቅደስን ኘሮግራም እንደ ቀረበ ሰምቼዉ እግዚአብሔር በረዳት ብዬ ተመኝቼ ነበር አሁን ደግሞ ከልጇ አባት ጋር አንደተገናኙ ስሰማ ይህንን ቻናል ሰብስክራይብ አለማድረጌ ነዉር እንደሆነ ተሰማኝ ስለዚህ አሁን አድርጌዋለሁ።👍
በትክክል ኢቢስ ምርጥ ባንድ ሰአት ዉስጥ ሰዉ ያገናኞል ቢሆንም ጎበዝ በርቺ
በስውን ደስታ እንደ እርሱ ደስታ መቀበል ንፉግነት አይደለም ስው ሆኖ ለስው የማያስብ ከሆነ ባስተቀር የሰላሳ አመት ጥያቄ መልስ ሰሃገኝ ከዚህ በላይ ምን ድስታ ይመጣል እንኳን ደስ አለሽ ኪዲ
እግዚአብሔር ይመስገን ኪዲ እግዚአብሔር ውለታሽን ይክፈልሽ ደስታ አይለይሽ
አረ ኪዱዬ የኔ ቆንጆ የታወቀ እኮ ነው ትልቅ ቁም ነገር የሚሰራ ሰው እንደ አርቴፊሻል ብልጭልጭ ብሎ አይጠፋም ቀስ እያለ እየደመቀ ልክ ወርቅ በእሳት ተፈትኖ ውድ እንደሚሆነውና እንደሚወደደው ብሎም ዋጋው እየጨመረና ሁሌ ብርቅ እንደሚሆነው ሁሉ ነገ አንቺም ስራሽም ታይቶ የማይጠፋ እየደመቀ እንደሚሄድ እርግጠኛ ሁኚ ብቻ አንቺ ስራሽን ለምን አንድ ሰብስክራይብ አይሆንም ቀጥይ አቅርቢ ለራሳችን ስንል ነው የምንከተልሽ ቀጥይ ቀጥይ ቀጥይ እሸቱን ሰምተሽው ከሆነ ያለፈበትን መንገድ ና ዛሬን እይው በቃ ይቀጥላል ኪዱዬ የኛ የካናዳዋ ወርቅ 💕
በጣም ነው ደሰየሚለው ሰለበዛን አይደለም ፈጣሪ እገዛ ስለተጨመረበት ነው ቢሆንም ገና እንበዛለን
እሰይ! እሰይ! ጌታ ሆይ ተመስገን! ምን ይሳንሃል! በእውነት ኪዲዬ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ነው። በዚህ ቻናል ኩርቻለሁ። በርቺ ኪዲ ጌታ ይረዳሻል።
ኪድ ደስ ይላል እንኳን ደስ አለሽ ደግመው ቢቀርቡ ጥሩ ነበር
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል አንቺም በርችልን ኪድዬ።
ስለሚዲያሽ ብዙ አትጨናነቂ ምርጥ ሚዲያ ነው ፣ከማንም ጋርም አታፎካክሪ ebs ትልቅ ሚዲያ ነው በቴሌቪዥን ነው ዋና አገልግሎቱ ዮቱዮብም ብዙ ሰብስክራይብ አለው፣ከማንም ጋር አታፎካክሪ ገና በአንድ አመት 55 ፎሎዎር በጣም ብዙ ነው ።
ኪዲዬ የኔ ጀግና እናመሰግናለን እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርከው❤❤❤🙏
እኔ እንዳንቺ በሴትነቱ ብዙ በደል ስምቻለሁ እንዳንቺ ያሳዘነኝ የለም:: እህቴ ሰላሳ አመትሽን እግዚአብሔር ይመልስልሽ:: የሰው ክፉነት መተለቁን ያህል የእግዚአብሔር ደግነት ትልቅ ስለሆነ እሱ በመንገዱ ይካስሽ::
ኪዲየ አንች ድንቅ እህት ተባረኺ የጅሽን ይስጥሽ እህትየ
Kideye egziyabher yemesegen fetari yebarekeshe enedet yetebarekeshe neshe amelak yelebeshen meshat yefesemeleshe anechi teleyaleshe
ኪዲየየየ በ አንድ በኩል ደስ ይላል በ አንድ በኩል ደሞ በጣም ያሳዝናል እሷ ይሄን ሁሉ አመት ስትጠብቅ እሱ ህይወቱን እየኖረ ነበር😥
ኪዲ አድናቂሽ ነኝ መልካም ሰው
ኪዱ የኔ ቅመም ቅመም እኮ ነሽ እግዚአብሄር ይባርክሽ
እግዚአብሔር ይመስገን ይሄን ላደረገ እንኳን ተገናኙ ኪዲ ፈጣሪ ይባርክሽ
ጎበዝ በርቺ ስለተገናኛችሁ እንኳን ደስስስ አላችሁ
wow በጣም ደስ ይላል እንኳን እግዜር እረዳሽ የኔ እናት
እናመሰግናለን ኪዲ
የ50k ሰብስክራየብ ስጦታ ተሸላሚ ሆነዋል እንኳን ደስ አሎት! Congratulations 🎊
እግዚያብሄር ይመሰገን ኑሪልን የእኔ ጀግና
እንኳን ተገናኙ እኛ ሴቶች አንድ ሰው ስንወድ የመጨረሻውን ስናይ አንቆርጥም ወንዶች ግን ቶሎወስነው ይገባል ይህን አንዱን ልጅሽን ሺ ያድርግልሽ
ኪዲ በጣም ደስ ይላል እንኳን ጥያቄዋ እንባዋ መልስ አገኘ
ወይኔ ኪዲዬ ይህን program ሳይ እያለቀስኩኝ ነበር የሰማውት እመቤቴ ማርያም ክብር ይገባታል። በመቀጠል ኪዲዬ የኔ መልካም አንች የነካሽው ነገር ሁሉ የተባረከ ነው በተግባር አይተናል ኪዲዬ። እናቴ እንኳን ደስ አሎት እማ❤❤❤
ኪዲዬ በመልክሽ ውብ ነሽ በስራሽ ውብ በቃ እኔ ልልሽ የምችለው "እንኳንም ኢትዮጵያዊት ሆንሽልን ፈጣሪ ይመስገን ኮርቸብሻለው"❤❤❤❤
ኪድዬ እንደዚ አይነት ዜና ለመንገር ባትቸኩይ ነበር ሚገርመኝ What a great news, I'm glad for her specially for her Son... thanks God!
እንዴት ደስ እንዳለኝ ግን ይገርማል
እናቴ እንኳን ደስ አለሽ ኪዱም ፈጣሪ ይክፈልሽ መልካም ሴት
ኪዲዬዬዬዬ ፈጣሪ ይጠብቅሽ። እንኳን ደስ ያላቹ ታማኝ ሴት
ኪዲዬ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን ።
እጅግ ደስ የሚል በጣም የሚያስደስት ነው በርቱ ኪድ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ,,,,
እንኳን ደስ ኣለሽ እህቴ እና እኔም ደሰ ብለኛል እ ሔር ይመስገን እናትነት ምን ያህል እደሆነ እዩት ልጅሽ ደግሜ እንኳን ደሰ ኣለህ ወድሜ
ውነትሽን ነው ኪዲዬዬዬ
ኪዲዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ!!!!
ኪድዬ፣ደስታን፣እንደመናገር ፣ምን ፣የሚያስደስት ፣ነገር ፣አለ፣ተባረኪ ።
Ufe e/r yemesgen kidiya yena melkam e/r yebarkeshi tebarki kalat yelegnm ena lanchi
I love you kid አላህ ያቆይሸ ከሰንአ ነኢማ
Egziabhare yemsegen kidiye tebareki
ውይይይይ እግዚአብሔር ይመስገን ኪዲዬ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን አንችም እድሜና ጤና ይስጥሽ እህቴ ኑሪልኝ
ኪዲ ቨርች ባጋጣሚ ዛሬ ሳገኝሽ ደስ አለኝ
Kidi የሰራሺው በጣም ደስ ይላል እንደ በጎ ስራ የሚያደስት የለም።ኪዲ የትግል ስራሽን ብታጠናክሪ የበለጠ ይሰራል እኔ አንቺ መከታተል የጀመርኩ ዘንድሮ ቢሆንም subscribe &like ሳልል አላልፍም ትግል ያልኩሽ የድህነት ነው የህዝባችን ዋናው ጠላት ድህነት ነው በዚህ ዙሪያ ብትሰሪ አድመጭ ይበዛል በርቺ ይመችሽ ኪድዬ አድናቂሽ ነኝ
Esey keduya tebarke enqan dese yaLahew
አይዞሽ እህቴ ገና ብዙ ገራሚ ስራዎችን ትሰሪያለሽ
ሁሌም ደስ ይበልሽ ማር
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏽
እመቤቴ ያላሰብሽውን ደስታ ትስጥሽ ኪዲ🥰
አንቺ ምርጥ ሰው ነሸ የኔ ጥያቄ ባይመለስም I love canada
ኪድየ ስወድሽ
Thank u dear 🥰🥰
የኔ መልካም ቆንጆዋ ቸኮሌት ስወድሽ
ኪዲ መልካም ሰው
ተመስገን እንኳን ተገናኙ
በጣም ደስ ይላል ኪዲየ
ኪድዬ በርቺ ምርጥ ነሽ
ዉይ እንዴት ደስስ ይላል እግዚአብሔር ኣምላክ ይመስገን👏ኣንቺም ኪዲየ እግዚአብሔር ይስጥሽ።
ኪዲዬ ተባረኪ
Thank you tamr new enkon des alechiw hulachihum. Kidye le temariwoch le tmrt bet ke Ethiopia yemakifeya menged eyafelalegish endehon wore semitanal essunm andi kan endz entabikalen pls pls
የኔ ቆንጆ ተባረኪ ።
ኪድዬ የተባረክሽ በጣም ደስ ይላል ገና ከዚም በላይ በጎ ነገሮችን እንሰራለን ደጋግሜ ሰብስክራብ ማረግ ብችል አረግሽ ነበር ግን ቤትውስጥ ባለው ሰው ሁሉ ነው ሰብስክራይብ ያስደረኳቸው ተባረኪ ሁሌም ቅን ነሽ ❤🥰🥰
eleeee belenal kidiye endate des yelale le anche egzihber bedereshen yekflesh
እልልልልልልልልልልል!!!! እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏🙏🙏 በጣምምምምምም ደስ ይላል ኪዲዬ ይሄ የምስራች ሳልሰማ በመቆየቴ አዝናለሁ። ኪዲዬ ይህን ያህል ሞገስ እና ዝና የሰጠሽ አምላክ ይመስገን🙏🙏🙏🙏🙏 አምላክ ከዚህ የበለጠ ፍቅር፣ሞገስ፣ክብር እና ዝና ያድልሽ ከመላው ቤተሰቦችሽ ጋር🙏🙏🙏 ይህ ትልቅ መታደል ነው ለዚህ በጎ ስራ የተባበራችሁ ሁሉ አምላክ ያክብራችሁ፣በርቱ💪💪💪 የሰውን የማንነት ጥያቄ ለመመለስ ያበቃችሁ የእናንተንም ጥያቄ አምላክ ይመልስላችሁ🙏🙏🙏 ሁሌም በርቺ ኪዲዬ💪💪💪 አንቺን በፍቅር Follow ማረግሽ በምክንያት ነው😍😍😍😘😘😘😘
እውነት እልሻለሁ ቃል ያጥረኛል የምን ኢቢኤስ ነው ኪድዬ አንደኛ እኔ ቃል ያጥረኛል ተባረኪ ።
የኔ ቆንጆ እህት ኪዲዬ ዘመንሽ ይለምልም!!!!!!!!
🙏💕💕
ኪዲዬ መልካም ሲሰራ ፈጣሪ ይረዳል ሁሌም እንደምልሽ በርቺ ኪዲዬ እንኮንም በነብስ የኖረ
Melekam ethiopiawit nesh beka ....emberhan akemena bertate tesetesh
Wow bezih achere gize betam des yelal egziyabher yemesgen
እግዛብሔር፡ክብሩን፡ይውሠድ፡ደሥይላል፡የሠውደሥታ፡
Des yilal betam kidi egziabher mogesun yistesh
እልልልልልልልልልልል ነው በእውነት በጣም ደስ ይላል እንኳን እግዚአብሔር አገናኛቸው ።እናት በእውነት ዋጋ ከፋይ ናት ህይወቷን ለልጇ በመኖሯ ትመሠገናለች። ኪዲዬ ገና በጣም ታድጊያለሽ በመልካም ስራሽ አለምን ታስደምሚያለሽ በርቺ ከጎንሽ ነን ።
ግን ኑሮ ከተመቻቸለት እናቱን ለማግኘት እንዴት ይከብዳል የገረመኝ ግን 39 ዓመት ሙሉ በሕይወት ኖር ከመገናኘት የበለጠ ምንስ ዴስ ታ አለ በዝህ ምድር ላይ ግን አሁንም ብሆን እግዛብሄር ያደረገላቸው የገባቸው አይመስሉም እንደ ቀላል ነገር ነው ያዩት ብያንስ በራራላቸው ሕዝብ ፍት አምላካቸውን ማመስገን እንዴት ከቤዳቸው እንደዝህ አይነት ሰዎ ች በጎ ፈቃደኞችንም አያበረታቱ ም በጣም ቸልተኞች ናቸው አድርሽልኝ ከቻልሽ
አይ አንዳንድ ሠዉ ግን ልጅ ነበረኝ የለ መፈለግ የለ እርስት አድርጎ የራሱን ላይፍ ይኖራል እናት ብቻዋን ልጇን ታሳድጋለች እድሜሽን ያርዝመዉ
በጣም ጥሩ ነገር ነው
Kedy anece melekam geta berek yadereges
ሽልማቱ አመለጠኝ ኪዲየ
በጣም የሚገርምና ደስ የሚል